መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ የተጋበዙበት ውይይት | amanuel | mezmure yared | kesis | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 48,462

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 251
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 6 ай бұрын
ወይ ቤተክርስቲያኔ ምን አይነት እውቀት ነው ያለሽ???ምንስ አይነት ትህትና ነው የለበሽው?ልጆችሽስ በምና አይነት የእውቀት ቀንዲል ነው የሞላሻቸው?ለማንኛውም የአምላካችን እናት የብርሃን እናት እመቤታችን የሠው ልጆች ከጎበኛቸውና ከዳሰሳቸው ሀጥያት ሁሉ ነፃ ነች ልጇም ንፁህ ባህሪ ነውና እሷም በተገባ ንፅህና ለሱ እናትነት እንድትበቃ አድርጎ አዘጋጅቷታልና ክብርል ለእየሱስ ምስጋና ለድንግል እናታችን ።የሠይጣንና ልጆቹ ግን ቆም ብላችሁ አስቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SelamWedajo-d6g
@SelamWedajo-d6g 6 ай бұрын
G a🎉😂 z.. ት ሽ። ስ ቭ። 😅።። ?
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 6 ай бұрын
@@SelamWedajo-d6g 😦😦😦
@samuelfiga
@samuelfiga 6 ай бұрын
@miminahom2676
@miminahom2676 6 ай бұрын
🎉
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 6 ай бұрын
ዲያቆን መዝሙር ያሬድ በጣም ንፁህ ልብ ያለህ ወንድም ነህ ከምር በተስጠችህ ደቂቃ የሁሉንም ወንድሞችህን ስም አነሳህ እግዚአብሔር ይሄንን ፀባይህን አይቀይርብህ❤❤ በተረፈ መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ይስጦት❤❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰🥰😍
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 6 ай бұрын
የእውነት በጣም ነው ያስገረመኝ ለወንድሞቹ ያለው ፍቅረ እግዚአብሔር አምላክ ያክብረህ ያሬዶ 🙏🙏
@selamshow4352
@selamshow4352 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጣቹ እንቋችን መጋቤ ሓዲስ ሮዳስ ጸጋውን ያብዛሎት
@SamuelMulugeta-d3u
@SamuelMulugeta-d3u 5 ай бұрын
መድኃኔዓለም፡እውቀቶን፡ይጨምርልዎ፡መምህር፡ሮዳስ፡ነብሰ፡ሐኪም።❤❤❤
@mllm3621
@mllm3621 5 ай бұрын
መምህር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልንአሜን።
@addisdamena3403
@addisdamena3403 5 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ የእቀት ጥግ ትባረክ በቤቱ ያጽናህ
@WedeWede-wh3kw
@WedeWede-wh3kw 3 ай бұрын
ቃለ ሕህወት ያሠማል በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 6 ай бұрын
ተቀድቶ የማያልቅ እውቀት መጋቢ ሀዲስ ፀጋውን ያብዛሎት
@lemlemworku2801
@lemlemworku2801 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤ ሁላችንንም እግዝአብሔር ይስጣቹ❤❤ልባችንን የሚሞላ ትምህርት❤
@SSs-l7e
@SSs-l7e Күн бұрын
ሁሉችንም መምህራኖቻች ምሁሮችን ፈጣሪ ይጠብቅልን የጠፉ ልጆች እነዚህ የመሰሉ አባቶችን እያሉ ወደ ሌላ ሀይማኖት የሄዳችሁ ጠይቁ እና ኦርቶዶክስ ተርዶት
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 6 ай бұрын
❤❤❤❤ተዋህዞ ለዘላለም ትኑር የናተ ልጆች በመሆናችን ኮራንባችሁ❤❤ ተመስገን ❤❤❤
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 5 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልብ እንዲሁም የቅድስት ቤተክርስትያን ልጆንች. እጥፍ ያብዛልን
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 6 ай бұрын
አባቶቻችን ሙምህሮቻችን መጋቤ አዲስ ሮዳስ ተቆጥሮ እማያልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@sintayehuzewdu7359
@sintayehuzewdu7359 5 ай бұрын
አግዚአብሔር ዘምናችሁን የባርክ
@kefebasaznew1122
@kefebasaznew1122 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@menbereworku5900
@menbereworku5900 6 ай бұрын
አስተውሉ ተመልከቱ ልብም በሉ የአባቶቻችን መከባበር መደማመጥ አቤት የመንፈስቅዱስ ሰራ እፁብ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽ በተጠራበት ሁሉ አንቺ ከልጅሽ ጋራ አለሽ አሜን አሜን አሜን
@EmeberhanEnate
@EmeberhanEnate 6 ай бұрын
ትክልል❤❤❤
@selamasefa6049
@selamasefa6049 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ❤❤❤እጀግ በጣም ደስ ይላል ይቀጥል አጥጋቢ መልስ ነዉ ለጴንጤ እነሱ ባይሰሙም
@drsimretemesfin1866
@drsimretemesfin1866 6 ай бұрын
ዲያቆን ያሬድ (መዝሙረ) እውነተኛ የትህትና የፍቅር ሠው ነህ ፍቅርህም ከከንፈር ያልሆነ ከልብ የሆነ ረጅም እድሜ በፀጋ ይሥጥህ ወንድሞችን ማበረታታትህን ቀጥል❤❤❤
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር እኛ ምንመናን በጣም ብዙ እዳ አለብን በዚህ ዘመን መምህራኖች ጉሮሯቸው እስከ ሚደርቅ እያስተማሩን ፍሬ አልባ ከሆን ወዮልን!!
@dawitteklwold1354
@dawitteklwold1354 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እረዥም የማስተማር እድሜ ይስጥህ
@MESERETMESERET-dr6yu
@MESERETMESERET-dr6yu 6 ай бұрын
ሁላችሁም የቤተክርስቲያናችን የአባቶቻችን ልጆች የኛ የሀጢያተኞቹ ደግሞ አባቶች እግዚአብሔር ያኑርልን፡፡
@teztaseyfu
@teztaseyfu 12 күн бұрын
❤❤❤የእናቴ ተዋህዶ ልጅ መሆኔ እንዴት እደሚያኮራኝ
@menbereworku5900
@menbereworku5900 6 ай бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብኝ መምህራችን አስተማሪያችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወላዲተ አምላክ ከልጇ ከወዳጅዋ ተማልዳ ታማልደን የፀሎቷ ሀይል ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@MESERETMESERET-dr6yu
@MESERETMESERET-dr6yu 6 ай бұрын
ተማልዳ ታማልደን ማለት ምን ማለት ነው? እስዋም እመቤታችን መማለድ አለባትን?
@ቤተቃና
@ቤተቃና 6 ай бұрын
ድሮምኮ አዋቂ አይጮህም ክብርርር በሉለልን ዶክተርዬ እንድሁም ሁላችሁም መምህራን❤❤❤❤
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels 6 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ተንቀሳቃሽ ቅርሳችን እግዚአብሔር አምላክ ካላጣው እድሜ ሳያስረጅ ያቆይልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SSs-l7e
@SSs-l7e Күн бұрын
በጣም በጣም ፈጣሪ ይጠብቅልን
@ብርትኮንጌታሁን
@ብርትኮንጌታሁን 6 ай бұрын
በጣም ለመጀመሪያ ግዜ ይህን እረጂም ሳዳምጥ ከሚገባው በላይ ሀጢያተኛ ሰው ነኝ ወይ እምየ ኦርቶዶክስ ልጆች አሉሽ ሀጢያቴ ባዶነቴን አየሁት አየሁት ምንም ቃል የለኝም ለመምህር እሮዳስ እድሜ ከጤና ላባቶች ይስጥልን
@haileyesusmersha432
@haileyesusmersha432 6 ай бұрын
ክብረ ድንግል ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ናት፡፡ክብሯ ልዕልናዋ ቅድስናዋ ከአእምሮ በላይ ነው፡፡እንኳን ሰው መላእክት አመስግነው አይጠግቧትም፡፡አባ ጊዮርጊስ ክብሯን ሲገልጥ የመላእክት ክብራቸው የእመቤታችንን አንዷን የፀጉር ዘለላ አያክልም በምድር ያሉ ቅዱሳንም የእግሯን ጫማ አያክሉም ይላል፡፡ማንኛውንም ሰው አክብር የሚል መጽሐፍ ቅዱስ እያለን ምን ዐይነት ድፍረት ቢኾን ነው ድንግል ማርያም ላይ የስድብ ናዳ የሚጎርፈው፤እንኳን የእርሷን የሐዋርያትን፣ የሊቃውንትን፣ የአቡነ ተክለሃይማትን፣ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወዘተ ክብር መቼ ገባንና ነው ላይ ወጥተን ማርያም ላይ አፍ የሚከፈተው፤በእውነቱ የስህተቱ ምንጭ የሰይጣን አሳብ መሆኑ በዚኽ ይታወቃል፡፡ አሁን አሁንማ ክርስትና መኖር ሲያቅተን ስለ ክርስቶስ ስለ ድንግል ማርያም የሌለ ትምህርት መናገር እንደ ዐዋቂነት ራስን መቁጠር በእውነቱ ያሳዝናል፡፡ ወዳጄ አርፈህ ንስሐ ገብተህ ሥጋ ወደሙን እየተቀበልክ እያለቀስክ አትጸልይም፤ወዳጄ እነ አባ እንጦንስ አባ መቃርስ መላእክት ጋር ሲነጋገሩ የነበሩ ያልጠየቁትን ጥያቄ ዛሬ ተነስተህ ለምን የትንቢት መፈጸሚያ ትሆናለህ፡ ሊያውም ግልጥ የሆነ ትምህርት እየተሰጠ ለምን እልህ ትገባለህ፤ቅዱስ አትናትዮስ ድንግል ማርያምን ስፖተለስ ነውር የሌለብሽ እነከን የለሽ በማለት አስተምሯል፡፡መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ(ዶ/ር) ግሩም በሆነ ሁኔታ አብራርቶታል፡፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ይበርቱልን፡፡ዕውቀት ወደ ድንግል ማርያም የማያደርስ ከሆነ ባዶ ዕውቀት ነው፡፡ድንግል ያለው ክርስቶስ አለው፤ድንግል ያለው ሁሉም አለው፤በሰላም መኖር ይችላል፡፡በአንድ ጥቅስ አይበረግግም፡፡ ወዳጄ በምድርም በሰማይም እንደዚች ዐይነት ቤተ ክርስቲያን የለችም፡፡ወደ ክርስቶስ የምታደርስ ደገኛ ሃይማኖት፤ እውነተኛ ትምህርት እያለን ወደ ሌላ የምታማትሩ ባትደክሙ፡፡ክርስቲያን ለመሆን ያብቃን፡፡ በአንድ ጌታ በአንዲት ሃይማኖት በአንዲት ጥምቀት ጸንተን ለመኖር ያብቃን፡፡ በትምህርታችሁ ቀጥሉበት፤ዘመኑ የሚፈልገው ነውና፡፡አለመግባባት ካለ ግን በውስጥ ጨርሱ እና አስተምሩ፡፡በርቱ፡፡ በተረፈ የእኛ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ቅዱሳን በቅተው ሥላሴን እያዩ፤መላእክትን እያዘዙ፣ ድንግል ማርያምን እያዩ ያስተማሩት እንጂ ዛሬ የተነሣ መምህር ያስተማረው አይደለም፡፡ይህን ማስተዋል ይገባል፡፡ጌታ አስተማረው፣ሐዋርያት ሰበኩት፣ሊቃውንት ተነተኑት፣መምህራን አስፋፉት፤ምእመናን ኖሩት አለቀ፡፡አዲስ ትምህርት የለም፡፡እናም በትህትና እንማር፡፡ለመኖር እንትጋ፡፡እመ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን፡፡አሜን፡፡ተጣፈ በ13 ሰኔ 2016 አዲስ አበባ፣ ሀገረ ማርያም፣ ኢትዮጵያ፡፡
@EmeberhanEnate
@EmeberhanEnate 6 ай бұрын
ተባረክ❤
@PetrosMahari
@PetrosMahari 26 күн бұрын
ሚገርም ነው ብቻ ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 6 ай бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳሰ ታደሰ አዲሰ አበበ ሀያ ሁለት ኡራኤል ቤተክርስቲያን ነው የማወቀው እጅግ እጀግ ድንቅ የእግዚአብሔር ጥበብ የተገለጠበት ታላቅ መምህር ነው ወንጌልን ፈትፊቶ ያጎረሳል አንደበቱ አይጠገብም ረጅም እድሜ ከጤነ ጋራ ያደለው አምላከ ክርስቶስ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌☝️☝️☝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@serdinosinternational4076
@serdinosinternational4076 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን: ቤተክርስቲያን የብርሃን ልጆች አሏት❤❤❤❤
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 20 күн бұрын
Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen memeherachin rejim Edmena tena ysetlen Abatochachin Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JohnBegashaw
@JohnBegashaw 6 ай бұрын
ወንድም ቢኒያም ሽታዬን ከኮቢድ ጀምሮ ስለቤተክርስታያኗ ከባድ ተጋድሎ ስላደረገ እ/ር እድሜ ይስጠው
@hanna4751
@hanna4751 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በአጭሩ አይፃፍም ወንድሜ
@asterDessalegn
@asterDessalegn 6 ай бұрын
ዐ አምላኬ አመሰግንሀለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረከኝ እግዛብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ድንቅ ትምህርት በርቱልን ተመስገን አምላኬ
@MekoTBahta
@MekoTBahta 6 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ማየቴ እና እንዲሁም ወንድሜ ዘማርያም በጣም እምወዳቸው እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ ሁላቹ ሰላማቹ ይብዛ
@MeniTadesse
@MeniTadesse 6 ай бұрын
ዶ/ር መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ እንኳን ደህና መጡ !!! ቃለሕይወት ያስማልን በእውነት!!! ድንቅ ትምህርት አግኝቻለው ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!! አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን !!!
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 6 ай бұрын
ዘማርያም ዘለቀ ትህትና አስለቀሰኝ😢 አቤት ቤተክርስቲያን ብዙ ሊቃናት አሉት ዛሬ የሰማውት ትምህርት እስከ ዛሬ ሰምቼም አላውቅም ሁላችውም እግዚአብሔር ይባርካቹ።
@michaelodda1645
@michaelodda1645 6 ай бұрын
የምንሳሳለት ዶ/ር ሮዳስ ስለተጋበዘ ደስ ብሎኛል የምመኘው ነበር። ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ይጨምርላችሁ
@henock2127
@henock2127 6 ай бұрын
እመብርሃን በፀጋ ላይ ፀጋ ትጨምርሎት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለህይወት ያሰማልን
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v 3 ай бұрын
,አሁንም አባቶች አሉን መምህራን አሉን እንደነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
@martabelay8632
@martabelay8632 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እውነት ቃል የለኝም 😢ለሁላችሁም ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እሮዳስ እውነት ፀጋውን ያብዛለወት በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
@fekaduneka
@fekaduneka 6 ай бұрын
ቀሲስ እድሜ ይስጥልን አባታችን መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስን የገለጡበት ያስተዋወቁበት መንገድ ፍጹም ትክክል የሚገባ ነው ይበል ብዬአለሁ በተረፈ እመቤታችንን ከጸጋ ከክብር ከከፍታዋ ለማውረድ ጥንተ ጠላት በግብር ልጆቹ ህሊና አንደበት በኩል የማያሰማን ርኩሰት ብልግና የለም ይህ መርጦ የፈቀደው ባሕሪው ስለሆነ አይገርምም ማንም ምንም ይበል እመቤታችን አምላካችንን የወለደች ከፍጡራን ሁሉ ከፍ ያለች መሆኗን ቅዱስ ስለሆነ ልጇ እሷ ቅድስት ንጹህ ስለሆነ ልጇ እሷ ንጽህት መሆኗን እናምናለን ሠይጣን ልጇ በነሳው ሥጋ ስለተዋረደ እንዴትስ ስለ እመቤታችን ክብር ያስብ ብለን እናስባለን ከፍጡራን ሁሉ ሠይጣን እመቤታችንን ይጠላታል ተብለን አደል አባታችን ያስተማራችሁን እንዴትስ አይጠላት? እሷንማ ባይጠላ ከክብሩ ባልተዋረደ ነበር እናማ እኛ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችንን ከነፍሳችን አልቀን እንወዳታለን ካለሷ ድህነት አይመሰከርምና አይነገርም አይተረጎምም እመቤታችን የድህነታችን መሠረት መገኛ ናት። ዓለም ቀድሞም ካለ እመቤታችን አልዳነም ወደፊትም አይድንም ማርያም ተክዳ ትገባለህ አንጋዳ ይሉ ነበር ባሕታዊ መኮንን(ነፍስ ይማር)
@AsefaTigab
@AsefaTigab 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለይሆት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባታችን✝✝✝🙏🙏🙏
@DanielBanti-b5h
@DanielBanti-b5h Ай бұрын
ሁላቹህንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ድንቅ ትምህርት❤ 3:04:52
@meseretteshome5988
@meseretteshome5988 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር ሮዳስን ስላየናቸው እባክወትን ይህን ደስ የሚል ትምህርት ይቀጥሉበት.
@eyoblegese816
@eyoblegese816 6 ай бұрын
አቤት ክርስትና በእውት ድንቅ ነሽ እኮ❤❤❤❤
@MeniTadesse
@MeniTadesse 6 ай бұрын
በእውነት !!! ተዋህዶ እውቀትዋ ባህር ነው የማይገባደድ !!!
@molla1979am
@molla1979am 6 ай бұрын
እንደው ሁሌ የሚደንቀኝ እግዚሃብሄር ምንኛ ቢወደን ነው ግን እነዚህን ሁሉ እንቁዎች በዚህ ማህበራዊ ሚድያ ያገናኘን።ተመስገን ነው እንጂ ሌላ ምን እላለሁ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 6 ай бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@salamrita2646
@salamrita2646 6 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን ዶክተር ሮዳስ❤
@TIBEBEWOLDESENBET
@TIBEBEWOLDESENBET 6 ай бұрын
መጋቤ ሃዲስ እድሜና ጤና ይስጥልን
@kebede943
@kebede943 6 ай бұрын
እንደዚህ በፍቅርና በትህና የሚያስተምሩ ምርጦች የተዋህዶ የእውቀት ጠገብ መምህራኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላችሁም
@SaraENat
@SaraENat 6 ай бұрын
ወይኔ ሁሉም ትሕትናቸው እንዴት ደስ ይላል አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን ክብሩን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሐን ትጠብቃችሁ በዘርፋፋ ቀሚሶቿ ከክፉ ሁሉ ትከልላችሁ እጅግ አርገን እናመሰግናለን💐💐🌹🌹
@saronmulg1253
@saronmulg1253 6 ай бұрын
መምህር ሮዳስ በዚህ ፕላተፎረም ለመምጣት በጣም ዘግይተሀል ካንተ ብዙ እንጠብቅ ነበር
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 6 ай бұрын
ዶር ሮዳስ እድሜኗ ፀጋ ፈጣሪ ይስጥልን
@endalelove4148
@endalelove4148 6 ай бұрын
በእዉነት መጋቤ ዶክተር ሮዳስ ቃለ ህይወትንጰያሰማልን አባቶቻችን ቀሳዉስት ወንድሞቻችን ዲያቆናት መምህራን በርቱልን እግዚአብሔር ፀገዉን ክብሩን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ
@FikremariamHabesha
@FikremariamHabesha 5 ай бұрын
በርቱልን አባቶቸ
@teddygibessa2896
@teddygibessa2896 6 ай бұрын
😢ድንቅ ሰዉ ነህ ተባርከሀል ።
@asterDessalegn
@asterDessalegn 6 ай бұрын
አሜን እኛም ለህይወታችን ምግብ ስለመገባችሁን እግዛብሄር ይስጥልን
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 6 ай бұрын
በጣም የምወደው መምህር❤
@BirkeMesfin
@BirkeMesfin 6 ай бұрын
መምህር ሆይ የቀደሙት አባቶቻችንን እነዚያ የተቀደሱትን በእርሶ ውስጥ በማየቴ ነፍሴ በእድሜዬ ያላየችውን አሴት በእርሶ በማየቷ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ።አሜን።
@TaTa-dm4op
@TaTa-dm4op 6 ай бұрын
እውነት ተገለጠ! ጊታ ይባርካቹ ነብሴ ረካች
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 5 ай бұрын
Kal Hiwot Yasamaln Abatachn,Megaba ,Memehran
@FikremariamTerefe
@FikremariamTerefe 6 ай бұрын
ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ወይ ፀጋሽ በዛ ❤❤❤
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 6 ай бұрын
በጣም ግሩም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች ክበሩልን እናተን አያሳጣን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት
@zewdeabebaw5854
@zewdeabebaw5854 6 ай бұрын
አቤቱ እንደት ደስስስ ይላል የትናቱ ቀን ልዩ ነው እግዚአብሔር አባቶቻችን ይጠብቅልን🙏❤❤❤❤
@ermiasbirhanu289
@ermiasbirhanu289 6 ай бұрын
Mirtttt ye Orthodox Church Memehranochhh/ likochhhhh erejimmm edemeeee ketennna gar Welde Egezihabherr yadelachehuuu, GOD Be with y’all forever & GOD Bless y’all , I & my beloved family love y’all so much 🇪🇹🙏🏿.
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 6 ай бұрын
አቤት መታደል ይህ ሀሉ ፀጋ እዲት ደስ ይላል አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን በቤቱ ይጠብቀን
@Hornland
@Hornland 6 ай бұрын
ንጽሂት ቅድስት ድንግል ማርያም : እመአምላክ : አደራሽን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምህረትን አገኝ ዘንድ ውዳሴ እና ክብርን ከሚሰጥሽ ልጅሽ እራስ ከሆነላት ቅድስት ቤተ ክርስትያን ደጅ አልጥፋ : እርጂኝ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 6 ай бұрын
አውነት ተንቀሳቃሽ ላይ ብረር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህርችን
@MuluRega
@MuluRega 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉❤✝️🙏
@azeb9433
@azeb9433 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ እሰይ ከዚህ ቦሗላ ከመናፍቅ ጋር መዳረቅ ይቀራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ በራሳችን ጉዳይ ላይ ብናተኩር ❤❤❤ ወንድሞች ከዚህ ቦሗላ እኛን ብቻ አስተምሩን ከፈለጉ እነሱም ይማሩ በጣም እንወዳችሁአለን ❤ 🙏
@weleteslase
@weleteslase 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ለሁላችሁም ግሩም ነው ክፍል ፪ እንጠብቃለን
@elenigezaei7623
@elenigezaei7623 6 ай бұрын
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 6 ай бұрын
እንግዲህ ጀሮ ያለው ይስማ የለለውም እናዝናለን ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ከዛኛው ቤት ዶክተር ሲባልና ከተዋህዶ ቤት ዶክተር ሲባል ምን ያክል የሰማይና የምድር ልዩነት እንዳለ እናሳያለን።ተዋህዶ ባህረ ሰፊ ብትዛቅ የማታልቅ የክርስቶስ ሙሽራ እንደሆነች በልጆቿ እስከ ዓለም ፍፃሜ ከብራ ትኖራለች።ሰማያዊ ኢየሩሳሌም በምድር ተተክላ እንዲህ አብባ ትኖራለች።
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 6 ай бұрын
አሜን
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 20 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤​@@lydiaseifu6688
@milionkurabachewu2866
@milionkurabachewu2866 17 күн бұрын
እዛኛው ቤት ዶር አለ እንዴ አይመስለኝም
@banuengida7539
@banuengida7539 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት መምህራኖች በቋሚነት አብረዋችሁ ቢቀጥሉ ደስ ይለኛል። በተረፈ በርቱ
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ብዙ ሰው ጥያቄው በምልአት የመለስለታል ደጋግማቹህ ኑልን መምህሮቻችን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Betam des yemil timihirt new kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Girum new betam yemigerm new! Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@mahletdagmawit8247
@mahletdagmawit8247 6 ай бұрын
ዋው መምህር ሮዳስ አብረሀቸው ብትሆን ደስ ይለኛል
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 6 ай бұрын
አራ በዚሁ ቀጥሉ እባካችሁ ❤ እድሜ ይስጥልን ❤
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤መምህር እጅግ በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤❤
@davoosm7087
@davoosm7087 6 ай бұрын
የተከበሩ መጋቢ ኃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እውነት ከአፍዎ በሚወጣው ጣፋጭ ቃላቶች ታድሺያለሁ ተደስቼያለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዲሁ እርስዎን እየሰሙ ቢታደር አይሰለችም የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜን ከፀጋ ጋር ያድልልን በየቀኑ ይምጥሉን እባክዎትን በጣም እናመሰግናለን ።
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በመውጣት በመግባታችሁ ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ አሜን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን።
@Orange-eb6tl
@Orange-eb6tl 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ😍
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህር ዶክተር ይዎርዳኖስ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ሌላ ምን እከፍለዋለሁ እመብርሃን እግዚአብሔር የመረጣት በታምሩ በችሎታው በስልጣኑ እናቱ አደረጋት እውነት ነው እመብርሃን ድንግል ማሪያም አማላጅ ናት ፈጥና የምደርስልን ከስንት መከራ ስቃይ ሞት የምታድነን እናምናለን መላእክት ሳድቃንን በአማልጅነታቸው እናምናለን እግዚአብሔር ሰጣቸው እግዚአብሔር ፈቀደ ምን ታደርጉ ልባችሁ ተደፍኖ እውነት እየተሰበካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈውን አታምኑ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ክፍት ያድርገው ይርዳችሁ ነገር መጠምዘዝ ሰራችሁ እኛ በአማላጅነታቼው በተደረገልንም ታምር እናምናለን አትፍቁት ማውራት አይደክማችሁ መናፍቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ረዥም እድሜ ይሰጥን❤❤❤
@AsfawteketayTeketay
@AsfawteketayTeketay 6 ай бұрын
እናንተን የሰጠን አምላክ የተባረከ ይሁን
@ritanegash8055
@ritanegash8055 6 ай бұрын
አምላክ እግዚአብሔር ያክብርልን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤
@asfaw8603
@asfaw8603 6 ай бұрын
Be ewnet Kala hiywot yasemalen memherachin ❤❤❤❤❤❤
@asna7836
@asna7836 6 ай бұрын
ቃለ ህውትን ያሰማለን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🥰
@binytsega7795
@binytsega7795 6 ай бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ምን አይነት ቀን ነው ሁሌም እግዚአብሔር እደዚህ ያድርግልን dr. 💪🏼❤እደዚህ እየገባችሁ ብታስተምሩን ምክሬ ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@LuckyBambooForest-xp5tq
@LuckyBambooForest-xp5tq 5 ай бұрын
አገር ቤት ያለን የተዋህዶ ልጆች መጽሐፉን ከየት ነዉ የምናገኘዉ ???
@meleseworku4491
@meleseworku4491 6 ай бұрын
ረሰረስኩ ተባረኩ ድንቅ መርሐግብር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ
@ababufenta6205
@ababufenta6205 6 ай бұрын
የእመቤታችን ፀጋ ይደርቦት ዶ/ር
@zenuyeselaselij8654
@zenuyeselaselij8654 6 ай бұрын
በዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🥰
@yimenu_ethiopia
@yimenu_ethiopia 6 ай бұрын
ልዩ ምሽት
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
@ErmiasTesema-en8xf
@ErmiasTesema-en8xf 6 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen ye arada kuankua batetekemu
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 6 ай бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን።
😱 28 መፅሀፍ በጭንቅላቱ ውስጥ | dr rodas tadesse | amanu | zemariam | kesis dibekulu | enat betekrstian
2:37:52
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian
2:43:47
አክሊል ለተነሱ የክርስትና ትምህርት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጠ።
2:50:48
Orthodox Voices የኦርቶዶክስ ድምጾች
Рет қаралды 1,5 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 932 М.
ስብከተ ወንጌል በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
46:15
አልፋና ኦሜጋ®️
Рет қаралды 12 М.
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН