መምህር ፋንታሁን ዋቄ የብልፅግናን ሴራ አንድ በአንድ አጋለጡ " ከስራ ታባርረዋለህ ግብር ትጨምርበታለህ " news Abiy ahmed

  Рет қаралды 43,282

Truth Et

Truth Et

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Ай бұрын
አባታችን አንተ በሰላም ውለህ ግባ ያኑርህ ለአውነት ስለእውነት ስለምትኖር ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ።
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 Ай бұрын
አይዕአባት ይሄ ቆሻሻሻሻ አረቄያም ጃዊሳው ደብተራውን ይዞ እንዲነግስ ኪኪኪኪኪኪኪ ፈሳም😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mulmabte
@Mulmabte Ай бұрын
ችግር የሚፈታ እውነት ይህ ነው። እግዚአብሄር ይባርክዎት።
@Derese-sh7dk
@Derese-sh7dk Ай бұрын
መምህ እግዛብሄር ያክብረዎት ሀልጊዜም እውነት ይዘው ለእውነት እየታገሉ ነው በርቱልን !!!
@derejeyohannes5166
@derejeyohannes5166 Ай бұрын
"ምሁር" is Universal. You are right.
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ይባርክ እውነት አርነት ያወጣልና ❤
@mideksahora8453
@mideksahora8453 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይኸን የጥላቻ ሰባኪ የሚባርክበት...
@teshagerabitew7158
@teshagerabitew7158 Ай бұрын
ምርጥ ገለፃ ሁሌም የተማረ ለሀገሩ ቀናይ ነው መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ።
@12ke883
@12ke883 Ай бұрын
,ድንቅ ነው እነዚህን ተውሳክ በልኩ መንገር አስፈላጊ ነው
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Ай бұрын
Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamiratTefera-u2e
@TamiratTefera-u2e Ай бұрын
ትልቅና በሳል ምሁር ኖት!!ለእንዲህ ዓይነት ዓይናቸዉ ለተከፈተላቸዉ ጠቢባን እባካችሁ ለዕዉሮች ዓይን እንዲሆኑ ሚዲያ አመቻቹላቸዉ!!
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow Ай бұрын
Excellent memehir Fantahun Wake!!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
Yes.
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 Ай бұрын
What can I say? You are 100% correct
@bulikexport9525
@bulikexport9525 Ай бұрын
ምህር በርታልን መቸም ላንተ ሰለአማራ መናገር አልችልም እመቤቴ ትርዳን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Ай бұрын
❤❤❤ቃላት የለኝም ተባረኩልኝ እውነት ብትዘገይም አንድ ቀን ይታወቃል የአማራ ክብር ባስተማረ ባሰለጠነው ይሄ ከሆነ ይነጋል አይዞኝ
@tesfayegetahun8446
@tesfayegetahun8446 Ай бұрын
ምን ዓይነት እግዚአብሄር የባረከህ ዜጋ ነህ :: ኢትዮጵያዊ ምሁር ማለት አንተ ነህ ተባረክ ::
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w Ай бұрын
በትክክል🎉🎉❤❤አተትለያለሂ❤❤
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Ай бұрын
መምህር ይህ ሴራ ከአለቆቹ የተቀበለው ትእዛዝ ስለሆነ ዶላሩን ማግኘት የሚችለው አማራን ሲገድል ብቻና ብቻ ነው
@TesfayeKidanemariam-n5x
@TesfayeKidanemariam-n5x Ай бұрын
ትልቅና ክብር ያለህ ምሁር ነህ ብዙሠው ከለበት ደዌ ይፈወሣል
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! Unity the source of Strengths!!! Divided We Fall. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!
@TsedekeYacob
@TsedekeYacob Ай бұрын
ሰይጣንን ለማሸነፍ ሰይጣን መሆን አይጠበቅብህም❤❤❤❤
@tenawudenekew8931
@tenawudenekew8931 Ай бұрын
ክርስቶስን መምሰል ፣ የአቡነ ጴጥሮስ ልጅ ማለት በዘመኔ ያየሁትም መምህር ፈንታሁን ዋቄ ነው፣ መፃፍም መስማትም የምፈልግ እርሳቸውን ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ለእውነት የቆሙ መምህራን ስለሰጠኸኝ አመሠግናለሁ ።
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j Ай бұрын
ሠውየው ተሠውራነው የምገለው ፈጣራ አምላክ በቃይበን ሥንል ባሠ ጨፍጫፍ መንግሥት ሠጠን ያማል ኢትጰ አዘነቺ አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 Ай бұрын
Thank you teacher victory for Amhara FANO 💚💛❤️🙏💪🏽
@ZeynuNuredin
@ZeynuNuredin Ай бұрын
ይገርማል
@AbumusabYunus
@AbumusabYunus Ай бұрын
እንዳው ከሁሉም ጥሩ አለ ጂል እንዳለ ሁሉ።
@mrzerehuntegegne6122
@mrzerehuntegegne6122 Ай бұрын
እመስግናለሁ
@BubufathShukra
@BubufathShukra Ай бұрын
የዛሬ 100 አመት ፋኖ አገር አይገዛም
@betremariam5662
@betremariam5662 Ай бұрын
የመምህር ፋንታሁን ዋቄ ዕውቀት በመንፈሳዊ ቅኝት የተቃኘ ስለሆነ ሰው ሰው የሚሸት ሰውኛ ነው ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ።
@MariamMary-n4d
@MariamMary-n4d Ай бұрын
እውነ❤ሚናገር ❤ይወቀሳል
@ጌታሁንጥላሁን
@ጌታሁንጥላሁን Ай бұрын
ፈንታሁን ዋቄ በእውነት ክበርልን
@MulukenWubet-f3h
@MulukenWubet-f3h Ай бұрын
እግዜቤር ይስጥህ እንዳተ ቢሆን ኑሮ ሁሉም ሠው ጦርነት ደህነትአይፈጠርም ነበር
@wudunega
@wudunega 8 күн бұрын
Sorry for the confusion of our society who said Ethiopian? OR they are not want to be ??
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 Ай бұрын
መምህር እባክዎ የደናቁርት ስብስብ ይበሏቸው
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 Ай бұрын
እራሳችሁ ናችሁ ደናቁሮች ጆራችሁ ብቻ ሳይሆን አይምሮአችሁም ጭምር ደንቁሯል
@wegayehuendale3450
@wegayehuendale3450 Ай бұрын
❤❤❤
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Ай бұрын
መምህሩ ሰሚ ካለ ሁልግዜም የሚናገሩት እውነቱን ነው ።እኚህን ሰው ሁልግዜም በተለያየ ሚዲያ እንዲቀርቡና ሐሳባቸውን እንዲሰጡ ቢደረግ በስቃይ ላለው ሕዝብ ጥንካሬን በትግል ለሚገኙትም እውቀትን፤ በመሐል ሰፋሪነት ቆመው ለሚያውደለድሉትም አቋም እንዲኖራቸው ፤ ለወጣቱም ሐሞቱን ሰብስቦ እንዲታገል ፤ የሐገርና የሕዝብ ጠላት ለሆነው አራጅ ነፍሰበላ መንግስትም ውድቀቱን ያፋጥነዋል። ስለሆነም ግለሰቡን በተለያየ ርእስ በሐገሪቷ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃሳብ እንዲሰጡ ብታደርጉ መልካም ነው።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Ай бұрын
መፍትሄው ሼር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ነው
@Hassen1444
@Hassen1444 Ай бұрын
ዘረኝነት ማነስ ነው።
@Gebeta1964
@Gebeta1964 Ай бұрын
ቀላል ጥያቄ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Ай бұрын
Tilik sew . Ato Fantahun 10q
@chapie-j3r
@chapie-j3r 5 күн бұрын
Yekomata bushty temeslaleh.
@danialedani
@danialedani Ай бұрын
አዎ መሸነፍ አለባቸዉ!"አብይ እንዲ ብሎ ነበር ሥልጣን መልቀቅ የለም÷እናልቃለን እንተላቃለን ብሎ ነበር!"እሄዉ እየተላለቅን ነዉ!
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 Ай бұрын
Eyesuse geta nw. Yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend le sew hulu yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
@yewubdardechasa-jz8ki
@yewubdardechasa-jz8ki Ай бұрын
መምህር ፈንታሁን ዋቄ ኢትዮጵያ ሰላም ሆና ኢትዮጵያ ገብተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክህነት መሪ ሆነው አይቸ በወሩ በሞትኩ።
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 Ай бұрын
ዘር: እኮ: አይደለም:: የሰው: ዘር: አንድ: ነው:: እንስሳትም:--ጦጣ: ዝንጀሮ: አንበሳ: ድመት:-- ከዕፅዋትም: ዋንዛ: ባህር: ዛፍ: ሽንብራ: ባቄላ: ወዘተ..... ዘር: እንለዋለን:: ይሄ: ኢት. የሚታየው: ጉድ: ግን: ምናልባት: "ጎሣ" ወይንም: ነገድ: ሊባል: ይችላል: እንጂ: ዘር: አልለውም:: በጣም: አከብሮታለሁ:: እግዚአብሔር: ኢትዮጵያን: እንደቃሉ: ያስባት::
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 21 күн бұрын
I like how Mr Fanthun thinks he is Wise and far sighted Person our country And our peoples Needs real person Like him well done .
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ አማራ አንደኛ ነኝ ብሎ ሲሳደብ ሲጨቁን የነበረውን የኦርቶዶክሴ ገዢዋችን ስራ አውቀናል ወዳጄጄጄጄጄጄ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
የደራውን የቀረፃ ግድያ ያራገቡት የዩኒቨርስቲ ተማሪወችና መንግስት ነኝ ባዮ የትናችሁ????
@HayatMehammed-r5w
@HayatMehammed-r5w Ай бұрын
Yemn aby naw
@HayatMehammed-r5w
@HayatMehammed-r5w Ай бұрын
Mal magstidha mana hiyeesa digaa
@Ywgara
@Ywgara Ай бұрын
በድሮ ዘመን ከለሎች የኢ/ያ ክልሎች የምማሩ ከ4ተኛ ክፍል እንዳያልፋ ይደረግ ነበር !።
@Geezemebrat
@Geezemebrat Ай бұрын
አፋን በሻሻ ኢነደበቱ,,አብይ ዱባይ ነጻ ንግድ ኦሮሞንቀብድ አስያዘ,,አረቡ ,አራከሰበት,ዋው!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
መምሕር ፈንታሁን ዋቄ እየተገበሩት ላለው ሰብአዊነት አምላክ ዋጋወትን ይከፍልልናል
@AdmasuAlemu-p5t
@AdmasuAlemu-p5t Ай бұрын
ለፋንታሁን ዋቄ አንድ ጥያቄ አለኝ ከመንግስት ዉጪ ያለ ገዳይ ለምን አትቃወምም ?
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Ай бұрын
ኦነግ ሸኔ ያው ነው?ማንን ይቃወም
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Ай бұрын
ከመንግስት ውጪ ገዳይ ሳይሆን ተከላካይ ነው ሊገድሉት የሚሄዱትን አፃፋውን እየመለሰ ነው አንተ እዛኝ ቅቤ አንጎች ፍርፋሪ ለቃሚ ይህ ሃዘን በቤትህ ይግባ
@DerejeWoldemariam-t1d
@DerejeWoldemariam-t1d Ай бұрын
Abiy key8se balege denkoro sew new.
@almazpasqual1120
@almazpasqual1120 Ай бұрын
Bad man and badge family
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 Ай бұрын
አብይ ይለያል የዘመኑ ጀግና ነው ጠላት እርርርርር ድብን
@Davalmu8262
@Davalmu8262 Ай бұрын
😂😂😂 ayee kenat
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew Ай бұрын
Betekikile hulum yetenagrew tekikile new
@talemm
@talemm Ай бұрын
In hindsight TPLF led EPRDF is ironically might have saved the Amhara ethnicity. When the Amhara elites and so called intellectuals argued their heart out that there’s no such thing as Amhara, it’s Meles zenawi who argued on behalf of the Amhara people saying there is in fact such thing as Amhara land; Amhara people; Amhara language, history and culture. Had not it been for TPLF, Amhara as well as other nations and nationalities would’ve been on the verge of extinction if not completely decimated from the face of the earth. Sadly folks such as this ungrateful talker, chose to not admit the reality but sadly insist using TPLF as the usual and easy target of scapegoating. The truth is TPLF IS THE SAVIOR OF AMHARA ETHNICITY.
@ok476
@ok476 Ай бұрын
Wow! Where have you been all this time? You seem very knowledgeable. However, you haven’t offered a solution or explained how we can work toward one. Instead, you’re focusing on accusations and statements that we can’t independently verify. Could you please provide an explanation of how we arrived at this point? Including historical context, such as the Galla migration to Ethiopia and its connection to water sources (possibly Madagascar), would be very helpful. Additionally, could you clarify the origins and meanings of names like Gezachew, Belachew, Shewab Gezaw, Amberber, Gezabeher, and others? Understanding these might help us uncover the root causes of the hatred or division we see today. Since you appear to have significant knowledge, your insights could bring much-needed clarity. Simply pointing out problems without addressing how to solve them doesn’t help us confront the challenges we’re facing today.
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
Fano will solve est do not worry 😂
@cyberwarrior1556
@cyberwarrior1556 Ай бұрын
Ye Ethiopian salamina idgat lamanagatina ba macharasha lay lama firas plan nadfachu stisaru karmachu ahun turu saw maslek biqi alki, ba ante bet Ehe aradinat naw! Qafo hulla!
@chapie-j3r
@chapie-j3r 5 күн бұрын
Amara ke opdo abey ena esayas shabya gar hono yetegray hezb lay genoside ethinic cleansing crime against humanity fetsemual alem yemezegebew tarik new. Telachahen betetefa tergum yelewum amara wenjelwgna selehone yiwashal amara ketafi leba hezb new
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 Ай бұрын
ngusu aby be Amaraw Hzb lay yfexemew Gf be mdr tayto aytawekm echy Etiopiea tru mery ayhonlat hubo lebnet sdet mot erdata lmena becha
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ለምን ንጉስ ትለዋለህ ይህን ወራዳ ሴታሴት ዱርዬ
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi Ай бұрын
ቦታው ባልነበርክ ባላየህ በሰው ወይም ሺመልስ አስገድሎ ነው ለሚትለው ነገር ለፈጣር ቢንሰጠው አይሻልም ፍርዱ ለፈጣር ቢንሰጥ ነገ በፈጣር ዘንድ በሰፈርነው መስፈር አይቀሪምና
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Ай бұрын
ከፍሬአቸው ታውቃችኋላችሁ ይላል ታላቁ መጽሐፍ።ቁማርተኛ ነን ብለዋል እኮ ራሳቸው።ሾርት ሚሞሪ።
@Gebeta1964
@Gebeta1964 Ай бұрын
ሽመልስ አስገዳይ ነው ። ነው የተባለው ። ውሸት ነው?
@Hassen1444
@Hassen1444 Ай бұрын
ምሁር ዘረኛ መሆን አይጠበቅም።
@seifualemayehou8648ABC
@seifualemayehou8648ABC Ай бұрын
BE ETHIOPIA QEDEM SIL BIRTH CERTIFICATE SILALNEBERE SEASONAL WORKER HULU INDE BOTAW SIM YIWESIDINA AMHARA SAYHON AMHARA, OROMO SAYHON OROMO ETC BIZUWOCH AYATE YEMILUTIN KETERU BEWHALA AYQETILUM. INA SIMACHEW OROMO BIMESILIM OROMO YALHONUT IYETEKAHEDE BALEW ETHNIC CLEANSING OROMON SIGEDIL CHIKANEW DINBER YELEWIM, INDIHUM AMHARA SIYCHID OROMO IYEGEDELE AMHARA GEDELKU BILO DESTAW WESEN YELESH NEW!!! DILEMMAW ETHIOPIA WIST BIZU SEWOCH BE MOGASA INA GUDIFECHA OROMO SILETEBALU BEDEM YEMIZAMEDUTIN GURAGE , AMHARA GEDILO YISHELILAL. INDEMINSEMAW YE OBO SHIMELIS ABDISSA BALEBET GURAGE NACHEW , FOR THAT MATTER YE RASACHEW YE DR.ABIY AHMED ALI ABAT GURAGE NACHEW YIBALAL. YEQETERWACHEW WEIM BRAIN WASH YADEREGUWACHEW YASTENWACHEWIN IYADEREGU YIGEGNLU. YE SEW DEM QELAL AYDOLEM . BE IGZIABHER MELK NEW YETEFETEREW . FERENJOCHIN LEMASDESET YE GIF AGEZATACHEWIN YE ETHIOPIA TELATOCH INDIDEGIFWACHIHU AMHARAN MECHEFCHEFACHIHU WAGA YIKEFELAL!!! IGZIABHER MEKEFEL YALEBETIN SIASKEFIL INAYALEN. AMEN!!!
@DopestEthiopian8818
@DopestEthiopian8818 Ай бұрын
ዶማ አስተሳሰብ ያለው ሲያዩት ሰው ይመስላል:: ሲጀመር basic economics እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ እንዴት ሰው ይሳነዋል:: ግራ ገባን ይስቸገረጅ እንደዚህ አይነት ዶማ አስተሳሰብ ያለውን ማስተካከል ነው:: ውጪ እየኖርክ ቢያንስ ትንሽ ማሰብ ትችል ነበር:: እድሜ ልክህን ትጮሃለህ ዐብይን ምኑንም ላይ አትደርስበትም
@cyberwarrior1556
@cyberwarrior1556 Ай бұрын
Ante sowiye, ante hazbaw, sima: Ina ante zinfanya Amhara naw hulle Ethiopian sibatbitti karmo, ahun Amharan rasun iya ataqachu, iya zarafachu, iya gadalachu, ka qeew iya abararachuti, lijochachowun inda sanga iya shatachut mangisti indi araga iya alki, ye rasachuhun matifo dirgiti ba lela lay machan timokiralachu, Ehe bafisum ye kashafan ye basabasa idea yizachu tim atti darsum! Sijamara, zinfanya sila fitih managar atichilim! Yena ante evil planina dirgitachu yetim sila aladarasachuna silakashabachu naw bazihi bakul lamamtat iya mokarki yalohow! Zaranyochi, bandawochin, ye Ethiopia talat talalakiwochi nachu! Yalachut nagar yalam iko, enya ethiopianochi anirasam sitilu ye karamachutina sitadargu ye qoyachutin dirgiti! Gabak! Hasibibat!
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Ай бұрын
ይሄ አምሮው የተማታ በሽተኛ ጦርነት ቀስቃሽ ንግግር የሩዋንዳ አይነት የዘር ጭፍጫፍ ንግግር ስለሆነ በህግ መጠየቅ አለበት ሃገር ውስጥም ካለ ውጭ ሃገር ካለም በእንተር ፖል ተይዙ ለህግ መቀረብ አለበት
@tenawudenekew8931
@tenawudenekew8931 Ай бұрын
ስማኝ ወንድሜ ሰው ከእንሰሳት በምን ይለያል? የሰውነት ልክ ምንድን ነው፣ የፈጠረንን የምንመስል በምን ነው።ውሸት ያልከውን በደንብ አስብ እና ንገረኝ እስኪ
@lovleytigraye
@lovleytigraye Ай бұрын
ጨቅላው አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ምናለ ሺይ ሺ ዓመት ይንገስ ብለዋል ዋጠው ነፍጠኛ
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
የማውቀውን እናገራለሁ
2:26:51
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 69 М.
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan 6,2025
11:54
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН