🔴መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው

  Рет қаралды 36,322

NaKi React

NaKi React

Ай бұрын

መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው #ethiopian_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 616
@themane9894
@themane9894
አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ድንቅ አባት ናቸው ድፍን ምእመን ይመሰክራል አስተምሮታቸው ሰለሚገርም ከራሳችን ውስጥ የሚነሱ ተቃዋሚዎች እንደሚኖሩ ግልጽ ነው እኛ ሁላችን እንወዳቸዋለን እንዴት በጉጉት እንደምንጠብቃቸው ብታውቁ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን ኑሩልን
@kustkwt9171
@kustkwt9171
አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውንትነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው
@DanielWorku-t1s
@DanielWorku-t1s
ጠንቆይስ ጠንቆይ ነው ባዮ ነው አባ ገብረኪደንስ ቃለእግዚአብሔርን አስተማሪ ነቸው ፀጋቻው ይደርብኝ
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th
ከአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እራስ ውረዱልን እግዚኦ
@yeshinegash5754
@yeshinegash5754
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እሺ አባታችን እውነት እውነቱን ስለሚናገሩ ሰይጣን ይንጫጫል ለእባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን
@SenayetAbera
@SenayetAbera
አባ ገብረ ኪዳን ግርማን በዚህ ዘመን የሰጠን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባዉ
@genetgenet8862
@genetgenet8862
አባ ገብረ ኪዳን የብዙ ሰዎችን ሕይወት የለወጡ አባት ናቸው በድሜ በእድሜ በዕጋ ያኑርልን።
@mikitaya270
@mikitaya270
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ጤና ይስጣቸው ዘመኑ የሰጠን ምርጥ አባት እድሜ ጤና ይስጦት ።
@Enyew.M
@Enyew.M
አባ ገብረ ኪዳን ማለት ዘመኑን የዋጁ ትክክለኛ አባት ናቸው...ንቁ እንጅ!!!!!!! ፀረ-ቤተክርስቲያን ሚያቀሳስሩት እኮ ነው ምዕመናን
@user-rr5rm7py3q
@user-rr5rm7py3q 21 күн бұрын
አባ ገብረኪዳን የተዋህዶ እንቁ ናቸው❤❤❤❤❤
@samrawitEbeye
@samrawitEbeye
አባታችን አባገብረ ኪዳን በረከታቸዉ ይድረሰን
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457
እረ በስምአብ ምን አይነት ደፋሮች ናቸሁ አባ ገብረ ኪዳንን መናገር በጣም ከባድ ነው በጣም ታሳዝናላችሁ
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979
መምህር ግርማ መምህር ተስፋየ አባ ገብረኪዳን ኑሩልን በጤና ❤
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x
ወንድማችን እነመሰግናለን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምሀርታቸው በእውነት የህይወት ትምህረት ነው እረጅም እድሜ ጤና የስጥልን🙏🙏🙏💒
@user-lw4ix2uh4e
@user-lw4ix2uh4e
አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውነት ነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤
@God-Ma21Jes7iy9f
@God-Ma21Jes7iy9f
አዎ ጌታችን ክርስቶስ በምድር ሳለ ሰጣን አለበት ብለውት ነበር ! አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን !እድሜ ይስጥልኝ
@dagnu9089
@dagnu9089
በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ።አባታችን የኛ መዳኛ ድንቅ መምህር ናቸው ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ።
@maryalain9236
@maryalain9236
ሁሉም አዋቂ ሁኑ እዳገባን😢😢 አባታችን እድሚዉን ያድልልን እንወደዉታለን❤❤
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976
ሎቱ ስብሐት ደግሞ በአባታችን መጡ እንዲህ ለተናገረው ልቦና ይስጣችሁ 😢አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር አምላክ የተሰጡን ስጦታችን ናቸው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድሀኒ አለም 🙏♥
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr
አባ ገብረኪዳን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በሳቸው እንኳን አይምጡብን
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
orthodox bet ኦርቶዶክስ ቤት
Рет қаралды 63 М.
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 94 М.
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59