መምህር ታዬ የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ይህ ነው አለ! በእገታው ዙሪያ የልተሰሙ ሚስጥሮች! | Taye Bogale | Oromia | Ethiopia

  Рет қаралды 98,941

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
| Taye Bogale | Oromia | Ethiopia
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 511
@abelmenna4181
@abelmenna4181 Жыл бұрын
መምህር ታዬ መልካምነትህ ጨዋነትህ ኢትዮጵያዊነትህን የትልቅ ቤተሰብ ፍሬ መሆንህን ያሳያል ። ፅናትህ ጀግንነትህ ያረጋግጣል ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ መልካም የትንሳአኤ በዓል
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ኑርልን።
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 Жыл бұрын
Yehe BANDA ye BANDA leije GAME OVER just sit & watch !!!
@hayatleggese7904
@hayatleggese7904 Жыл бұрын
​@@annemariedavidson4381 l
@annemariedavidson4381
@annemariedavidson4381 Жыл бұрын
@@hayatleggese7904 what ???
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
😢ያሳዝናል መንግሰት እና ፍትህ የሌለበት ሀገር ።።።።በቃ ሰው መግደል ማገት ሆነ ሰራቸው 😢
@birhanualemu6655
@birhanualemu6655 Жыл бұрын
ክብርና አክብሮት ለታላቁ መምህር ታየ ቦጋለ!!!
@cobragaming6923
@cobragaming6923 Жыл бұрын
መምህር ታዬ በውነት ላንተ ያለኝን አድናቆት ለመግለጽ ቃላት የለኝም ለእዉነት እና ለተበደለው የምትኖር ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ አምላክ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን እድሜ ና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
@mintesnotmarkoss9285
@mintesnotmarkoss9285 Жыл бұрын
መምህር ታዬ ጀግናችን ነህ ስልእውነት ስለአንድነት ስለምትቆም እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
መምህር ታየ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ።ኢትዮጵያዊነት እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ዋጋ እያስከፈለ በመሆኑ ያለንበት ጊዜ አሳዛኝም አሳሳቢም ሆኗል ።ላንተም ያካል ጉዳት ቢያደርሱብህም የሞራል ጥንካሬ እንደምታገኝ ርግጠኛ ነኝ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ።ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል ።
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
መምህር በጣም አዝናለው ስለሆነብህ ነገር አንተ ማለት ለኢትዮጵያ የዋልከው ውለታ ይሄ ነው እሚባል አደለም ቃላት ያጥረኛል አይዞህ ባትጠፋ ደስ ይለኛል በልጆችህ እና በቤተሰብ ካስፈራሩህ አላውቅም ግን በወጣቱ ብዙ መንቃት ማነቃቃት ያደረክ የተከበርክ መምህር መሆንህን አውቃለው ኢትዮጵያ አንድ እንድትሆን ብዙ ጥረሃል ብዙም መክረሃል በቃ ብዙ ማለት አልችልም መምህር ሰለጤናህ ስሠማ አዘንኩ ማሳከም ካለብን እናሳክምሀለን ብዙ ወዳጆች አለህ ከጎንህ ነን አይዞህ መድሃኒያለም ቤትህን አንተንም ይጠብቅ ❤❤❤❤
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
Mr. Taye you are hurted by the Aparthide goverement, but you build your Name and History, thanks God that you are alive and come Back🙏🙏🙏
@abrahamgirmay7400
@abrahamgirmay7400 Жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ታየ ቦጋለ በደረሰብህ ነገር እጅግ በጣም አዝኛለሁ፡፡ ሀገር በምንም አይነት አጉራ-ዘለሎች ብትመራ እንኳ እንዲህ አይነት አስነዋሪ ድርጊት ለሀገር ዋልታ በሆኑ ግለሰቦች እና ምንም ከለላ በሌላቸው ንጹሃን ላይ የግፍ ተግባር ይከወናል ብሎ ማሰብ ፍጹም የማይታሰብ ነው፡፡ ህገ-አራዊት ገዢ በሆነበት ዘመን እንዲህ አይነት ድርጊት ሊያጋጥም እንደሚችል በመገመት ላሳየኸው የመንፈስ ጽናት ሳላደንቅ አላልፍም፡፡ ለማንኛውም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ፤ ለሀገር በጣም ታስፈልጋለህና ፈጣሪ በህይወት መቆየትህን መረጠ፤ ተመስገን ነው፡፡ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድሜ!!!
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 Жыл бұрын
አባካችሁ ይህንን መምህር ይበልጥም " "ላይብራሪ " የሚንቀሳቀስ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው 🎉
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ታየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እንኳን ለቤተሰብህ ለቤትህ አበቃህ ሌላ ምን ይባላል 🙏❤
@aderajewzewale2080
@aderajewzewale2080 Жыл бұрын
እቶ ታዬ እባክህ ወንድሜ ለ ኔ እንዳንተ አይነት ጀግናችን ነህ ለጠላት ደስ አይበለው እራስህን አትጣል እወድሀለሁ ለዘላለም ኑርልን አንተን በማጣት አገር ይጎዳል
@tazomb
@tazomb Жыл бұрын
መምህር ታዬ ምርጥ ሰው፣ የኢትዮጲያ ድንቅዬ ልጅ፣ ለሀገራችን ያደረከው ሲዘከር ይኖራል፣ ግፈኞችም ለህግ የሚቀርቡበት ግዜ ሩቅ አይሆንም።
@mesfinyilma8895
@mesfinyilma8895 Жыл бұрын
ውድ ዕንቊ ወገናችን ፅናትህ ዕውቀትህ ከሁሉም በላይ ኢወገንተኛነትህ ምንጊዜም አስከብሮህ ይኖራል፡፡ የተመታኸው አንተ ብቻ ሳትሆን ኢትዮጵያ ነች። እንኳን ለዚህ አብቅቶህ ልናይህ አበቃህ!!!
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn Жыл бұрын
ኢትዮጶያዊ ወገኔ ወንድሜ ለአንተም ለቤተሰብህም ሰላምህ ይብዛ። ሁሌም አንረሳህም እውነተኛ እና የንፁህ ህሊና ባለቤት ስለሆንክ እናከብርሀለን እንወዳለን
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy Жыл бұрын
የዚህን ሰአት ያደረሰህ አምላክ እስከ ፍፄሜውም ካንተ ጋር ይሁን አባ ኮ
@Tube-mr2mo
@Tube-mr2mo Жыл бұрын
መምህር በሁሉም አቅጣጫ ያሉት ሁሉ ቤሔርተኞች ስለሆኑ እንጂ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ይህም ግዜ ያልፍ እና ያንተ እዉነት አንድ ቀን ይረዳሉ በርታ።
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያማል
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
ወድም ታየ ለእዉነት ስትሰራ የሚከፍል እዉነት እራሱ ነዉ የሚከፍልህ በርታ እኛንም አበርታ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ እብድ እየመራሽ ነው ፈጣሪ ይሁንሽ እናቴ ሀገሬ 😭😭😭🙏🏿🙏🏿😭
@astersirak8209
@astersirak8209 Жыл бұрын
Enquan aterefeh memhir Taye !!
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Enkuan Egiziabher Atrefhe Kiber Yegbaw ❤🙏🙏🙏
@wubalemhunde4315
@wubalemhunde4315 Жыл бұрын
ye Ethiopia. amlak yasbedsh) yasbedh
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ዋናው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥህ አቶ ታዬ።የእነእዚህን የሥጋ ለበስ አጋንቶችን ውርደታቸውን ታየዋለህ ጠብቅ።
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
You are an amazing, brilliant teacher Taye, always may God bless and protect you
@tewodrosdesta9235
@tewodrosdesta9235 Жыл бұрын
ለዚህ ሰው አድናቆት አለኝ። ሰዎች በአቋማቸው መፅናት በተሳናቸው በዚህ ዘመን በአቋም መፅናት ምን እንደሆነ አሳይቶናል። ሊመሰገን እና ሊበረታታ ይገባል። በርታ ወዳጄ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 Жыл бұрын
Egzabher Kante Gar Yihun Ato Taye Bogale🙏🙏🙏
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
ክብር ለመምህር ታዬ ከልብ አከብርሀለሁ ባንተ ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ይጠብቅ ክፋዎችን ያርቅልን
@silvamultimedia2722
@silvamultimedia2722 Жыл бұрын
የጉራጌ ህዝብ ስላንተ ሲጨነቅ ነበር ታዬ ወደፊትም ቢሆን ከጎንህ ነው፡፡ አይዞህ ታዬ አንተ የእውነት ተምሳሌት ጀግናችን ነህ፡፡ ለውለታህ ምላሹ ይሄ መሆኑ ያሳዝናል
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
Guragae ayzon egnam Amhara yenanten Ye Kililnet Tiyake atbken nw emidegef, Guragae agere nw Belo beyebotaw eyalema Neger Gin Habtu yikatelal , sewum yegedelal, Silezih Kilil yegebawal.
@hailugetachew5021
@hailugetachew5021 Жыл бұрын
መምህር እንኳን አተረፈህ ፣ የተመስገን ጀሌዎች ሥራቸው ንፁሀንን ማሰቃየት ነው ሥራቸው።
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
WE ALL ETHIOPIANS MUST FIGHT AND ABOLISH THE TPLF AND OPDO ETHNIC APARTHEID SYSTEM IN ETHIOPIA MUST BE ABOLISHED 🚫#WENDEMACHEN #TAYE #BOGALE you’re a WALKING LEGEND WENDEMALEM✅ Thank you
@mariamaria8168
@mariamaria8168 Жыл бұрын
ታየ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ነገር ግን በመጀመሪያ ለምታደርገው መልካም ነገር ሰው ላይረካ ይችላል እና በምታደርገው መልካም ስራ ፈጣሪ አለና እሱን እያሰብክ መልካምነትህን ብትቀጥል መልካም ይመስለኛል.
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
የኔ ጀግና
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 Жыл бұрын
የታሪክ አዋቂ ሰው ነህ የኢትዮጵያ ልጅ ታሪኳን ጠንቅቀህ የምታውቅ ሰው ነህ ይኸን እንደ ማዕበል የሚያናፍለውን ወሮሞ ምን እንደሆነ በደንብ የምታውቅ ሰው ነህ እንኳን ተረፍክልን እግዚአብሔር ሰላምኽን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድሮም እኮ ለሀገሩ ሚቆረቆር ሰው አይበረክትም ፈጣሪ አሁንም ቢሆን እንኳን ለቤተሰብህና ለአገርህ አተረፈህ።
@አበራሰይድ
@አበራሰይድ 2 ай бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ አይዞህ ብትገፋም ፈጣሪህ ይጠብቅሀል መሰናክሉንም ፈጣሪህ ያስወግድልሀል እመን እንጅ አትፍራ የኔ ምርጥ ጀግና ኢት ዮጵያዊ አንተ ና አንተ ብቻ ነህ በጣም እወድሀለሁ ፈጣሪህ ይጠብቅህ ውድድድድ ነው የማደርግህ ኑርልኝ ውስጤ ነህ እሺ 22:06 ❤❤❤❤❤
@kiddytube9099
@kiddytube9099 Жыл бұрын
12th class astemrognal he is my HERO Manm esun aytekam egziabher yitebkew jegna!!!
@meskerameyohanes3733
@meskerameyohanes3733 Жыл бұрын
You are amazing my brother I proud of you god bless you today and everyday ❤❤❤❤we love you ❤❤❤
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኮን አተረፈህ የቤተስቦችህ አምላክ እንኮን እረዳህ አንድቀን ሁሉም ይገባውና ይቅርታ ይጠይቁሀል
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሱ ይማረወት መምህራችን 😢😢😢😢😢
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 Жыл бұрын
የኢትዬዽያ: የቁርጥ: ቀን: ልጅ: የሆነ: አቶ: ታዬ: ቦጋለ:እግዛቤሄር: ጤናህን: ይስጥህ::🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alexdemele4796
@alexdemele4796 Жыл бұрын
ጀግና ነህ ለኢትዮጲያ መመታት ፅድቅ ነው ምክንያቱም እውነት ናትና ምርጥ ኢትዮጲያዊ ኦሮሞ ወንድማችን ነህ ፈጣሪ ካነተጋ ይሁን ከጎንህ ነን በርታ
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር በህይወት አተረፈክ
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
የመምሕር ታዬና የአስቴር በዳኔ ነገር አልዋጥ ብሎ አንቆኛል ማነው መልሥ የሚሠጠኘ በጣም የማከብረው መምሕሬ ነበር አረ ጎበዝ እውነትን ተናጋሪ ውሸትን የሚያጠፍ አጣን ጌታ ቶሎና ግራ ገባን ከነ ሐጤቴ 💔💔💔💔
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
🐀DENQORO WOYANE 👿
@rahawa
@rahawa Жыл бұрын
Really thanks 💚💛♥️👏🏽
@abcabc-qb8eo
@abcabc-qb8eo Жыл бұрын
እንኳን አተረፈህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ወድም ጋሸ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
መምህር ታየ እንወድሀለን፡ ስለ ኢትዮጵያ የከፈልከው ዋጋ ትልቅ ነው፡ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም አሸናፊ ነህ፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@MekonnenBeyene-fd4pf
@MekonnenBeyene-fd4pf Жыл бұрын
Correct and true explanation
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Жыл бұрын
Memher Taye the great Man God bless you!!!
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 Жыл бұрын
Taye Enkuanm Terefk Egziabher Yitebhk Ye Ethiopia tekorkuari we love you God Safes You N Your Families!!!
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
አይዞን መምህር ታዬ: በርታ: እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን:: እባክህ: እንዲህ እራስህን አትጣል:: እግዚአብሔር ይፈርዳል! ኦህዴድ የተባለ ከህወአት የከፋ የከረፋ ቡድን: ከኢትዮጵያ ላይ በቅርቡ ይነቀላል:: አሁንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ: ከኢትዮጵያዊነትህ አንድ ኢንች እንዳትወርድ:: አይዞህ: በርታ::
@MelesDaworo
@MelesDaworo 3 ай бұрын
ሀገራችን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አትወድም አይዞህ የኔ አባት የኢትዮጵያ አምላክ ያንተ ቦታ ሆኖ ይከራከር 😭😭😭😭😭😭😭 አዝናለሁ እንደ አንተ አይነት ሙሁር እንደት በአደባባይ እንደዛ ይሆናል!!!!!! 😢
@kiyasemr6373
@kiyasemr6373 Жыл бұрын
ታዬ ኢትዮጵያ ውለታህን በቅረብ ትከፈልሀለች
@tigiyared4637
@tigiyared4637 Жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ ኢትዮጵያ መቼም አትረሳህም ። ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ😘
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
እንካን በጎ ሆኑ ጋሸ❤ ግን እርሰወ ደህና ነወት? ሂሳቡን ሌላ ጊዜ😢:: እ/ር ይባርከወ::🙏🇪🇹❤️
@zewduyelma945
@zewduyelma945 Жыл бұрын
ወይ ወንድሜ አይዞህ ዋጋ የከፈልከው ኢትዮጵያን ነው
@kelemeworkfeleke5751
@kelemeworkfeleke5751 Жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ወንድም ታዬ እንኳን አየንህ በጣም ደስ ይላል:: ጋዜጠኛው ግን ዘሎ መአዛ መሐመድና ሀብታሙ አያሌው ይላል ምን ለማለት ነው? እነሱ በዳዩን ስርአት በግልፅ የሚታገሉ እንጂ እገሌ ብቻ ለምን ተበደለ ተመታ ብለው መካሰስ አይጠበቅባቸውም:: ለምን የነሱን ስም እንዳነሳህ አልግባኝም ለማጣላት አስበህ ነው: ከሆነም ብልግና ነው::
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 Жыл бұрын
ወንድም ታዬ! ስራህን ስታቆም ጠላት ደስ እንዲለው ማድረግ ብቻ አይደለም። ተተኪው ትውልድ ካንተ ያገር ፍቅር ሊማር የሚችለውን ማደብዘዝ ነው። ከማን ጀግና ተምረህ ነው ትግልህን የምታቆመው። ።ጉድ ዊሉን ለምን ገደል ትከተዋለህ? ልጅህ ጀግንነትን እንድታውቅ ማንን ምሳሌ ልታደርግላት ነው? ወጣ እንበል ስትላት እነዛ ሰዎች ይመጣሉ ስትልህ ምን ብለህ መለስክላት? አቋምህን ገምግም። በአቋምህ መሀል ሰፋሪ አልነበርክም። ታዲያ የሚጠሉህ መኖራቸው ለምን ይገርምሀል???
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 Жыл бұрын
መምህር ታዬ ታላቅ ሰው ለሀገር ሽምግልና የሚፈለግ ጨዋ ሰው ነው:: አይዞህ ታሪክ አይረሳህም
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@hayataa6013
@hayataa6013 Жыл бұрын
መምህር ታየ ቦጋለ ስላየሁህ ደስብሎኛል የእውነት ሰው ነህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ጥላትህን ና የውሸት ሀይሎችን ከምድርላይያጥፋቸ
@ትግስት-ጐ1ዘ
@ትግስት-ጐ1ዘ Жыл бұрын
ታዬ ለምንድን ነው ወጭ ቀሪ የምታብራራው ማንም አንተን ያምናል ቢያምኑም ባይ ምንም ላንተ አንድ የእውነት ኢትዬጵያዊ አባታችን ምንም ሲያንስህ ነው አንት ለኛ ነው የምትታገለው አንድ አንተ ነህ አባታችን ያለህው ጌታ ሀሳብህን ይሙላው ተባረክ ጌታ የማያልቅ በረከቱን ሰላሙን ፍቅሩን ደስታ ያብዛልህ ልጆችህ ይባርክ እንደንስር ሀይል ጉልበት ጌታ ይስጥህ እዳታዝን በርታ በርታጌታ ካንተ ጋር ነው
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን ይሁን እጣ ፋንታሺ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@asmare5631
@asmare5631 Жыл бұрын
መምህር ታየ ወንድሜ እውነትክን ነው ኢትዮጲያ ጠል ቡድን ተፈጥሯል እሂም ስልጣን ለይ መሆኑ ለሀገር አዳጋ ነው ምክኛቱም ህዝብ ደሞዙን እየከፈለው በቅንነት እንደማገልገል ማፈን መግደል ማፈናቀል ሁኗል ፈጣሪ ይጠብቅህ ለአፋኞች ልቦና ሰው ይሁኑ
@sinaimountain
@sinaimountain Жыл бұрын
አንተ ኢትዮጵያዊ ጀግና አይዞህ ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሄር ይፈርዳል!
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
እንኳንም ያላጠፋህ አምላክ ረዳህ 🙏
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 Жыл бұрын
መምህር አሁንም እግዚያብሔር ይጠብቅህ ያሳዝናል
@nuseibaahmed5438
@nuseibaahmed5438 Жыл бұрын
የብልፅግና የድቁርና ጥግ ማሳያ ነው እኳን አተን በሰላም ከቤተሰቦችህ በሰላም አደረሰህ
@aradaw320
@aradaw320 Жыл бұрын
ጋሼ አትጠራጠር ሁሌም ካጠገብህ ነን keep going
@alemgetachew684
@alemgetachew684 Жыл бұрын
መምህር ታዬ በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን እኛ ኢትዮጵያ ግልፂ የሚናገር አይወደድም ግን እንኳን ፈጣሪ በሒወት ኖርክ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Жыл бұрын
የተከበርክ ውድ መ/ር ታዬ ቦጋለ ኢትዮጽያዊዉ ጀግና ነህ
@alefmedia1537
@alefmedia1537 Жыл бұрын
ሰው በአገሩተስፋ አይቆርጥም አይዞን
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 Жыл бұрын
መምህር ታዬ አይዞህ!
@Heicsmc
@Heicsmc Жыл бұрын
😢አያኢትዮጵያ በጣም ያማል😢😢
@fralermamd2808
@fralermamd2808 Жыл бұрын
My Brother , you have done a good job and and a good man ,a lot of People have worried about you i hope you are ok ,i like what you have Said , many what you Said was true , good job , !!! Thank you ..
@myblackcoffee5055
@myblackcoffee5055 Жыл бұрын
This is Ethiopia for you 😢
@zenebechhabte951
@zenebechhabte951 Жыл бұрын
Enkuwan ante terefklin❤
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
ይህም ያልፋል!!!
@gslassiedemlew2766
@gslassiedemlew2766 Жыл бұрын
የቦረና ልጆች የአቦን የአርሲን ኦሮሞ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ዋጋ ይከፍላሉ። እንዴት በታየ ቦጋለ ላይ እሒ የዋህ የአፍሪካ ምሳሌ እኮነው ለማነኛውም ታየ ቦጋለን የመሰሉ ይብዙልን ነጣጥለው እያስቀመጡን ነው።
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
በእውነት ልቤን የሰበረው💔 መምህር ታዬ ላንተ ድብደባ አይገባህም ግን ያማል በጣም ያሳዝናል ለማን እንደምንጮህ እግዚአብሔር ይወቀው የኢትዮጵያ መንግስት ዘቅጧል አተላዎች ናቸው😡😡
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 Жыл бұрын
Enan mmer taya jegnaya 😭😭😭😭
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር መጠበቅ ነው። ደግ የሰራ ተመስግኖ አያቅም። አይዞህ ወንድሜ። እንወድሃለን።የአማራ ባለስልጣናትና ጄነራል አበባው በወሎ ላይ ያ ሁሉ በደል ደርሶ አማራነቱን በተለይም ፋኖና ልዩ ሃይልን ክዶ ከአብይ ጋር መቆሙ ከሀዲነት አሳፋሪም አሳዛኝም ነው።
@SsAa-ez7cu
@SsAa-ez7cu Жыл бұрын
አቶ ታየ አንተ የከፈልከወ ዋጋ ለእዉነት ነው!!!የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ Жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሰው ስም እየጠራህ ታቀሳስራለህ የጋዜጠኛ ብቃት የለህም አሉባልተኛ ነህ። ገተት ቀናተኛ የጠራሀቸውን በሙሉ ትቀናባቸዋለህ።
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
እንዴ ምንድነው የምታወሩት ድጋፋ ሳትጠይቅ ዝምብሎ እንዴት ነው የሚሰበሰበው??
@bzsha8594
@bzsha8594 Жыл бұрын
ጅቦቹን ሌቦቹን! አላሰርቅ አላስቦጠቡጥ አልካቸው! No Wonder they hurt you 😢 thank God you are safe now!
@joneysebman9618
@joneysebman9618 Жыл бұрын
በጋዜጠኛው አዝኛለሁ ፣ ምክንያቱም እኔ የጠበኩት ቃለ ምልልስ ገና ሲጀመር መምህሩን መጠየቅ የነበረበት እንዴት እንደተያዘ አጠቃላይ ሁኔታውን ዘርዝሮ መጠየቅ ነበረበት ፣ ከዚያ ሌላውን ፣ ውሽመጥ ይሰብራል !
@alexdemele4796
@alexdemele4796 Жыл бұрын
በዚህ ጊዜ እውነትን ማንም አይፈልግም ትንሽ አማራው ይሻላል ሁላችንም አራስ ወዳድ ሆነናል
@bsratkeshi3591
@bsratkeshi3591 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እውነተኛ ሰው ኑጹህ ኢትዩጵያዊ ነው የሆነ በዱሩየ ስደበደብ ኢትዮጵያ ልጃ የምትበላ አገር ናት መንግስት አልባ ስርአት የሌለ አገር ሰላም እናፍትህ ለኢትዩጵያ ።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተብየዉ አቶ ታዬ ትላለህ የተማረ ምሁር መምህር ብለህ አሰተካክል ይሄ አገር የተማረን አያከብርም ምርጥ አሰተማሪያችን
@addisababa230
@addisababa230 Жыл бұрын
ከሚዲያ ጋር ለማጣላት ፍላጎት ያለው ይመስላል ጠያቂው: መምህሩ ግን በጣም ገብቶታል:
@mussiemedhanealem9518
@mussiemedhanealem9518 Жыл бұрын
የተወደድከው አቶ ታዬ፡ የአማራ ጽንፈኞች ላልከው፡ የአማራ ጽንፈኛ እሚባል የለም። አማራ ቢጸንፍ ነኢትዮጵያዊነት እንጂ በጎሳ አይጸንፍም። ስትታሰር ብዙ አማራ ከጎንህ ቆሞ መበር ሲጽፍ የነበረው። አማራ አክቲቪስት የምትላቸውን አጋልጣቸው።
@xFlavoriax
@xFlavoriax Жыл бұрын
Be Ewunetu ye Amara piletikegnoch Enekuwan ye mifelguten emayaweku nachew bezuwochu ...Ene Ende Amarenete Le Erso Ato Taye Bogale Akebroten egeletsalehu ...go fund me eskahun yagatemegn bota algtemgnem....kagegnehu Esatefalehu ke mesegana gar..!!!
@Jeruslem
@Jeruslem Жыл бұрын
የኦሮሞ መንግስት አብይ አህመድ እንኳን ለሌላው ማህበረሰብ ለራሳቸው ሰውም አይበጁ የአማራ ተላላኪ ካድሬዎች መቼ ይሆን ይህ ተራ ደርሶባቸው የምናየው
@solomongetnet7959
@solomongetnet7959 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ብድሩን ይከፍለሀል በፍፅም ተስፋ እንዳትቆረጥ አንተን የጎዱ ሰዎች አንድ ቀን ዋጋቸውን ይገኛሉ
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo Жыл бұрын
The world is watching Ethiopian politicians.
@Nigussusaykefaw
@Nigussusaykefaw 4 ай бұрын
Wey Ethiopia ጉድ ነው
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 Жыл бұрын
💚💛❤️🙏💚💛❤️
@mulunegash9576
@mulunegash9576 Жыл бұрын
❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senayyakob2283
@senayyakob2283 Жыл бұрын
ታዬ ከማንም በላይ እግዚአብሔር ካንተጋር አለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 Жыл бұрын
መምህር አሁንም እግዚያብሔር ይጠብቅህ ያሳዝናል
@joneysebman9618
@joneysebman9618 Жыл бұрын
በጋዜጠኛው አዝኛለሁ ፣ ምክንያቱም እኔ የጠበኩት ቃለ ምልልስ ገና ሲጀመር መምህሩን መጠየቅ የነበረበት እንዴት እንደተያዘ አጠቃላይ ሁኔታውን ዘርዝሮ መጠየቅ ነበረበት ፣ ከዚያ ሌላውን ፣ ውሽመጥ ይሰብራል !
@TsehayuYenew
@TsehayuYenew Жыл бұрын
የጀግኖች ጀግና ሙህር ወንድማችን አንዱ ምርጥ ሰው የሆንህ አይዞህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው!!!
ማፈር የሚገባህ ቦታ ላይ ማፈር አለብህ፤ ሚኒሊክ የማይጠፋ ፀሀይ ነው
34:06
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 75 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
የህዝብን ችግር ከመቅረፍ ይልቅ ህዝብን ማናደድ ነው የተያዘው/ፍቅር የለበሰ ፖለቲከኛ አታይም
23:29
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 119 М.
መምህር ታዬ ቦጋለ  [ Taye Bogale ]  | Tamagne Show
21:08
Tamagne Show
Рет қаралды 138 М.
ሌባ ባዶ ቤት አይገባም!! መምህር ታዬ ቦጋለ አፈነዳው
37:29
አንድ እውነት One Truth
Рет қаралды 3,1 М.
Taye bogale speech | የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ ይናገራል!
46:24
ENTOTO ENTERTAINMENT የሚዛናዊነት ልሳን.
Рет қаралды 106 М.