መጅሊስ ይዤ ሄጄ

  Рет қаралды 49,871

YetenbiTube የተንቢ⚛

YetenbiTube የተንቢ⚛

Күн бұрын

Пікірлер: 428
@YjoffHiud
@YjoffHiud Ай бұрын
ታናሽዬዉ ጥፋት የለበትም አያቹ በሰዉ ላይ ግፍ የምትሰሩ መልሶ እራሳቹላይ ይሆናል እባካቹ ጥሩ መስራት ባትችሉ ግፍ አትስሩ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x Ай бұрын
ትክክል ጥፈት የለበትም ሊያጠፈው መጣ ቀዲሞ አጠፈው
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 Ай бұрын
Subahinala😢😢😢😢😢bitami yasazenila
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
በቆፈሰው ጉድጓድ እራሱ ገባበት ትክክል
@NaniIscute
@NaniIscute Ай бұрын
ትክክል የለበትም ምንም ባላሰበዉ ስለሆነ አላህ ፍርዱን አቀረበለት ለትንሹ
@medina.myoutube
@medina.myoutube Ай бұрын
ትክክል
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች😢
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Ай бұрын
አይዞሾማሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v Ай бұрын
አይዞሽ ማሬዋ❤❤❤
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz Ай бұрын
አይዛሺ ወድ❤❤
@yshetsfaya1323
@yshetsfaya1323 Ай бұрын
አይዞሺ ያገሬ ልጂ በ እምነትሺ ፀሎት አድርጊ ❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
አይዞስ😢😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
መነው እዳኔ ያህጋር ሰለም ያነፋቃው😢😢በለይክ አሰዩኝ 😢😢
@YjoffHiud
@YjoffHiud Ай бұрын
የመጨረሻዉ ዘመን አቤት የዉልጅ ጭካኔዉ እህህ አይ ዱንያ ከወንድሙ ብር አስበልጦ ወንድም መግደል😢😢😢😢😢
@medina.myoutube
@medina.myoutube Ай бұрын
ሰምተሻታል ግን ሁሉንም ጥፍቱ የማነው የስራውን ነው ያገኘው ደግ ሆኗል
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለሙዬ😢 እስኪ 50k አስገቡኝ ደምሩኝ ❤ደቡብ አፍሪካ የደም ሀገር ናት እኮ በእውነት በየቀኑ ሆሳዕና ውስጥ ሬሳ ይመጣል አይቻለሁ😢
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ነይ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
ሱብሀን አላህ መቸም መጥፎ ስራ ወደራስ ነው የሚመለሰው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አይ ክፋት ለራሱ ሞተ
@YelemsetKetama
@YelemsetKetama Ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል😢😢 የኛን ቤት ታሪክ መሰለኝ መኖር ይቀጥላል እና እኛ ሐበሾች ሰው ሲቀየር መች እንወድና በገዛ እጃችን ሞታችንን እናፋጥናለን ልብ ይስጠን😢😢 የመጨረሻ ዘመን
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj Ай бұрын
ምንጣፉ የሰርግ ቤት ይመስል በያይነቱ መሆኑ የመጅሊሱን ውበት አደበዘዘው አንድ ሰፋ ያለ ምንጣፍ ከተደረገ በቂ ነው ❤
@erozi217derege3
@erozi217derege3 Ай бұрын
ገዳይ እያለ ሟች ይገሰግሳል አሉ ለወድሙ በቆፈረው ጉርጓድ እሱ ገባበት ታናሺዬው ፍርድ የለበትም ደግ አድርጓል ቀድሞትስ ቢሆን😢😢
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg Ай бұрын
ሣ👍👍👍
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Ай бұрын
ትንሺ የዉ ምንም ጥፍት የለበትም አቤቱ ምህረቱን ይስጠን ወዲም ያልታመነ ማን ይታመናል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@sbnta6404
@sbnta6404 Ай бұрын
ሱብሃን አለህ ያአለህ አልጀዛኡ ምን ጅንስል አመል ያሰው ልጅ በሰረው ነው ያኢጁን ያምያገኘው ይለል ዲነችን
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
ትክክልል አላህ ይጠብቀን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ፫ 😭😭💒💒። አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ወንድም አለም😭😭 አቤት ጪካኔ አቤት😢😢💒💒
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f Ай бұрын
አጅብ ፈጣሪ ሲያዋርደዉ በርግጥ የእጁን ነዉ ያገኘዉ እዱኒያ እስከዚህ ድረስ ታታልላለች በወንድሙ ጨክኖ አላህ ግን ትንሹን ጠበቀዉ 😢😢😢😢
@afiyatube6273
@afiyatube6273 Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሶለላሁአለይሂ ወሰለም ፊዳከ 🌹ወቢ 🌹ወእሙይ 🌹 ያረሱለላሂ
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u Ай бұрын
የጁን አግቷል ደግ አደረገዉ ምክኖያቱም ለወዲሙ ዉድቀት ያሰበዉ እራሱ ትልቁነዉ እና የጁን አግቷል ደግ ሆነ
@user-xq5ek4bm3w
@user-xq5ek4bm3w 18 күн бұрын
ሱባሀንአላህየወንድሙ ታማኝካልሆነ ያረቢ መልካም ሰው አድርገኝ ያረብ
@madenketube9911
@madenketube9911 Ай бұрын
በስማም ይሰቀጥጣል አንዴ ደስ ሊለው ሲገባ እንዴት በዚ ልክ ሰው ግን አውሬ ሁኗል
@xcamgMan
@xcamgMan Ай бұрын
ዝብይ ባክሽ ያንችስ እምነት ገዳይ ያለእምነታቸው ተፋቀሩ የምትይ በመፃፍ ቅዱስም በቁሪንም የማይፈቀድ ትውልድ እምነት ገዳይ አንቺ አለሽ አይደል እንዴ፡የሞተውን ነብስ ይማር
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ተጋደሉ አላለች...ተፋቀሩ ማለት ምን ያስከፋል?
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Ай бұрын
ለምለምዬ የእኔ ጀግና በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 Ай бұрын
እበላለሁ ብሎ ተበላ ስግብግ ነው ታላቅዮ ታናሽዮ ምንም ጥፋት የለበትም አርቢያው መጅሊስ ያምራል
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ😢😢😢
@user-ln2me7yx4j
@user-ln2me7yx4j Ай бұрын
እሽ በርች 🥰
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u Ай бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ይህ የቂያማ ምልክት ነው😢 ወንድም በወንድሙ መጨካከን
@vip6526
@vip6526 Ай бұрын
እራሡ ባመጠዉ እራሡ ገባበት ሡበሀን አላህ ያሣዝናል
@saraamane6114
@saraamane6114 Ай бұрын
ሊያስገድለው ነበር ገደለው እሄ ነው ለስው መጥፎ ማሰብ ዙሮ ለራስ ነው ፣ ሌሎችም ካላችው በዚህ ተማሩ ፣ ትልቅ ክፋት ።
@sekinatube5180
@sekinatube5180 Ай бұрын
የለምዬ ❤❤ወዳጆዎች 🎉🎉የጎደለኝን ሙሉኝ ደከመኝ🙌🙌
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ሱበሀንአላህ ምንአይነት ጭካኔነው የወንድሙገንዘብ እኮ የሱምነበር ሰውእንደት የእናቱልጅ ለመጉዳት ያስባል ወንድሞቸ አንድእርምጃእንኳን ፈቅሲሉደስታየወደር የለውም
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 Ай бұрын
አያችሁ ለሠዉ ተኮል ማሰብ እራስን ይጒዳል 😢
@nornor2862
@nornor2862 Ай бұрын
ጆሮ የለው ይሲመ እኛ እትዮጵያዌያን እርሲ በርሲ እየሆን እንቀጥለላን አቤት እፊረት
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር ሴራዉ ለራሱ ሆነ ፈራጂ ፈጣሪ ነዉ 😥 ነፊስህን ይማረ
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Ай бұрын
ይገባዋል ይከ ካህድ ምናለ ወንድሜ ስጠኝ ብር ቢለው የሱ ማግኝት ለሱ ነው ስንት አውሬ አለ በአላህ
@ZinetAhmed-gl7eu
@ZinetAhmed-gl7eu Ай бұрын
ሡበሀን አላህ እባብ የቀሠደግዜነው እሚሞተው እሡ ቲመቀኝ ወዲሙን ሂዎቱንአጣ ለዚህእኮ እኮንሞተ
@user-vf3sk3qc1l
@user-vf3sk3qc1l Ай бұрын
አኡ ዙቢላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው
@tigaethio
@tigaethio Ай бұрын
ጌታ ሆይ ይቅረ በለን የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን
@user-wk5jg8mn2l
@user-wk5jg8mn2l Ай бұрын
Lakofsa ke oboleti ko❤
@ዩትብ
@ዩትብ Ай бұрын
ሰዉ በዚህ ልክ ይጨካከናል ለገዘብ ይህን ያህል በስማም አያችሁ እበላለሁ ብሎ መበላት በፍቅር የፈለገዉን ገዘብ ቢጠይቀዉስ ከዚህ ሁሉ ነገር ከበድነዉ በፈጣሪ ስም
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs Ай бұрын
የኔ አባት በጣም አሳዘነኝ ጌታን ምን አይነት አርመኔ ወይ 😢😢😢😢አቤቴ የእግዚአብሔር ስራ ጨርሳችሁ ስሙ ይገርማል በእውነት 😢😢😢😢ወገኖቼ መቼም ብሆን መቼም ግፍ አትስሩ እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር ሚስኪኖችን መቼም ብቻቸውን አይተዋቸውም ነገሩን ብሰማ ብሰማ ገረመኝ ሊያጠፋ መጥተው እረሱ ጠፋ 💔😢 ይህንን የሐማንና የመርዶክዮስን ታሪክ አንብቡ ይገርማል መልካሙን እንመኝ ለጠላትም ብሆን “ሐማንም ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው ግንድ ላይ ሰቀሉት፤ በዚያም ጊዜ የንጉሡ ቍጣ በረደ።” - አስቴር 7፥10 እኔ ግን ሊፈርድ አይደለም 😢😢😢 ላሙ መጅሊስ በጣም ያምራል ጌታ ይበርክሽ ለሁላችንም ፈጣሪ ሰለሙን ዕድሜና ጤናን ይስጠን❤❤💒🙏
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
አምላኬ ሆይ የመደም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ😫😫😫😫😫❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Ай бұрын
ደምሪኝ
@bela109
@bela109 Ай бұрын
ሱባሀንአላህ
@user-gp5dw2pd3h
@user-gp5dw2pd3h Ай бұрын
በጌታ ስም ለውንድም እንዲህ ይጨክናል ወይ በኢየሱስ ስም❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
የስትቶች ደም ፈሶሀል ሰዉዝ አፍሪካ ስንቶችሁን አጥተናል😢😢😢😢 ለሙዬ የኛ ሆሳዕና መጅልስ ቤት ክፈች የወጠል
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p Ай бұрын
Ene likafitnowo😂😂
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
@@user-wn2cg8gf2p የወጥሻል ሀሰብ ከሌሽ
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p Ай бұрын
@@user-uz2ot3cm6v awo asibehalowo eyna hosana sofa nowo mifaligutii majilisi buzumii ATI faligumi
@Xcite-gi2bg
@Xcite-gi2bg 17 күн бұрын
ሱበሀን አላ አላህ እኮ ሀያል ነው እኳንም ሞተ እሄ ምቀኛ
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm Ай бұрын
😢😢😢😢😢እየሱሰ ያዲኛል ሚን አይነት ጉዲ ነዉ
@wab7691
@wab7691 Ай бұрын
በስላሴ ስም ከእደዚ አይነት ፈተና ይጠብቀን 😢የእናታቸው መከራ 🥺😌
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ያአላህ ምን አይነት ጉድ ዘመን ደረስን አላህ ሆይ ይቅር በለን
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Ай бұрын
የኔውድም ህልምነው ወላሂ😭😭😭😭አኡዙቢላህ ለውድሙይህንያክል ስራለሰረው ሾክላጣሪው
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ሱብሀን አሏህ የሀድሱ ትክክለኛ የአሏህ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Ай бұрын
ለ2ታቸውም ይበቃቸው ነበር እኮ ጨካኙ ታላቅ ወድም ተብዬ ነው ምናይነት ግዜ ነው ግን😢😢😢😢😢😢
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 Ай бұрын
ዬጁንአገኘ ጀግናነው ወድሙ
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Ай бұрын
ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@ጎበዝTyoub
@ጎበዝTyoub Ай бұрын
😭😭😭😭 ዛሬ ይሄንን ማጅሊስ አይቼ አልቅሼ ልሞትነወ ያጎቴ ልጅ ያሳራዉን ብተዩ አበለሻሽቶ ለካዉ አራ ወያዉ እኔስ ማበዴነዉ
@hairyatube
@hairyatube Ай бұрын
ሰወዳችሁ ላይክ አድርጉኝ አምምሮኝ ነው😢
@naima7969
@naima7969 Ай бұрын
ዬጁን አገኘ አላህ ምላሽ አለዉ
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb Ай бұрын
ሱብሀን አላህ እኮን ለራሱ ያረገለት ታምር ነው ያላህ ስራ
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Ай бұрын
ሱብንአላህ😢😢😢😢😢😢😢 የእናት ልጀ የተጨካከን ሌላው ቢጨካከን ምን ይገረማል 😢😢😢
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Ай бұрын
ሱባሀን አላህ መጥፎ ስራ ወደ ራስ ነው የሚመለሰው ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው
@AccAcc-qb9ff
@AccAcc-qb9ff Ай бұрын
እኔም፡ያዛሬን፡አያዲርገውና፡እጂገ፡በጣም፡አበባ፡መትከል፡እወዲ፡ነበር፡አርጓዴ፡ተፈጥሮ፡እጂግ፡በጣም፡እወዲ፡ነበር😢❤
@SidraEthio
@SidraEthio Ай бұрын
የምወድሽ እኳን ደህና መጣሽ❤❤❤
@ከይራትከይራት
@ከይራትከይራት Ай бұрын
ደግ ሆነ አላህ ይጁን ይሰጠው ግን አሁንስ መኖር ፈራሁኝ በሁሉም ቦታ ያስፈራል የምነሰማው
@user-vf3sk3qc1l
@user-vf3sk3qc1l Ай бұрын
ለሙሻ መጅልሱ ማሻአላህ ያምራል ስንት ነው
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ግን ምን ሆነን ነው ይህ የዲያቢሎስ ስራ ነው ለማልቀስ እንኳን ምን ተብሎ ይለቀሳህ አሟሟቴን አሳምረው ማለትም ለካ ትልቅ ፀሎት ነው
@cphonetastic8429
@cphonetastic8429 Ай бұрын
በመጀመሪይ ይሄ ታሪክ ከዛሬ አምስ አመት በፊት ነው ሆሳና ገጣራማ ነው ስሙ ዋስገበታ ይባል ደሞ ታላቅየው ሳይሆን ታናሹ ነው በታላቅ ወንድሙ ያደርገው ከዛ ግን ታላቁ ለቤተሰብ ደውሎ ነገር እዳልሽ ከዛም ቤተሰብ ግን ታሪኩ ከዛሬ አምስት አመት በፊት ነው
@ዩቶብ
@ዩቶብ Ай бұрын
እንካንሰላም መጣሺ ለሙየ
@ፍቅር439
@ፍቅር439 Ай бұрын
Yetnb yene fkr yemr kal yelegnm betam enamesegenalen fkrina fufun kefetar bitach silatamrshachew fetar yakbrsh tebarek ye ejochsh sira yibarek yene mirt betam new yemwedsh 😢😢😢❤❤❤❤❤❤ yene fufu wedaj negn nurlgn mirt set yetnbye
@husniyakeder5184
@husniyakeder5184 Ай бұрын
Ene south Africa new yalehut lbachnn allah aykeyrbn allah beselam yasgeban
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
የዝህ አገር ሰዎች ምን ጉድ ናቸው እውነት በእዝህ አይነት ስንቱ የእራሱን ወንድም በብር ብለው ተገዳደሉ ምን አይነት እርግምት አገር ነው ደግሞ ደቡብ አፍሪካ የሞሉት እነሱ ናቸው እግዝያብሔር ለእዝህ ክልል ማስተዋልን ይስጥ ብር ቀሪነው ሀብታችን እኮ ወገኖቻችን ናቸው ለምለም ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው
@Seadaseyifu
@Seadaseyifu 7 күн бұрын
ሱብሀነላህ የአላህ ነገር ይገርማል
@betitube12
@betitube12 Ай бұрын
በስመአብ የገደለው ባልሽ የሞተው ውንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ አልውጣም ከቤትሽ አሉ ውይው ጽፅት😢😢😢😢 14አመት 2 አመት እድል ነው ምን ብንለፋ እግዜአብሔር ካልባርከልን በጤና በመኖራችን ብቻ ተመስገን ማለት ነበርበት ታላቁ ይህ የቅናት መንፍስ ከባድ ነው ባዳ እንኳን በሆነ ውንድሙን እግዜኦ :: እድሜ ልክ ጽጽትና &ጥያቄ😢
@zahrakamal6584
@zahrakamal6584 Ай бұрын
ሱብሃነ አላህ አላህ ይጣብቀን
@hdhdhdhd760
@hdhdhdhd760 Ай бұрын
❤❤❤❤❤አላህ መጨርሸንን
@user-yd5fj5oi5t
@user-yd5fj5oi5t Ай бұрын
kifatachin beza geta eysusi uoyi maren😢😢😢😢😢
@MartaE-mk3uz
@MartaE-mk3uz Ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ተንቢዬ የኔ ጀግና ካንቺ ቡዡ ነገር ተሞራለው ከቻልሽ በውስጥ አውሪኝ ወይም ቁጥርን ላኪልኝ
@nooranoora1830
@nooranoora1830 Ай бұрын
ሱበሀን አለህ ያሰዝናሌ.
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ለሙ ተሪኩ በጣም። ልብ ይሰበረል አቤቱ እናት ና አባትኡፍፍፍ😢😢😢
@Haymi9470
@Haymi9470 Ай бұрын
የኔ ታታሪ እህት በርችልኝ
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
ደብሮኛል ጸሎት አርጉልኝ❤
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 Ай бұрын
Abisherere
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
@@najata.medeyanajatamedeya2069 😍😍😍
@HawaHawa2-q2d
@HawaHawa2-q2d Ай бұрын
ሡበሀን ይገርማል
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p Ай бұрын
እኔ ነኝ ግን ምን ዋጋ አለዉ እኔከወጣዉ ቦሀላ ተበላሽ ለላ ሴት ልጅ እኛ ቤት ደግሞ የለም❤
@sedhamohammed3093
@sedhamohammed3093 Ай бұрын
ለኡላሀኡለላህ ምንአይነትጉድነው😢😢
@hanan-pz3yc
@hanan-pz3yc Ай бұрын
😢😢😢ያማል
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
በጣምያሳዝናል ወድሜንብሎ በነገረው የገዛወድሙን ሊዘርፋ በጣምያሳዝናል።ደግገደለው ሌላ ምን እላለሁ
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Ай бұрын
ቱ አኡዙ ብእለህ የእጁን አገኘ አለሁ አክበር ምቀኝነት እነ ሲግብግብነት መጨረሸ ይህ ነዉ ደግ አደረገ
@magidiijmmaliijmmalii7532
@magidiijmmaliijmmalii7532 Ай бұрын
ጀግና ሴት ንሽ😍👍🏿👍🏿 gen trku kebd new 😭😭😭😭
@MdShamima-wd4hw
@MdShamima-wd4hw Ай бұрын
መሸአለሀየምርል አድቀን የዝሽ ይሆነል
@yaredhailu3606
@yaredhailu3606 Ай бұрын
ቅድ የስንት ዓመት ታሪክ ትላንት እንደተፈጠረ አድርገሽ ታወሪያለሽ
@aniliza7321
@aniliza7321 Ай бұрын
እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ይህስ ታምርነዉ 😢😢😢
@ekru7258
@ekru7258 Ай бұрын
የጁንነው ያገኘው ትንሹ ምንም ጥፋት የለበትም
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ያማል ወመስማትም ይከብዳል ወላሂ እኔስ ፈራሁኝኝኝ
@Kedija-hu7dx
@Kedija-hu7dx Ай бұрын
ሡበሀናላ ምጉነው ሠጠኝ አይለውምደ ከፈለገ ሥራውን ነው ያገኘው ትልቁ ምንም አደል
@WABIITUBE526
@WABIITUBE526 Ай бұрын
Uuuuuuuufff mali gara jabinihi akkanaha ❤❤❤❤😢😢😢
@user-ix6uk8kz1c
@user-ix6uk8kz1c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለምየ ደስይላል በጣም ቆጆነው በርቺየኔውድእህት😍😍😍😍😍😍😍
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w Ай бұрын
ለሀውለውላህ የክፋትጥግ ጥፍቱየሟቹነው እደትየናቱልጅ አሳልፎይሰጣል
@girmaa5480
@girmaa5480 Ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል... ታናሽየው የስነልቦና እርዳታ ይደረግለት...
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Ай бұрын
ያረቢ መጨካከን ደግ ሆነ የሞተዉ እሰይ
@AmiPoy-s9i
@AmiPoy-s9i Ай бұрын
የተንብ የን ቆንጆ አንዴ ሸያቄ አልዬ ቸርቁን ፋልጌ ነበረ አንደት አገያለው
@AbcomputerAb
@AbcomputerAb Ай бұрын
አረ እህ ጉድ ከዚም በፈት ተሰምቶ አል ወንድ ወንድ መግደል❤❤❤
@ረድኤት
@ረድኤት Ай бұрын
ቲሰው ነው ይገበዋል ከፉ ሰው እራሡን ይጎዳል እጅይ😊
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Ай бұрын
ያምራል ስንት ነው ግን❤❤❤❤
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን Ай бұрын
😢😢😢😢😢ያልየነው እጂ ያልሰማነው ጉድ የለም😢😢
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo Ай бұрын
ኦ አምላኬ ክፋቱን እራሱን በላው😢😢እግዚኦ
@ሰኒም
@ሰኒም Ай бұрын
የአላህ መጠርሻችን አስምርልን
እቃ ከነ ዋጋዉ ሁለት መቶ ሺ ብር ዶላር የዋጋ ጭማሪ
8:35
YetenbiTube የተንቢ⚛
Рет қаралды 48 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 13 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
የእጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ
28:21
ዘውትር ገበያ zewter gebya
Рет қаралды 118 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН