No video

"መጀመሪያ እጇን ስነካው የተሰማኝን ስሜት መቃብር እስክገባ አልረሳውም" /ባለትዳሮቹ/ ከአርቲስቶቹ ተስፋዬ ማሞ እና የውብዳር አንበሴ ጋር /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 165,071

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 133
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 2 жыл бұрын
አሁን ደሞ ናፍቆት ከነ ባሏ መቅረብ አለባቸው ሊታመን የማይችል ምርጥ የፍቅር ህይወት እንዳላቸው እና ሰውን ካፈቀሩ እስከምን ድረስ አንደሆነ ልንማርበት የምንችልበት ትዳር ስለሆነ ❤❤
@berhanekeno9287
@berhanekeno9287 2 жыл бұрын
Njce
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ናፍቆት ምነው ጭፍግግ ያለ ጥቁር ለበስሽ በሰላም ነው እኛም አንች ከባለቤትሽ ጋር ብበዚሁ ፕሮግራም ብትቀርቢልን ደስ ይለኛል የትዳር ቆይታሽ አጭር ቢሆንም ማንነትሽ ግን አስተማሪ ሴት ነሽና
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 2 жыл бұрын
መልካም ጎረቤቶቻችን ሰላየናቸው በጣም ደሰ ብሎናል የጥሩ ቤተሰብ ምሳሌዎች ናቸው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው ትዳር የሚገለጸው በመኖር ነው ባልየው በደንብ ገልጾታል የሴት ብልሀት የወንድ ትእግስት ቤትን ያቆማል ከሁሉም በላይ ግን እግዚአብሔር ሲጨመርበት ነው ደስ ትላላችሁ አብራችሁ አርጁ
@gudukasa2010
@gudukasa2010 2 жыл бұрын
እርግጥ ነው እግዝአብሄርማ በሁሉም ነገር አለም ይኖራልም ግን የተስፋዬ ንግግር "የሴት : ብልሀት የወንድ : ትእግስት" ያለው ትልቅ ነጥብና እርግጥ ነው::
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው አርእያ ይሆናል እንተዋወቃለን ወይ የሚለውን ተውትና እንዲህ አይነት የህይወት ልምድ አጋሩን
@mierafgossaye5683
@mierafgossaye5683 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ደሥ የምትሉ ጥንዶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከሐገር ሠላምነት ጋር እኛስ መች ይሖን ከማዳም ኪችን ተገላግለን ለዚህ የምንበቀው 🙏
@user-zo8tt7qd9q
@user-zo8tt7qd9q 2 жыл бұрын
ማሂ ደምሪኝ
@genetbelete2245
@genetbelete2245 2 жыл бұрын
ናፍቂ እባክሽን ስለ ትዳር ጥንዶች እያቀርብሽ ያለው ፕሮግራሞች እጅግ አስተማሪ ነው እባክሽን በናዝሬት በጋሪ የተጋቡት ጥንዶችን ባለትዳሮች እነ ሸሪፎን ኑሯቸው በጎዳና የሆኑትን አቅርቢልን እጅግ ፍቅርን የሚገልጡ ናቸው በእዬሀ ፕሮግራም ቀርበዋል እባክሽ ኢቢየስ ይጎብኛችው
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ብስል የሆነ ንግግር ዋው እነደዚህ አስተማሪ የሆኑ ሰወችን እየፈለጋችሁ አቅርቡልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bahiraniyemichaelwedaj9239
@bahiraniyemichaelwedaj9239 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምሳሌ ነው በአሁን ግዜ ላሉ ወጣቶች ጥሩ ትምህርት ነው
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 2 жыл бұрын
እግዛብብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጆቻችሁን አለም ያሳያችሁ በእውነት የሚገርም ታርክ የሚገርም ፍቅር ይህን የመሰለ የፍቅር ታሪክ ስላካፈላችሁን በእውነት እናመሰግናለን ።እንኩዋን አደርሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለሆሳህና ማረያም
@senaa9947
@senaa9947 2 жыл бұрын
የ እስልምና እምነት ተከታዮችንም አቅርቡ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ሳታዳምጡ ኮመንት ትሰጣላቹ ክክክክክክክ ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቹ ትምህርት ነው ለአዲስ ጀማሪዎች በተለይ ምንም የለንም ብሎ ለሚያስብ ሰው አብሮ ሰርቶ መለወጥ ይቻላል
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s 2 жыл бұрын
😂😂እንዳትሸወጂ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፋቂ ሶስተኛ ነኝ እስኪ ልስማቸው ትምህርት ነው ማዳመጥ ብዙ ከማውራት ማዳመጥ አሪፍ ነው
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ተስፍሽ በጣም የተማረ አስተዋይ ነው እንኳን እግዚአብሔር ጥሩ የትዳር ህይወት ሰጠህ
@nanidanel7670
@nanidanel7670 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ድምፁ ደስ ይለኛል ቆንጅዬ ሚስት ባለቤት ስለሆንክ ደስ ይበልክ እድሜና ጤና የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤
@alexoayehu6553
@alexoayehu6553 2 жыл бұрын
ታላቅ የጥበብ ቤተሰቦች እድሜ እና ጤና እመኛለሁ !!!
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ወርቅ ባልና ሚስቶች። ናፍቂ ፣ እንግዶችሽ ሳይቀመጡ አትቀመጪ የኔ እህት። ድንቅ ዝግጅት ነው።
@hiwot8723
@hiwot8723 2 жыл бұрын
የዛሬውን በረራ በመጠባበቅ ቀኑም እራሱ አይመሽልኝ ብሏል ማነው እንዴኔ የቸኮለ ልባችንን እንዳይሰብሩት እግዚአብሔር ይርዳን
@xhdhdy6289
@xhdhdy6289 2 жыл бұрын
እኔም ♥♥♥
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
የምን በረራ ነው አናት ?
@hiwot8723
@hiwot8723 2 жыл бұрын
@@mercygreat887 የሳኡዲ እስረኞች ነበር
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 2 жыл бұрын
ተጀመረ እዴ
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 2 жыл бұрын
አራተኛ ልጅ ውለጁ አድሴት ጨምሩ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Beautiful and blessed couple they are representing true love is based on love and trust not money may Allah bless your love and marriage forever Ameen
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
ደስየምሉ ባልና ምስት ተስፋ አላት ሃገራችን ብሩክ ሁኑ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እዉነት ነው ገንዘብ ከሃላ የሚመጣ ነገር ነዉ ፍቅር ይቀድማል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
Handsome 😍 husband and beautiful wife with beautiful children’s they are so open and Honest God bless you both !!
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
ናፍቂን የሚጠይቃት ባገኘሁ
@choosengeneration2470
@choosengeneration2470 2 жыл бұрын
How beautiful family you are this is amazing may god bless you more and more and may god bless us also with such blessed life .
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r 2 жыл бұрын
እውነት የእነ ታሪክ ነው እንደው የዘመኑ ልጅ ቢሰማው ይጠቅማቸዋል ቤተስብ እንደው ዘርን ብቻ ነውየሰጣቸው
@friemsfen4545
@friemsfen4545 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤
@temermohammedyimer4660
@temermohammedyimer4660 2 жыл бұрын
እንድህ አይነት ናቸው ታሪክ ያላቸው የምንማርባቸው እጅ ሌሎች አሉ መታችኚ መታሇት የሚባባሉ
@tizitateshome7004
@tizitateshome7004 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ የልጆቻችሁን ቁም ነገር ያሳያችሁ.!
@adicho5964
@adicho5964 2 жыл бұрын
Menwe bysatu yeminqoruten betaqrbu Ere yeminqoruten aqrebu nafqote
@dreamgroup222
@dreamgroup222 2 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል ተስፋዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ።
@majesty_toni6255
@majesty_toni6255 2 жыл бұрын
ሁሉም ወድ እድህ ነው እስክንሞት አንለያዩም ይላሉ አድ ቀን እደሚቀየር እርግጠኝ ነኝ በኔም ደርሶል
@lulitdesta475
@lulitdesta475 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድላችው
@gudukasa2010
@gudukasa2010 2 жыл бұрын
የሁለቱም አድናቂ ብቻ ሳልሆን ከሰማዎቸው የትዳር ታሪኮች ሳበኝና ሰማሁት:: እናም ተስፊዬ መጨረሻ ላይ ያላትን ግሩም ትክክለኛና ድንቅ ንግግር ውስጤን ነካኝ:: ምክንያቱም በጣም ትክክል ለመሆኑ አንዱ ምስክር እኔ ነኝና "በትዳር ውስጥ አንዱና ትልኩ ስኬት 'በሴት ልጅ ብልሀት በወንድ ልጅ ትዕግስት' ነው ትዳር የሚጠናው::"
@abubekerali6593
@abubekerali6593 2 жыл бұрын
ብልህ ቤተሰብ የተባረከ ትዳር
@user-oq5pl8el9c
@user-oq5pl8el9c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ካለ ሁሉም አለ
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
በጣም የምውዳችሁ አርቲሥቶች ረጅም እድሚ ከጢና ጋር
@kalkidangetachew9470
@kalkidangetachew9470 2 жыл бұрын
ወንድሜና እህቴ እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ ለቁርባን /ለስጋወ ደሙ/ ያብቃልን፡፡
@tenagng8956
@tenagng8956 2 жыл бұрын
መልካም አባት አግዚአብሄር አድሜና ጤና ይስጥወት
@ephrembahiru622
@ephrembahiru622 Жыл бұрын
Thank you ....
@user-xu2gq9rw6c
@user-xu2gq9rw6c 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@jamalshahebo9357
@jamalshahebo9357 2 жыл бұрын
ጥሩ ጥንዶች ናቸዉ እ/ር ይባርካቸዉ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አስተምሮናል እናመሰግናለን
@kidist2150
@kidist2150 2 жыл бұрын
Long live! Great lesson thank you
@singletube5173
@singletube5173 Жыл бұрын
Esuwan betam new miwedat yene konjo set edemena tena yustachihu.
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ኑሮው አደለም ይሄ የእግዚአብሔር ሥራ ነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ይስጠን የእውነት የምንኖርበት 💕💕💕
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹሁ፡እረጂም፡እድሜ፡ይስጣቹሁ
@yaredbob
@yaredbob Жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Interesting story. Thank you for sharing
@muletadebebe9435
@muletadebebe9435 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸዉ ሁለቱም አንደኛ ናቸዉ
@ethiolove7386
@ethiolove7386 2 жыл бұрын
My favourite people God Bless you more.
@sefinameka7756
@sefinameka7756 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቹው
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣችሁ ስታምሩ በጠሚ ጡሩ ትሚህርት ነው ያለጋበችሁሚ እና ያገበችሁትም ስሙ
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 2 жыл бұрын
Thanks for sharing
@tigistwase8024
@tigistwase8024 2 жыл бұрын
ናፍቆት ይልሀል
@meskeremdabi5473
@meskeremdabi5473 2 жыл бұрын
Exactlly respect is everything
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
Egziabher tedarachehun yebarkelachu 🙏🌷🌷🌷
@Eriywelela
@Eriywelela 2 жыл бұрын
Betam dessss yemtelu nachew❤❤❤🤗🤗tedarachew yebareki🙏🙏💯👌💐
@bezae3300
@bezae3300 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትዳር ተባረኩ!
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
yihen yemetanebu hulu yetebareke tidar yistachehu
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 жыл бұрын
Amen
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Жыл бұрын
wow amazing
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@destabakela5309
@destabakela5309 2 жыл бұрын
ምሣሌዎች እነመሠግነለን
@ephremtesfay1356
@ephremtesfay1356 2 жыл бұрын
የሶፋንያስ እናት ስወዳሽ ትህትናሽ
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Egziyabher Kari zemenachun yebark
@hermellamesfin2830
@hermellamesfin2830 2 жыл бұрын
Kifu ayinkachu, egzyabhern mitamseginubet edme ena tena yistachu❤
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 жыл бұрын
Ufu mebareke new migre yefikre tarke new❤️
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
BE TEKEME LAYE YALTEMESERTE FIKER❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ZEMNACHEW YEBAREKE.
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ነፍቆትን ከነባሎ አቅርቡልን
@molomolo5250
@molomolo5250 2 жыл бұрын
ናፋቂየኔውድእኮንደክናመጣሽ
@aaddis4815
@aaddis4815 2 жыл бұрын
ቆንጆ
@etarzeynuetarzeynu978
@etarzeynuetarzeynu978 2 жыл бұрын
ሢሥተር ብራዘር ይመሥላሉ ሡበሓን አላሕ??
@genetmehari2793
@genetmehari2793 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤ 🙌
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 2 жыл бұрын
ሠው በነፍሱ ነዉ የሚጋባው እውነት
@rahelmekonnen1272
@rahelmekonnen1272 2 жыл бұрын
God is good always 🙏
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r 2 жыл бұрын
ይህን ብሮግራም ትልቅ ነገር ነው
@hasm8248
@hasm8248 2 жыл бұрын
Betam,yamralu
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ጎራ በሉ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ
@user-gb5md1ey1h
@user-gb5md1ey1h 2 жыл бұрын
ወፍቀያረብደስይላልማሻአላህ
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
ንሮ ውድነት ፈርቼ ፈርቶ ቁጭ ብለን ቀረው
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 2 жыл бұрын
😂😂
@kalkal1691
@kalkal1691 2 жыл бұрын
@ የልጂ ጎደኛ ውላጆች በጣም ታምራላችሁ @ ዳግምዬ በጣም ትለቅ ሰዉ ሆናል
@alemtsehaymesrak1794
@alemtsehaymesrak1794 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ጋሽ ተስፋዬ አጎቴን ነው የሚመስሉት ።
@feteynahum7277
@feteynahum7277 2 жыл бұрын
Next time set water for the people they might choke please pay attention
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
@hanabekele5517
@hanabekele5517 2 жыл бұрын
ኤደን ገብረሚካኤል
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
እሮመዳን መጣ ታላቁ ወራችን እሰኪ አወፍ እንባባል አንድ ይሆን ልባችን ፕሮፋይልሉን በመጫን ሰብሰክራይብ አደረጉኝ በቅንነት ሰለ እሮመዳን አዳድስ ትምህርቶች ያገኛሉ የዘነጋነው ቁም ነገር :- ♦️ ኢብኑ ተይሚያህ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ይላሉ: - “አንድ ባሪያ በዱዓና፣ በዚክር፣ በመስገድ፣ በማስተዋል፣ እራስን በመመርመር ፣ ልቡን በማስተካከል እና እሱ ራሱ በሚለይበት ጉዳዩች ላይ ብቻውን የሚሆንበት ጊዜ ሊኖረው ይገባል። ያግዜም አሁን ነው
@fatima574lol8
@fatima574lol8 2 жыл бұрын
ስንትቀንቀረውውዴ
@user-db3wk9mg6e
@user-db3wk9mg6e 2 жыл бұрын
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንበድ
@saraabdu4147
@saraabdu4147 2 жыл бұрын
Tafachim asitemarim hiwot
@user-oq5pl8el9c
@user-oq5pl8el9c 2 жыл бұрын
በአሁን ስአት ተቃጠል በስመ ትዳር
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 2 жыл бұрын
ምረጥ ጥንዲች
@hanagosaye3141
@hanagosaye3141 2 жыл бұрын
des silu edmi ystachu
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
😘😘😘
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Tekekelegna balna mist tebe yelem miluten tekekel aydelum leke nesh wanawu tesmamto menore new
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
Selayhwachu betam desbelogale
@user-db3wk9mg6e
@user-db3wk9mg6e 2 жыл бұрын
አዳዲስ እብዶ
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 86 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
#miskinochu lS01Ep05 l ክፍል አምስት l ጥናት l
26:24
Addis Drama Studio
Рет қаралды 407 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН