መልክአ ገብርኤል - Melka Gebriel

  Рет қаралды 287,772

masresham

masresham

Күн бұрын

Пікірлер: 716
@masresham
@masresham 5 жыл бұрын
እንኳን ለኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 жыл бұрын
አንኩአን አብሮ አደረሰን
@emuyekasahun5858
@emuyekasahun5858 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@missybekele946
@missybekele946 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Amee enkuwan abaro adarsen kelheyotn yasmalen
@maxdz9446
@maxdz9446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ነገ እኮ ቅዱስ ገብርኤል ነው ምእመናን እንኳን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምልጃው እሬዴኤቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏✝️⛪🕊️ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት አብቃን አሜን አሜን ❤
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 9 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏
@user-Tsedale
@user-Tsedale 9 ай бұрын
ከላይ ከሰማይ ድንግል ማርያምን ለማብሰር የመጣህ ገብርኤል ሆይ ሰላም እላለሁ ።
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልንህይውት ያስማልን እረዴት በረከተ ይደሪብን አባቴ እረዳቴ
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ገብረኤል ምልጃና ፀሎቱ እረዴት በረከቱ ይደርብን አሜን
@WudeMekonen-y4j
@WudeMekonen-y4j 10 сағат бұрын
Amen 🙏❤
@habtesh3144
@habtesh3144 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አንቴ እንደ ቻርናትን ፅብቅልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@noramalo3970
@noramalo3970 2 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🤲🤲🤲 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🤲🤲🤲 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ🤲🤲🤲
@FfFf-dt8ex
@FfFf-dt8ex Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልና የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ
@hanahani8692
@hanahani8692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን
@zenakamis6774
@zenakamis6774 Жыл бұрын
እንኳን ለሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ረዴቱም አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የኀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አማላጅንት አይለየን አሜን ⛪✝️🕊️
@Sesenuser-tc9zo6xo8t
@Sesenuser-tc9zo6xo8t 4 ай бұрын
አሜን❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏 ጥበቃው የአባትነት ፍቅሩ ምልጃ ፀሎቱ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ Жыл бұрын
ለ2016 ታህሳስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብር እንኳን አደረሳቹህ ❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም አብሳሪው መላክ❤❤❤ ኢትዮጵያን የሰላም ዜና አብስርልን ሰላም ለስምክ ❤
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 5 ай бұрын
የቅዱስ ገብርኤል በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን
@geitebelay
@geitebelay 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድርግልኝ የአብሳርው ቅዱስ ገብርኤል ረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@ሳለቅዱሰገብርኤል
@ሳለቅዱሰገብርኤል 20 күн бұрын
አባቴ ቅዱሰ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ የዉሰጤን ችግሬን እምፈታዉን አንተ።ናህና ችግሬን ፍታልኝ ከላንተ ማን አለ❤
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን 🤲✝️🕯ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏አረጋጊው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቆቱ ፈጣን ተራዳኢነቱ አይለየን 🕯✝️🤲
@ወለተመድህን-ገ5ጠ
@ወለተመድህን-ገ5ጠ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ገብርኤልሆይ ❤ጥበቃህ አይለደን❤❤❤
@selammisganaw9454
@selammisganaw9454 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርእኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 4 жыл бұрын
መላአኩቅዱሱገብርኤልሆይ እርዳኝ. ፈትነህዲረስልኝ. የነገሩህን የማትረሳ የለመኑህን የማትነሳ መላአከገብርኤል እርዳኝ ዲረስልኝ አሜን አሜን አሜን
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለመላው አለም ለምትገኙ የቅዱስገብሬኤል ወዳጆች ምልጃውበርከቱ በሁላችን ላይ ሁን አሜን፫
@danihabesha2084
@danihabesha2084 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN❤❤❤
@chinach4522
@chinach4522 Жыл бұрын
አሜን❤፫
@doyo5683
@doyo5683 5 ай бұрын
በረከትህ አይለየን ቅዱስ ገብርኤል
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃዉ አይለየን
@letaykahsay3394
@letaykahsay3394 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅደስ ገብርኤል አብትያ 🤲🏿
@wedamamo2390
@wedamamo2390 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏ቃልህዎትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚
@GA-781-w2o
@GA-781-w2o 10 ай бұрын
ኣሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃገልግሎት ዘመንወትን እግዚኣብሔር ያርዝምልን ኣሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@SofiaS-rm2uh
@SofiaS-rm2uh Жыл бұрын
አሜን(፫)🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰለኛ ለምንልን🙏🙏🙏
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሊቃ መላእክት ቅዱሰ ገብረኤልን በረከት አይለየን አሜን ፫❤
@assegidbelda3991
@assegidbelda3991 Жыл бұрын
Amen ዓለመ መላእክትህን በተስፋ ቃል ያረጋጋ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኔን ባርያን አረጋጋኝ በምድርም በሰማይም ዋስ ጠበቃ ሁነኝ, Amen::
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ኣባታችን የቅዱስ ገብርኤል በረከት ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@meskeremmuhe30
@meskeremmuhe30 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 4 ай бұрын
አሜን❤
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በርደቱ ርድኤቱ አይለየን አሜን፫?//ሃገራችንእና ህዝባችን ከክፉ ሁሉ ነገረ ይጠብቅልን።
@ኤፍታህወለተሕይወት
@ኤፍታህወለተሕይወት Жыл бұрын
አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ፫ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘላለሙ አሜን፫ ይሁን ይደረግልን ቃለ #ሕይወት ያሰማልን አሜን✝️💚💛❤️👏🙏❤🌹🥰🥰🥰🥰🥰
@ወለተጻድቃን
@ወለተጻድቃን 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ የተዋህዶ ልጅ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሐዊ ክብር ባአል ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ግን ከይቅርታጋር ገብርኤል ሆይ እምንለሁን ቅዱሥ ገብርኤል ሆይ ብንል መልካምነው ግን ታጠፋሁ በእግዚአብሔር ሥም ይቅርታ 👈🤲🤲🤲
@SadaSada-nm5jc
@SadaSada-nm5jc 7 ай бұрын
ኣቤቱ የብስራት መልኣክ ቅዱስገብረአል ሆይ ለኛም ኣንድ የብስራት ቀን ኣስመጣልንኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏✋👋✋✋👑👑👑👑👑
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ምልጃዉ አይለየን ❤❤❤
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ 7 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰማኝ ታሪኬን ቀይርውና ሰውይግርመው
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፣ወዳጄ ከሞት ህይወት ያወጣኽኝ ምን እሰዋልሃለሁ በፍጥረት አንደበት ሁሉ ይድረስህ ምስጋና!!!!!
@zelasiekidani7021
@zelasiekidani7021 4 жыл бұрын
መላአኪ ቂደስ ገብርኤልን ረደኢታን በረኪታና አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማዓልን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 Жыл бұрын
ያሳደግከኝ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 5 ай бұрын
እግዚ አብ ሔርይ መስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድ ማችንቃለህ ይወትን ያስማልን አብሳራዉመ ላአክ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@HehheUhfyghttdh
@HehheUhfyghttdh 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ሰላምእልሀለሁ
@ااا-ط5ج
@ااا-ط5ج Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
@እመቤተማርያምእያዋሕሰይ
@እመቤተማርያምእያዋሕሰይ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ቃለ ሂወት የስመዐልና ፀጋ በረከተ ናይ ቅዱስ ገብርኤል ምስ ኩሉና ይኩን አሜን አሜን አሜን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏
@bizenlesh446
@bizenlesh446 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@saray4418
@saray4418 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአብሳሪው ለቅዱስ ገብኤል አባታች እውድሀለው ቅዱስ ገብኤል ቃለህይውት ያሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስርለወን♥♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹ገብኤል ሆን ሰላም እልገለው
@SadaSada-nm5jc
@SadaSada-nm5jc 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስማልን ኣሜን❤❤❤
@weyinshetasrat1483
@weyinshetasrat1483 5 жыл бұрын
💚ገብርኤል 💚 ቃል ሰው እንዲሆን ቀድሞ አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል ኮኮብ መሪ :- በተላከበት ፈጥኖ ደራሽ የሳጥናኤልን ሴራ ደምሳሽ :- 🙏💚እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ::አሜን #3 ብሩህ ቀን ይሁንላቺሁ 🙏🙏🙏🙏
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Selam-zi8qy
@Selam-zi8qy 3 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብሪኤል ከእሳተ ሓጥአት ሰውረን ሓደራ😢 አሜን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuan layalu kidus gebrel ametawi kibre behal aderesen eredtu mljaw ayleyen
@abdeljalilislamy1283
@abdeljalilislamy1283 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ገብሪኤል ፈጣን ተራዳእነት አይለየን
@lalaahg6887
@lalaahg6887 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲🕯️✝️ ቃልህይወትን ያሰማልን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@abie7030
@abie7030 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@masresham
@masresham 11 ай бұрын
አሜን!
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን Masresham ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አብሳሪዉ መላአክ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@vcr7z46
@vcr7z46 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅድስ ገብርኤል አተ ጠብቀኝ
@Keesan-rt5oz
@Keesan-rt5oz Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤
@edensemere1186
@edensemere1186 Жыл бұрын
Kudus gebriel aboy bsratka asmani Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna ❤❤❤❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኛን ስደተኞችን ለሀገራችን ኢትዮጵያ በሰላም አብቃን ዘወተር ጥብቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌿🌿🍃🍃🍃🌿
@merekebelakwoe9187
@merekebelakwoe9187 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@yeberkoshegaenat
@yeberkoshegaenat 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርጠባቂየነዉ
@እግዚአብሔርጠባቂየነዉ 6 ай бұрын
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አሜን አሜን አሜን አተ ደግፈኝ ❤❤❤🙏🙏🙏
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃል በረከት ቃል ህይወት የስማልን ወንድማችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ አሜን፫ ይሁን ይደረግልን
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 5 жыл бұрын
ጽጌማርያም አሜን. አሜን አሜን ይህንን ቃል እንድሰማ ለፈቀደልኝ ለልኡልእግዝያብሄር ክብርና ምስጋናይድረሰው የእመቤታችን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@መቅዳስፅጌማርያም
@መቅዳስፅጌማርያም 4 жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ምልጃ እና ጠበቃ የአባትነት ፍቅርህ ቃልኪዳነህ አይለየን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍😍
@prestigecell599
@prestigecell599 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
አሜን(፫)🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃገልግሎት ዘመንወትን እግዛቢሔር ያርዝምልን አሜን(፫)🙏🙏🙏
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ረድኤት የቅዱስ ገብርኤል ይደርብን አሜን
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜንንን
@መቅዳስፅጌማርያም
@መቅዳስፅጌማርያም 4 жыл бұрын
አሜን ፫ አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ሰላም እልሀለው
@MissAzmera
@MissAzmera 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማል
@በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
@በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@meseerteimamee7529
@meseerteimamee7529 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የልቤን ተመልከት እጠብቅሀለሁ
@burtukanyimer5501
@burtukanyimer5501 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብሬኤል ወረሀውይ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱሳን ሁሉ ፀሎት ልመና በረከት በያለንበት ይድረስልንአሜን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒🌿💒🌿ይሁን ይድርግልኝ የአብሳርው ቅዱስ ገብርኤል ረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ 💒🌿💒🌿💒🌿💒🌿💒💒🌿
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 3 жыл бұрын
አሜን፫ግዜ እኔን ኃጥያተኛውን ይቅርታውን ያድለኝ ዘንድ ፀልዩልኝ ክንፈ/ሚካኤል ብላቹ በአልጋ ቁራኛ ከሆንኩ ቆየሁ
@dohaqtr8108
@dohaqtr8108 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ገናናው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለሁላችን ጥላ ከለላ ሁነን የጠይጣንን ወጥመድ ከኛ ላይ ሰባብረህ ጣለው
@letaydecor
@letaydecor 2 жыл бұрын
አሜን ቅድስ ገብርኤል ጥብቃን 🙏ያምቅጥልው ዓምት ብሰለም አድርሰን 🥰🤲
@መሴጎደሪዋእናቴመችነዉየማ
@መሴጎደሪዋእናቴመችነዉየማ 5 жыл бұрын
አሜን ቅድስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለዉ ደስታን አብሳሪ ሆይ ሰላም እልሀለዉ አተጠብቀን ላገራችን አብቃን
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣኙ ገብርኤል የነገርኩህ ነገር አደራ እደኔ ሀጽያትና በደል ሳይሆን እዳንተ ቸርነት እና ምህረትህ ዛሬን አይቻለሁ ብዙ ታምርም አሳልፌአለሁ ስለ ማይነገረው ስጦታህ እግዚአብሄር ይመስገን!!
@meriyemphiphins6544
@meriyemphiphins6544 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kalhewot Yasemlin Wendemchin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@leteberhangebreselase3333
@leteberhangebreselase3333 4 жыл бұрын
Aa
@አበበችአስራቴልብበእግዚአ
@አበበችአስራቴልብበእግዚአ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃል ህይወት ያስማልን
@ሙሉወለተማርያም
@ሙሉወለተማርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልህ አለሁ
@store8674
@store8674 5 жыл бұрын
ገብሬኤል አባቴ እረዴኤትን አይለየን ቃለሂወት ያሠማልን
@ሳለቅዱሰገብርኤል
@ሳለቅዱሰገብርኤል Ай бұрын
አባቴ ቅዱሰ ገብርኤል ሆይ ላፎ ጠባቂ አኑርልኝ ገብርኤ ሆይ ጣት ተናግረዉ ማታ እሚነገር የለምና አባቴ 19
@aali132
@aali132 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ያገሬ ልጆች የመላኩ የቅዱስ ገብረኤል ጥበቃ ከናተጋር ይሁን ቃለሂወት ያሰማልን
@ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ
@ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@GuGu-y7m8p
@GuGu-y7m8p 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ አሜ ይሁን ይደረግልን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማል እዱስገብረኤል ከነመላቤተሠቦቻ ጠብቀኝ እናቴ ጤናዋን መልስልኘ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024
@tadlechiyemaryimlijtadlech3024 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዲሰ ገብርኤል ይጠበቃና
@hayimanotlema6085
@hayimanotlema6085 5 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን።
@Caalaa-w5y
@Caalaa-w5y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲👏👏👏🤲🤲🙏🙏🙏አሜን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
መላኩ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@store8674
@store8674 5 жыл бұрын
አሜን
@burtkanmulu8260
@burtkanmulu8260 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
Amen
@noonoo4775
@noonoo4775 3 жыл бұрын
አሜን፫
መልክአ ሚካኤል - Melka Michael
17:00
masresham
Рет қаралды 489 М.
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Saturday
15:29
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
+ ገብርኤል መዝሙር 19 || GEBRIEL MEZMUR
1:11:22
ORTHOMAR
Рет қаралды 30 М.
የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን
18:41
ሰማያዊ ሕይወት Semayawi Hiwot
Рет қаралды 1,8 М.
መልክአ ማርያም - Melka Mariam
20:31
masresham
Рет қаралды 290 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН