መከላከያ መውጣት ጀመረ? | ሕወሓት እና ኢሳያስ ብልጽግናን ለመውጋት ተጣመሩ? | አስደንጋጩ የሕወሓት ምርኮኞች ቪዲዮ | Ethiopia

  Рет қаралды 47,669

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 141
@hawose00
@hawose00 23 күн бұрын
የእናንተ ዜናና የሰፈር ወሬ አንድ ነው። ባጠቃላይ ምንጭ የሌለው አሉባልታ ነው ምትሰሩት።
@abetube8757
@abetube8757 23 күн бұрын
ድል ለዬዋሁ የጀግናው የአማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪
@TN-ie1yh
@TN-ie1yh 23 күн бұрын
ሻቢያ ተመልሶ ከውያኔ ጋር መስራት ማለት ታጥቦ ወደ ቆሻሻ መግባት ማለት ነው። ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው።
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 23 күн бұрын
ብልፅግናና ህወሐት ታርቀዋል እንኳን ኤርትራና ህወሐት!! እንዲያውም ህወሓትና ሻቢያ አንድ ቢሆኑ አይደለም ምስራቅ አፍሪካን ድፍን አፍሪካን አንቀጥቅጠው ነው የሚገዙት እኝህን ሁለት ሃይሎች ወደ አንድነት በማምጣት ምስራቅ አፍሪካን ሰላም ማድረቅ ቀላሉ ዘዴ ነው። የሁለቱም ህብረት የሚፈራ የሚሸበር ብዙዎች ናቸው አንተም ከዛ ውስጥ ነህ😮
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 23 күн бұрын
@@BobLove-qn3fqIt is apples and oranges, my dear!
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 23 күн бұрын
ዝም ብለሕ አትዘባርቅ እናተ ሲቸግራቹ ማጎንበብ ሲመቻቹ መፎከር ሞኝህን ፈልግ ስንት ግዜ ስውን ልትሽውድ ትፈልጋለህ?
@user-od9fw2gu9p
@user-od9fw2gu9p 22 күн бұрын
​@@BobLove-qn3fq ከእዚህ በዋኃ ጎሮቤታችንን አምነን ኣንድ ጥይት ኣንተኩስም
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 23 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 23 күн бұрын
Isayas will never compromise with tplf , instead he regrets all his life why he supporting them from the beginning
@bg9694
@bg9694 23 күн бұрын
ተንትነህ ሞተሀል መጀመርያ ፊደል ቁጠር ሲቀጥል ገረድ ከመሆን እራሰህን አድን
@LoveEri-z4u
@LoveEri-z4u 23 күн бұрын
ምን ኣይነት ቱልትላዎች ናችሁ፡ ሻዕብያ ብልጽግናን መውጋት ቢፈልግ ከፋኖ ጋር መሆን ይሻለው ነበር፡ ምን ወያኔን የሚያስጠብቅ ነበረው።የሌለዉን ኣታውሩ።
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 23 күн бұрын
እናንተን ብሎ ተንታኝ ገመድ አፍ😂😂
@ramandebene1131
@ramandebene1131 23 күн бұрын
Don't invite Eritrea into your nonsense wars, why Eritrea support TPLF, while TPLF has the power to let alone to defend themselves they can punish Abbey and shase him to Bishadha. Abbey like Mengustu believes in Military solution, but what Mengustu faced on the battle ground Abbey need to ask his previous Generals, who were POW in Sahel mountains.
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 23 күн бұрын
Sort your own mess. Eritrea has no interest in this sinking ship. Fanno yegalagelachu yehon ke’izzih Kejjet?..
@tamene6877
@tamene6877 23 күн бұрын
ድል ለሰፊው ለተከዳው ለአማራ ህዝብ ሞት ለፖለቲካ ጋለሞቶች
@yomreview
@yomreview 23 күн бұрын
የክህደት ተምሳሌትም እኮ ነው
@solomonmulugeta-uo6pp
@solomonmulugeta-uo6pp 23 күн бұрын
How come you don't say nothing about the 7 years old who has been sexually harassed by a criminal person shame on you guys.
@semiramusa3217
@semiramusa3217 23 күн бұрын
እኛ ኤርትራዉያን ነን ኢሳያስ አብይ ወይ ጌታቸዉ ረዳ ወይ የኢትዮጰያ ኢሊት አይደለም ።ኢሳያስ ማለት ለቃሉ የሚሞት ነዉ። ከህዉሃት ለሚመጣዉ ሌላ ዓለም አይታሰብም።እኛ እንደናንተ አንዴ ከኢማራት አንዴ ከጁንታዉ ከማይክል ሃመር አንዴ ከሶማሊ ላንድ አንመነዝርም ፖለቲካ አመንዝራ ነዉ ኤርትራ ዉስጥ አይሰራም ።
@AkliluTedi
@AkliluTedi 23 күн бұрын
perfect comment❤
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 23 күн бұрын
ወዲ አፎም ጀግና ነው። እንደ አብይ አህመድ መቶ ቦታ እየገባ የፖሎቲካ ሽርሙጥና አይሰራም። አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ በመሆኑ በጣም አፍረናል፣ አብይ አህመድ ማለት በወያኔ ፍርፋሪ ያደገ የፖሎቲካ ሽርሙጥናን ከወያኔ ተምሮ እጅግ ያሳደገ አለሌ ነው። ኢሱ ክብርና እጅ ያለመስጠት ነው ትራሱ! ኢሱን በጣም ነው የምንወደው።
@abtd3861
@abtd3861 23 күн бұрын
ሂድና ፋራ ፎግር... ድንጋይ ራስ
@user-gz6xq8br8f
@user-gz6xq8br8f 23 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችና አመራሮች በጥናት ያልተረጋገጠ ለእግረ መንገዳቸው ያገኙት መናገር የተለመዱ ናቸው ።በጉዳያቸው ሁኔታ ማጥናት ሲገባቸው ኤርትራን በጉዳያቸው ለማስገባት ይሯሯጣሉ ።ኤርትራ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለሰለም እንጂ አንዱን ደግፎ ሌላውን የመጉዳት ዓላማ የላትም።አንዴ ኤርትራ ከብልጽግና አንዴ ከፋኖ አንዴ ከጌታቸው አንዴ ከደብረጼን ስምምነት እየተባለ የሚነገረው የኤርትራ አካሄድ አለማወቅ ነው በተለይ ከህወሓቶች የሚያገናኛት አንዳችም ግንኙነት አታደርግም አንድያውም በኤርትራ ግምገማ ሕወሐት በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ህለውና ቦታ እንደሌላት ነው።የሕወሓት ጉዳይ እንደሞተ ነው የምታውቀው።ኤርትራ ሰላምዋን መጠበቅ እንጂ በኢትዮጵያ ፓለቲካና ግጭት መከፋፈል ሀሳብ የላትም ።ኢትዮጵያ መከፋፈል ይሁን ግጭት ዜጎችዋ ይበቃቸዋል ።ኤርትራ ከኢትዮጵያ የምታስተናግደው ክህደት ብቻነው።
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 23 күн бұрын
ኢትዮጵያ ፈርሳለች ሃቁን ብጭርቆ ዉሃ አርገህ ዋጠው ፋኖ አየገሰገሰ ነው የ ብልግና ፓርቲ በቁሙ ሞተዋል!!!
@essieKlkidan
@essieKlkidan 23 күн бұрын
አሁን እህ ፖለቲካዊ ትንታኔ ነው ይባላል
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 23 күн бұрын
አሸናፊው ፍኖ ነው አትሳሳት አንተ ብልፅግና ብላክ ስለተወዳደርክ አሁን ሲቀጠቅጥ አሸናፊ የለም ትላለክ ወደድክም ጠላህም ፍኖ ነው የመጨረሻ ሳቅ የሚስቀው 😂😂😂😂😂
@Geezemebrat
@Geezemebrat 23 күн бұрын
የተለየ አማረጭ የለውም 👎 💚💛❤ፋኖያሸንፋል,👍🙏
@tarekegntadele9337
@tarekegntadele9337 23 күн бұрын
ተብታባ ዞሮ ዞሮ ዚይንቢሎ አይደለም አንተ ብሎ ጋዜጠኛ
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 23 күн бұрын
ኤርትራ ኤርትራ ካላላቹ ቢዝነስ የለም እንዴ
@yeshalemTiruneh
@yeshalemTiruneh 23 күн бұрын
A very poor analysis....
@dawitzerai2207
@dawitzerai2207 23 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የፓለቲካ ምንዝርና ሞልቶ ኤርትራ ውስጥ አይኖርም ፍጹም ከቶ
@user-gn6dw1ee1u
@user-gn6dw1ee1u 20 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@tamene6877
@tamene6877 23 күн бұрын
ቀዳዳ አንተ ነህ የከፍፈልሃቸው
@samapadopa7983
@samapadopa7983 23 күн бұрын
የመንግስት ደጋፊዎችን ይዘሕ ነዉ የመጣኸዉ!!!!
@Easylife-2024
@Easylife-2024 23 күн бұрын
ስፖርት ብተነትኑ ያምርባችዋል
@desubchegnaw5503
@desubchegnaw5503 23 күн бұрын
እውነት ለመናገር የመረጃ ክፍተት ያላችሁ ይመስለኛል ሁኔታው ከምትሉት በላይ ነው ህወሓት ላይ ያለው መሰነጣጠቅ ጦሱ ለትግራይም ለኢትዮጵያም ይተርፋል የተፈጠረው ችግር ከምትተነትኑት በላይ ነው በቀጠናችን ላይ ያለው አሰላለፍ ግምት ያስገባ ልዩነት ጭምር ነው
@ramandebene1131
@ramandebene1131 23 күн бұрын
If a war starts between Abbey and Debresition, the best support Shabia dose is, just keep his han in his pocket and observe the war.
@michaelTesfai4
@michaelTesfai4 23 күн бұрын
You guys you must be normal or otherwise crazy. In any way TPLF & EPLF could not be allies. Because historically TPLF put haevy pain on the Eritrean people & Government for the last 25 years. So there is no solid ground the two becoming friends & ally.
@wediere2238
@wediere2238 23 күн бұрын
ክክክክክክ ፋንታዚያ ኢሳያስ እና ህውሓት ለብልጽግና ይወጉታል ትሃማልችሁ፡ ኤርትራ ምን ኣገባን በናንተ ችግር ወዲ በሻሻ ከፋኖ ደንግጠዋል ዛሬ ባህርዳር ነገ ኣዲስኣበባ፡ የኣምራ ሃይል ተነስተዋል ሚይቆመው ሃይል የለም፡ኣቢ መሓመድ ዓሊ ወደ ኢማራት ይሸሻል።😂😂😂
@Fantahun09
@Fantahun09 22 күн бұрын
ብልፅግናን ለመውጋት ከሰይጣንም መጣመር ያስፈልጋል
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 22 күн бұрын
ህዋህቶች የተቸነከሩ ናቸው እውነት በልካቸው መኖር አይችሉም
@yeshalemTiruneh
@yeshalemTiruneh 23 күн бұрын
የእናንተ ሚድያ የብልጽግና ነው።
@chuchedesta
@chuchedesta 23 күн бұрын
የታጠቀ ተቃዋሚ ያሉት በሰሜን ብቻ ነዉ። አንዴ በትግራይ አሁን ደግሞ በአማራ ዘመቻዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በወለጋ ያለዉስ ታጣቂ የት ገባ? የድርድሩ መፍረስ ሰምተን ነበር።
@user-od9fw2gu9p
@user-od9fw2gu9p 22 күн бұрын
እኛ አያገባንም እዛው ተጫረሱ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 23 күн бұрын
ጎጃም ብቻ አይደለም መላው አማራ ክልል የአብይ አህመድ ወራሪ ለቆ ካልወጣ እንቅስቃሴ ይቆማል !!!
@abtd3861
@abtd3861 23 күн бұрын
ሌባ ሻቢያ
@yihdegomichael3387
@yihdegomichael3387 23 күн бұрын
SHABIA ENDE PIILATOS EJUHN TATBO WETA. MIKINYATUM ETHIOPIA YEMAY TESCHEGR AGER HONALECH KE AHUN BOHALA.. MANM YELEM LE ERITREA MENKAT FEXMO YEMAY TASEB HONAL. : :. YE ZARIE TWLD DEMO KE SHABIA YEBASE TEFETREWAL 🎉🎉🎉
@Bereket240
@Bereket240 23 күн бұрын
በትግራይ ያለው ጨዋታ ቀላል ነው ለመረዳት፡ ኣሜሪካ የነ ጻድቃንን ኣንጃ ከፌደራል ጋር ኣጣምራ ኤርትራ ቀና ብላ እንዳትወጣ እየጣረች ነው። የነ ደብረጼንን ቡድን ከኣራት ኪሎ ኣባራ ኣብይ ኣሕመድን ስልጣን ለይ እንዳመጣች ኣቦይ ስብሃት ነግሮናል። ባለፎ ኣቦይ ስብሃት በሚድያ የመጣውም ፊሽካውን ነፍቶ ጨዋታውን ለማስጀመር ነው። የነ ጻድቃንና ገብሩ ኣስራት ቡድን ለኤርትራ ያላቸው ጥላቻና ህውሓት ለይ ያላቸው ቂም የታወቀ ነው። ኣብይ ኣሕመድ ከነሱ ጋር ተጣምሮ ነው ኣሰብ ያለው። ሻብያ ከሩስያ ጋር ተጣምሮ ማንን ይዞ ይመጣል ነው ሚጠበቀው ነገር፡ ቂም ወይስ የጋራ ጥቅም ይቀድማል። ኣቦይ ስብሃት ብጻይ ኢሳያስ ብለው ኢንተርቪው ለይ እንደጠሩት ማስታወስ መጪውን መረዳት ነው
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n 22 күн бұрын
አገሩን ለማን ጥሎ ነው የሚወጣው? ፋኖ የፋራ ስብስብ ነው አገር መምራት አይቻልም.
@rebecaeyasu5862
@rebecaeyasu5862 18 күн бұрын
አይ ዶርዜዎች ስንት የማያልቅ ጉዳይ ተሽክመሽ ቀልጂ በሰው ጉዳይ ስትፈተፍቺ ወቸው ጉድ.
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u 23 күн бұрын
"ሞተዋል" ኧረ ባክህ
@SibihatAdigeh
@SibihatAdigeh 22 күн бұрын
ደረጀ የምትባል ግለሰብ ለምን ፋና ወይም ኢቲቪ አትገባም ምክንያት የብልፅግና አባል ስለሆንህ መውደቂያህ ቅርብ ነው
@user-ws4fw5pi9b
@user-ws4fw5pi9b 23 күн бұрын
ለማኝ
@getachewbirbobati2809
@getachewbirbobati2809 23 күн бұрын
I am really impressed with your progress as it is my first time to use your phone.keep it up
@aasfaw2834
@aasfaw2834 22 күн бұрын
የፋኖ ድጋፍ የተጫነው ሚድያ
@goitomgebremedhin8131
@goitomgebremedhin8131 23 күн бұрын
Andafta, where did you found the TPLF & Eritrea coalition ? Secondly the POW from Tigray video is not true it's reedited.
@bg9694
@bg9694 23 күн бұрын
ተብታባ ሁላ ! መጀመርያ አፍህን አጥራ !ገረዶች ሰለሆናችሁ ትንተናችሁ ሁሉ የግርድና ባህርይ አለበት
@Lucy70968
@Lucy70968 20 күн бұрын
Eritrea ,TPLF and amhara must stand together agaist the. Oromo aparthiede government to free east Africa from cowards
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 23 күн бұрын
አቶ አብርሀም ያይህ ከ7 አመታት በፊት የተናገሩትን አገላብጡ!!!
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 23 күн бұрын
አማን ያነሳው የለቱ ቁም ነገር ዋና ነጥብ " በሌላ ኢትዮጵያዊ ብሔር የሌለውን tplf ግን ሁሌም ያለመጠኑ ኬኩን ልቁረስ የሚል እብሪት ብቻ ነው ። "
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 22 күн бұрын
ጃውሳ!
@tesemaamare8016
@tesemaamare8016 23 күн бұрын
Find the truth
@younesabdullah6564
@younesabdullah6564 23 күн бұрын
አብይ ወያኔን ጠንቅቆ ያውቀዋል: ወያኔ እኮ የአብይን ሰራዊት,የኢሳያስን ሰራዊት, የአማራ ሚሊሻን ,ፋኖን በሙሉ አዲስ አበባ ድረስ እንደጠራረገው ያውቃል: ለዚህ እኮ ነው ከጁንታ ጋር አልደራደርም ሲል የነበረው ጁንታው ሲቀጠቅጠው እንደማይችለው ሲያውቅ ለምኖ የታረቀው
@yihdegomichael3387
@yihdegomichael3387 23 күн бұрын
This channel just Waste of time 😢
@alease7494
@alease7494 23 күн бұрын
ወደጎን ለምን ታያለህ
@mish-5
@mish-5 23 күн бұрын
የክልሉ መንግስት የአቅም ችግር የምትለው ከየት ያመጣኸው ግምገማ ነው?ክፍት አፍ ሽፍታና ዘራፊ አልፎ አልፎ እየተደበቀ ድማሚት አስቀምጦ ስለፈረጠጠ ነው እናንተን ብሎ የፖለቲካ ተንታኞች ጥገኛ ጋዜጠኛ አትሁኑ .....
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 23 күн бұрын
Zeregna
@bireethiohoum3280
@bireethiohoum3280 23 күн бұрын
Ante ahya lemin ametam
@abanav57
@abanav57 23 күн бұрын
ከዚህ ሁሉ በፉኖ ላይ ትንተና ይልቅ በተጨባጭ ብልጽግና እና አብይ ናቸው ከህዝብ የተተፉት እና ከህዝብ የራቁት። ለምንድነው ታዴያ ልብ ካላቹህ እና ሃላፊነት የሚሰማቹህ ከሆነ በብልጽግና እና በአብይ ላይ ብእራቹህን እና አፋቹህን የማታዞሩት?🤔
@tesfayemebratu-ri8ds
@tesfayemebratu-ri8ds 21 күн бұрын
አትዋሹ መቸም በምንም ተአምር ሻእቢያ ከታሪካዊ ጠላቱ ከወያኔ ጋር ስላም ወዳጅነት አይፈልጉም አያረጉትም ዝምብለቹህ አትለፍልፉ
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 23 күн бұрын
አባትና ልጅ ፍጥረታቸዉ ነፃ ያልወጣ አ እምሮ ሞራል አይኖረዉም ማተራመስ መኖር ለነሱ ዘመኑን አይዋጁም የኞዉ ድክ ድክ ቅርንጫ እነሽግግር በነሱ የተቀረፁ አይ ወገኔ የማንም መረማመጃ
@yomreview
@yomreview 23 күн бұрын
የተበዳቹ ግሞች
@yihdegomichael3387
@yihdegomichael3387 23 күн бұрын
Ye shabia politics satawkew hulu and beand tefa teftewal wedi beshasha demo aykerie new.
@amiryahya1360
@amiryahya1360 23 күн бұрын
ገፋ ወደፊት ባለህ አሁን ይቁም ???
@dt3629
@dt3629 21 күн бұрын
There are no permanent friends & enemies in politics . I wouldn't rule out TPLF having relationships with EPLP. Mind you Debresen is Eritrean by Origin. Mongoreno brother Billionaire Ato Dawit has been shuttling UAE to Asmara using his own plans. Never say never
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 23 күн бұрын
The name that I like most is Amanuel. The name is free from racism.
@meharitewoldetekie8697
@meharitewoldetekie8697 23 күн бұрын
ደደቦች መቼ ነው ኣእምሮኣችሁ የምታሰሩት ኤርትራ በምንም ታኣምር ከህወሃት ይሁን ከብልጽግና ።ከሌሎችም የኢትዮጵያ ቡድኖች እጇ እንደማታስገባ በውሃ ቀላቅላችሁ ዋጡት።የኤርትራ ጉዞ ከኣሁን በኋላ ለሰላም ብቻ ነው የምትሰራው ።ምንም ይሁን ማንም በጠብ ከተንቀሳቀሰ ይፈጃል ።
@Desalegnteshager
@Desalegnteshager 23 күн бұрын
Tafenen engi hulum fano new
@alexjohn996
@alexjohn996 18 күн бұрын
Don't mess with ERITREA.TPLF Has enough power to topple Childish Abiy Ahmed of OROMIYA. In this case, ERITREA is an observer, nothing to interfer in Ethiopia for nonsense.
@wedishire2620
@wedishire2620 22 күн бұрын
እረ ጠጅ እየጠጣቹ ትንተናዉ እዲፈታላቹ
@tekletedros4764
@tekletedros4764 23 күн бұрын
የሌለ አታዉራ የኤርትራ መንግስ ልማት ላየረ ነን ያለን ኢትዮጵያ ፖለቲካ አይመለከተንም ከትህነግ ሁለተኛ መታረቅ ህልም ነዉ የኢትዮጵያ መንግስት ከጌታቸዉ ፃድቃን ተስማምቶ አሰብ መዉረር ካሰበ ግን አይቀርም ?
@bg9694
@bg9694 23 күн бұрын
ልማት ላይ አይ የገረድ ነገር መቼም እናንተ ገረዶች ብዙ ጊዜ የሚያመሳሰላችሁ ውሸት ብቻ ነው
@keletatsegai8791
@keletatsegai8791 23 күн бұрын
ኣየ እናንተ ኣመሪካ በየትኛው አገር ሰላም ኣምጥታ ታውካቃች. ኢትዮ ካሜሪካ እጅ ካልወጣች ስላም ኣታገንም ለማለቱ ኢትዮ ከምራባውያን ግዛትን አስተዳደር. ከሳቸህው ርዳታና ብድር መቸ ወጣች. አሁንም ማን ነው የኢትዮ ጠቅላይ ሚንስተር ማይክ ሃመር አይደለም እንዴ
@Tamgn
@Tamgn 23 күн бұрын
ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 23 күн бұрын
Aman tabtsba angagrhe ayitememm
@michalgebre1289
@michalgebre1289 23 күн бұрын
ቂቂ የትግራይ ምርኮኙች ገሌት አይዞሽ የሻዐቢይስ አያመስሉም
@honestygalor6748
@honestygalor6748 23 күн бұрын
TPLF's alliance North wards could be overwhelming beyond your imagination. So even if it can easily happen naturally, try to do everything to not believe it even when you are told by insiders. I am only sad because the political landscape is dominated by people of similar immature political mentality.
@MulugetamamoMamo
@MulugetamamoMamo 23 күн бұрын
ጨው ላርስ ስትል ጣፍጥ ነው
@abemulu
@abemulu 23 күн бұрын
Aman!
@hailuhailu3668
@hailuhailu3668 23 күн бұрын
Stalin is showing his true regionalist self like his comrades
@bg9694
@bg9694 23 күн бұрын
ገ።ረ።ድ ነገር ነህ ሰታሊንን ልትነቅፍ ሞራል የለህም
@yihdegomichael3387
@yihdegomichael3387 23 күн бұрын
Yemigemew SHABIA Ende pilatos ejuhn tatba kuchi blo eyaye new.. Mikinyatum hulachu astesasbachu and new. Eske ahun Shabia ye ejun alagenem Ke dro. Ke. Tplf. Ogaden oromo. Demhit.... Hulu and aynet astesasbachu be Eritrea lay... Ke luju wedi besha bohala kihdet Mn ttebkal ke Ethiopians hzbi. Lemn Ende yugoslavia athonem. Snt gizie ale le Ethiopia blen enchenekalen. DES yemilow gin ye ahun generation Ende shabia aydelem yebase chekan Ende hone mawek alebet
@SarahAsent
@SarahAsent 23 күн бұрын
ፋኖማለትአማራነውመላውያማራህዝብፋኖነውእናስለዚህምንያሳዝናልህይአረመኔሰይጣንመግስትጥብጋላፋኖጀጋኑያሸንፋል
@Asmera-1
@Asmera-1 23 күн бұрын
ኣንድ ኣፍታዎች ስለ ኤርትራ ስታወሩ ከ Mars ወርዳቹ ለመጀመርያ ግዜ ኣፋቹ የከፈታቹ ትመስላለቹ። ኤርትራ ራስዋን የቻላች ሉኡላዊት ሃገር ናት። ከኣንድ የኢትዮጵያ ክልል ታች ወርዶ ከወንበዴ ድርጅት ግንኘት ያረጋል ማለት ስድብ ነው። ኤርትራ ወያነን ትግራይ ገብታ ማዳቀቅ የወሰነችው 15 Rockets 🚀 ስለ ተኮሰባት ነው። የተደቀነባት ስጋት ከወያነን ውስጥ ገብታ ማስታገስ ኣለም ኣቀፋዊ መብት ነው የተጠቀመችው። ሻዕብያ ኣፉን ዘግቶ ቁጭ ባለበት ዝም ብላቹ ቱልቱላ ትነፋላቹ።
@Fikru1948
@Fikru1948 23 күн бұрын
Wow ❗️you swallow everything Woyanes are saying. What Tsadkan said is absolutely theatrical❗️ 🤑🤑🤑
@wedishire2620
@wedishire2620 22 күн бұрын
የዉሸት ሚድያ ጠጅ ጠጡ
@abdikoo7529
@abdikoo7529 23 күн бұрын
Yaa Abbaa koo, off egerdhu, motummaan haraki isaa dheera dha
@AbdiReru
@AbdiReru 23 күн бұрын
የአማራትግልየመኖርእናያለመኖርጉዳይነውድልለጀግኖቻችን
@cheaisahlezghi7510
@cheaisahlezghi7510 23 күн бұрын
Shame on you guys to entertain Getachew and his followers' utterances for political consumption and attention deficiency. Until this moment you don't seem to understand and digest the idea that president Isayas and Shabia believe in one united Ethiopia. Perhaps one of you need to go and interview any Eritrean official if you have the guts and want to deseminate the appropriate information to your audience.
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 23 күн бұрын
Hizibu Fanon yemikebelew kemengist yeteshal Fano tekebaynetm eminetm silalew new. Mengist yelem. Lerasum aychilim. Lenante yemaychal yemimeslew yicchalal.
@SelamAk-mn5pj
@SelamAk-mn5pj 22 күн бұрын
Enante afachu kedada new yemetalachu satnageru truwere tenagru eritra talka atgebam afachu yazu etyopyal lerita attakmem aynachu ayu eja anfelgchm rak belu tgray domo yenante nat mnttekamlech hulachu raku keja anfelgm
@gadisajebessa
@gadisajebessa 23 күн бұрын
what
@amanueltesfamichael5776
@amanueltesfamichael5776 22 күн бұрын
Aye enanite sikefachu shaebya tanesalachu tinanit beteshegerachu tilik waga kefilo yetagelachu shaebya new keahun behala shaebya Koch bilo yimeleketal eniji min agebaw silenanite kehadiwoch
@adikifleha2049
@adikifleha2049 23 күн бұрын
አማን ያለህን አስተሳሰብ እና እሳቤ በጣም ነው የማደንቀው ።
@HusenNuru-c6r
@HusenNuru-c6r 23 күн бұрын
የአንተ ዘገባ ሁሌም ውሸት ነው
@Tamgn
@Tamgn 23 күн бұрын
ፋኖ የወያኔ መገድ ጠራጊ
@mesfinlemme9145
@mesfinlemme9145 23 күн бұрын
ፋኖና ህወሓት ምን ያገናኛቸዋል ? እንዲህ ከሆነማ ዓይንና ናጫ ይስማማሉ ማለት ነው ።
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 23 күн бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ትንታጎቹ ጋዜጠኞች አማንና ደሬ
@user-df3lm6gm6o
@user-df3lm6gm6o 23 күн бұрын
Keweyane gare Eritrea ateseram yallehone menager teru aydeleme lemen yalhone tenageralachu tsaferallachu abeyt weshet kkkkk
@LiulAbrham-wt2vc
@LiulAbrham-wt2vc 23 күн бұрын
Aman perfect
@essieKlkidan
@essieKlkidan 23 күн бұрын
ህወሃት በግልፅ የሚጠይቀው ማይኖሪቲ ሆነን አንኖርም ነው እይህን ለመተንተን ሞክሩ
@user-vy4nw7do6u
@user-vy4nw7do6u 23 күн бұрын
ሁሉም ያው ናቸው ሕወሐት ካለ ሰላም የለም
@bg9694
@bg9694 23 күн бұрын
ቤተሰቦችህ ካሉ ሰላም የለም
@mulatudessie7819
@mulatudessie7819 23 күн бұрын
📍 Selam endayimeta Abichu awesasbotal ye abayin dldyi simerrek ke Arega gar tenegsgeru bemalt yehzbun ena Fannon erabna endelelachewo adirgo bemayet bkat yelelewo dekamantun yasayebet agatami newona slezih tegedo werari torun yiwetal 📍Fanno beye aktachawo eyarawetewo mehonu teregagtual 📍 mikerrewo alesema kale mekerra yimkerrewo 📍 malet yihene newo ...called Oromuma oneg shene Belitsgina handicaps politicians behalf of their Racial Radical violent hatered sloterhouse bucherers Mascaring military war criminals and bad ruler tyrant single crossed eyed fake fictional chicaneries Lairs cheater confuser abuser corrapted ugliest offenders Abichuism going to lost his track to words the traps by Fanno Gawissa 📍
@selhadinhassen1170
@selhadinhassen1170 23 күн бұрын
ኢሳያስ አፍወርቄን የምያስወግዱት ይመስለኛል፣ከዚያ ቡኋላ ይዋሃዳሉ
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c 23 күн бұрын
Fano ye shabiya telalaki ye amara hezeb telat huala ker asetesaseb yalew be temenega ye miyamen yaleseletene ye teweled zekache new enanete gazetegnoche degemo ageren yemigoda were yemetaweru dekama nachehu fanone weyanen shenen ye ethiopia hezeb amelak yatefachew del le gegenaw serawitachenena tebebegnaw meriachen dr abey yehun
@Shashe2024-z1e
@Shashe2024-z1e 23 күн бұрын
Kush Media Network KMN 's HQ is in Egypt. SO is Jawar enemy of Ethiopia, of course both Gerba and Jawar both wicked and evils.
@hailearegawi4288
@hailearegawi4288 23 күн бұрын
Eritrea's toilet papers
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,9 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 53 МЛН
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН