ምክረ አበው፦ የሚዲያ አጠቃቀም

  Рет қаралды 20,736

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@getaneh5841
@getaneh5841 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@سليفيفورد
@سليفيفورد 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህሮቻችን ለአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድሐኒአለም የህይወትን ቃል ያሠማልን ተሥፋ የምናደርገውን እርሥተ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን /ያውርሰን። እግዚአብሔር ይስጥልን ብሰማው አይለችኝም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ። ለሁላችንም ማስተዋሉን ሠጥቶን በቤቱ አፅንቶ ለክብር ትንሳኤ ያብቃን አሜን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
እዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን ልባና ን ማስተዋልን ያድለን እድሜ ጤና ይስጥልን
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ !!!
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by
@AzoozzAlmtrooshi-gm1by Жыл бұрын
ቃለሂወትያሠማልንአባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አባቶቻችን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ጥበቡን አድለን በመልካሙ መንገድ ምራን
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💗💗💓👌👌👌👌
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለ እይወት ያሰማልን
@ወለተምካአል
@ወለተምካአል 3 жыл бұрын
ቃለ ህወተ ያሰማልን🙏🙏😥
@addis2675
@addis2675 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-ዠ4ጀ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዠ4ጀ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@maretamareta5930
@maretamareta5930 5 жыл бұрын
በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ትክክል ነው አጠቃቀሙን እንወቅበት ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስታዋሉን ያድለን
@ንዒማርያምወዝየቅረቢ
@ንዒማርያምወዝየቅረቢ 5 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባቶችን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልንመምህራችን፣።
@billy6166
@billy6166 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ
@ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቦታታችን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅልን
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@kabiabi7575
@kabiabi7575 3 жыл бұрын
በዉነት ላባቶቻችን ቃለህይወትን ያሠማልን ተስፋ እርስተ መግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እኛም በሠማነዉ 50 ,,,60 ,,መቶ ያማረ ፍሬ እምናፈራ ያድርገን አሜን
@edstedst2635
@edstedst2635 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@bayatdagnew6754
@bayatdagnew6754 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሚዲያ ወሬ እመብረሃን ገላግላኛለች ይመስገነው ልቦና ይስጠን
@birtukanasrie1583
@birtukanasrie1583 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን!!!! በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!! አይነ ልቦናችን ያብራልን
@eshetuworku4179
@eshetuworku4179 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@almassalmasnegas6978
@almassalmasnegas6978 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hanayellow8791
@hanayellow8791 5 жыл бұрын
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
መምህሮቻችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናችሁን ፀጋችሁን ያብዛልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።ላስተማሩን መምህሮቻችን። ሊቀ ሊቃውት ስመአ ኮነ መለአክ።//መምህር ገብረ መድን። ቃለህይወት ያሰማልን አሜን። እኛም በሰማነው እድንማር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
@loveislife7445
@loveislife7445 5 жыл бұрын
enamesegin alen abatochachin egzabher beedime betsega yakoyilim egnanim libona yisten🙏
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ቸሩ. መድህነአለም ሁላችንንም. አስተዋይ. ልብ. ይስጠን. ለመምህሮቻችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. መሀበረ ቅዱሳን. ያገልግሎታችውን. ይባርክ ልን
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም ሠሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
@koveryabro9992
@koveryabro9992 5 жыл бұрын
አሜን የሰላም አምላክ ቸሩ መዳኔ አለማት የሰማናየውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን።።
@የዝናወለተማርያም
@የዝናወለተማርያም 5 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@godislove4114
@godislove4114 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ። ብዝት በሉልን የኛ ዕንቁዎች በርቱልን በስደት ላለነው በፀሎታችሁ አስቡን።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን በቸርነቱ ይጠብቅልን 💚💛❤
@alamsameera4540
@alamsameera4540 5 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@የዝናወለተማርያም
@የዝናወለተማርያም 5 жыл бұрын
እውነት ነው ለመምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@የድንግልማርያምልጅነ-በ7ኀ
@የድንግልማርያምልጅነ-በ7ኀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕደም በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ابيمن
@ابيمن 5 жыл бұрын
አባቶቻች ቃለህወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ፫
@amennigussu4846
@amennigussu4846 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሊቃውንት የህይወትን ቃል ያሰማልን። ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን።
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@alem4310
@alem4310 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሮቻችን ያግልግሎታችውን ዘመን ያርዝምልን እኛም ማስተዋልን ያድለን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ልባ ለሁላናም ይስጥና
@banchebanche5200
@banchebanche5200 5 жыл бұрын
Mihabere kidusan egizabehare yibarekachuhi
@T27-r2x
@T27-r2x 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@enu6524
@enu6524 5 жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ለሁላችንም አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@esraleasrat4207
@esraleasrat4207 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 5 жыл бұрын
Kale hiwotin yasemalen yesemanewn belebonachin yasaderebe
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ እንደቸር እነት
@melkam_sisay
@melkam_sisay 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን!
@EniyeBiru
@EniyeBiru Жыл бұрын
Kale Hiyiwet Yasemalin
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እባክህ አምላኬ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አድለን እኔ እራሴ ዩትብ ላይ አፌን ስከፍት እየዋልኩ ማታ ቀን መፀለይ ይከብደኛል አምላኬ አስተዋይ ልቦናን አድለኝ አንተን እንዳመሰግን ቃልህን እንድሰማ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 5 жыл бұрын
ሰላም አይዞሽ ልዑል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሰጥሻል አትፍሪ እጅግ ዋጋ ተከፍሎብናል በደም ተገዝተናል መድኃኒት ክርስቶስ በደሙ ገዝቶናል አትፍሪ ከኛ የሚጠበቀው ክፋትን ምቀኝነትን ዘረኝነትን ከልቦናችን አስወግደን መፀለይ ነው ይህች የምንኖርባት መሬት በፈጣሪያችን እፍኝ ውስጥ ነው ያለችው ለኛ ትልቅ የምትመስለን ይህች ምድር ጌታ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ስትነጻጸር ከአንድ ቁልል አሸዋ አንዷ ቅንጣት አሸዋ ማለት ነች አየሽ ሰላም አባትሽ ካለምኖር ወደ መኖር ያመጣሽ ገናና ነው አትፍሪ ግን ግን ዘመኑ ክፋት የነገሰበት ነውና ተግተሽ ፀልይ መድኃኒት ዓለም ክርስቶስ ሰላሙን ይስጥሽ እርሱ የሚሰጠውን ሰላም ይህ ክፋት የነገሰበት ዓለም አይሰጥምና። የእመቤታችን ቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት የቅዱሳን አባቶች ፀሎትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አሜንንን ውዷ እግዚአብሄር ይስጥልን በማንኛውም ሰአት ኪራላይሶ እያልን ብንሰግድ ችግር አለው ወይ እስቲ የኔ ውድ ንገሪኝ
@gelilagelila3530
@gelilagelila3530 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዲሁ ነኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እና ከቻልሸ ማሀበር ግቢ ዋትሳፐ ሰግደት ላልሸዉ ደሞ ሰገጂ ምክንያቱም ሳታቋርጡ ፀልዩ ብሏል ጌታ በወንጌሉ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@gelilagelila3530 የኔ ውድ ችግሩ እኮ ዋልሳፕም ኢሞም የለኝም ለእዛ ነው የተቸገርኩት ሁለቱም ቢኖረኝማ ከወንድሞቼ ከእህቶቼ መልስ መፍትሄ አገኝ ነበር አምላክ በደሌን አይቶ ይማረኝ ይታረቀኝ እንጂ
@godislove4114
@godislove4114 5 жыл бұрын
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 የኔ ቆንጆ WhatsApp እንዳትጠቀሚ የሚያግድሽ ነገር ከሌለ ለምን አትጠቀሚም ወይም ቁጥር ከሌለሽ ልተባበርሽ
@fikriezerihun3688
@fikriezerihun3688 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@ethiopiahagere1342
@ethiopiahagere1342 5 жыл бұрын
Kal hewt yasmaln ➕️💒❤️🇧🇴👈
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን ዘረኝነት እናስወግድ
@rozaalemayow6734
@rozaalemayow6734 5 жыл бұрын
Kaleywet yasemaln
@besfatmengiste9196
@besfatmengiste9196 3 жыл бұрын
kale hywot yasmalen
@nassernassreddine2170
@nassernassreddine2170 5 жыл бұрын
Kalehiowt yasemln
@DemekeGebeyehu
@DemekeGebeyehu 2 жыл бұрын
kale hywet yasemaln
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አሁንማ ዘረኝነት በትልልቅ ሰዎች በሀይማኖት አባቶች ብሷል ዘር ለገበሬ እንጂ ለሰው አይጠቅምም እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ስለ ዘር አትቁጠሩ በእግዚአብሄር ይሁንባችሁ እባክህ አምላኬ እሄ የዘር በሽታን ከሀገራችን ነቅለ ጣልልን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
እውነትነው አባቶች ዘረኞች ባይሆኑ ኑሮ ልጆች አተ ትግሬ አተ አማራ አተ ኦሮሞ አንባባልም ነበር
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ትክክል ብለሻል አባቶች ከስር ከመሰረቱ ኮትኩተው ቢያሳድጉን ኖሮ ዛሬ ዘር ቤልቆጠርን ነበር አሁንማ ሰባኪው ስብከቱን ትቶ ስለ ዘር ይሰብካል ታድያ እኛ ማንን እንከተል አምላኬ ሆይ እሄ የዘረኝነትን በሽታ ከሀገራችን ነቅሎ ይጣልልን
@እፀገነትአቡኔ
@እፀገነትአቡኔ 5 жыл бұрын
አስተዋይ ልቡናን ያድለን።
@fikerlove5710
@fikerlove5710 5 жыл бұрын
Yes this is really necessary, we have to talk. everybody is addicted on chat. they feel they have real friend. also they satisfy because they can talk freely. they didn't know how much time they loose, even they have no chance to think about there feelings because they depend on posted message. thank you !! Mahibere Kidusan
@yibeltaldemelash2700
@yibeltaldemelash2700 5 жыл бұрын
Kalehiwotn yasemaln
@abebakahsay2854
@abebakahsay2854 5 жыл бұрын
Leabatachin qale hiwet yasmalin
@mulugetamola5636
@mulugetamola5636 5 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን በተለይም ለእኛ ወጣንያን እግዚአብሔር ማኅበረ ቅዱሳንን ባይሰጠን ኖሮ አሁን ላይ ኦርቶዶክሳዊ ቁመናችን ምን ይመስል ነበር? ለእኔ ግን ቤተ ክርስቲያን ሕይወቴ ማኅበረ ቅዱሳን የደም ሥሬ ነው፡፡ በዚህ ዘመን ማኅበረ ቅዱሳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን፡፡
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ድንጋዮ ልቤን ይክፈትልኝ 😢
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 жыл бұрын
Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman
@banchebanche5200
@banchebanche5200 5 жыл бұрын
Abatochachin kalehiwote yasmalin tesifa megisitesemayatin yaworselin
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን ለኔም ልብ ይስጠኝ😢
@feyissaweldu5144
@feyissaweldu5144 5 жыл бұрын
enameseginalen
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@almaz739
@almaz739 5 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ነው ነገሩ አባቶቻችንማ እያስተማሩ ነው
@ወለተወልድ-በ1ቸ
@ወለተወልድ-በ1ቸ 5 жыл бұрын
KALE HIWOT YASEMALN
@bigthinkers3376
@bigthinkers3376 2 жыл бұрын
yehiywot mengede tasfa !!!
@kassechassife4977
@kassechassife4977 5 жыл бұрын
kalehiwetini yasemalin tikiki newu betekirtini kemiketluti yibeliti yemeketeluti yewusheti pulekika newu
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@yosefymane9535
@yosefymane9535 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@getnetbirhanu2144
@getnetbirhanu2144 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@belaynehberihun9772
@belaynehberihun9772 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
የዕርቅ ሰው መሆን እንዴት ይቻላል?
39:11
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 23 М.
በጸሎት ሕይወት የዲያብሎስ ፈተናዎች ክፍል አንድ
45:43
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН