መከራ ከከበዳችሁ ችግሩ የእራሳችሁ ነው! እንዴት? - መምህር ኘ/ሮ ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 40,721

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 275
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kadesa1652
@kadesa1652 2 жыл бұрын
አባታችን የተዋህዶ ልጆች መ/ር ዶክተር ዘበነ ለማ ጤና እረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@ፍኖ
@ፍኖ 2 жыл бұрын
ኣሜን ያድልልን ኣባታችን።
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
በውእነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናይስጥልን🙏🙏🙏❤😍💐💐
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድና ድንቅ መምህረችን አሜን አሜን አሜን በመለው አለም ያምትገኙ ኦርቶዶክሳዊ ቀሙሉ እንኳን ለሀያሉ መለአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሰችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@alainkhan9612
@alainkhan9612 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይህ ትምህርት ለኔ ነው አባታችን መምህራችን የነብሳችን ምግብና መጠጣችንን የእግዚአብሔርን
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃልሁ የቃሉ ባተቤት ያድገን እረጂም እድሜና ጤና ዪስጥልን ለአባቶቻችን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@grimatstadik6842
@grimatstadik6842 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን መምህርራችን አዎ እኔ ከሂወቴ እደተማርኩት ቤተሰቦቼም መከራው የበዛብን በራሳችን ችግር ነዉ።
@filimonamekuria6917
@filimonamekuria6917 2 жыл бұрын
መምህር ፕሮፌሰር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ፣፣፣
@kidistlemma4195
@kidistlemma4195 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራች በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድህን
@tsegasileshi8457
@tsegasileshi8457 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እባታችን መምህራችን እንቁ የኦርቶዶክስ የአይን ብልን ትምህርቶት ሁልም በቤቱ ፅንተን እንድንኖር አለም ክንቱ እንደሆነች ስለምያስረዳን በርሷ ላይ አድሮ የምናገረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባውአሜን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
መከራዬ የሚበዛው በራሴ ችግር ነው!!! ግን እግዚአብሔር አያልፈኝም!!! አሜን!!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን!!!
@evu-tube
@evu-tube 2 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱሳኑ ገብርኤል ሊቀ መላእክት: ቂርቆስ ወኢየሉጣ: በጥላን ጠቢብ እና ሰማዕታተ እስና ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። #ቅዱሳን_ቂርቆስ_ወኢየሉጣ_ወቅዱስ_ገብርኤል_ሊቀ_መላእክት ቅድስት ኢየሉጣ እናታችን በዘመነ ሰማዕታት ከነበሩና በዚህ ስም ከሚጠሩ ቅዱሳት አንዷ ናት:: በወቅቱ ቅዱስ ቂርቆስ የሚባል ደግ ልጅ ወልዳ ባሏ ባለመኖሩ በመበለትነት ትኖር ነበር:: የዚያ ዘመን ክርስቲያኖች ለክርስቶስ የነበራቸው ፍቅር ከመነገር በላይ ነው:: በዛው ልክ ደግሞ መከራው በጸጉራቸው ቁጥር ልክ ነበር:: ከሮም ግዛት በአንዱ ከቅዱስ ልጇ ጋር የምትኖረው ቅድስት ኢየሉጣ የስደቱ ዘመን ሲመጣ እርሷም እንደ ሌሎቹ ክርስቲያኖች ተሰደደች:: እስክንድሮስ የተባለው ከሃዲ ንጉሥ ግን ያለችበት ድረስ ተከትሎ እንድትያዝና እንድትቀርብ አደረገ:: ወዲያውም "ስምሽ ማን ይባላል?" ቢላት "ክርስቲያን እባላለሁ" አለችው:: ንጉሡ ተቆጣ:: "መዋቲ ስሜን ከፈለክ ኢየሉጣ ይባላል" አለችው:: ንጉሡ መልሶ "አሁን ለጣዖት ካልሠዋሽ ሲጀመር ስቃይ: ቀጥሎም ሞት ይጠብቅሻል" ቢላት ቅድስቲቱ መልሳ "በከተማ ውስጥ የሦስት ዓመት ሕፃን አለና እርሱን አምጣው:: ማንን ማምለክ እንዳለብን ይነግረናል" አለችው:: አስፈልጐ ቅዱስ ቂርቆስን አስመጣው:: "ስምህ ማን ይባላል?" አለ ንጉሡ:: "ከማይደፈርስ ከንጹሕ ምንጭ የተቀዳ ጥሩ ምንጭ ስሜ ክርስቲያን ይባላል:: መዋቲ ስሜን ከፈለግህ ግን ቂርቆስ ይባላል" አለው:: ንጉሡ ሊያታልለው "ደስ የተሰኘህ ሕፃን" ቢለው ቅዱሱ ሕፃን "ትክክል ተናገርክ: ለእኔ በሰማያት ደስታ ይጠብቀኛል:: አንተ ግን እውነተኛው አምላክ ይፈርድብሃል" አለው:: በሦስት ዓመት ሕፃን አንደበት ዘለፋ የገጠመው ከሃዲ ተቆጣ:: እናትና ልጅን በብዙ መክፈልተ ኩነኔ አሰቃያቸው:: ሰውነታቸውን ቸነከረ: አካላቸውን ቆራረጠ: ዓይናቸውን አወጣ:: ሌላም ሊናገሩት የሚጨንቅ ስቃይን አሰቃያቸው:: በዚህች ቀን ግን ትልቅ ድስት አሰርቶ ባሩድ: አረር: ስብና የመሳሰሉትን ጨምረውበት በእሳት አፈሉት:: የእሳቱ ወላፈን አካባቢውን በላው:: በድስቱ ውስጥ ያለው ነገር እየፈላ ሲገላበጥ እንደ ክረምት ነጐድጓድ ይጮህ ነበር:: የስድስት ሰዓት የእግር መንገድ ድረስም ተሰምቷል:: ቅድስት ኢየሉጣ ይሔኔ ነበር ልቧ ድንግጥ ያለው:: ሕፃኑ ቂርቆስ የእናቱን ፍርሃት ሲመለከት ጸለየ:: "ፈጣሪዬ! ፍሬው ያለ ግንዱ አይቆምምና እኔን እንዳጸናሕ እናቴንም አጽናት" ሲል ለመነ:: "እግዚኦ ትፈቅድኑ ለፍሬሁ ተአልዶ: እንዘ በእሳት ታውኢ ጉንዶ" እንዲል:: በዚያች ሰዓት ቅድስት ኢየሉጣ ዓይኖቿ ተከፍተው ሰማያዊ ክብርን ተመለከቱና ልቧ ወደ ድፍረቱ ተመለሰ:: ልጇንም "አንተ አባቴ ነህ: አንተን የተሸከመች ማኅጸኔ የተባረከች ናት" አለችው:: ከዚያም ሁለቱንም ወደ ፈላው ድስት ውስጥ ቢጨምሯቸው ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወረደላቸው:: በበትረ መስቀሉ ባርኮ የፈላውን አቀዘቀዘው:: የነደደውን ውኃ አደረገው:: ቅዱሳኑ ቂርቆስና ኢየሉጣ ከብዙ መከራ በኋላ በሰማዕትነት አልፈዋል:: #ቅዱስ_በጥላን_ጠቢብ ቅዱሱ ከአሕዛብ ወላጆቹ ተወልዶ: ያደገውም በጣዖት አምልኮ ነው:: በሙያው እጅግ የተመሠከረለት ሐኪም ነበር:: የሃገሩ ሰዎች "ጠቢብ" እያሉም ይጠሩታል:: በጥላን ምንም ጣዖት አምላኪ ቢሆን በተፈጥሮው ተመራማሪና ቅን ነበር:: አንድ ካህንም በጐረቤቱ ነበርና ዘወትር ስለ ሃይማኖት ይከራከሩ ነበር:: ካህኑ ሌሊት ሌሊት ስለ በጥላን ተግቶ ይጸልይ ነበርና ተሳክቶለት አሳመነው:: አንድ ቀን በጥላን መንገድ ሲሔድ እባብ ሰው ነድፎ ለሞት ደርሶ አየውና ጸሎት አድርሶ ስመ ክርስቶስን ቢጠራ የተነደፈው ድኖ እባቡ ሞተ:: በዚህ ተዓምር ደስ ብሎት ወደ ካህኑ ሒዶ ተጠመቀ:: ከዚያም ጾም ጸሎትን ጀመረ:: በየቦታው እየዞረ ሕሙማንን እንደ ቀድሞው በመድኃኒት ሳይሆን በጸሎት ያድናቸው ነበር:: ስላዳናቸውም በርካቶቹ ወደ ክርስትና መጡ:: የአካባቢው ሰው: ወላጆቹን ጨምሮ ክርስቲያኖች ሆኑ:: በመጨረሻም ቅዱስ በጥላን: ቤተሰቦቹ: ካህኑና ከደዌ የዳኑት ወገኖቹ በአካባቢው ጣዖት አምላኪ ንጉሥ ፊት ቀርበው ክርስቶስን ሰብከው በሰማዕትነት ዐርፈዋል:: #ቅዱሳን_ሰማዕታተ_እስና እስና ማለት ግብጽ ውስጥ የምትገኝ የቀድሞ አውራጃ ናት:: በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን በከተማዋ በርካታ ክርስቲያኖች ይኖሩ ነበር:: የእንዴናው መኮንን መጥቶ "ክርስቶስን ካዱ: ለጣዖት ስገዱ" አላቸው:: ሕዝቡ በአንድ ድምጽ መለሱ:- "ይሕማ ፈጽሞ ሊደረግ አይችልም::" መኮንኑ ተቆጥቶ "ሁሉንም ግደሉ" አለ:: ወታደሮቹ ሰው አልመረጡም:: ከታዘለ ሕፃን አልጋ ላይ እስካለ ሽማግሌ: ከጤነኛ እስከ ሕመምተኛ: ሁሉንም ጨፈጨፏቸው:: ከተማዋ በደም ተነከረች:: ከከተማዋ ክርስቲያኖች ወሬ ለመንገር አንድ ሰው እንኳ አልተረፈም:: ሁሉም ስለ ክርስትና ደማቸውን አፈሰሱ:: ጌታችን ስለ ሰማዕታቱ ብሎ: ደማቸውንም አስቦ በሃይማኖታችን ያጽናን:: ከመከራም ይሰውረን:: በረከታቸውንም ያድለን:: #ሐምሌ_19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት 2.ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ኢየሉጣ 3.ቅዱስ በጥላን ጠቢብ ሰማዕት እና ማኅበሩ 4.ቅዱሳን ሰማዕታተ እስና #ወርኀዊ_በዓላት 1.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት 2.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ 3.አቡነ ስነ ኢየሱስ 4.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም "ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ: ወይስ ጭንቀት: ወይስ ስደት: ወይስ ራብ: ወይስ መራቆት: ወይስ ፍርሃት: ወይስ ሰይፍ ነውን? 'ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን:: እንደሚታረዱ በጐች ተቆጠርን::' ተብሎ እንደተጻፈው ነው:: በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን::" (ሮሜ. ፰፥፴፭-፴፯) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በፅሎት አስቡን ወለት ማርያም 🥰🥰
@AsdAsd-xu6gy
@AsdAsd-xu6gy 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወት ይባርክልወት እግዚአብሔር🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን አሜን🙏
@belainishbelainish4708
@belainishbelainish4708 2 жыл бұрын
እንካን አደረሳነ አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በኤል ድንግል ማርያም ልጀች እንካን ጠኔ መጡ አባቶች ቃል ህይወት ያሰማልን ጠኔ እዲሜ ጸጋ ይጨምራል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ሁለተጌወርጊስ
@ሁለተጌወርጊስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ መግስተ ሰማአትን ያዉርስልን
@aylachakoyisha4540
@aylachakoyisha4540 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤
@adeniasesye661
@adeniasesye661 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 2 жыл бұрын
አሜንንን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላእክት ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
@tikeztiko5499
@tikeztiko5499 2 жыл бұрын
መምህር፡፡እግዛብሔር.ያክብርልን፡ያቆይልን፡ቃልህይወት፡ያአሰማልን.እድሜእነ.ቴነአብዝቶ፡ይስጥርን🥰🥰🤲🤲💘💘🙏🙏፡የቁዱሳን፡የፃድቃን፡የሰማእት፡እርደኤታችው፡አይለይን.ከሁላችን.ይሁን፡አሚን.አሚን
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌿💚💛❤
@almaspleto64
@almaspleto64 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🙏❤🙏
@meseretdanial170
@meseretdanial170 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memehrachin
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 2 жыл бұрын
አሜን አሜ አሜን መምህራችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ኑርልን
@mariindo497
@mariindo497 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይውት ያሰማሌን አባታችን እድሜ ከጤና ይሴጥሌን
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🌹🌹🌷🌷🌺🌺🌻🌻
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያብዛልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎት አስቡን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንእንኳንደናመጡልንአባታችን፣እድሜናጤናይስጥልን፣
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን ቃለህይወት፣ያሰማልን፣
@almazearega5362
@almazearega5362 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥልን መምህራችን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@meseretdanial170
@meseretdanial170 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይህን ትምህርት ሳዳምጥ የታወከው መንፈሴ ርጋ ለኔ
@alainkhan9612
@alainkhan9612 2 жыл бұрын
ቃል ስለምትመግብን እግዚአብር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ይባርከን አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ እንቁ ዉዴ መህምራችን ድንቅ ትምህርት ነዉ የእምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሁሉ እንካን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ
@nigusbelay7046
@nigusbelay7046 2 жыл бұрын
አሜን ሃያሉ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ።
@derebamara8649
@derebamara8649 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@helenbamm1353
@helenbamm1353 2 жыл бұрын
አሜን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ስንዝል በጌታ ቃል ታበረታነህ ተባረክ
@asdfglkjh5103
@asdfglkjh5103 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatache Egzebar ya Agalgelote Edema yebarkachu 🙏🙏🙏
@tiyadubali8308
@tiyadubali8308 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ህይወትን የስማልን
@meroneshetu1663
@meroneshetu1663 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት!!!!
@saraaboalsamen3117
@saraaboalsamen3117 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emudemla8764
@emudemla8764 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hananhanann2523
@hananhanann2523 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@zawdezz3681
@zawdezz3681 2 жыл бұрын
መምእር እድሜዎትን ያርዝምልን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ትምእር ያለው እርሶ ጋር ነው ትምርቶትን ሳልጠግበው ያልቅብኛል ተቀይሬበታለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝም
@የማሪያም-ሠ3ሸ
@የማሪያም-ሠ3ሸ 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይማሥልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን አገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን በቐረከታቹሁ ይድርብን
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 жыл бұрын
የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን ቃለህይወት ያሰማልን
@lightmoon2487
@lightmoon2487 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክለን እጅግ ባስፈለገኝ ጊዜ ነው ያገኘውት በእውነት እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@netsanetsolomon2997
@netsanetsolomon2997 2 жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn 🙏🙏🙏
@adanetewelde2176
@adanetewelde2176 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ያርዝምልን
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችንን
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@selamtube5885
@selamtube5885 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን
@lmlam2227
@lmlam2227 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትያስማልን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንካን አደረሳነ አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በኤል መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🙏❤🙏
@meseyethiopia6940
@meseyethiopia6940 2 жыл бұрын
በእውነት እኔ በጣም ሁል ጊዜ ፀሎት ሳደርግ የረሳት ሁሉ ነገር ነው የሚመጣው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን መምህር ዶክተር ዘበነ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋው ያብዛልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን፫
@aahmed6426
@aahmed6426 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለአባታችን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ። kzbin.info/www/bejne/n2mXXqmlYt5qaqc
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖት ይባርክል
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሥ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ በረከቱ ፍቅሩ ይደርብን ፆለት ምልጃው ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከአላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛትእጅ መንሣት ይገባዋን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yete6720
@yete6720 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏
@hananhanann2523
@hananhanann2523 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህሬ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏
@munaaustin6772
@munaaustin6772 2 жыл бұрын
Kal hiywot yasmalne memher Egziyabhere yetmsgene yehun 🙏 Amen
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃላህይወት ያሰማልን አበታችን
@አርሴማገብርኤል
@አርሴማገብርኤል 2 жыл бұрын
መምህርቻን እድሜና ጤና ይሰጥልን።
@kidist176
@kidist176 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@addisgirma4903
@addisgirma4903 2 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@jxjddjdj3983
@jxjddjdj3983 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 2 жыл бұрын
Amen Qalehiwot Yasemalin.....................❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 2 жыл бұрын
ቃለህይዉትያሰማልንንአባታችንእበእዉነቱእኢትዩቢያንን ሀገሮች ይባረልንእ
@gosayeabrham7638
@gosayeabrham7638 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይትን ያሰማልን
@niselnisel9992
@niselnisel9992 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስቶት መንፈሳችንን አነቃቁት እግዚይብሔር ይስጥልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ለሀገራችን ሰላምን ለሕዝባችን ፍቅርን ይስጥልን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@dubairak9714
@dubairak9714 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️🎤🎤🎤🙏🙏🙏
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@NanaNana-ke4qf
@NanaNana-ke4qf 2 жыл бұрын
እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን
@melatmelat6531
@melatmelat6531 2 жыл бұрын
Eku aderaswot mameher 🙏🙏🙏
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን!!!
@miradubai4596
@miradubai4596 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@amlework8140
@amlework8140 2 жыл бұрын
መምሕሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@selam38786
@selam38786 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@marytison1234
@marytison1234 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን አሜን አባታችን
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
የአመለካከት ለውጥ በሕይወት ዙሪያ
17:41
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 27 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.