መልዕክትና ዝማሬ || ፲ኛ ዓመት ልዩ ጉባኤ በሚሊኒየም አዳራሽ || በመምህር አሰግድና በዘማሪያን || መልዕክት|| ቃለ ዐዋዲ kale Awadi TV

  Рет қаралды 8,938

kaleawadi tv

kaleawadi tv

Күн бұрын

SUBSCRIBE AND SHARE www.youtube.com...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
zoom id: 2449266779
tiktok adress : kaleawaditv
ቴሌግራም ላይ በዚህ ስልክ ያገኙናል፡- +251930392422
ስልክ +251930392422 / +251905999990 / +25105999992
አድራሻ ፡- ቀበና ቤልየር መብራቱ ጋር አቤኔዘር ህንጻ ግቢ ውሰጥ

Пікірлер: 103
@meronworku2637
@meronworku2637 Ай бұрын
የቴሌቪዥኑን መርሃ ግብር መመልከት ከጀመርኩ አንድ አመት ሊሆነኝ ነዉ ቃላዋዲን መመልከት ከጀመርኩ ጀምሮ የጌታ ፍቅር እየገባኝ , በፀጋዉ መዳኔ እያስደነቀኝ , የመስቀሉ ስራ እያስነባኝ ይኸዉ 10ኛ አመታችሁን በምታከብሩበት ቀን እኔ ደግሞ ኢየሱስን ይበልጥ ያወኩበትን አንደኛ አመት አብሬያችሁ አክብሬያለዉ :: ጌታ ሆይ ተባረክ
@annaalemu7736
@annaalemu7736 Ай бұрын
ጌታን ያገኘሁት እቤቴ ቁጭ ብዬ በቃለ አዋዲ የቴሌቭዥን አገልግሎት ነው የዛሬ 6 አመት
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
Esey hale luya❤❤
@user-wu5zc8oo5d
@user-wu5zc8oo5d Ай бұрын
ሰማይ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ና ምስክርነት ዘመናችሁ የባረክ በንጉሱ ደም ተሸፈኑ👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐👐👍👍👍👍👍👍👍
@biniam_hailu
@biniam_hailu Ай бұрын
መምህር አሰግድ ለተገፉ ሰዎች እግዚአብሔር እንደሚደርስላቸው እና ወደ ተሻለ ነገር እንደሚያድርሳቸው አንዱ ማሳያ ነው። ስሙ ብሩክ ይሁን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ቃላዐዋዲን የረዳችህ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ።
@RuthEmmanuel-mt7fl
@RuthEmmanuel-mt7fl Ай бұрын
ወንጌል ያሸንፋል ገና ምድሪቱን ይወርሳል ጌታ🎉🎉🎉
@user-wu5zc8oo5d
@user-wu5zc8oo5d Ай бұрын
ስለዚሕ ፕሮግራም የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ጠቅልሎ ይውድ እናተም ተባረኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
@YETIMWORKBIREHANE-sx8tm Ай бұрын
የሚገርምና ስንቅ የሆነ መልዕክት ያገኘሁበት ጉባኤ ነበር ጌታ ሁሌም ያስገርማል። ደግሞ ለዛሬ አመት ከዚህ እጥፍ የሚሆን ጉባኤ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ። የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት እየረዳን አለን ክብር ለጌታ ይሁንለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
መእመኖችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
መምህር አሰግድ እግዚአብሔር ይባርክህ። እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ። አሜን!!!!!!!!~~~
@filisabi-cv6cc
@filisabi-cv6cc Ай бұрын
አንድ ቀን ከናንተ ጋ አመልካለዉ ብየ እመኝ ነበር እ/ር ይመስገን ተሳካልኝ
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ወንድሞቼ እህቶቼ ፀጋዉ ያብዛላችሁ ❤ የአባቴ ቡርካን ክብር ሁሉ ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜንንን ሃሌሉያ
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 Ай бұрын
አሜን❤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከለዘላለም ያው ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ብርሃን ነው። የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ሃሌ ሉያ። ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና። አስቀድመህ ወደኸናልና እንወድሃለን። ኢየሱስ ያድናል። በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ ያዳነን እግዚአብሔር ደግ ነው።
@hannakebede8765
@hannakebede8765 Ай бұрын
ራሱን ያለ ምስክር የማይተው እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!???
@ayenetroot2227
@ayenetroot2227 Ай бұрын
ታላቅ አምላክ አለን፣ ንፁሕ፣ቅዱስ፣ ሐያል፣ እውነት፣ፃድቅ፣ፍቅር፣ መሐሪ፣ አዳኝ። ሮሜ 10:11 ቅዱሳን በርቱ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ በምስራቅ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ፣ በደቡብ ምድሪቱን በክርስቶስ ወንጌል፣ በዝማሬ ውረሱ፣ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በአብሮነቱ በሐይልና በተአምራት የጌታን ቃል ያብስርልን። 🪈 🎻 ✝️
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk Ай бұрын
ክርብ ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን እንደ ነው እውነት የወንጌል ፍቅር የገባው ህዝብ ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ከኢየሱስ ሌላ አዳኝ የለም አሜን🙏🙏
@user-sq1de3pt3u
@user-sq1de3pt3u Ай бұрын
የክርስቶስ ፀጋ ብዝት ይበልላችሁ ተባረኩ የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጌታ ይባርካችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን 👏❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን እግዚአብሔር አበቃችሁ 👏🙏🙌😂🥳💕
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@dawitdebebe2224
@dawitdebebe2224 Ай бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይክበር የዚህ ዘመን ቅሬታዎች አድርጎ አሁንም ያቁማችሁ
@mekdesteka2280
@mekdesteka2280 Ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አሁንም ምድርና መላው ውረስ ህዝብን ውረስ ስለዚ ጉባኤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@Godissogood2me
@Godissogood2me Ай бұрын
እስይ እሰይ እሰይ ጌታ እየሱስ ስሙ ይክበር። የረዳን ያ ገዘን እልልልልልል.....
@user-od8oo5qg2f
@user-od8oo5qg2f Күн бұрын
ብዙዎች በብዙ ነገር በተጠመዱበት ጊዜ ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ስለምትሰብኩ ጌታ ይባርካችሁ!!ኢየሱስን ብቻና ብቻ ስለምትሰብኩ ኢየሱስን በጣም እንድወ፣ ኢዩሱስን በናፈኩ ቁጥር የማየው የተባረከ ቻናል ነው። ብዙ ስፉ ምድርን ውረሷት!!
@Abiyeabi-ku8pt8nn8q
@Abiyeabi-ku8pt8nn8q Ай бұрын
ክብሩን እግዚአብሔር አምላክ ይውሰድ ብዙ ስፍ ውረሱ የወንጌል አርበኞች ተባረኩ❤❤❤❤🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn Ай бұрын
ጠላትን በብዙ ያስጨነቀው ጉባኤ እንዲህ በድል ተጠናቋል ፀጋው እረድቶን ሀሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Ай бұрын
ካንተ ጋር ያለዉ ከነሱ ጋር ካለዉ ይበልጣል ፤ ይዋጋል እንጂ አያሸንፍም አይዞህ ወንድሜ።
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 Ай бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
@MewaelAlem0
@MewaelAlem0 Ай бұрын
Amen, amen amen❤ ቀጣይ ደሞ ልቀቅሉን እኔ እንደ ኣዲስ ነው ያየሁት ኡነት መንፈስ ያለበት ጉባኤ እግዚኣብሄር ይመስገን❤
@NathayT-vr8hm
@NathayT-vr8hm Ай бұрын
ይህን ጉባኤ ቪዴዮ ለ ሳምንታት ስጠብቅ ነበር❤
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk Ай бұрын
አሜን ጌታን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም ይህን ጉባኤ በእውነት መንፈስ ቅዱስ እየመረ ነው አሁን በምንም አትየዘው ስፉ ሮቦት ይሁን በኢየሱስ ስም🙏😍
@meronalemayehukitila9802
@meronalemayehukitila9802 11 күн бұрын
ጌታ ስለ እናንተ በብዙ የተባረከ ይሁን።❤❤
@demekedessie
@demekedessie 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን🙏🙏🙏
@user-kh9um4bk5z
@user-kh9um4bk5z Ай бұрын
tarik yitay yimermer, Eyesus Kiristos geta, adagni new...yemiyakomew hayil alneberem yelemim!
@mala4122
@mala4122 Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤እልልልልል ❤❤❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰👏👏👏
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@Richyitbarek
@Richyitbarek Ай бұрын
ክብር ሁለ ለኢየሱስ ይሁን ደግሞ እግዚአብሔር አንተንና አብሮ ስራተኞች ስለሰጠ ስሙ ይባረክ🙌🙌🙌
@eskedarzergaw2494
@eskedarzergaw2494 Ай бұрын
ድንቁ እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎልናል ክብር ይሁንለት።❤🙏
@fitret-cr7qh
@fitret-cr7qh Ай бұрын
አሜን አሜን ደስታችን የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው፤ ስለሰጠን አገልግሎት ክብሩን ይውሰድ፤ አስዬ የአባቴ ልጅ ጸጋ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልህ
@eyocebeab
@eyocebeab Ай бұрын
ተባረኩ
@dib_anbesa
@dib_anbesa Ай бұрын
Ethiopia simeta kenatega getan endamelk geta yrdagn!!
@QuickLine-p1q
@QuickLine-p1q 15 күн бұрын
Sathan qixil yibal sitamiru ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Ай бұрын
May God bless you more and more pure gospel preacher memhr asgid sahlu and all off you blessings
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@getafikirnwameneyesusyadin5755
@getafikirnwameneyesusyadin5755 Ай бұрын
Amen kiberna misgan la egzbhare yhune tabrku wudoche
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l Ай бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ጌታ ታላቅ ነው❤❤❤ ለዝ አበቃን እግዚአብሔር ይባረኪ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@AarefFnan-mp3li
@AarefFnan-mp3li Ай бұрын
Egzabher ymesgen ❤❤🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏
@ashualemu-c2o
@ashualemu-c2o Ай бұрын
geta kebrun yewsed elelelelelelelele.memeher aseged nefse endet endemtwedh
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l Ай бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ሰለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገንን❤❤❤❤❤
@user-hx6fq1nv3z
@user-hx6fq1nv3z Ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤
@zewdineshbushen4016
@zewdineshbushen4016 Ай бұрын
Geta Eyesusen bemawek ye Alem hezeb Hulu ye lebonaw ayen yebra be Eyesus Kirstos Sam!!!
@dawitdebebe2224
@dawitdebebe2224 Ай бұрын
ይሄን ጉባኤ ብካፈል ደስ ባለኝ ነበር
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS Ай бұрын
በዚ ጉባኤ ተባርከናል፡ ተጠቅመናል ❤❤❤ እግዚኣብሄር ክብሩ ይውሰድ❤።
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
አሜንንን አሜንንንን🎉🎉🎉❤❤❤
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Ай бұрын
አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይመስገን
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Ай бұрын
Ye Qeraniyo nigus ye getoch geta ye amalikt amilak ye negestat nigus Eyesus kiristos yetemesegene yihun Amen!!
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Ай бұрын
O my God O my God O my God!!! It was amazing!!! God bless you all!
@romagebremariam239
@romagebremariam239 Ай бұрын
Amennnn Egziabher yimesgen
@meskitesfaye363
@meskitesfaye363 Ай бұрын
Amennn❤❤❤❤❤❤❤
@betelhemghiwot3211
@betelhemghiwot3211 Ай бұрын
አሜን ምድርና መላዋ የእግዚአብሔር ነው ❤❤❤
@yihewsahlemariam
@yihewsahlemariam Ай бұрын
Gloria to God ALPHA and OMG Amazing message bless you and your family !@
@habtamutesfaye-gg8gs
@habtamutesfaye-gg8gs Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ስለረዳን ሰላሻገረን❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
Amen Amen
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Ай бұрын
Elilili,Geta yimesegen sele enanete , yabezachehu fereyachehu Bezu Yihun❤️💕💜
@woynshtbehiylu3732
@woynshtbehiylu3732 Ай бұрын
Kebere lewdeden geta yehune❤❤❤❤❤❤
@alem7149
@alem7149 Ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Richyitbarek
@Richyitbarek Ай бұрын
እልልልልልል🙏🙏🙏🙏
@BiniyamZewdu-ig1jj
@BiniyamZewdu-ig1jj Ай бұрын
ተባረክ አስዬ❤❤🥰
@Tarikugarce
@Tarikugarce Ай бұрын
ጌታ ይባረክ❤❤
@fitret-cr7qh
@fitret-cr7qh Ай бұрын
እልልልልልልልልልል
@mintewabtilahun585
@mintewabtilahun585 Ай бұрын
God bless you God is always with you
@user-oo6cu4ye3d
@user-oo6cu4ye3d Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenLemma-lb8jp
@EdenLemma-lb8jp Ай бұрын
Wow amen yes
@BiraneNiguse
@BiraneNiguse Ай бұрын
Egzaberher yimesgen yiken laseyen
@BiniyamZewdu-ig1jj
@BiniyamZewdu-ig1jj Ай бұрын
አስዬዬዬ❤
@letitrain2884
@letitrain2884 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 Tebareku!! ...Ke Chicago, USA
@desta9900
@desta9900 Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@almazmamo7305
@almazmamo7305 Ай бұрын
አሜን አሜን ወንድማችን አሴ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@robelabrahamrobelabraham3525
@robelabrahamrobelabraham3525 Ай бұрын
ስለናንተ እግዚኣቢሄር ይመስገን ❤❤❤
@meharenatesfaye3078
@meharenatesfaye3078 Ай бұрын
Tebareku egziabher xegeu abzihu yhabeley
@iam78782
@iam78782 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@fanchfanch211
@fanchfanch211 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖👄💖💕
@user-fn6yi3gg1z
@user-fn6yi3gg1z Ай бұрын
Egziabher yimesgen!!!!!!
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ❤❤❤
@genibuze9912
@genibuze9912 Ай бұрын
Amen!!! ❤❤❤❤
@babinegash7074
@babinegash7074 Ай бұрын
Tebareku
@MarkosGamachu
@MarkosGamachu Ай бұрын
Eyesus yibarek❤
@BiraneNiguse
@BiraneNiguse Ай бұрын
Wedm ashed tega yibizalhe
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Ай бұрын
*T E B A R E K U ! ! !*
@user-nz9pl9ji9m
@user-nz9pl9ji9m 14 күн бұрын
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ
@BesratBe
@BesratBe Ай бұрын
Asuy ante erut enketelhalen yh wengel yiketlalna
@user-bt4ky1pt2e
@user-bt4ky1pt2e Ай бұрын
ድሬደዋ መታችሁ የምታገለግሉት መቼ ነዉ
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 Ай бұрын
ታድያ የት ነው ይህን ጉባኤ የምንካፈለው እባካችሁ እርዱን
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Ай бұрын
ብርሀን በጨለማ ያበራል ጨለማም አያሸንፈዉም።
@DawitGirma-d8l
@DawitGirma-d8l Ай бұрын
.
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn Ай бұрын
በዚህ ቀን መምህር ተረፈን አለማየቴ ቅር ብሎኛል በሰላም ነው?
@user-vw1xv9xz1r
@user-vw1xv9xz1r Ай бұрын
እኔም ግን ሀገር ቤት አልነበረም መሰለኝ
@tigistgizaw8786
@tigistgizaw8786 Ай бұрын
Amen
@hirutgebrewahid2332
@hirutgebrewahid2332 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 110 М.