መልእክተ ይሁዳ ክፍል ዘጠኝ

  Рет қаралды 3,773

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube

ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube

Күн бұрын

በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በየሳምንቱ ዓርብ የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ቦታ ፦ ቦሌ ገርጂ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ዕለት ፦ ዓርብ
የሚሰጠው ትምህርት፦ መልእክተ ይሁዳ
ሰዓት ፦ 11፡30 እስከ ምሽቱ 1፡00

Пікірлер: 31
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 ай бұрын
የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ልጆች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረግን አይርሱ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ!
@hxjcckcig
@hxjcckcig Ай бұрын
እሺ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን፫
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 2 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን ቸሩ አምላክ ሥላሴ አሜን
@user-ej1fq8dr1u
@user-ej1fq8dr1u 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ የዘመን ኣጎልጉሎትህ ይባርክህ እንወህዳለን እናከብረህኣለን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@geniseifu40
@geniseifu40 2 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር።በቤቱ ያፅናዎት።
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@user-rn5qk3ft8t
@user-rn5qk3ft8t 2 ай бұрын
መምህር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Meba12
@Meba12 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አገልግሎትዎ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 2 ай бұрын
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ይስጠን ኣሜን
@AbelG.A
@AbelG.A 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@user-ic5sl4jp4d
@user-ic5sl4jp4d 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን❤🙏
@Forgiven369
@Forgiven369 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ያክብርልን።
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🌷የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን።
@genetgaromsa1427
@genetgaromsa1427 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 2 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልንንንን
@MikiyasAbera-w3s
@MikiyasAbera-w3s 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-qx3zb7fi3b
@user-qx3zb7fi3b 2 ай бұрын
I Don't have word to say than you keep it up
@samueltewahdo2721
@samueltewahdo2721 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nebyathelem3374
@nebyathelem3374 2 ай бұрын
Qale hiyotan yesamalin❤❤❤❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 2 ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin memihirachin❤❤❤
@Eyob-ts3gu
@Eyob-ts3gu 2 ай бұрын
እግዛቢሔሪ በቦተዉ ያቆይህ
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 2 ай бұрын
አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💖ቃል ህ ወ ት ይ ስ ማል ን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 2 ай бұрын
ርስቴንእንዳለ የሞተው ናቡቴን ዛሬም ተደገመ አጣሁ ርስቴን ይፍረድልኝ ይምጣ ነብዩ ኤርሚያስ ውሽትን በእውነት የማያለባብስ አቤቱታየንም ላንተ አቀርባለሁ የናቡቴን አምላክ ወዴት ነህ እላለሁ:: kzbin.info/www/bejne/hZ3coGOioZyqha8si=SrytxAJkUHAg1UzU
@beteltube
@beteltube 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ 🎉🎉
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 2 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው የጌታ እናት የእኛ እናት መሆኗ አስቡት የፈጣሪያችን እናት ለእኛም እናት ሆነች እማ እመ ብርሃን እማዬ ብለን እንጠራት ዘንድ ተስጠችን እሷም እናታችን ሆነች ግሩም ድንቅ ለዚህ አንክሮ ይገባል እፁብ ድንቅ ፍቅሯ ይብዛልን አሜን! kzbin.info/www/bejne/q4vTpZqZhK50ppYsi=K_JUmN7HpHOZy3Ep
@GalaanBadhaasaa91
@GalaanBadhaasaa91 2 ай бұрын
God bless you
@Eyob-ts3gu
@Eyob-ts3gu 2 ай бұрын
አንተ የመገዉ ጠባቂ ነህ
@salamrita2646
@salamrita2646 2 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@bareduuasafa5237
@bareduuasafa5237 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መልእክተ ይሁዳ ክፍል አሥር
51:21
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 2,7 М.
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (የማቴዎስ ወንጌል መግቢያ )
1:00:17
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 4,2 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል ስድስት)
38:47
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 2,6 М.
''በሁሉ አመሰግኑ'' | Megabi hadis Nekatibeb Kefyalew
1:00:48
ባርቶሰ-Barthos
Рет қаралды 11 М.
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል ፪)
45:29
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 3,9 М.
🔴 እነሆ ጠላት አለ // በመጋቤ ሐዲስ ኢንጅነር ነቅዓ ጥበብ Megabe Haddis Nekatibeb
49:33
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል 4)
45:48
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 3,8 М.
የነሐሴ 5 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ
33:07
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 551
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል 3)
43:07
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 5 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН