መልካም መረጃ

  Рет қаралды 19,786

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 368
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 2 ай бұрын
እኛ ጠለቦች ኢቃማችን እዲሰጠን. በላግ እዲነሳልን ድምፅፅፅፅ ሁኑልንንንንንን
@ኑሮበገጠርTube
@ኑሮበገጠርTube 2 ай бұрын
የት ነበርሽ እስከዛሬ ተፈቅዶ እያስተካከሉ አይደል ግን አሁን ጊዜው አለቀ እሶከ30
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 2 ай бұрын
ውሸት የለም​@@ኑሮበገጠርTube
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 2 ай бұрын
@@ኑሮበገጠርTube የማሥተካከል እዲል እና ቅናሽ የተደረገላቸው የማሣደሻ ብዙብር የተከማቸባቸው አይደሉእደ በላግ ገና መቸ ተነሣ ወሬብቻነውእጂ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 2 ай бұрын
የት ሳኡዲ መቼ ተስጠ​@@ኑሮበገጠርTube
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 2 ай бұрын
የትነበርሽ ሳውድ መችጀመሩ
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju 2 ай бұрын
ያረቢ መች ይሆን የአሻራ መነሳቱን ዜና የምታሰማን
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju
@halimahalimaHalimahalima-ys6ju 2 ай бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 2 ай бұрын
ግም ገርድ ለግርድና ልትሮጭ ነዉ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 2 ай бұрын
አሻራ ችግር የለዉም
@mrabdula5342
@mrabdula5342 2 ай бұрын
ሱብሀንአላህ ሰድብን ምንአመጠ።🙄🙄🙄​@@lailamohamed-cc4bi
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 2 ай бұрын
​@@lailamohamed-cc4biስድቡን ምን አመጣው ምን አይነትዋ ቅል እራስ ነሽ ምናገባሽ ብትሄድ ከተሳካላት😊
@AbduMamude-k2o
@AbduMamude-k2o Ай бұрын
ታጠቅ አኛ አመት ታስረን ነውየገባንአገር የተያዝነው ከመዝረአ ሰራነው አሻራይነሰልናል ተስፋ አናርግ
@HayatHayat-cl7dw
@HayatHayat-cl7dw 2 ай бұрын
በላግ ኢቃማ እንዲስተካከል ድምፅ ሁነን
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 2 ай бұрын
እረ ታጠቅ እንደት ብለን ሀገር ገብተን ኢቃማ እናምጣ በየመን ያለው ሙገድ ብዙሰው እያለቁና እየተሰቃዩ ነው ነፅነታችንን ማወቅ ከፈለጉ አሰበሰመው ይላኩን ሰንመለሰ ግን እንዳይዘን የምንሄደው ህጋዊይ ለመሆን ነው
@onlyme6606
@onlyme6606 2 ай бұрын
ምን አቅም አለው እና😂
@ZedAliR
@ZedAliR 2 ай бұрын
በላግ እሚያነሳው ከፊል ብቻ ነው እኔ የአክስቴ ልጅ በጠለብ ከመጣይ12አመቷ በመጣይ በሁለት ወሯ ጠፋች አሁን አሳልኝ ብለ ደወለችለት ብር ጠለባት ከፍላ ልታስነሳነው ብር ላላችሁ ከፊሎቻችሁ ጋር አዉሩ
@onlyme6606
@onlyme6606 2 ай бұрын
​@@ZedAliRእኔም 10ዓመቴ ከፊሌ ተጠይቆ እምቢ አለ ብዙ ጠየኩት ከፊል የሚሆነኝ ደውሎ አናገረው እምቢፀአለ በኢምባሲ ስልክ ተደወለለት መጣለው ብሎ ቀረ ድጋሜ ኢምባሲ ሄጄ ባስደውል አያነሳም አሁን ግን ከኢምባሲ ድጋፍ አፅፌ ወረቀቴ እየተሰራ ነው 80%አልቋል ከተሳካ እንዴት እንደሚሰራ ነግርሻለው
@mszayanada1659
@mszayanada1659 2 ай бұрын
በአለህ የኔም ንገርኝ መር😢​@@onlyme6606
@HalimaSeid-wm4sz
@HalimaSeid-wm4sz 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኛ ይቃማ የለለንስ ተቸግርነው ህገወጥየሆነው ይቃማችንእድትስተካከልን አድርግልንታጠቅ ድምፅሁነን ድምፅሁነንን ስራ ጠፍቶስንቱ እየተስቃየነው
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 2 ай бұрын
አረ ለ 10 አመት በፊት ኢቃማችን በአረቦች እጅ የሆነብን ጠፍተን እምንኖር እንድሰጠን ዱአ አርጉ ወላሂ ኢቃማችን ቢሰጠን ህጋዊ ሁነን ብንኖር ጥቅሙ ለራሳቸው ነው ወይም በሌላ ከፊል እንድናደርግ ቢፈቀድልን
@f2660
@f2660 2 ай бұрын
እንደ ዱባዩ የምህረት አዋጅ ይሰጠን
@مينينينين
@مينينينين 2 ай бұрын
አላህ ከይር ያሰማን አሻራ የሚታበስበት ቀን ናፈቀኚ ኢቃማ ላወጣነበር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sfgjneSgfgng
@sfgjneSgfgng 2 ай бұрын
እንደ ዱባይ የምህረት አዋጂ ይምጣልን
@AsAa-x1d
@AsAa-x1d 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ታጠቅ በተረፈ በአሁን ሰዓት ብዙ ህዝባችን ህጋዊ መሆን ይፈልጋል ስለ አሻራ ጉዳይ መልስ ቢሰጠን
@ZainZain-k1c
@ZainZain-k1c 2 ай бұрын
በስማ በስማ በስማ ይነሳልን ይነሳልን
@عيدهقننه
@عيدهقننه 2 ай бұрын
ኢጋማ የተበላሸብን ማሥተካከል እንችላለን ወይ ወንድም ታጠቅዬ መልካም ዜና አሰማን
@AfrikaAfrka
@AfrikaAfrka 2 ай бұрын
አህለን የስደተኞች አባት እንኳን ደህናመጣህ አሏህ ኸይሩን ያሰማን
@WediTsegay-e4z
@WediTsegay-e4z 2 ай бұрын
ኣላህ ይጠብቅህ ጣጠቅ ወንድማችን የስደተኛ የችግረኞች ኣባት
@abcabc1705
@abcabc1705 2 ай бұрын
ግን ሽ አመት ኑር ታጠቅ መልካምነትህ ከጥግ ድረስ ነው።አሏህ ይቀበልህ!
@ሠላምነኝከላላዩቱብ
@ሠላምነኝከላላዩቱብ 2 ай бұрын
ታጠቅ ወድም ልክ ብለሀል ከአገርቤትአሁንላይ እህቶቻችን በስፋት እየመጡነው ግን ቢኖአይጎሩብን አያሰቃያቺው ፈትሀውይ ስራ ይስሩ ስራከለለአያምጡብን እረዠም እድሜ ኑርልን እጀስወች እያመጣችሁያልከው ተመችቶኛል ብዙዎቹ ስለመጡ
@SebaSeba-q1m
@SebaSeba-q1m Ай бұрын
ማሻአላሕ ❤❤❤❤
@MkiaAli-v3b
@MkiaAli-v3b 2 ай бұрын
ጠንክር ታጠቅየ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. 2 ай бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አህለን ታጠቅ የስደተኞች አባት አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 2 ай бұрын
መህራባ አህለን ታጠቄ እንኳን ደህና መጣህን❤
@rabiyaksa1401
@rabiyaksa1401 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እኔ ደሞ ኢቃማ ተፈቀዴ ብየ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን ይህም መልካም ዜና ነው በቀጣይ የኢቂማ ጉዳይ አላህ ያስፈቅድልን
@hayateyoutube161
@hayateyoutube161 2 ай бұрын
ታጠቅ የተበለቀብን እደ ዱባይ እድነሳልን ጠይቅልን ጀዛ ከአላህ ለምሰጠን መረጃ
@AminaAmina-be1mj
@AminaAmina-be1mj Ай бұрын
ዱበይ እሻራስጥችነው የገበሁ 5አምትበፊት አሁንመግባት ይቻላል
@vvtsr9867
@vvtsr9867 Ай бұрын
በረራ አለወይ ያጀማአ
@NanoAbdulaziz
@NanoAbdulaziz 2 ай бұрын
የኔ አባት ስወድህ አለህ ይጠብቅህ
@TtGgh-z3j
@TtGgh-z3j 2 ай бұрын
አላህ ከይር ነገረ ያስማህ ታጠቅ ኑርልን
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 ай бұрын
ያረብ በስራ ማጣት ጭንቀት ያለነውን ባሮችህን እየን አላህየ ትኬት ቆርጦ ሀገር ገንዘብ ማጣት ከባድ ነው ያረብ
@AmitiEmam
@AmitiEmam 2 ай бұрын
ልጅ ይዘሽ ለምን አትሄጅም
@Rimbintbaba7160
@Rimbintbaba7160 2 ай бұрын
​@@AmitiEmamከላ ነገርኝ😢
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 ай бұрын
@@AmitiEmam እምታውቂው ካለ አገናኝኝ እስቲ
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 2 ай бұрын
አይጠፈም ከፈለገሽ የት ነሽ​@@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 ай бұрын
@@Hወሎየዋ ሪያድ ነኝ
@ZainabZ-c3l
@ZainabZ-c3l 2 ай бұрын
ወአሉኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንደህና መጣህወንድም ታጠቅ
@Bilal-z8r1r
@Bilal-z8r1r Ай бұрын
እናመስግናለን
@FeruzAbie
@FeruzAbie 2 ай бұрын
ያበናት ከፊል የሚሆን አረብ ፈልጉልኝ ኩትራቴን ስጨርስ ዉጭ ላይ ወጥቸ በህጋዊ መንገድ መስራት ፈልጋለሁ ይሳካልሽ በሉኝ ወገኖቸ ነፃነት ናፍቆኛል ለዝነጣ ሳይሆን ለስራ ነዉ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 2 ай бұрын
ነይ እኔጋር
@FeruzAbie
@FeruzAbie 2 ай бұрын
@@ራህማነኝየለሚዋሱምያ ወላሂ በይ ዉነትሽን ነዉ
@አለውያ
@አለውያ 2 ай бұрын
ፍትህ ሳውዲ ላይ፡ሆነን ሂቃማ ማውጣት እድንችል ፍትህ 😢😢😢😢
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 2 ай бұрын
ታጠቅ ጅግና❤
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 2 ай бұрын
እረ ታጠቅ ሁለት ልጅ ያለንን ቆስላው አልሰራልን ብሎ አመላለሱን ላሃዉላ ወለቅወተ ኢላቢላ ያረብ እስር ቤት ከምገባ ልጅ ይዤ አንተው እርዳኝ ወላሂ ተሳነኝ በመመላለስ ብሬ በምሻውር አለቀ ዱአ አድርጉልኝ እናተም አላህ ከጭቅ ይጠብቃችሁ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ይገዝሽ እዛየሚሠሩት እኮ የሠው ችግርአይገባቸውም
@Umufetitube
@Umufetitube 2 ай бұрын
የራስሽን ልጆች ነው እንቢ ያሉሽ? አላህ ይርዳሽ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ 2 ай бұрын
የራሶ አይሆንም የኔላ ልጆች ይሆናል ​@@Umufetitube
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ай бұрын
ሳታቂ አታዉሪ መታ የወለዱ አሉ​@@ስምለምኔ-ኸ7ኀ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 2 ай бұрын
የራስሽ ከሆኑ ሳይሰራልሽ ለምን ትመለሻለሽ? የራስሽ ከሆነ ልጅሽ አደለም ካሉ ልጄ ላለመሆኑ ምንንድን ነዉ ማስረጃችሁ ብለሽ ግግም ብለሺ ተከራከሪ። የራሴን ልጅ ልጅሽ አደለም ቢሉኝ ወላሃ ከፈለጋችሁ ደሜን መርምሩ ከዛ ዉጭ ልጄ ላለመሆኑ ማረጋገጫችሁ ምድነዉ ብየ ነዉ ሾርጣ እማመጣዉ። አልፋታቼዉም በቀላል።
@nuru1444
@nuru1444 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ታጠቅ ለ አሻራ ያለበት እንደት ነው እሚመለሰው ?
@MohemmedJamel
@MohemmedJamel 2 ай бұрын
ታጠቅ እህቴ በኤጀንሲ መጥታ ነበር ንግን ሶስት ወር ስርዓት ሴትዮዋ አንገትዋ አንድ ልትገላት ስትል ባልዋ አስጥሎዋት በማግስቱ መክተብ ወስዶዋት ሶስት ወር በመክትብ አስቀምጠዋት ዛሬ ልትሳፈር ነው
@GjfVjf-yz8yb
@GjfVjf-yz8yb 2 ай бұрын
በአላህ ይዠሀለሁ በካፓኒ የመጣነው ጠፉተን የምንሠራው እንደነው እምናስተካክለው ኢቃማችንን በአላህ መልስልኝ
@gdjfegw136
@gdjfegw136 2 ай бұрын
መሻአላህ
@imanksa3017
@imanksa3017 2 ай бұрын
ታጠቅ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታሁሌም ሳቅልን
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 2 ай бұрын
አህለን የሰው ማኛ በዛው እንዳጠፋ ስለአሻራ አክባር አምጣልን አደረራ
@sariyegeta
@sariyegeta 2 ай бұрын
ስላም ስላም ለአንተ ይሁን ታጠቅ ኩሉ ሳም ነው ብሪታልን ❤
@AsYemyalg
@AsYemyalg 2 ай бұрын
እረታጠው ህዝባችን በየመን እየተመለሰ እየመቱነው በስማሳናደርግር የምንመለሰበትን መንገድ እድመቻችልን ጠይቁልን
@IsekMohammed
@IsekMohammed 2 ай бұрын
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
@awolworababo2724
@awolworababo2724 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ጤና አፊያ ከማገኘትጋር እመኝለሀለሁ🥰🤲
@MunthaMuntha-z7m
@MunthaMuntha-z7m 2 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
@ToybaMohammed-pz6ho
@ToybaMohammed-pz6ho 2 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ታጠቄ
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Ай бұрын
እኔ ሀገር ከመጣሁ 6 አመት መምጣት እችላለሁ ወደ ሰውድ አረቢያ
@zahraali1266
@zahraali1266 Ай бұрын
ፍትህ ለኢቃማችን በላቅ ይነሳልን
@seadayoussef-3482
@seadayoussef-3482 2 ай бұрын
አሁንስ ሰለቸኝ መቸ ነው የኛስ ነገር በላግ ይነሳልንንንንንንንንንንንን😢😢😢
@Biduf-ji5rj
@Biduf-ji5rj 2 ай бұрын
በላግ ምድን ነው
@Ksa-l1b
@Ksa-l1b 2 ай бұрын
ታጠቅ ኢቃማው የወደቀ መሣፈር ይችላል? ጀዛከ አሏሁ ኸይር
@alihassen1242
@alihassen1242 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Ай бұрын
እኔ ሀገር ቤት ታሥሬ ከተመለሥኩ 6አመቴ ነው አሁን መመለሥ እችላለሁ ወደ ሰኡድ አረቢያ
@MohammadAli-li3jz
@MohammadAli-li3jz 2 ай бұрын
የአሻራ መረጃ እባክህን
@Suleiman1787
@Suleiman1787 2 ай бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላይ ወንድም ታጠቅ አህለን ወሰህለን
@JaafZuzuu
@JaafZuzuu 2 ай бұрын
የዛሬ 15 ቀን የባሌ ስም ወቶ ከዛ ሄደን ነበር የሴቲቷን ወረቀት ከላማጣክ ይዘህ መሳፈር አትችልም ተብለን ተመለሰናል እኛ ደግሞ ወረቀት አላገኘንም ምክንያቱም ልጄ በጣም ትንሽ ስለሆነች በቅርብ ጊዜ ታስራ ወደ ሀገር የገባች ሴት አላገኘንም
@AaAa-rm7by
@AaAa-rm7by 2 ай бұрын
እናምሰግናለን ዎንድማችን የኛ ቀኝ አሳቢ
@MakiaFacebook
@MakiaFacebook 2 ай бұрын
ዋሌኩመ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለምን ቀንና መተምረት ማስፋት
@WediTsegay-e4z
@WediTsegay-e4z 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@MadinahAli-z2j
@MadinahAli-z2j 2 ай бұрын
አህለን👍👍👍
@raeamraeam
@raeamraeam 2 ай бұрын
ብላግኢቃማ እድስተካከል ድምፅሁኑ
@abdela6307
@abdela6307 2 ай бұрын
የኢሻራ ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል ጓደኛየ ከአስር አመትበፊት አሻራ ነበረበት በባህር ተመልሶ ወደ ሀገር ተመልሶ ኢጋማ ሊያመጣ ሂዶ ነበር ነገር ግን ሁሉን ነገር ጨርሶ ሳኡዲ ከገባ ቡኋላ ወዲያዉ መልሰዉ ወደ ሀገር ጣሉት እባክህ ታጠቅ የዚህን ጉዳይ አጣርተህ ብትነግረን ጥሩ ነዉ ብዙ እህት ወንድሞቻችን ያላስፈላጊ ወጭ እየተዳረጉ ነዉ የኢሻራ ጉዳይ ትኩረት ቢሰጠዉ ጥሩ ነዉ
@MahmudMuhammed-n5x
@MahmudMuhammed-n5x 2 ай бұрын
As wr wb
@MahmudMuhammed-n5x
@MahmudMuhammed-n5x 2 ай бұрын
መቸነው ባስር አመቱ መቶ የተመለሰው ጓዴኛህ /ሽ በአላህ ነገኝ /ነገሪኝ
@abdela6307
@abdela6307 2 ай бұрын
@@MahmudMuhammed-n5x ሶስት ቀኑ ነዉ ሳምንት አልሞላዉም
@MahmudMuhammed-n5x
@MahmudMuhammed-n5x 2 ай бұрын
@@abdela6307 wollahi bel. ምክኒያቱ ምንዲነው አለ
@MahmudMuhammed-n5x
@MahmudMuhammed-n5x 2 ай бұрын
ምናልባት ሲያዝ በሆነ ኬዝ ተመዝግቦበት ይሆን ወይስ ባለፈው አሁን ቅርብ ግዜ አሻራ በሰጠ ባምስት አመቱ የመጣ ሰው አለ አሉ እኔንኳን አላገኜሁትም ጓዴኛየ አግኝቼ አወራኝ አለኝ ባምስት አመቱ መምጣቱን
@ShaakSshshs
@ShaakSshshs 2 ай бұрын
በባሕር ወደ ስዑድ የገባ ሕጋዊ ፓስፖርት ከሲእምባሲ ማውጣት ይችላል መልስ የይስጠን
@Tgist.momo1
@Tgist.momo1 2 ай бұрын
እሪያድስ መቼነዉ እሚከፈተዉ
@EkramKassaw
@EkramKassaw 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህይጠብቅህ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ታጠቅ እንዴት ነህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት በተለይ ለኛ ለስደተኞች አለኝታችን ነህ🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@SandiskGlass
@SandiskGlass Ай бұрын
በፈጣሪ በረራ አለ በስርቤት ወይስ ተዘግቷን🙌🙌🙌😥
@TaybahAli
@TaybahAli 2 ай бұрын
በላቅ ይነሳልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahfuzlove4959
@mahfuzlove4959 2 ай бұрын
ሀገራችን ገብተን ስንከታተልህ ያኔ እስር ቤት ሆነን ይነጋ እንወጣ አይመስልም ነበር አይ ጊዜ ይገርማል
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
ያረቢ ወንድሜን ከፖሊስ አይን ጠብቅልኝ😂
@አላሁመአፍትህሊአብዋ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@MohammedGeleto-i2t
@MohammedGeleto-i2t Ай бұрын
ሐሸአለህ ዪመቺህ
@AbduMamude-k2o
@AbduMamude-k2o Ай бұрын
ያረቢ መቸይሆን
@DgGg-j1r
@DgGg-j1r 2 ай бұрын
ታጠዬቅዬ አረ የበስማዊን ነገር አጣራልን
@hayati559
@hayati559 2 ай бұрын
ታጠቁ አላህ ኸይር ነገር ያሰማህ ወላሂ ተዘግቷል ብለው አስጨንቀውኝ ነበር
@سعادةسعادة-ذ2ف
@سعادةسعادة-ذ2ف 2 ай бұрын
እረታጠቅ የናምእህት ወሮ እቢሮተተቀመጠይ በኪባኒነበር የመጣይው እሥታሁንማንምየጠየቂቸውየለም😢
@FgffGhghg
@FgffGhghg 2 ай бұрын
አደምነኝ መድና ለመሄድ ፍልጌነበር እባሲ ምንያህል ቀን ያቆያል እባሲው ህገወጥነኝ
@KiyaaTiyaa-v3i
@KiyaaTiyaa-v3i 2 ай бұрын
አላህ ይጠብህ
@FgFg-wq2cz
@FgFg-wq2cz 2 ай бұрын
አላህ እድሜ ጤና ይሥጥህ❤❤❤
@Rhz6294
@Rhz6294 2 ай бұрын
ሥለበላቅ. ንገረን
@sumayya-2176
@sumayya-2176 2 ай бұрын
ታጠቅዬ በስማ 5 ዓመት ሆነኝ አያንሱልንም መፍትሄው ምንድነው 😭😭😭
@yezufan
@yezufan 2 ай бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ ቤተሰብ ስንት ኪሎ ልብስ የዘን መሄድ ይቻላል❤?
@MahubaA-c2d
@MahubaA-c2d 2 ай бұрын
ታጠቅ እሪያድ ለምን ዘጉት ዲሢባሲ መቼነው የሚከፈተው
@HayatGumataw-r1x
@HayatGumataw-r1x 2 ай бұрын
ተከፍቷልኮ
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ 2 ай бұрын
ለ ብስበሴ አልቆወል
@a32adv
@a32adv 2 ай бұрын
ታጠቅ ከጠለብ የጠፋ ኢቃማ ማዉጣት ይችላል ወይሰ አይቻለም?
@حمودابوخالد
@حمودابوخالد 2 ай бұрын
❤መልሣችንን እጠብቃለን
@emanyoutube1276
@emanyoutube1276 2 ай бұрын
_ወአሊኩም ሠላም አህለን ወንድማችን_
@husainali3939
@husainali3939 Ай бұрын
ባለ አሻራወች ይነሳልን ያለ ሳኡድ መኖር አንችልም
@tube3356
@tube3356 2 ай бұрын
ምህርት አዋጃ ይሰጠን 😢
@MAHMEDGADF
@MAHMEDGADF 2 ай бұрын
ድኸልያ ያለው ይስራልን ጠይቅልን
@zahraali1266
@zahraali1266 Ай бұрын
የኛስ የተበለቅ ኢቃማ መች ነው እሚነሳው
@hawatube7169
@hawatube7169 2 ай бұрын
እረ ታጠቅዬ ለኛም ድምጥ ሁነን ያለ አሸራ አገር ገብተን ኢቃማ እድናመጣ ድምጥ ሁነን ወይም ፓስፖረት ያለውም ድኩል የለለው ኢቃ ይሰጠው 😢😢😢😢
@ugdg553
@ugdg553 2 ай бұрын
ይህ የኔም ጥያቄነው
@sikosilo1727
@sikosilo1727 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው ዴምሪኝ
@lovemama5484
@lovemama5484 2 ай бұрын
ጥሩ ነበር😢
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 2 ай бұрын
ፓስቦርት ነበረኝ ሴትዮዬ ሊቃማ ላወጣልሽ እያለችኝ ነው ግን የመጣሁት በባህር ነው በየመን አልገባ ሞት የሚባለውን ነገር ፈርሁ በስመ ሰያደርጉ መግባት ቢሆር ምናለ
@Yurhf-mc5gm
@Yurhf-mc5gm 2 ай бұрын
ያሪያድ ማች ነው
@MazaReqasa
@MazaReqasa 2 ай бұрын
በአላህ ታጠቅ እኔ ላወራህ እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥርህን ስጡኝ በጣምነዉ የጨነቀኝ
@MdAbdulaziz-kh8pt
@MdAbdulaziz-kh8pt 2 ай бұрын
ተጠቅ በበሀረ የመጠሰዉ በስመ ሰይዘዉ በቀጢተ ሀገሪ መገበቲ አይቺሊሚ ወይ በእቀመ ለመመጠቲ
@NajuhamedMamo
@NajuhamedMamo Ай бұрын
ታጠቅ አባቴ በስማ እዴትነው
@HfFg-zm1mr
@HfFg-zm1mr 2 ай бұрын
ጅዛን መቸነው የሚመጡት
@Rogyh-x3f
@Rogyh-x3f 2 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ
@LemlemDawd-r5r
@LemlemDawd-r5r 2 ай бұрын
👍👍👍👍👆👍👍👍
@مكيهمحمد-ج4ع
@مكيهمحمد-ج4ع 2 ай бұрын
መፍትሄ ካለህ ወዳገር ልትሄድ ሁሉንም ከጨረሰ ች ቡሀላ አሻራ ስሰጥ ወኪልሸ የታለ አለሉዋት
@GhfGgf-w7h
@GhfGgf-w7h 2 ай бұрын
ወላሂ ቡዙ አህቶቻን አይመጡ ቁጭ ብለዋል😢
@AbdurehmanBuser
@AbdurehmanBuser 2 ай бұрын
ለአለሀ ብለሀ ስለ አሻረ ጢሩ ዜና አምጣ።ታጠቅ
@GjfGhg-fy8wj
@GjfGhg-fy8wj 2 ай бұрын
ወድም ታጠቅ እንኳን ደሕና መጣሕልን ከዚሕም በመቀጠል የማሥረዳሕ ነገር ነበረኝ እኔ የምኖረው ሣኡዲ አረቢያ ነው የመጣሑት በኩንትራት ነው ከመጣሑ ገና አመት ሖነኝ ግን እስከ አሑን ድረሥ ይስተካከልልኝ ነገር ነው ብየነበር የተቀመጥኩት የመጣሑበት ኢምፓሢ እቀይርሻለሑ ትንሽ ቀን ታገሽ ወር 15ቀን እያለ እስከአሑን ድረሥ ቆይቼ ነበር እቤት ውስጥ ምግብ አያመጡም እነሡ ውጪ ነው እሚጠቀሙት እሑለት ቤት ያሠሩኛል በየ እየነገርኩት አሑን ግን መቀየር አትቀይሪም አገርሽ ግቢ አለዛ የመጣሽበት ሠውየ አውጥቶ እሌላ ቤት ያሥገባሽ ብሎ እቢ አለኝ መፍትሔ ሣጣ መሥራት እየፈለኩ ኮንትራቴንኳ ጨርሼ ሐገር ገብቼ መልሼ መጥቼ መሥራት እየፈለኩ ሣልጨርስ አልመቸኝ ሢል ሐገር ልገባ ነው ምን ትለኛለሕ መፍትሔ አለሕ ወይ ከይቅርታ ጋር
@ሶፊሶፊ
@ሶፊሶፊ 2 ай бұрын
በመታወቂያ ፓስፖርት ማውጣት ይቻላል?? ፖስዋርዱን አላውቀዉም የፓስፖርቴን
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 2 ай бұрын
ቁጥሩ ያለን ባስቦርት ለባውጣት ስንት ወር ይፈጃል ስንት ብርስ ነው ​@@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 2 ай бұрын
@@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ እረ ተባበርኝ የፌስቡክ ስማቸውን
@راحماراحما
@راحماراحما 2 ай бұрын
ቤተሰብ ደምሩኝ
@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ 2 ай бұрын
@@የየየ-ኘ9ጰ ኢንባሲ ብላችሁ ስትፅፉ የደርደራል ያላችሁበት. ኢባሲ መምርጥነው የሪያድም ጂዳም በየአገሩው ያሉት ይመጣafb
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 2 ай бұрын
@@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ አላህ ያክብረሺ
መልካም ጂምሮች  በሁለቱ አንባሳደሮች
31:37
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ሙሉ መረጃ
34:49
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
በረራን በተመለከተ
27:00
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН