No video

መነኩሴ መሳይዋ ዘራፊ

  Рет қаралды 328,275

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

Don't Forget to subscribe our channel and to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Пікірлер: 384
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
እስኪ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ ይችን የምታነቡ መልካም እክታችሁ ስደትኛዋ ነኝ
@tigtig7097
@tigtig7097 4 жыл бұрын
amen amen amen yene lyu selamshi yebz emaa
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
እኔንጃ ብቻ እትዮጵያ ዉስጥ ማንን መርዳት ማንን አለመርዳት እንዳለብን አናዉቅም እግዚአብሔር ለእትዮጵያ ሰላሙን አብዛልን
@user-jd6vl4go3s
@user-jd6vl4go3s 4 жыл бұрын
አሜን
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen
@hanan4379
@hanan4379 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሊ ተስፋ ቆርጫለሁ ሀገሬ ስገባ የማላውቀውን ሰው ህጻንም ሆነ አሮጊት ሽማግሌ ማንንም አምኜ አልጠጋም
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 Жыл бұрын
@@hanan4379 እኔም መርዳት እየፈለኩ ማንን ልመን :: ያለው ድሃ እየመሰለ ይለምናል በዚህ ምክንያት ድሃ እንዳይረዳ ያደርጋሉ :: ለእዉነትኛዎቹ ድሃ በጣም አዘንኩላቸው ::
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ግርም የሚለኝ ፖሊሶች የሚሰሩት እዚ ፕሮግራም ላይና ከተዘጋው ዶሲ ለይ ብቻ ነው!!!!ሁሉም በእውኑ አለም እንደዚ ጠንካራ ቢሆኑ ኢትዮጵያ ስርአት ያላት አገር ትሆን ነበር!!!!
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@metagesassefa6181
@metagesassefa6181 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው የሰው ልጅ ባደባባይ ተዘቅዝቀው ሲሰቀሉ በድንጋይ ተወግረው ሲሞቱ በገጀራ ሲታረዱ እንደ ጀብድ ቪዲዮ ሲለቁ በሶሻል ሚዲያ ነፍሰ ገዳኳችን እያየን ምንም ፍርድ ሳንሰማ ...... ይሉናል
@beshaagetachew6887
@beshaagetachew6887 4 жыл бұрын
Ehee yeqoyen tark new egnagr yemyadersut silez ehen lemazegajet police eheen negr endet biloo ende derse bett teyqo tsifo yayenutal kezan like endeteblut honoo yitewulu
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
እይባባሱት ነወ እንጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ፖሊሶቹማ ንፁሀላይ እየተኮሱ በየቀኑ የነሱን እርካሸነት እይሳዩን ነወ: ተግባራቸው:0000 ነወ ሁሉም ባይባልም
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 እኔም የገረመኝ እሱ ነው እኮ😂😂
@hiwetdebebe111
@hiwetdebebe111 4 жыл бұрын
ታሪኩ አሳዛኝ ነው ግን የሰጣችሁት የታሪኩ ርዕስ መነኩሴ መስላ እንጂ ሆና አይደለም የሰረቀችው ሀይማኖት መንቀፍ ይሆናል
@tesfaabate6154
@tesfaabate6154 3 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህቴ
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 4 жыл бұрын
አርእስቱን አስተካክሉ ምክንያቱም ለብሳ ነው እንጂ ሆና አይደለም እንደ ሚቀጥል ተስፋ አለኝ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር በጣም ያስፈራል በተለይ ከሩቅ ሆነን ስንሰማ ፍራቻው ይብሳል....
@alexad5565
@alexad5565 3 жыл бұрын
🄿
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
ሰው እንዴት ለገንዘብ ብሎ ሰውን ይገድላል?? በጣም ያሳዝናል እፍፍፍ አባትየው ሀዘኑ አይወጣለትም! #ርዕሳችሁን ግን አስተካክሉ #የመነኩሴዋ #ጉድ ተብሎ መፃፉ ትክክል አይደለም! ብዙ ተመልካች ለማግኘት ብላችሁ ትክክል ያልሆነ ነገር አትፃፉ!!!
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
@@zewdemayu2734 አሁን ነው ያስተካከሉት እህቴ መጀመሪያ እንዲህ አልነበረም የፃፉት
@Mebr1188
@Mebr1188 4 жыл бұрын
እውነት ነው !!!❤
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 4 жыл бұрын
ተራኪው ሰውየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-wc3sp3wo4u
@user-wc3sp3wo4u 4 жыл бұрын
አሁን የኛ ሀገር ፖሊሰ እንካን የጠፋን የሞተን ሰው ገዳይ አይከታተልም ለድራማ ሲሆን ብቻ ነው ክትትሉ የሚጠናከረው😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 4 жыл бұрын
ነፍስሽን ይማረው እህቴ ያሳዝናል ካማቻ አባታ ውይ ሰው ጭካኔው
@sufiiaman2986
@sufiiaman2986 4 жыл бұрын
You write
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 4 жыл бұрын
ትክክል ለብራቸው ሢሉ ነዎ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
ልክነሽእህት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ንብረቱን ወስደው ሰዎቹን ቢተዋቸው ምናለ አቤት ጭካኔ ምን ያክል ብንጠላላ ነው 😥 ይህ ፕሮግራም ውጪ አገር ለምንኖር ብዙ አስተምሮናል ...🙏
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ትክክል
@engidayehuabebe8198
@engidayehuabebe8198 4 жыл бұрын
tibes foods
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 жыл бұрын
እውነት ነው ።
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
U are right. I left my country 40 years ago. Big defrent than and know. No love at all.
@ayalneshtilahun9524
@ayalneshtilahun9524 4 жыл бұрын
የሚያሳዝን ነው። ውንዶቹን ያገዘችውን ሴት እሷን ልክ እንደ ልጅቷን ማድረግ ነው።የአባቷን የልብ ስብራት እግዚእብሔር ይጠግን በጣም ያማል ።መፅናናቱን ጌታ ይላክለት።
@user-il8jq2zf7f
@user-il8jq2zf7f 3 жыл бұрын
_አንባቢውን እንዴት እዳደነቅሁት ደስ ሲል እስኪ የተመቻችሁ_
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
ከቀብርቅጣት በትልቁጌታችን በአላህ እንጠበቃለን
@beruktawitalemayhu7795
@beruktawitalemayhu7795 4 жыл бұрын
Egizabher ይፍረድባችሁ አባትዬው ሲያሳዝን እግዚአብሔር ያፅናክ
@medi9189
@medi9189 4 жыл бұрын
ኡፈፈፈ ኣባት ያላቹሁ ታድላቹሁ ኣባት እኮ ልዬ ነው ኣባየ ሁሌ ትናፈቀኛለህ ኣሁን ድረሰ ትናፈቀኛለህ ኣባት ልዬ ነው😭😭😭😭
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
አሁንስ ኢትዮጵያ ገብቼ መኖር ፈራሁ😭😭 ነፍሳችሁን ይማር...እኛ እረግጦ የሚይዝ መንግሰት ነው የሚያስፈልገን
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
Me too, enquan menor le visitation enquan lemehed yasferal ,besew hager endelibachin eyenorin endert hagerachinn enfira??? Ere geta hoy Ethiopian temelketat😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ኤሊያሥየየኔመልካምነብሥህንይማርህ
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 4 жыл бұрын
ትክክል
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
Weyane nebera ahun ema htsan lij eyemeran betekrstiyan eyakateleln nw ethiopia endatmetu
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
ስንት አመት ልንኖር እንደዚ ንፁህ ነፍስ አጥፍተው እነርሱ ዘለአለም ሚኖሩ ይመስል የስው ልጅ ይህን ያክል ጨካኞች እንደት ሆን ኢትዮጵያ መኖር ህልሜ ነበር ግን ሀገሬ ሀገሬ የወንጀል መነሀሪያ ናት
@eseyetftu5183
@eseyetftu5183 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ሰዉ ሁኖ በሰዉ ሂወት እደዚህ ያለ ጭካኔ
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 4 жыл бұрын
እውነታውን ታሪክ እያስተማራችሁን (እየገለጻችሁልን) ስላለ በጣም ነው የማመሰግናችሁ ተባረኩ። በይበልጥ ከሀገራችን ውጭ ለምንኖር ስዎች የሚጠቅም ትምህርት ነው ብዙን ግዜ ሰዎችን ስለ ምናምን ነው ።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 4 жыл бұрын
እርእሱን አስተካክሉ ይህቺ ሌባ መነኮሴ የሚጠቀምበትን ነገሮች ተጠቅማ ልጅቷን ሸውዳ ለሞት አበቃቻት እንጂ ይህች ልጅ መነኮሴ አይደለችም ስለምንድነው የመነኮሴዋ ጉድ ተብሎ እርእስ የተሰጠው ምድረ ቁሳቁሳም ሁላ ሀይማኖት ላይ አትንጠልጠሉ
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
" Menekuse mesaywa " new yemelew endegena anbebew
@yerosansena6355
@yerosansena6355 4 жыл бұрын
መጀመሪያ በዴንብ አንብቢ ለወሬ ምን ያጣድፍሻል """"#መኖክሴ_መሳይ""""""እንጂ መኖክሴ አልተባለም ::
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
#አሁን አስተካክለውታል እህቴ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
@@yerosansena6355 አትቸኩይ እህቴ አንቺ አሁን ነው ከተስተካከለ በኋላ ያየሽው መጀመሪያ ተፅፎ የነበረው #የመነኩሴዋ ጉድ"ተብሎ ነበር አሁን ነው ያስተካከሉት።
@andrewkatzwinkel9005
@andrewkatzwinkel9005 4 жыл бұрын
Leba Leba new Lemin menakose papas atihonm
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
በጉጉት እደኔ ይህንን ፕሮግራም የምትጠብቁ አላችሁ ግን
@seidendris3879
@seidendris3879 4 жыл бұрын
ግን ምን
@yousseftube3088
@yousseftube3088 4 жыл бұрын
አለን
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
እንዴት ወንጀል በጉጉት ይጠበቃ እሄ እውነተኛ ታሪክ ነው በድራማ መልክ ቀረበ እንጂ ብዙዎቻችሁ ዝምብሎ ድራማ ይመስላችህኋል መሰለኝ
@hanagremahanagerma9963
@hanagremahanagerma9963 4 жыл бұрын
Alihu ene
@asilealati2893
@asilealati2893 4 жыл бұрын
@@wubitethiopia1113 😍
@misrakalemu3538
@misrakalemu3538 4 жыл бұрын
የሰጣችሁት ርዕስና ታሪኩ ምንም አይገነናኝም ፡፡
@fikrdad8545
@fikrdad8545 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍ እምዬ ኢትዮጵያ መከራሽ ብዛቱ አቤት ስው ሁሉ አውሬ ሆነ😢😢😢😢😢😢
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አንዳንድ ግዜ የቤተሰብ ለኛ ብለው ነው ተው የሚሉን !!!!😭😭አያድርስ ነው
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
aw Betam
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
አርዕስቱን፡ግን፡አጮሀችሁት፡፡ መለኩሴ፡አይደለችም፡እንደሰማነው፡፡ መለኩሴ፡መስላ፡እንጂ፡፡ ስለዚህ፡መለኩሴ፡መሳዮዋ ፡ብትሉ፡ወይም፡የሆነ፡ሌላ፡ቃል፡ብትጠቀሙ፡ይሻላል፡፡ ኦርቶዶክስ፡ባልሆንም፡ በእውነት፡ደስ፡አይልም፡፡
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
እኮ
@tuha3008
@tuha3008 4 жыл бұрын
መነኩሴ መሳይዋ ዘራፊ ማንበብ አትችሉም እንዴ ዝም ብላቹ እዩ የላ 🤫🤫🤫🤫🤫🤫
@fuo6048
@fuo6048 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ኡፍፍፍፍ አይ ጭካኔ😭😭😭
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 4 жыл бұрын
አምላኬ ልጄን አደራ ሌላው ሁሉም ከንቱ ነው ኡፍፍፍ
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 4 жыл бұрын
Buruk Mualem Eshi bro amsegenalhu yeagra lije
@nanajor.57
@nanajor.57 4 жыл бұрын
Ameeen❤👭🕴👈3😍😍😍😍😍😍😍
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
አሜን
@yousseftube3088
@yousseftube3088 4 жыл бұрын
ምርጥ አቅራቢ ነው አንባቢው
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ለፓሊሶቻችን እጅግ በጣም ምስጋና ያስፈልጋቸዋል በጣም ያሳዝናል
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
ምነው ሰርቀው ቢተዋቸው ከሚገልዋቸው ነፍስ አጥፊዋች ምነው እንዲህ የሰውን ነፍስ እንደቀላል አዩት
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 4 жыл бұрын
እነሱ ነፍስም መስረቅ ጀመሩ እንጂ ሀጥያት በትንሹ ይጀመርና አደገኛ ደረጃ ላይ ይደርሳል ወጣት ለስራ እንጂ ለወንጀል ሲተባበር አይይይይይይ አያድርስ ባለንብረቶችስ ምናለ ወደባንክ ቢከቱት ሰው መገደያው የገዛ ገንዘቡ ይሁን ?አቤቱ ማረን
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው።
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 4 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል ግን ቦሊሶች በጣም ጎበዝናቸዉ ሁሉም የኢቲዮቢያ ቦሊሶች እደነዝህ ቢሆኑ ሀገራችን ስነስረሀት ያዙ ነበር
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 жыл бұрын
እደሌባ የምፈራው እንደ ፖሊስ የምጠላው ነገር የለኝም ሁለቱንም ይያዝልን አቦ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
ይድህ እኮነው ሃይማኖት ምቃሽሹት ልቦና ይስጣችሁ አቦ
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ያሥዝነል ግማሽ አባት አቶ ይክረተታል ሌላው ባባቱ አጥረላይ ይዘላል ለማንኛውም ነፍስይማረ ላባቷም ፅናቱን ፋጣረ ይሥጠው
@hayu9254
@hayu9254 3 жыл бұрын
እኔ መቼም ይሄንን እየሰማሁ ኢትዮጵያ ገብቼ መኖር የምችልም አይመስለኚም
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 4 жыл бұрын
ርዕሱን ስላስተካከላችሁ እናመሠግናለን በጣም!
@yeshiderwaro7363
@yeshiderwaro7363 4 жыл бұрын
Ufffff ahuni.marar yazazinal😭😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ፋፋፋፋፋፋፋ የኢትዮጵያን ትልቁ። ወገኔ ያልገባው። በሽታ ከመሖኑ አልፎ። ካንሰር ነው ወገኔ። በተለይ አማራ። ንቃ። ፍና ጠላታችን ለኦርቶዶክሳዊት
@aseasefa9917
@aseasefa9917 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ :ተራኪው በጣም ጎበዝ ነው :አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Yeh hulu heger gen Yesera Matate New-Selzih -Memgest/Sera Mefter Albet...😭😭👈👈
@sewlesewyasefelegal8163
@sewlesewyasefelegal8163 4 жыл бұрын
Ato getachow (ermiyas)best acter, dess yemel program new !😍🤩😘😘😘
@netsereabmengsteab1832
@netsereabmengsteab1832 4 жыл бұрын
ይኔ ሁሉ የዝርፊያ ስልት የህጉ መላላትና አጥፊዎች የማያዳግም እርምጃ ስለማይወሰድባቸውና ባላቸው ገንዘብ ጉቦ ከፍለው ቶሎ ስለሚለቀቁ ነው።
@meremamuhye8273
@meremamuhye8273 4 жыл бұрын
ፓሊስ ግን በትክክል የሚሰራው በድራማና በቀረፃ ላይ ብቻ ነውደ?
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
በጤም ጥሩ ትምህርት ያዘለ ፕሮግራም ስለምታስተላልፉ እናመሠግናለን በሮቱ በርቱ በርቱ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ርህሱ ራሱ ያጓጓል
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 4 жыл бұрын
Astekaklut arstu lepa menkosie milow yeunetegna menekosat asmeselachu
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Etiopiya Gen Hzebu Aremene Beza-Egzaber Amelke Le Etiopiya Mehert Adergelen!!!😭😭😭👈 Betam Yemysazen New- Yeh Tarik😭👈
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እንደዚ ባለ ሃብት ቤሆኑ ቤቤታቸው ኮሜራ መግጠም አለባቸው ምን ጉድ ነው ሰርቆ አይሄዱም መግደል ምን አስፈለገ
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን ዋጋለው የኢትዮጵያ መንግስት ሰውን ያክል ነገር እየጠፋ ቀለዋ አሳምሮ ይሏቸዋል ነፍስ ያጠፋ ሰው እሱም ቢጠፋ ኖሮ እንደዚህ የሰው ልጅ በረከሰ ነበር እኔ ሚገርመኝ እስር ቤት እምቧ ነገር ነው ቢታሰር አሳምሮ ና ሞያ አስተምሮ ይለቃል የነገር አገር ተረካቢዎች በማንም ዱርዬ ባጭር የቀሩ ዓይንእ ናት ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ግፊት የሚያበቃው ምን አለ የገደለ ይገደል የሚባል መንግስት ቢመጣ አላህ ሆይ ፍርዲ ካንተ ነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እደዚህ መነኩሴ እየመሰሉ የሚያጭበረብሩ ሰዎች እኮናቸው ሃይማኖታችንንን የሚያሰድቡት አይ ገንዘብ ስንቱን አባላህው ፍቅርን ሳይሆን ጠላቻችን ዘራህብን 😢😢😢
@awelyasin2942
@awelyasin2942 3 жыл бұрын
Bertu gobezoch Bisrat ena guadegnocha!
@user-cf3ki1gz1r
@user-cf3ki1gz1r 4 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ግን ፍርዱን መስማት አለብን
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715 4 жыл бұрын
የሁሉም ጥያቄ ነው
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
ቀለጤዉ የናቱ ልጅ , awooooo lk nw
@merry5936
@merry5936 4 жыл бұрын
ማብራራት ለምን አስፈለገ አንዳቹ አርስቱን አስተካክላቹ ጻፉ አንዳቹምን አይነት ፍርድ እንደተፈረደ አሟልታቹ ጻፉ። በስክሪን ለመታየት ብቻ አትልፉ። ለገዳዮች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ። ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ የለም
@freweinikidane6173
@freweinikidane6173 4 жыл бұрын
ይሄ እኮ የፍርድ እና የችሎት ጉዳይ አይደለም ለምንድን ነው አገናዝበን የማንሰማው እነዚህ እህቶች ሰው እንዲጠነቀቅ ነው መልእክቱን እያስትላለፉ ያሉት ካልተመቻችሁ ኤትዩ ግድ ያላቹ የለም
@aseasefa9917
@aseasefa9917 4 жыл бұрын
ለምን ታያለሽ ማን አስገደደሽ ባስተማሩን ትችት ለምን ? ካንቺ ትችት እንጂ ምን ተማርን :ወይ አትስሪ ደሞ ቁም ነገር ሚስራ መተቸት
@hirutlegesse9936
@hirutlegesse9936 4 жыл бұрын
ከቀን ጅቦች እግዚአብሔር ይሰውረን የሰው ነብስን ላለፋበት ነገር መቅጠፍ ምን አይነት ጌዜ ላይ ደረስን እንዴትስ ተማምነን እንረዳዳለን መረዳዳት እንኩዋን ቢያስፈልግ እባካችሁ ወጣቶች ለእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ቤተሰብን አሳውቁ እባካችሁ
@netsereabmengsteab1832
@netsereabmengsteab1832 4 жыл бұрын
ሌቦችን የሚያስፈቱ ሰዎች ውጪ ስላሉ ነው። ሌቦች ይተባበራሉ ከፖሊሱ ከመርማሪው ጋር እጅና ጓንት ናቸው።
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 4 жыл бұрын
Beseri enqwan bedehena metashe badis perogeram arife new beretu
@ntube8497
@ntube8497 3 жыл бұрын
Betam gerami new
@blenzewde2502
@blenzewde2502 4 жыл бұрын
በእርግት አሰተማሪ ነው ነገር ግን የሞለኩሴዋ ጉድ ተቡሎ መሰየሙ ግን ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ለማጨችበርበር እንደሞለክሴ ለበሰች እንጂ መልኩሴ አይደለችም መቼም ኢሄ ጠፋቱአቹ አይደለም ታዲያ ለምን ፕሮግራማቹ በተጣም አስተማሪ ነው ማጭበርበሩ ግን ይደብራል
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
Menekuse "mesaywa"
@shabukawet1671
@shabukawet1671 4 жыл бұрын
Ye monkesewa gude ayelm
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 4 жыл бұрын
ወይ ግዜ ባለፀጋ መሆን የሚያስፈራ ጉድ ነዉ ጌታ ሆይ ምህረት አዉርድልን
@girmaasires7506
@girmaasires7506 4 жыл бұрын
በርግጥ ኘሮግራሙ አስተማር ነው።ነገር ጊን ቀረፃውን ከመቅረፃቸው በፍት ህይወት ማዱን አይቀልም።
@abevahananya607
@abevahananya607 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ከተለያየን 30 ዓመት ሆነ ድሮ እንደዛሬው ባይሰለጥንም ያኔ ትንሽ ይሻል ነበር ዛሬ ፍቅር የለ እምነት የለ መረዳዳት ቀረ ባለሀብቶች በሀብታቸው አልተደሰቱ ድሆችሽ እንዴት ይሆኑ ሁሉም ነገር ተገለባበጠ የምወደው ባንዴራሽ ሳይቀር ተቀየረ
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
"LEWELADJOCHEM " teleke masasebya new. Ledjen yalagbab makematel Ledjen yalemkotater, yemewwelebeten alemawek Yemyametaw tata.
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አረ ስርታችሁ ብሉ ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
ለገንዘብ ተብሎ የሰው ነፍስ መቅጠፍ አረመኔነት ነው የሀገራችን ህግ መባሻል አለበት ህጉ ይጥበቅ የሀደለ ይገደል
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o 2 жыл бұрын
እስኪ ለሀገራችን ስላም ዱአአዲርጉ እቤቴም ጎራበሉ በአላህ
@tgod4637
@tgod4637 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው
@muluwonde9799
@muluwonde9799 4 жыл бұрын
ብስራት እወድሻለው በዎዜማ ድራማ መቸም አልረሳሽም😘
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
Sle Hiwot
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በጣም ወድጀዋሎው ብስራት ገመቹ በጣም እናመስግናለን በጣም ነው የምወድሽ
@user-ct9wn7ol8m
@user-ct9wn7ol8m 4 жыл бұрын
እርሱ ምድነው ሞነኩሴ ላይ አፈጠጣቹ አትደብሩና ኤጭ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 4 жыл бұрын
በፍፁም በፍፁም ያቀረባችሁት ታሪክና አርእስትአይመሳሰልም
@user-wb2df5og9x
@user-wb2df5og9x 2 ай бұрын
በብዛትተገቢውንቃጣት አገኙነውየሚባለው ለምድነውየፍርዱ ጊዜውመገለጽያልተፈለገው
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
ስታዛዝን ነብሶን ይማር ምን ሴታደለች ቢተዋት ወይኔ አባቶ መፅናናቱን እንመኛለን
@zewditunegatu4864
@zewditunegatu4864 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ኢትዮጺያዊ እንዲህ ጨካኝ አይመስለኝም እንዴት ነው የሚኖረው ያስፈራል ከክፉ ሰው አታገናኘን አቤቱ:
@tesfaradio7156
@tesfaradio7156 Жыл бұрын
ብስራት ይህ ዬጸጉርሺ ታይል ያምራል ሁሌም ይህንን ትጥቀሚ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ምንድነው ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነ ነገራችሁ የመነኩሲዋ ጉድ ብላችሁ ሌላ ጉድ
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
Menekuse "mesaywa" zerafe
@Aute-vl6uc
@Aute-vl6uc 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 3 жыл бұрын
Mine Ayinet Gude New Miyaseman
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
ውይይይ የሰውየው ሀዘን አስለቀሰኝ ኡኡፍፍ ይች ዓለም
@comtoworshipjesus1937
@comtoworshipjesus1937 4 жыл бұрын
Bisiratye endet ende miwedish eko 😍🥰🥰😍🥰🥰🥰
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
It's very very sad young lady lost her life because of some greedy generation as well as the young lady father I feel for him I am so sorry that happened to the only daughter that you have I hope you found a piece off life to go on for you!!!!!!!
@amiyaliu3136
@amiyaliu3136 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው
@fanifantaye5297
@fanifantaye5297 4 жыл бұрын
እቤቱ ምን አይነት ጭካኔ ሺ አመት አይኖሮ 😭😭😭😭
@henokwagari7795
@henokwagari7795 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፋረድባቸው:: ብስሪ ዛሬ በጣም ነው ያመረብሽ. you are naturally beautiful you don't need any make up at all Or just use a little for the culture
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አሟሟቴን አሳምረው ምስኪን ሰው በሀገሩ ሰላም ያጣል ቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 4 жыл бұрын
Betam astemari program new 👏👏👏👏
@oneafrica6719
@oneafrica6719 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይማርሽ
@fatihaahmed9100
@fatihaahmed9100 4 жыл бұрын
ሥለሌባ ስሰማበጣም ያመኛል የሠራሁበትን 3 ወር ደሞዜና የቤት እቃዬበሙሉ ተዘረፍኩኝ አባቴ ታመውብኝ የሣቸውማሣከመያብዬነበር የላኩት ሆኖም የሌባ መጫወቻሆነ አባቴም በሂወት አጣሃቸው በስደትሆኜ በጣምያማል ወላሂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-oq4iu1gu9k
@user-oq4iu1gu9k 3 жыл бұрын
ከውነትሸ ነው ፈጣሪ ይማራቸው አብሸሪ
@ttmm7350
@ttmm7350 4 жыл бұрын
የገደለ እስታልገደለ ድረስ እድህ አይነት ሰግጣጭ ነገር ሊቆም አይችልም የሰውን ህይወት ያክል እደቀላል መቅጠፍ ከዛም ከ10/ አመት ብሖላ መፈታት ምንም ውጤት አያመጣም አይ ችግር ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 4 жыл бұрын
10Q Teshager betam tiru timhirt alew yemitastelalfew. Berta yene wendim.
@saronmulugeta5268
@saronmulugeta5268 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ህዝቤን ጠብቅልኝ
@sisayguta3365
@sisayguta3365 3 жыл бұрын
ይቅር ይበለን ፈጣሪ
@hageralegn4930
@hageralegn4930 4 жыл бұрын
Wey wey wey aree min good new ethiopea west yehan yahel chekana are uuuuuuu
@monaali9356
@monaali9356 4 жыл бұрын
በሰው። አገር ፊልም ነው አገራችን እውነተኛ ታሪክ ነው ታድያ መንግስት መንግስት የምንለው እንዴት እንላለን የገዛ ልጆቻችን እንዲህ ሲያደርጉ ምን እንበል ።
@mitkiealene6451
@mitkiealene6451 3 жыл бұрын
ይገርማል
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q 2 жыл бұрын
ግን እደት ነው እሚበላቸው ሠውን ገለው የሠራውን ገንዘብ ሲበሉ
@ushermk6745
@ushermk6745 4 жыл бұрын
Bexam Yamal Ye Nexhu sew Hewet Be kentu Sexefa 😭😭😭
@adaecnh5992
@adaecnh5992 2 жыл бұрын
አቤቱ አውጣን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Getachew betam betam asazaj sew new
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 жыл бұрын
Egzabhar yefrdal
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 182 М.
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
በባሏወንድሞች የተገደለቸው
25:56
Sile HiwotTV
Рет қаралды 102 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
በልመና የተሰማራው ባለጠጋው ዶክተር
34:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 281 М.
ያልተጠበቀው ጉድ
28:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 114 М.
ከነ ህይወቱ የተቀበረው የ20ቀን ህፃን
34:32
Sile HiwotTV
Рет қаралды 355 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН