No video

መኮራነ በሼሜን አሰራር ቀለል በጠም ጣፋጭ አስገረም ምግብ

  Рет қаралды 140

Zahara Tube

Zahara Tube

2 ай бұрын

Пікірлер: 76
@ethio140
@ethio140 Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውዎውው በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@EshetTube
@EshetTube Ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ ሙያ ብሎ ዝም ነው በጣም የሚያምር አሰራር ነው አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን በርቺ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን
@kemir264
@kemir264 Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር እጅ ይባረክ ውዴ ቀጥይበት
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc Ай бұрын
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ የመኮሮኒ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውማሻአላህምርጥ የሆነ የመኮረና አሰራርነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን ሀሪፍ ቆይታነበር
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን ይባረክ 👌 በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@kidist_tub
@kidist_tub Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል ምርጥ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉
@saraazanawtube
@saraazanawtube Ай бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
@rawed498
@rawed498 Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሪፍ ቆንጆ የሆነ ምግብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት አብሽሪ❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉ እጂግ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርከቱ እህት እንኮን ሰላም መጣሽ በጣም ቆጆ ቆይታ ነበር በርችልን በሸሚል ማነው እደኔ የሚወድ 🎉🎉🎉🎉🎉
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውው መኮሮን አሰራራ ትችይበተለሽ በራችችች እናማሰግናለን🎉🎉🎉
@MESERETADUGNAW
@MESERETADUGNAW 2 ай бұрын
ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ አሰራር ይጂሽን ይባርከው በርች
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይህን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምን አንድነትን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን ይስጠን ደስ የሚል ነበር በርች አሪፍ ነው❤❤
@qorontosmedia
@qorontosmedia Ай бұрын
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ጣፋጭ የሆነ የማካሮኒ አሰራር ስለአሳየሽን የግብአት አጠቃቀሙንም ጭምር እንድናውቅ ስለአደረግሽ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝሀራ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ቆጆና ጣፍጭ የመኮርኒ አስራር ነው ያሳየሺን ከጥራት ጋ እጂሺ ይባርክ❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed Ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በጣም አሪፍነዉ ዉደ በርች ዉደ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን ሰላምለሀገራችንይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@labakumarmallik9428
@labakumarmallik9428 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እህትዋ በርችልኝ ስራወችሽን አያየው ነው ሳላደንቅ አላልፍም በርችልኝ እራሽን ጠብቂ ውዴዋ
@alialemi3587
@alialemi3587 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥዬ የሆነ መኮሮንያ ብሺመል በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቆንጅ አድርገሽ ነው የሰርሽው እጅሽ ይባረክ ሙያሽን እንድንጠቂም ሼር ስላደረገሽልኝ እናመሰግናለን ❤
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳ ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራርነው በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😍😍
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc 2 ай бұрын
ሰለባ እህቴ እንኳን ደና መጣሽልኝ ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበረን
@Radiahmed
@Radiahmed Ай бұрын
እዃንን በሠላምም መጣሸ ውዴ በርቺልኝኝ የኔ ባለ ሞያ ምርጥ አሠራር ነወ ያሣየሸንን ውዴ ግበዘ ነሸ ምርጥ ችሎታ ነው ያለሸ በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን ❤❤❤
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 Ай бұрын
Wow baxam arif newu Selamishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 Ай бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww ❤❤❤❤❤
@Emnet865
@Emnet865 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንክዋን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ በሌላ ቪዲዮ እስከማይሽ መልካም ግዜ🎉🎉🎉
@mulat7
@mulat7 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላም ለአንቻ ከእግዚአብሔር ጌታ ከእየሱስ ሰላም ይብዛልሽ ዋውውውውውውውውው እይስስስስ የስስስስስ በርቻልኝ
@bahreyatamro9712
@bahreyatamro9712 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን እንኳን ደና መጣሽ እህታለም በጣም ጥሩ አሰራረ ነው እጅሽ ይባርክ የምር ምራቅ ያስውጣል ባለ ሙያ ነሽ ዋውውው ብዬሻለሁ ❤
@user-xp6qb4pk2g
@user-xp6qb4pk2g Ай бұрын
ሠላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ሀራፍ አሰራርነው በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምናትነው ወድአላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☕☕☕☕☕☕
@-fikr
@-fikr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የምወደው ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር 👌❤️
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 2 ай бұрын
ሠላም ላች ይሁን እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እህታችን እጂሽ ይባርክ በርችልን ጎበዝ
@ይቅርታ-ሠ4ወ
@ይቅርታ-ሠ4ወ 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሄር አገራችንን ይጠብቅልን አሜን እምነት❤❤❤
@dammeetube1
@dammeetube1 Ай бұрын
Woow woow bayyee namati tolaa jabadhuu qaxaleekoo ogeeti nama jabesii itti fufii hojedhuu harkaa kee waaqayyoo haa Ebbisuu ❤
@obseegorba
@obseegorba Ай бұрын
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu jabadhuu waa nyataa bayee bareduu jabadhuu 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@almaz1207
@almaz1207 2 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ነው እህታችን በርችይ
@ZiyadaMahmud
@ZiyadaMahmud Ай бұрын
አህለን ዘህራዬ መሸአለህ በጠም ያምወዳዉ ሞኮሮና በሻሚልህ በተለይ በዶሮ በጠም ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለካፋልሽን እነመሰግነለን በርች🎉❤
@abay833
@abay833 2 ай бұрын
Selamish yebiza ehite enidet walish enikon Dena metashi wowwwww arif nw berichi 🎉 melika seten moya ke gorobet nw yebal yele
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow Ай бұрын
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye mokoreni aserar nw eshe betam yemitem mehonun ke aseraru yastawukal yene balemoya ejesh yebarek
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Ай бұрын
Selamse yebza ye megebun ayente alwekute gen konjo areges new yeserasew balemya tebarek ❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet ❤
@metefeleke9600
@metefeleke9600 Ай бұрын
Ehi ema betam kelale yehoni sera new ene temechitognal betam amsegnalew kelale yemigebe sera silasayeshin tebarki ehtachin berchi bezu mesirat ticheyaleshi❤❤❤❤
@user-ro8xx9xj2g
@user-ro8xx9xj2g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነሽ እህታችን በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ🎉❤❤❤❤
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 Ай бұрын
Enken beslam metah selamtsh des yembla nebwr berya eht selam fwkr hezbetan hegerta yen wed berta ehg wowww betam des yelale edsh yebrk mar berya
@almazereta3143
@almazereta3143 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላም መጣሽ እህታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EkeremBerket
@EkeremBerket 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እሕቴ እኝኳን ደሕና መጣሸ ዋው ስያምር በተርፈ በርቺ የመዳም ቅመም
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 Ай бұрын
Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu ebbifaami oggeetti koo Ebbifaami woooooóowwwww kanuma caalati itti fufi hojii gaaridhaa nageenyi
@YordiDad
@YordiDad 2 ай бұрын
Selamsh ybza ehte wow meet yemekeroni asrar newu yzeshln yemetash ejish ybarek❤❤❤❤
@almazereta3143
@almazereta3143 2 ай бұрын
ማሻላህ እጅሽ ይባረክ እህታችን❤❤❤❤
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen Ай бұрын
aselamuu alkuum wormatuullhii woberkatu baga nagan dhftee nagan siif habaytyu qalii jaabadhuu❤❤❤
@FanoKebrraw
@FanoKebrraw Ай бұрын
egzabher yemsgene encon selam mtachehu btam Arife uehune yemkorne beshamele aserr new yasayeshen egeshen uebarkew
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. Ай бұрын
Wowww Baxami yamrl bashe Ethiopia hinur ❤❤❤ yene wudi konjo good Ethiopia videos yzenale Selma new yene mar good barchee tankre Ethiopia hinur Ethiopia Baxami daselea weddd bashe azoshe yene weddd bashe azoshe yene konjo good Ethiopia videos Baxami
@ThienDuyen-ci2df
@ThienDuyen-ci2df 2 ай бұрын
So beautiful. Interesting video dear friend 🥰☕🍹🍹
@ZaharaMengasha
@ZaharaMengasha Ай бұрын
Well come thien Duyen too friend ok
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 Ай бұрын
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian yaganagni
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 Ай бұрын
አሰላማለይኩምዉራህመቱላሂወበረካቱሠላምሺይብዛእህቴማሻአላህነዉአሪፍአሰራርነዉያሳየሰንተሥለሚየድሺየተባረከይሁንእናመሠግናለንበርቺ❤❤🎉🎉
@TadelechT
@TadelechT 2 ай бұрын
ሰላም እህት ሰላምሸ የበዛ እንኳ በሰላም መጠሸ ዋዉዉ አፊ አሰራር ነዉ እኔ ደሞ ለሰዎቹ መሰሎኝ እራሰሽ ሰጀምርዉ ደነገጠኩ😂
@yenetube-qb4cw
@yenetube-qb4cw Ай бұрын
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar
@Eyerus5
@Eyerus5 Ай бұрын
እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛምውውውውው ውዴ
@TadelechT
@TadelechT Ай бұрын
Selam selam zaharaye delamish yibzalign inkuwan beselam metashi Wawu wawu betam yemiamir aserar newu wawu berchi ihite gobez❤
@ZemenayWerke
@ZemenayWerke 2 ай бұрын
Selam wude ehite enqan dena metashi dessyilal asrarshi berchilegi❤❤❤❤❤❤❤
@SelinaTube-go2vv
@SelinaTube-go2vv Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ ውድ🎉
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
ውድ በሰላም መጠሸ በረቺ❤❤❤
@Alemtdesa
@Alemtdesa Ай бұрын
Selam ehte Zahara enquan dehna metals wow bert yemskaroni asrar newu❤
@HabtamHata
@HabtamHata 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ጥሩ ሙያነው ያስተማርሽን እነመሰግናለን ግን ግብአቶችሽን በቴክስት ወይም በድምፅሽ ብትነግሪን መልካምነው እኛም ለመስራት እንድንሞክረው❤
@Samrawit6
@Samrawit6 2 ай бұрын
Selam selam ehte des yemil asrar newu belmuya nesh tnish kelay jibnewu teketlebsh belela video entebkshaln❤❤
@ZufanAbdallah
@ZufanAbdallah 2 ай бұрын
Mashaallah endetnh yamirali balmuyanshi gobzi kasaru ayiqari endhi iyyabalu masiratinw sr kubirinw
@AMIR465
@AMIR465 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Asalaamaleekum Waramdulaa wabarkatuu nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu jabadhu jabadhu mokoroonaa bareeda hojetee
@ZaharaMengasha
@ZaharaMengasha Ай бұрын
Ameennii
@kelemyoutube7367
@kelemyoutube7367 2 ай бұрын
Salamish yibaza ehatachina enakuwan Salam metash wadee betama Arifa Asarara naw wowww barachi yanee jagana betam mirata naw batarafa barachilan fatari hagarachinana Salam yaragalana❤❤
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 Ай бұрын
selam ehite endate nesheleye fexare agerachine selam yaderegelene kekefu ulu yesewren kesedate beselam yemelesen ejocheshe yebariku yene balemoya aref qoyeta neber
@mesikebe5692
@mesikebe5692 Ай бұрын
Selam lench yihun wude enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit Arif Aserar new🎉🎉🎉🎉
@labakumarmallik9428
@labakumarmallik9428 2 ай бұрын
ውቤ ነኝ ጓዴ
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 Ай бұрын
Egzaber yemssgen enkan dena metashe berchilgn hulachume byalchubet egzaber yetbekachu byalchube yalem darecha egzaber yetbekachu
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i Ай бұрын
ለቤትሸ አድሰ ነኝ መልሽ ቀሸቷ
@ZaharaMengasha
@ZaharaMengasha Ай бұрын
አብሽር እህት እመልሰለሁ ስለመጣሽ ደስብሎኛል 🌹🌹🌹🌹
@user-gv4gh2no7r
@user-gv4gh2no7r 2 ай бұрын
ደምሩኝ ሀባይብ 😢
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
12 August 2024
5:47
Zahra Saeed
Рет қаралды 27
Yayla Corbasi, Turkish Yogurt Soup that will warm your soul
5:01
Hungry Man Kitchen
Рет қаралды 104 М.
Sugar Free 100% NATURAL Sweets, Kept for Years
15:05
Kənd Həyatı
Рет қаралды 6 МЛН
Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር በእንቁላል
9:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН