መለከት፡ቱዩብ ሙሽሪት ጉድ ሆነች በሰርጓ ቀን ሙሽራዋ የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ በሁሉ አዲስ

  Рет қаралды 304,245

Meleket-Tube መለከት፡ቱዩብ

Meleket-Tube መለከት፡ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ! እርሱ ለአንች ያለው የተሻለ አለው ! ከምን እንዳዳነሽ አታውቂም መቼም ትዳር የህይወት ዘመን ጥምረት ነው ጀምረሽ የምትተይው አይደለም ከጅምሩ መቅረቱ ዛሬ ባይገባንም ቆይቶ ግን ይገባናል ለካ ለዚህ ነበረ ብለን የምንደነቅበት ቀን ይመጣል አይዞሽ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 жыл бұрын
ሙሽሪት እመኚኝ ጌታ መጥፎ በሚመስል ሁኔታ ከክፉ ነገር ሲያስመልጥሽ ነው፡፡የተሻለ ነገር ይመጣል ትዕግስት!!!!አብሮነቱ አይለይሽ!!!!!
@kidstarega7957
@kidstarega7957 6 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ! እግዚብሔር ይህን ያደረገበት ምክንያት አለዉ፡፡
@alemgizachew8174
@alemgizachew8174 6 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ስው ትልቅ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል
@fisehaaweke7629
@fisehaaweke7629 6 жыл бұрын
ፈጣሪ መፅናናቱን ይላክልሽ .. እርሱንም እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው.. በዚህ አለም ብዙ ክፉ ሰዎች ማልተዋል በአንች የደረሰው በብዙ ሰው ላይ ደርሶአል.. እግዚአብሔር ክፉ ሰሪዎችን ይበቀላል. እኔ በቀለኛ አምላክ ነኝ ነው የሚለው የአምላክ ቃል..አይዞሽ , ከደዚህ ያለ ካድ ሰው ጋር ህይወት ከምትጋሪ መቅረቱ ለበጎ ነው
@etagegnrobi3120
@etagegnrobi3120 6 жыл бұрын
አይዛሽ፡እህቴ እግዝያብሄር አላማ አለው
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 7 жыл бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ለአንቺ ያለው አለ በጌታ ተጽናኚ አይዞሽ ምንም አደስ ነገር የለም።
@zzzz7675
@zzzz7675 6 жыл бұрын
የማይወቅ የማይያዝ የማይጨበጥ ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት ለመመስረት ማሰብ ችግሩ ይሄ ነው። እባካችሁ የሠፈራችሁን የምታውቁትን ልጅ አግብ!
@worknshantehu7018
@worknshantehu7018 6 жыл бұрын
ዉይ አይዞሽ እህትየ እድሜና ጤና ይስጥሽና ታሣይዋለሽ የቤተሰብ ወጭ ግን ያሣዝናል አፈር ይብላ እሱጂ አንች አልተዋረድሽም ቂም በቀል ነዉ
@sameratamam342
@sameratamam342 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ለበጎ ነዉ
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ባለጌ ሰው ሊቀጣ ይገባል።
@wasanwasan5746
@wasanwasan5746 6 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚያብሄር ይክሳል ልብሽን ፈጣሪ ያበርታልሽ
@emueabera5072
@emueabera5072 7 жыл бұрын
ውይይይ በእግዚአብሔር ምን አይንት ግዜ ላይ ነው የልንው እግዚአብሔር ጽነቱን ይስጥሽ እህቴ
@redroses7987
@redroses7987 6 жыл бұрын
አለሀ.ይጠብቅ
@keredebe1508
@keredebe1508 6 жыл бұрын
Aster awe ke
@alonecoco2828
@alonecoco2828 6 жыл бұрын
አዞሽ እግዛቤር የበለጠ ይስጥሽ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 3 жыл бұрын
ቤተሰብዋ በህግ ሊጠይቁ ይገባል አሳዛኝ ነው ፡ሊቀጣ ይገባል ፡ላንቺ መልካሙን ይግጠምሽ
@አንችአለምታዘብሁሽ-ዐ7ተ
@አንችአለምታዘብሁሽ-ዐ7ተ 6 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ወንዶች አምላክ የስራችሁን ይክፈላችሁ ብድሩ ይድረሳችሁ እፍፍፍፍፍፍ እኔም አፍቅሬ አይቸዋለሁ ምን ያህል ልብ እንደሚሰብር
@teklezghigebremicael1938
@teklezghigebremicael1938 6 жыл бұрын
ወንዶችም ሁሉን ችለን ነወ የምንኖረው ሚስቴ ሆነሽ ከሌላ ወንድ የተወልደውን ተሳቅፍናላቹህ እድሜ ለ D.N.A ።
@hayathh1699
@hayathh1699 3 жыл бұрын
@@teklezghigebremicael1938 ማለት ሁሉምሴቶች አንድአይደሉም አዳድጋጠወጥአሉ
@hayathh1699
@hayathh1699 3 жыл бұрын
@@teklezghigebremicael1938 ሴትአሰዳቢ
@אמבצאוטספאי
@אמבצאוטספאי 6 жыл бұрын
ወይ ግሩም የማይስማ ነገር የለም አይዞሺ እህቴ ዘሬ ነገን እንደሚተካ አውቀሺ እና መጥፎ ነገር በደስታ ይተካል ማሰብ መተከዝ የለብሺም ትንሺ ያንች ወይም የቤተሰቦችሸ ሰህት የምለው የምትዳሪበትን አዳራሺ ሳታይና ሳትመረምሪ የጥሪ ወረቀት መበተኑ ነው ደግነቱ ደግሞ የተጠሩ ሰዎች ቢንገላቱም የሰርጉ አዳራሺ ባለመያዙ እና አንችም ሆንሺ ወላጆችሺ እዳ ባለመግባታችሁ ነው ለማንኛውም ግን አታሰቢው ወደ መልካም ነገር ቀይሪው እላለሁ
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
እጅግ እጅግ ግርም የሚል ጉድ ከመግደል አይተናነስም ለዚህ ነው እግዝያብሔርን ፍቃድ መጠየቅ አለብን ይህ ከባድ ወንጀል ነው
@Annamelese
@Annamelese 6 жыл бұрын
sad!!! why wait until the last minute!! may God heal your ❤😔😔😔
@raheemwerhituob1095
@raheemwerhituob1095 6 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ አለህ ከእንደዝ አይነት አፈቃር ይጠብቃን
@bizuhaile2816
@bizuhaile2816 6 жыл бұрын
ምንም፡አትሆንም፡ነገር፡ለበጎ፡ነው፡እኛ፡አገር፡ስለሆነ፡ነው፡እዚህ፡እኔ፡በምኖርበት፡ምድር፡በጣም፡ነው፡የሚሆነው፡ይልቁንም፡እግዚአብሔር፡ዓእምሮው፡ከተበላቨ፡ሠው፡ነው፡የገላገላት፡ደግም፡ገና፡ልጅ፡ናት፡የሰፋ፡እድል፡ነው፡ያላት፡የበለጠውን፡ይሰጣታል።
@mulugetamuluna5209
@mulugetamuluna5209 6 жыл бұрын
Haie
@nuramiss4831
@nuramiss4831 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዜአብሔር ይክስሻል እማ
@Tነኝየናቴናፋቂ-q4b
@Tነኝየናቴናፋቂ-q4b 7 жыл бұрын
ሚስኪን እህት አይዞሽ
@فهيتااثيوبيا
@فهيتااثيوبيا 7 жыл бұрын
ጦይባ የወሎ ልጂ ኢስላም ነው ሂይወቴisazenale
@Tነኝየናቴናፋቂ-q4b
@Tነኝየናቴናፋቂ-q4b 7 жыл бұрын
فهيتا اثيوبيا ውይ እረ ባማርኛ ቢሆን ደስ ይለኛል
@karemakarema9374
@karemakarema9374 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ምን አይነት ሰዉ ነዉ።
@zaharagamal645
@zaharagamal645 6 жыл бұрын
አላህ የሥራውን ይሠጠዋል አይዞሽ ለአንቺ ጥሩነገርአላህ አሥቦልሽ ይሆናል
@teklezghigebremicael1938
@teklezghigebremicael1938 6 жыл бұрын
እንዴ እሳስ ከሌላ ጋር ስትማግጥ ቅር ብሎት ይሆናል እና የሱን ብቻ ጥፋት አትንገረን እንቺ ያረግሽውን ንገሪን እንጂ ። አንቺም የህዝብ የድሮወ የአዲስ አበባ ሽንት ቤት ትሆኛለሽ ማለት ነዋ ማለት ነው የህዝብ ሽንት ቤት ማንም እዬመጣ የሚሽናብሽ ትሆኛለሸ ማለት ነው ።
@berekethobiye4125
@berekethobiye4125 6 жыл бұрын
Oh sorry it is heart breaking story...may God treat the victims!!!
@edel1883
@edel1883 Жыл бұрын
አምላኪሆይ እኔስ መጨረሻዬ ምን ይሆን ምን አይነት ዘመላይ ነን😰😰😰😰
@ከርታታዋአልሚነኝ
@ከርታታዋአልሚነኝ 7 жыл бұрын
በጣም ነዉ ሚያሣዝነዉ ማሬ ጥናቱን ይሥጥሽ ለወደፊትም የተሥተካከለና የምትደሠችበት ጊዜ ይኖራል አይዞሽ
@ሮዛሮዛ-መ9ኘ
@ሮዛሮዛ-መ9ኘ 6 жыл бұрын
አምላክ የስራውን ይስጣው እንዴት ያማል እእፉ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
@እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 жыл бұрын
ውይ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ አይዞሽ
@selam57364
@selam57364 3 жыл бұрын
አህህህ ከንደዚ አይነት ይማረን አይዞሽ እህቴ😭😭
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 6 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ላንች ያለው አለ እና ነው የዘንድሮ ወንዶች ግን ውይ የሰርጌ ቀን አደሩውን
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 жыл бұрын
እጭ አንዳንድ ሙጂሪም ወንዶች ሁሉን ያሰድባሉ ይሄን ስንሰማ ትዳር መቅረብ ፈራን አላህ ልብ ይስጠን
@አፈርነህእናወደአፈርትመለ
@አፈርነህእናወደአፈርትመለ 6 жыл бұрын
አውነት በጣም ያሳዝናል ለበጎ ነው አይዞሽ ሙሽሪት
@nigistgmadhen1818
@nigistgmadhen1818 3 жыл бұрын
ምን አባቱ ጉድ አንድ ሰሞን ነው እሰዋ መበርታት አለባት ሞራልዋ እንዳይነካ መጠንቀቅ አለባት ። ሆን ብሎ ያደረገው ነገር መሆኑ መገንዘብ አለባት ። በቤተሰብ በኩል ደግሞ የስነ ልቦና ምክር እንድታገኝ መርዳት ያለባቸው ይመስለኛል በተረፈ ለበጎ ነው ገደል ይግባ እርሽው።
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 3 жыл бұрын
Such things didn't happen. I admire your creativity
@yifattube2020
@yifattube2020 6 жыл бұрын
Girl ! You're to young you will find nice one.. don't worry be your self..
@جيزان.محمدالطاهش
@جيزان.محمدالطاهش Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብሕን ስብር ያርገው የሰርጉ ቀን ይዘሕ ወጠሕ ከቤት በማግስቱ ብን ብትል ይሻል ነበር ልብሕን ያቃጥለው እግዚአብሔር ከተዘራክ ያልታረምክ ነክ
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 3 жыл бұрын
የስራውን ይስጣው እንዴት ያማል
@kokotubeኮኮሚዲያ
@kokotubeኮኮሚዲያ 6 жыл бұрын
እናቴ ሞተች ብሎ የመጀመሪያውንም ያሰረዘ ዋሽቶ ነው ባለጌ የዘራውን ያጭዳል
@ወለተማርያምገብረሚካኤል
@ወለተማርያምገብረሚካኤል 7 жыл бұрын
እረ በእግዚአብሔር ምን አይነት ጉድ እንሰማለን?በጠም ያሳዝናል!
@khdraa8094
@khdraa8094 6 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ገብረ ሚካኤል Cgbkj 🏨
@የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ
@የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ 6 жыл бұрын
ምን የቃል የኢትዮጵያ ወንዶች እንደ ሥራቸው ይስጣቸው ምን አይነት ሞኝ ነው ግን ችግሩና መንሴኤ ምንድነው 😜
@አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ
@አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ 6 жыл бұрын
መጀመሪያ ሀዘን ይበልጣል ማግኘት አይችልም እመየ እኮ ናት በቃ አሚሮው ስለተነካ ነው በናታችሁ
@historyaberastars591
@historyaberastars591 7 жыл бұрын
ይገርማል
@hayliu7500
@hayliu7500 7 жыл бұрын
አይዞሽ
@iisyani1934
@iisyani1934 7 жыл бұрын
Bibi Hayliu
@zahrasaied377
@zahrasaied377 6 жыл бұрын
አብሽሪ አሏህ መርጋኣትን ይስጥሽ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
I feel sorry for her and her family 😢
@የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ
@የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ 6 жыл бұрын
ከዛ ሁለ ሁለ ብቸኝነት ይሻላል አይሻልም ወይ ወንዶችዬ ሴቶችዬ ሰምተቹኃል
@selmaabrihaselmaabriha7319
@selmaabrihaselmaabriha7319 3 жыл бұрын
ይገሪማል ምን አይነት ግዜ ነዉ የደረስነዉ
@abbyty9321
@abbyty9321 6 жыл бұрын
I'm sorry to hear that young lady but God is Awesome every time one day you get right guy
@የዝናወለተማርያም
@የዝናወለተማርያም 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@biraek
@biraek 3 жыл бұрын
የኔወድ ሰታሰዝን
@tadelecherjabo5035
@tadelecherjabo5035 6 жыл бұрын
ምሲኪን አይዞሺ ጌታ ይርዳሺ
@የኪያአፍቃሪነኝምንይጠበስ
@የኪያአፍቃሪነኝምንይጠበስ 6 жыл бұрын
ሚስኪን እናቱን ሲያጣ ምን ያድርግ አላህ ያፅናው
@juglasbonbos
@juglasbonbos 3 жыл бұрын
በህግ መጠየቅ አለበት ከወንጀልም በላይ ትልቅ ወንጀል ነው
@melkaatnafu8521
@melkaatnafu8521 6 жыл бұрын
ስታሳዝን አይዞሽ እህት
@samermola7369
@samermola7369 6 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሣዝናል
@betyatk5570
@betyatk5570 3 жыл бұрын
ያች ስላልሆነ ነው እንኳን ቀረብሽ
@betyatk5570
@betyatk5570 3 жыл бұрын
ያማል ግን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ 6 жыл бұрын
ኧረ በሰዉ አትፍረዱ ሰማይ ዝቅ ቢል ምድር ከፍ ብትል የማትገኝን እናቱን አደል ያጣዉ እዉነት ማናገሩም መልካም ሰዉ ነዉ እባካችሁ በሰዉ መፍረድ ሳይሆን መጀመሪያ እኔ ብሆንስ ብለን እንፍረድ
@helengrima1084
@helengrima1084 6 жыл бұрын
እናቴ ሞተች ያለውስ ውሸት ቢሆን ምክንያቱም አብረውት ለቀብር እንዲሄዱ ፍቃደኛ አልነበረም በዛ ላይ በግልፅ ተናግሮ ሰርጉን መሰረዝ ይችል ነበር የእናቱን ሀዘን እስኪወጣ ልጅቷን በቁሟ ከሚገላት ሌላ ችግር ቢኖርበት ነው ወይም ሳይተዋወቁ ነው ሊጋቡ የወሰኑት
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ 6 жыл бұрын
ትክክል ግን ያ ሰዉ ሀዘን ላይ እደሆነ ነዉ የሚናገሩት እኔ ብሆን ብየ ስላሠብኩ ነዉ ምን ብንዋደድ ሀዘኔን መረዳዳት ግድ ነዉ እታችን በደረሰባት ነገር አዝኛለሁ ግን የእማ ነገር ነዉኮ እደት ችሎ ዘርጉን ይቀበላል እነሱምን በቀስታ ማናገር
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 6 жыл бұрын
ትክክል
@fisehaaweke7629
@fisehaaweke7629 6 жыл бұрын
እህቴን . ምነው ቁማ ብትቀር ይሻለት ነበር እንደዚህ ያለ የዳቢሎስ ቅራጭ ከሆነ ሰው ጋር ግንኙነት ከምትመሰርት .. አይጣል ነው , መጥፎ ሰው መቅረብ ድሮም ትርፉ አዘንና ለቅሶ ነው. እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል..
@ለመኖርመታገልለማለፍመታገ
@ለመኖርመታገልለማለፍመታገ 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሽግር ሲመጣ ኬርን ይዞ ነው እሽ አይዞሽ የበለጠ ታገቢያለሽ
@makiyasaid8808
@makiyasaid8808 6 жыл бұрын
አይዞሺእህቴ
@awkceawkce2159
@awkceawkce2159 6 жыл бұрын
አይዞሸእህቴምክንይትአለወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ
@hanaasegid1365
@hanaasegid1365 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር አይመልሰው
@bedeleudawite7632
@bedeleudawite7632 6 жыл бұрын
ግን ለምን ይህን ጉዳይ መንግስት ትኩርት አይሰጥልንም ለምን ቤተሰብስ ይሰበራል በጣም ያማል እኮ በእውነት እንደራስ ከታየ
@abebechkumel3817
@abebechkumel3817 6 жыл бұрын
አይዞሽ
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 7 жыл бұрын
im sorry she so young imagine sorry baby girl yagatimal
@አላህአድነውአላህአድነው
@አላህአድነውአላህአድነው 7 жыл бұрын
ስታሳዝን ወይኔ
@bedeleudawite7632
@bedeleudawite7632 6 жыл бұрын
የእውነቱን እናቱ የሞተች ቢሆን የሰርጉ አዳራሽ የዘርጉ ቀን አይደለም የሚከራይ በጣም ቀደም ብሎ ነው የሚያዝ እና ከእውነት የራቀ ጢባጢቤ ጨዋታ ነው ምን ጉድ ነው
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 3 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ ፍትህህ
@nicephie5212
@nicephie5212 7 жыл бұрын
አይዞሺ ማሬ የበለጠውን ታገቢያለሺ እሱም የስራውን ያገኛል
@jamilahremeto5224
@jamilahremeto5224 3 жыл бұрын
yaszina.😭😭😭😭😭😭
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 3 жыл бұрын
ውይ፡ይገርማል
@እግዚአብሔርእረኛዬነውባን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውባን 7 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ስም ስታሳዝን ብድሩ ይግባው
@የወሎልጅፍቅርነውእግዚአብ
@የወሎልጅፍቅርነውእግዚአብ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ባንተ የሆነ መልካም ነው
@abebakebede9326
@abebakebede9326 6 жыл бұрын
የስራህን ይስጥህ
@mrcell2557
@mrcell2557 6 жыл бұрын
Ayzosh fetari ale
@gyy7480
@gyy7480 6 жыл бұрын
አታስቢ እህቴ ላንች ያለው አዳም አለ ይህን ቅራቅቦ ታይው
@የኔሀበሻ-ዀ8ጘ
@የኔሀበሻ-ዀ8ጘ 7 жыл бұрын
ወይኔ ሲያስፈራ በስመ አብ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለው ደነዝ ኡፍፍፍፍ
@maymonauezed930
@maymonauezed930 6 жыл бұрын
የኔ ሀበሻ Hi
@maymonauezed930
@maymonauezed930 6 жыл бұрын
የኔ ሀበሻ Hi
@sabaaseged3381
@sabaaseged3381 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ድሮስ የኢትዮጵያ ውርጋጥ ወንድዎች አይደሉ ቅራቅንቦዎች
@zeynebkftaga7308
@zeynebkftaga7308 6 жыл бұрын
4
@አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ
@አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ 6 жыл бұрын
ወይኔ እህቴን ስታሳዝን አይዞሺ የኔዉድ
@zelekazeleka6863
@zelekazeleka6863 6 жыл бұрын
ዘረኞች ዘራችሁ ይጥፍ የስደትስንቄእመቤቴ
@josephayali8341
@josephayali8341 6 жыл бұрын
እኧቴ አትዘኚ ምክንያት አለው ጌታ አታቂውም ለምን እደዚ ጌታ ያረገው ምክንያት አለው ጌታ
@aberashtsegga9477
@aberashtsegga9477 6 жыл бұрын
Egziabher sigelagelesh new gebetom meskayet ale leje nesh bezu ayesemash kezi yebelete ligetem yechelal eraseshn atenkri lenen atebey leketay hiwetesh asbi seleye yEgziabher selam kanchi gar yehun
@molimoli9916
@molimoli9916 6 жыл бұрын
አይ ነግሬሽ የለምወይ ባጥሩ ተጠልጥየ ትግሬ ውሽማ እንጂ ባአል አይሆንም ብዬ አለ ዝበይው አንች ደህና ያንች ያለው ይመጣል
@ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ
@ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ 6 жыл бұрын
አይይ ትግሬ ልቡ አይገኝም 📣📣
@habeshawitadeyabeba5568
@habeshawitadeyabeba5568 7 жыл бұрын
እንዲ አይነት ሰው ዘም መበል የለበትም: ይሄ ያላገጠው ህብረተሰቡ ላይ ቤተሰብ ላይ እሳ ላይ ጊዜ ላይ ገዘብ ላይ....... ፈፅሞ እደዋዛ መታለፍ የለበትም።
@sableasafajemere1365
@sableasafajemere1365 7 жыл бұрын
ስታሳዝን
@burhanetop9581
@burhanetop9581 6 жыл бұрын
ayzush yalfal egziabhiar yfedbetal
@munitlove5743
@munitlove5743 7 жыл бұрын
አይ ድሮም ትግሬ ባል አይሆንም ውሽማ እንጂ
@ቢንትሲራጂ
@ቢንትሲራጂ 7 жыл бұрын
Er enda tegra tamagey yalm
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175
@zmtawstenewwolloyefqrhager3175 7 жыл бұрын
munit love kkkkkktkkl
@eyuryu2475
@eyuryu2475 7 жыл бұрын
munit love በእዉነት እኔም በጣም እፈራቸዉለዉ
@dfghdfgh5635
@dfghdfgh5635 6 жыл бұрын
Anchi shefafa derom letigre tiyalesh ende mechem lotori kalwetalesh besteker lendanchi aynet benchet enkon aynekashim
@fifimcheik7316
@fifimcheik7316 6 жыл бұрын
y
@hauojhghggh8967
@hauojhghggh8967 6 жыл бұрын
አይዛሽ እህቲ
@hiwottegene7890
@hiwottegene7890 3 жыл бұрын
Ayezuosh egzabhir yeksal
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@azegeabate4030
@azegeabate4030 6 жыл бұрын
😢😢😢😢
@ሸዋየተዋሕዶልጅ
@ሸዋየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
ጥፋቱ የሷ ነው እናቱ ቀብር መቅረብ ነበረባት
@zoozooza687zozo5
@zoozooza687zozo5 6 жыл бұрын
segamerame yace adelame ayezoje konjo yebaletawone yesatesale
@khaleltaha5224
@khaleltaha5224 7 жыл бұрын
ያሣዝናል አይዞሽ ማር
@wagayedesalegh4501
@wagayedesalegh4501 3 жыл бұрын
እግዛአብሄር ገላገላት ከዚህ ጁንታ እህኔ ከዘመዶቹ ጋር ጫካ ገብቶ ይሆናል ይህ ሰይጣን
@አምላኬታርኬንቀይረው
@አምላኬታርኬንቀይረው 6 жыл бұрын
ይህ ተመጣጣኝ ቅጣን ማግኘት አለበት በሄወቷ ነው የተጫወተባት??
@ሀዩነኝየዛልጅአፍቃሪ
@ሀዩነኝየዛልጅአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ቢወስድሽም አይፈልግሽ ነበር
@ayelechiayelechi6542
@ayelechiayelechi6542 6 жыл бұрын
Woragna huluu🍮🍮🍮🍮
@ayelechiayelechi6542
@ayelechiayelechi6542 6 жыл бұрын
Hulachihum difffttttt😷😷😷😷😷😷
@karemakarema9374
@karemakarema9374 7 жыл бұрын
ዉይ በጣም ያሳዝናል
@bizuhaile2816
@bizuhaile2816 6 жыл бұрын
እረባካችሁ፡ባህላችን፡አታበላሹ፡
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 6 жыл бұрын
Subahan Allaah baxam yasazinall
Elias Teshome - Kiyaye | ኪያዬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
4:50
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Melaku Sisay - Tedemer | ተደመር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
7:18
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 38 М.
አብርሽ ቆረጠለት. ተለያይተናል አለ😱😭😭
28:55
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 226 М.