መለኛው - Ethiopian Movie Melegnaw 2020 Full Length Ethiopian Film Melegnaw 2020

  Рет қаралды 413,871

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 446
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
እንደ ነጋ የቀረ ቀን የለምና አትመካ እንደ መሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ ዘወትር ግን ከፈጣሪ ጋር ኑር እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Amen
@hanayohans9637
@hanayohans9637 4 жыл бұрын
አሜን ናፈቀሽኝ ነበር
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
@@hanayohans9637 ሀኒቾ አለሁልሽ የኔ አስታዋሽ ❤🇪🇹
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 4 жыл бұрын
ማሚ እንዴት ነሽልኝ ከብዙን ግዜ ብሃላ አከኘሁሽ ሚሚዬ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidimengs5134
@kidimengs5134 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ጭንቀት ብዛት የታመመ ስለ ሀገር ስለ ወገን ፀልዩ ወገኖቼ
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።
@መሲየድንግልልጅ
@መሲየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
የእውነት ገራሚ ነው እናመሰግናለን ይች ልጅ የሀብታሙ ሚስት ሆና የሰራችው ግን ጠፍታ ነበር እንኮንም አመጣችሁልን በጣም ነው እምወዳት
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
ከዝህ ፌልም የተርዳውት የተሰጠንን ትተን ሌላ እናያለን የዛኔ የተሰጠነን ነገር እንቀማለን ስለዝህ ባለን ነገር እናመስግን ባለን እንደሰት ጎደኞቸ
@girmasime4290
@girmasime4290 4 жыл бұрын
ፊልም አየሁ ዛሬ ገና ለቅሶ ሐዘን የሌለበት። ደስስስስስስ የሚል በጣም። አመሰግናለሁ።
@ሀዊየመካነሰላሞ
@ሀዊየመካነሰላሞ 4 жыл бұрын
ይችን ልጅ ማነው የሚወዳት የጠይም ቆጆ
@ልዕልትየማርያምልጅ
@ልዕልትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እያዝናና የሚያሥተምር ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን ሚኪ በጣም ትችላለህ አድናቂህ ነኝ👍
@ረድቴትካሳ
@ረድቴትካሳ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር እጥር ምጥን ያለች ቅመም የሆነች ፊልም ነች😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓 አያቶቻችን ለኛ ያለው እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም ይላሉ እውነት ነው የዘገየ ቢመስለንም ሁሉም ነገር በጊዚው ውብ ነው💖💗💗
@yonassolomon9548
@yonassolomon9548 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ የምርጥ ምርጥ ፊልም ነው ምን ቢየ እንደምገልጸው ስለ ጨነቀኝ ነው እስካሁን ካየሁት ፊልም ሲጀምር እና ሲጨርስ የተሳካለት ፊልም ኣይቼ ኣልውቅም ሁሉም ነገር ከቃላት እስከ ልብስ ካሜራ ሁልም ነገር የተሳካ ። 100% ። እዲሜና ጤና ይስጣቹ ።
@selinahabesha19
@selinahabesha19 4 жыл бұрын
በአማርኛ ፊልም ተስፋ በመቁረጥ ላይ ነበርኩ ምርጥ ትምህርት 👌
@astertadeess9692
@astertadeess9692 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው በለው ያስተምራል በጣም እንኮን አደረሳችሁ ለናታችን ለድንግል ማርያም ላመቷ ለደጆ ታብቃን አሜን አሜን አሜን
@زينبالقحطاني-ض6ث
@زينبالقحطاني-ض6ث 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ደሰ ሲል👍👍👍👍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም የርግን የምትሉ like
@ሉባባYouTube
@ሉባባYouTube 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ደራማ ሀብታም ለመሆን የማንንም ገዘብ ለሚሰበስቡ ሀብታሞች ትምህርት ይሁናቸዉ
@tinaye964
@tinaye964 4 жыл бұрын
ሁሉም በጊዜው ይሆናል እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም ይመጣል ለሰው እንደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም ያለንን ለሰውች እያካፈልን በህይወታችን ምን ያክል ደስ እንደሚያሰኝ ተመልከቱት መልካም ቀን😘😘😘
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
@engdagold5124
@engdagold5124 4 жыл бұрын
እንኳን ለኪዳነምህርት በአል አደረሳችሁ ውዶችዬ
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
@emuahlam1458
@emuahlam1458 4 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ እና አዚናኝም ጭምር ነው ጤና እና እድሜ ከሀብት በላይ ነው ጎመን በጤና ፍፃሜውም ዋው ነው።
@astermelaku1731
@astermelaku1731 4 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ከጭንቅ ወጣ የሚያረግ እና በነዋየ ፍቅር ላበደ ትውልድ ጥሩ ማስተማሪያ ነው በርቱ
@fከዲር
@fከዲር 4 жыл бұрын
ያረቢ እችን አይነት ምርጥና ኑሮን ቀላል አርጋ የመትኖር ምስት ስጠኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
እንደዚች አይነት ሚስት ሲያጋጥማቹ እንዴት እንደምትይዟት አታቁም ሰው ታደማላቹ እኔ ገጥሞኛል ሳስታውሰው አዝናለሁ የብዙ ነፍስ ይዤ ገደል ገብቻለሁ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ባለን እናመስግን የተፈቀደልንን ትተን ያልተፈቀደልንን ስንሻ ያለንን እናጣለን በአጭሩ አመስጋኝ እንሁን ባለን ነገር
@hddjr5132
@hddjr5132 4 жыл бұрын
ሚኪ ከለበት ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነክ ሰላም ካንተ ነው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሚን
@hananbinthabshey117
@hananbinthabshey117 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከምር ዱኒያ እኛ ከተከተልናት ትሸሸናለች እኛ ስንተዋት ትመጣለች ግር ግር የሌለበት አስተማሪ ፊልም ነው
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ሚኪሾ የሰፈሬ ልጅ አረ ስወድህ ጎበዝ እኮ ነህ አበሳ 😁😍🙏ዲቪው እንኳን ቀረብህ መዘዙ ብዙ ነው ለኛም አልበጀን እዛው አገርህ ተቀመጥ 😂😂😂
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚልና አሥተማሪ ፊልም ነው💖👈 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ሠላምሽ ይብዛ እማማ ሀገራችን 💕💖💞💘❤🌹🇪🇸
@የዘቢባግጥሞች
@የዘቢባግጥሞች Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ሁሉም ሊያየው ይገባል
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ህሊናዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልን እናንተ ስሩ ፊልም እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ማህሌትያባቱዋልጅ
@ማህሌትያባቱዋልጅ 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል እና አሥተማሪ ነው ቀጥሉበት ዋው ብያለሁ ፈገግታሽ ይማርካል
@abirabirr3465
@abirabirr3465 4 жыл бұрын
የእዉነት ምርጥ ፊልምነዉ እያዝናና የሚስተምር ያላያቺሁ እዩት
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
@ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ትግስት ብቻ ፍጣሪ ለኛ ያለውን የትም አይቀርም በሂወት ስንኖር መልካም የሆው ነገር ሁሉ በፈጣሪ መንግ ብቻ ነው በረከትም ያለ ከሱ ጋር ብቻ ነው
@metajabi119
@metajabi119 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል መልካም ሴት በመልካም መንገድ ባሉዋን ታስተምራለች መልካምነት ለራስ ነው አመሰግናለሁ
@שרהקסה-ד7ב
@שרהקסה-ד7ב 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ በጣም ደስ ይላል❤
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
@Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 жыл бұрын
ዋዉ ፅድት ያለ ነው እናመስግናለን አስተማሪነቱ እራሱ ምርጥ ነው በርቱ
@seada3533
@seada3533 4 жыл бұрын
እስኪ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ልዴቴነው
@manomano5919
@manomano5919 4 жыл бұрын
🤗🤗😍😍💝👈yene we'd eht
@seada3533
@seada3533 4 жыл бұрын
@@manomano5919 ወየ
@bethlehemtube4080
@bethlehemtube4080 4 жыл бұрын
መልካም ልደት
@adnansayer7015
@adnansayer7015 4 жыл бұрын
@Elshady Mebratom Kidanemariam አረ አይባልም
@adnansayer7015
@adnansayer7015 4 жыл бұрын
መልካምልደት
@tub8341
@tub8341 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስታ የሚገኝዉ በመቀበል ሳይሆን በመስጠት ነዉ የሰጡ እጆች ምንኛ የተባረኩ ነቸዉ🥰🥰🥰
@abeba5164
@abeba5164 4 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ። ለመላው ህዝባችን
@ሀረግፍቅር
@ሀረግፍቅር 4 жыл бұрын
ኑ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች አዲስ ፊሊም ተለቋል ፈጣሪ ከጭንቀት ገላግለን አገራችን ሰላም አርግልን አሜንንንን🙏🙏🙏
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ
@rhfhfhgr4375
@rhfhfhgr4375 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@taibamohammed4470
@taibamohammed4470 4 жыл бұрын
አሜን
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 4 жыл бұрын
ልየው እዴ ምርጥ ከሆነማር ንገሪኝ
@ሀረግፍቅር
@ሀረግፍቅር 4 жыл бұрын
@@ሀዪነኝጢባራሟ አወ ውዴ እየው አሪፊ ነው
@mhammadmjawaz3828
@mhammadmjawaz3828 4 жыл бұрын
ሌላ ስንፈልግ የያዝነዉን እናጣለን ስለዚ የያዝነዉን ይዘን ፈጣሪን እያመሠገንን እንኑር ።
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Ewnt naw
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ድራፍት እረ ስድብ 😁😁😁😁ሚኪዬ ውስጤ ነክ 💕💕💕💕ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ሕሉዬ ቆንጆ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ደስ እሚል አስተማሪም ጭምር ነው በርቱ ሚኪዬ አንደኛ 👌💝
@እርግቧ
@እርግቧ 4 жыл бұрын
የማናገኘውን ነገር በመፈለግ የኛ የሆነን ነገር እናጣለን እደኔ ከሆነ የሄደው ይሂድ የመጣውም ይምጣ በቃ ዝብላችሁ ዛሬን መኖር ነው በቃ🙏
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
ድንቅ ንግግር 👌
@engdagold5124
@engdagold5124 4 жыл бұрын
ትክክል
@adugenettube8571
@adugenettube8571 4 жыл бұрын
Ewnet
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ነፍስ የሆነ ንግግር 😍😁🙏
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እያዝናና ያስተምራል።
@feradesa9188
@feradesa9188 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፊልም ነው በጣም ነው የሳኩት
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
@hananbinthabshey117
@hananbinthabshey117 4 жыл бұрын
የሀብታሙ ሚስት ሁና የሰራችው ልጅ ከልጅነቴ ጀምሬ አያታለሁ በፊልም ያችው ቆንጅየ ልጅ ናት ስወድሽ❤
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
አወ ጎበዝ ነች
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 4 жыл бұрын
ወይ ሀፍትሽ ጩሄትይኮ ደስ ሥል ዉይ ዉይ ዉይ ክክክክ 😱😱ጦንቃይ ኢንኳን ለሴው ስለራሱም አያውቅም አንዳንዳን ኢምነት ስጎለን ተስፋ ኢንቆርጣለን ማስተዋሉን ይስጠን
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ድንቅ ፊልም ነው እዩት ጓደኞቼ ሚኪዬ ውስጤ ነህ❤❤
@meadmead8535
@meadmead8535 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እዮት የመዳም ቅሞሞች 😍
@sadhhsadhha4295
@sadhhsadhha4295 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ማለት ብቻ ያንሰዋል 👍
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 жыл бұрын
አዝናቶኛል አስተምሮኛል አሪፍ ፊልም ነው
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ሚኪ ያለበት ፊልም አስቂኝ ቁሙ ነገር ሁሉ ነገሩ ጣፋጭ ነው ሚሆነው
@Hd-ce4vf
@Hd-ce4vf 4 жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@የመዳምአለቃ
@የመዳምአለቃ 4 жыл бұрын
አይጠንቆይ ለራስ ሳያውቅ ለስው አውቃለሁሲል በጣም ይገርማል
@agealeme5355
@agealeme5355 4 жыл бұрын
አዎ በኢትዮጵያ የፊልም ሥራዎች ትንሽ የወረደ ሥራዎችን እያቀረቡ ተስፋ እያስቆረጡን ያሉ እንዳሉ ሁሉ፣ መለኛዉ በሚለዉ ትወናም ሆነ ሀሳብ የተሻለ ሥራ በማቅረብ ትንሽ ዘና እንድንል ስላደረጋችሁን ደስ ብሎኛል፣ ጥሩ የሠራን አለማመስገን መልካም አይደለም፣ እናም እናመሰግናለን!
@wudaseassayehegn6007
@wudaseassayehegn6007 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ስራ
@ፈለቁነኝየበረሀዋ
@ፈለቁነኝየበረሀዋ 4 жыл бұрын
መልካም ስራ መስራት አጆቻችንን ላጡ ና ለተቼገሩ መዘርጋት ምናለ እንደ ፊልሙ ቢሆን ግን አንችልበትማ ወሬ ብቻ ወሬ ና ተግባር ደግሞ ይለያል so አይቶ አስተያየት መስጠት ደስ ይለኛል የሆነች ቃል ልናገር አላህ መልካሞች ያድርገን አሚንንን
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ደስይላል ይመቻ ዪሁ ሁላቺሁንም እወዳቺሀለሁ
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 4 жыл бұрын
አይ ምኞት ሚኪ በጣም ነው ያዝናናኸኝ
@Mesi89
@Mesi89 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ከኮረና ከረሐብ ከስደት አንተ አረጋጋን እባክህ እግዚአብሔር ሆይ !!!!😥😥😥😥
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።
@sulamith8910
@sulamith8910 4 жыл бұрын
Miki andegna new eko, arif film new, astemari new.
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 4 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እያዝናና ያስተምራል በጣም ነው የሳኩት 😂😂👍👍
@semeraahmed4783
@semeraahmed4783 4 жыл бұрын
enim😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 жыл бұрын
selam.lehagerachin🙏🙏🙏
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
እልል😂😂አይ ጠንቋይ እልል ለራሱ ሲያቅ ለሰው እፈርዳለሁ ይለል 😂😂😂😂😂እኔ እሄን ድምጹን ሰምቸ ለደቂቃም አልቀመጥ መፍትሔ ፍለጋ ሄደው በሽታ እና ሀጺያት ይዞ መምጣት
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ
@misraoromo2669
@misraoromo2669 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 4 жыл бұрын
መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት 👌🏻
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 4 жыл бұрын
እኔ ግን ለባሌ ጎፈር ሆንኩበት😂😂😂😂😂
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 4 жыл бұрын
@@መዳኒአለምአባቴ 😂😂😂😂
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 жыл бұрын
የጁንታውን ወሬ ከመስማት ፊልሜን ባይ ይሻለኛል አከትመ እኔ ሽቃላ ነኝ አይመለከትኝም ስለ ጁንታው 👌
@meadmead8535
@meadmead8535 4 жыл бұрын
ሳህ
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ
@martagrmay370
@martagrmay370 4 жыл бұрын
Actress hilena yene bareya yene derbaba😍
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ዸ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ዸ 4 жыл бұрын
በእዉነት አስተማሪነው ደሞበጣምዘናያረጋን ክክ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም
@Selamhaju
@Selamhaju 4 жыл бұрын
@Nahome Tadesse more blessings 👏👏👏
@kallovekallove2486
@kallovekallove2486 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃የልጅ ሳቅ ደስ ሲል😃😃😃😋😋😋😋😋ሀብት በሌላ መንገድ ለማግኝት መሞከር ማለት መጥፎ ነው
@adisutsegaye7914
@adisutsegaye7914 3 жыл бұрын
ትረካው በዛ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 4 жыл бұрын
Miki I love watching your movies love you
@saraaraga7209
@saraaraga7209 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ስራ ነው
@diribtube_1482
@diribtube_1482 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው አዝናኝ 👍👍👍👍 ነፀብራቅ 🙏🙏🙏
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።
@lijmike8125
@lijmike8125 4 жыл бұрын
ምን አለ ለሚኪ የመጣ ሀብት ለኔ ቢያረገው ምትሉ እስኪ 👉👍
@hassbeallhuwenemaliwkeli6389
@hassbeallhuwenemaliwkeli6389 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ሪችነኝስደተኛዋ-ጀ4ገ
@ሪችነኝስደተኛዋ-ጀ4ገ 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@zinetwerku7058
@zinetwerku7058 4 жыл бұрын
እኔ
@ሰላምለኢትዮጵያ-አ6ጨ
@ሰላምለኢትዮጵያ-አ6ጨ 4 жыл бұрын
ዳይሬክቲን ላይ አንድ አንድ ስህተት አለው እንጂ ደስ የሚል ድራማ ነው👍
@magifikr4063
@magifikr4063 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@ABBE88911
@ABBE88911 4 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ
@obaidobaid850
@obaidobaid850 4 жыл бұрын
ይችፀይምልጂ ስወዳት ሚኪ ደስትለኛለህ. ባጠቃላይ ፊልሙ ቆጆነዉ
@masemasmasemas
@masemasmasemas 4 жыл бұрын
ከተሰራ አይቀር እንዲህ ነው እንከን የሌለው ስወዳቹ
@seenaa7402
@seenaa7402 4 жыл бұрын
ሰይጣን ክፉዎች ከኢትዮጵያ ላይ ይሰባሪ አሜን በለው ወገኖቼ
@zolatekelye9155
@zolatekelye9155 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ም
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ፊልም ነው ❤
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ምፅ ለሃብት ብሎ ይሄን ያህል መድከም ያለንን ማመስገን ምን ያህል እኮ ሀብት እንደሆነ
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@nattydebel4608
@nattydebel4608 4 жыл бұрын
wow arif film new mikael tamere arif tewnoal
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 4 жыл бұрын
ሀረፍ ትምህርት ነው በረቱ ውድድ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
Thx too MUCH !!!!
@ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ
@ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ 4 жыл бұрын
ምኑም አልገባኝም ይሄ ፊልም🤔
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ሚኪ ምርጡጡጡ 😍😍😍😍👌
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነዉ ባለን ተመስገን እንበል
@tabilatabi1921
@tabilatabi1921 3 жыл бұрын
wow film belo zem nw 1gna astemari film nw👌👌
@tgcrochet7882
@tgcrochet7882 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው👌
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 4 жыл бұрын
ዋውው ሀሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት
@abenezereliyas398
@abenezereliyas398 4 жыл бұрын
arif film new..ke wushet fikr film gelagelachun..bertulin endezi tiru ye hiwot timhret yemihon neger eyeseru mahberesebun manetse yeshalal yewushet kemenor..
@toybamohammed7535
@toybamohammed7535 4 жыл бұрын
አስተማሬ። ፊልም ነዉ ተመቸኝቶኛል
@marthaethio3211
@marthaethio3211 4 жыл бұрын
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ስንት ባለሃብቶች ገንዘብ ፍለጋ እራሱ ለጠንቃይ እየሰጡ በመጨረሻ ባዶ እጅ ሚቀሩ ቢኖርህም ብታጣም ከእግዚአብሔር ተጣበቅ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
ሚኪዬ የኔ ድቡልቡል 😁😁😁😁😁ስወድክ እኮ ❤️❤️
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 4 жыл бұрын
😍😂😂😂😂Kkkkkk
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
@@hawiiyeshawalij5515 የምሬን እኮ ነው
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 4 жыл бұрын
@@Love-ej5tp እኔም አደንቀዋለሁ መረዋ 😏🥰😂😂
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
@@hawiiyeshawalij5515 ያ በጣም ደስ እሚል ወፍራም ነው ወፍራም ሰዎች በጣም የዋህ ናቸው ይባላል 😁
@محمدالحبشي-ع8ث
@محمدالحبشي-ع8ث 3 жыл бұрын
ሚኪምርጥነውበጣምአድናቂህነኝበጣምየሚያምርፊልምነው
@tg16hailu23
@tg16hailu23 4 жыл бұрын
I always like Miki...adisum lij he's aight....mistum😊
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 жыл бұрын
እንኳን ወንድ ልጅ ሴት ልጅም ማስቲካ እንደዚህ ስታኝክ ይዘጋል😤 በተረፈ ፊልሙ አስተማሪ ነው👌
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 4 жыл бұрын
ደስ ስል በጣም ሃርፍ ነው እውነት
Lemedres - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:18
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 317 М.
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 711 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 976 М.
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 825 М.
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
መላዬ - Ethiopian Movie Melaye 2025 Full Length Ethiopian Film Melaaye 2025
1:14:22
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 S1 Ep1
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 597 М.
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,5 МЛН
ወደ ቤት ሙሉ ፊልም - Wedebet Full Ethiopian Movie 2020
1:19:34
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 486 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН