አመ፲፪ ለኅዳር ቅዱስ ሚካኤል ወረብ ከመጀመሪያ እስከአንገርጋሪ በሊቀጠበብት አስተርአየ ካሣዬ

  Рет қаралды 1,561

ቤተ ጉባኤ ዘአቋቋም

ቤተ ጉባኤ ዘአቋቋም

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@DgbgUvbnd
@DgbgUvbnd Күн бұрын
ልዩ ተሰጥኦ ከልዩ ችሎታጋር የተጣመረ ልብን በደስታ የሚሞላ ልዩ ዝማሬነው እግዚአብሔር ዕረዝም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነትጋር ያድልልን ።
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
@ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ 17 сағат бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔታ ጸጋውን ያብዛልዎት
@AfeworkNigussie
@AfeworkNigussie Күн бұрын
ታድለን ስንጠብቀው ነበር ወረብ በሚሞሪ ስላላወጡት እንግዲህ ያኑርልን በጣም ነው ምናመሰግን አባታችን የኔታ ፀናፅሉን ቢጥሉልን
@LTSirakBiset
@LTSirakBiset Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በቤቱ ያጽናዎት
@hagarghebremedhen8208
@hagarghebremedhen8208 Күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BrihanehiwotHabtamu
@BrihanehiwotHabtamu Күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercyabebaw5506
@mercyabebaw5506 Күн бұрын
አስቱ 🥰🥰🥰
@hagarghebremedhen8208
@hagarghebremedhen8208 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BekemyebeyPawulos
@BekemyebeyPawulos Күн бұрын
አስቱ እኔ ብሆን ሊቀሊቃውንት መምሕር አስተራየ ካሳዬ ነበር የምልህ የሰጋይ ስም አልሰጥህም ነበር ሊቀ ጠበብት የሰጋይ ስም ነው ሊቁ የኔ ወንድም አስቱ በቤቱ ያኑርህ እንድሜ ከጤና ያድልህ እግዚአብሔር በርታ ።።።።
@FekdauChekole
@FekdauChekole 20 сағат бұрын
ትዕግስትዎን አደንቃለሁ ያን ሁሉ ባህር አቋቋም በድምጽ እንዴት ቀርጸው ና ሰፍረው ዘልቁት? ይዘትዎ በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር የመምህራን አስብ ያድልልን።
@TsedaluWarku-tg3ct
@TsedaluWarku-tg3ct Күн бұрын
መጀመሪያ ጽሁፉን አስተካክለህ ጻፍ እና ነው መተቼት የማታውቀውን አትተች ከመቼ ወዲህ ነው ሊቀ ጠበብት የሰጋሊ ስም የሆነው ለማንኛውም መምህሩ ምርጥ ናቸው አንተ ግን አስተካክል ወይም ጠጋ ብለህ ተማር ከሳቸው
@SamiMan-v4v
@SamiMan-v4v Күн бұрын
❤❤❤
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 95 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
የመዳን ትምህርት (ነገረ ድህነት) ክፍል ፩
20:22
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН