||መላእክት|| የቅዱሳንን|| ፀሎት|| ይሰማሉ|| ኢንጂነር ||ነብይ ሚራክል ተካ|| PART ONE ON DIVINE SHOW 25 September 2021

  Рет қаралды 106,966

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 438
@JerusalemArega
@JerusalemArega 9 ай бұрын
ሚራክል የምድራችን በረከት ነው ዘመንክ ይባረክ
@fantahunkegnu7307
@fantahunkegnu7307 Жыл бұрын
ነብዩ እግዚኣብሔር ይባርክህ አንተ የደረስክበትን መንፈሳዊ መረዳት ስላልደረሱ ነዉ የሚተቹህ ተዋቸዉ ቋንቋህ ለነብያት ና ለሐዋሪየት ግልፅ ነዉ ልክ ነህ ቀጥልበት በርታ መጋቢ አንተም ተባረክ
@MituBirhanu-e8l
@MituBirhanu-e8l Жыл бұрын
ነብይ ሚራክል ምርጥ የጌታ ባሪያ ነህ ከሶፊ ጋር ያደረከው የ ዲሲፒሊን ቃለምልልስ ለሌ ሎች ምሳሌ ነህ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።
@mekonnmrkanamrkana7310
@mekonnmrkanamrkana7310 2 жыл бұрын
በውነት ጌታ የሚያገለግሉ ሰዎች በዚሕ ሚዲያ መቅረብ የለባቸውም ጠያቂ ፓስተሩ ለወጌል አይጠነቀቅም
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 3 жыл бұрын
የምናመልከው ጌታ ይጠብቀን እንድናስተውልም ይርዳን እንጂ ጊዜው ከፍቷል። ቅዱሳኖች መጠንቀቅ አለብን
@solomontekele2366
@solomontekele2366 3 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ሊማሩ እና ሊታነፁ የሚችሉ አስተምሮዎችና የወንጌል አገልጋዮች እያሉ ጊዜ በከንቱ ሲባክን ሳይ አዝናለሁ አሁን ላይ ብዙ ታዋቂ እንጅ አዋቂዎች ወደፊትለፊት እየታዩ እንዳልሆነ ተረድቻለሁ እ/ር የሚያጠራበት ጊዜ በደጅ ነው ጆሮ ያለው ይስማ!
@HelenDawit-mu8lv
@HelenDawit-mu8lv 4 ай бұрын
ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነው ንቁ የእግዚአብሔር ሰዎች
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
ኤርሚያስ አበበን ጌታ አብዝቶ ይባርከው ምክንያቱም በኢትዮጵያ ያሉ ፓስተሮችና መሪዎች በግዴለሽነት እየሰሙ ለመንጋው ግድ የማይላቸው ዝም ብለው ተቀምጠዋል ኤርሚያስ ግን ህዝቡ እንዳይጠፋ በስህተት ትምህርት ጌታ በሰጠው ጸጋ ጌታን ታዟል ጌታ ኤርሚን አብዝቶ ይባርከው ግን ሚራኪል ተካ ጥላቻ ነው ለምትለው ጳውሎስ ከሰበከልን ወንጌል ውጪ የሚሰብኩትንም አንተንም እኔ በግሌ አልቀበልህም ምክንያቱም የሐሰተኛ ነብያቶች ልክ እንደ ይሁዳ ገንዘብ ገንዘብ ነው ስብከታቸው የስህተት አስተማሪዎችን ያለመቀበል ጥላቻ አይደለም አውቀት እንጂ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆኑ ያንተን ሐሰተኝነት በመንፈስ ቅዱስ መረዳት መሪነት የመለየት ፀጋ ተሰቶናል እሱ እውነትን ከሐሰት ይለይልናል እኔ ያንተን አገልግሎት ከመጀመሪያውም አልቀበልም ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተረዳሁት ያየሁትም ስላለ ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነው ከአሁን ሰዓት ጀምሮ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ስበክ ደግሞም ከእውነተኞቹ አገልጋዮች እግር ስር ቁጭ ብለህ እንደገና ወንጌል ን በጥንቃቄ የህይወትን ውሀ ምንጭ ጭልጥ አርገህ ጠጣ አለበለዚያ አሁንም መሣትህ አይቀርምና ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል ይላልና
@sammyalemu5248
@sammyalemu5248 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ህያውና ክቡር ነው ። ሁላችንም እንሳሳታለን ። ይህን ቃል ( ያለፈው አመት ) መልእክት እኔም ሰምቼዋለሁ ለእግዚአብሔር ቃል ክብር ለመስጠት ያህል እንዳለ ስህተት ነው ። ዛሬ በተረዳው መልኩ የገለጸውን መልካም ነው ብያለሁ ።
@BersabehBemnet
@BersabehBemnet 9 ай бұрын
He is one of major General whose eyes and Ears are ready to listen and see prophetical revival .We love you papa you are my spiritual father I will follow you like Elisha
@olifanadane5063
@olifanadane5063 Жыл бұрын
Every knowledge updates! Thank u for reaching on such feeling!
@wariobule7184
@wariobule7184 7 ай бұрын
He is the best preacher i know and God bless Phrophet Miracle Teka we ❤❤ and respect him.
@hiruttaezaz6181
@hiruttaezaz6181 2 ай бұрын
በረከታች ነው ጌታ የሰጠን 🙏
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
መልካሙን እንጂ ክፍውን ማስብ ብቻ ክፉ ሕዝብ የእግዚአብሔር ድምፅ የምስማ የእግዚአብሔር ነብይ ነው አሜንንን
@nazerawimediadrandargachew2787
@nazerawimediadrandargachew2787 3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 34፥7 "የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።"
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
Thank you Prophet Miracle. ሰዎችን ልመናዬን አድርስልኝ ብለን ሁላ ነበረ እኮ። አሁን ልጅ ስንሆን ግን ቀጥታ እግዚአብሔርን እያወራን ነው
@TM-rz1en
@TM-rz1en 3 жыл бұрын
ተባረክ ሶፊ አስታራቂ ሀሳቦችን አንስተህ ብዥታ ለፈጠረው ትምህርት መልስ ከማግኘት በተጨማሪ ይቅርታ ማለቱ ብቻ ለእውነት እንደሚገዛ ያመለክታል አንዳንዶች ነቀፌታና ትችት ከእውነት የራቀ አሉባልታ ብቻ በህዝብ ላይ ይዘራሉ አንተ ግን በየዋህነት ማቅናትህን ቀጥል ወንድሜ ሚራክል ለተቃዋሚዎች ለተቺዎች ጆሮ ሳትሰጥ በፀጋው በርታ ተባረክልኝ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ዋ ው ው ደስ ይላል ስህተትህን አውቀህ ይቅርታ መጠየቅህ በዚህ አጋጣሚ ወንጌላዊ✝️✝️ ኤርሚያስ አበበ (💙ተናገር እውነቱን💙 )ፔጅ ሊመሰገን ይገባል የተሳሳቱ አገልጋዮችን በእግዚአብሔር ቃል እየመለሰ ንስሃ ገብተው ይቅርታ እንዲጠይቁ ስላደረገልን 🌻🌻 እንወድሃለን ኤርሚ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fanalulu8518
@fanalulu8518 3 жыл бұрын
Teyakewom kermyeyas newo teyakewon yawotawo beraswo megenezebe adelem teyakewon meteyekewo. Eremye enamesegenalene
@workaferahubekele9141
@workaferahubekele9141 3 жыл бұрын
egnam erimin silastawesken enameseginalen bro
@gediyontekailgn2691
@gediyontekailgn2691 3 жыл бұрын
tekekel zemenu yebark ermi
@getamesayworku8961
@getamesayworku8961 3 жыл бұрын
ግን ኤርሚያስን ቀጥታ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ ለማስተባበልና ሊተቸው ሲሞክር ነበር። ሲሆን ደግሞ ቀርቦ ቢያስረዳው ያኔ ይቅርታው ትክክል ይሆን ነበር።
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 3 жыл бұрын
ትህትና ያለው አጠያአየቅ ነው የፓስተር ሶፊ ተባረክ በ እውነት መልሱም ተመችቶኛል ።
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 3 жыл бұрын
የእነዚህ ጥቃቅን ነቢይ ነኝ ምንምን የሚሉ ሰዎች ችግራቸው ምንድነው እነሱ ኢት/ያ ነቸው ያደጉትም እዚሁ ሆነው ሳሉ የሚሉት ግን ያሳዳጋቸው ፈረንጅ ነው። የተማሩትም ከውጭ ነው። ራሳቸውን ምጡቅ በጣም ምሁር ለማስመሰል ነው።ይህ ሰውዬ ስታዩት የማሀይምነት ጥጉ ለእሱ ቅዱስ መፅሀፍ ውስጥ ካሉት ከነጳውሎስም በላይ ቦንኬ ነው ትልቁ ።ፅንፈኞች ተነቅቶብሃል!!!!!!!!
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 3 жыл бұрын
@@workayehutanetse7883 እግዚአብሔር በጥበቡ ይመልስልህ ምክንያቱም ባንተ ውስጥ አመፅ አለ ሰዎች ያልተረዱት ነገር ሲኖር ደግሞ ተረድተናል ሲሉ አንድ አይነት መልክ አይሰጣቸውም ፡ እንደ መረዳትህ ተመላለሰ ተባረክ።
@MekonnenDefar
@MekonnenDefar 6 ай бұрын
ፈጣረ ሆዬ ነብይ ምራክልን ጠብቅልን ለእኛ የሰጠህ ባረየህ ነውና
@fisaha2294
@fisaha2294 2 жыл бұрын
ENE betama new yemiwadehu geta yesusn Ibsaa alamanutim
@phronesis7354
@phronesis7354 3 жыл бұрын
I really love you prophet miracle,I absolutely admire your humility,your amazing...
@afriyitagesu4137
@afriyitagesu4137 3 жыл бұрын
We love you prophet miracle it's a blessing, you are lucky to get this chance to say sorry for those who have got misunderstood the word. One year or 100 years u are responsible for what you teach.
@israelmimi5906
@israelmimi5906 3 жыл бұрын
I love the way he explained word of God 🙏💞
@hiruthmesfin3077
@hiruthmesfin3077 2 жыл бұрын
I really respect this Man of God!!!
@beyenebogale4756
@beyenebogale4756 2 жыл бұрын
Man of God prophet Miracle Teka Gave Amazing Witness and well brief About him self and Angels , Thank You Prophet, You are Blessed
@yordanosmiracle-uf4ud
@yordanosmiracle-uf4ud Жыл бұрын
እውነተኛ ነብይ ነው መጀመሪያ ስትስሙ ለእውቀት ስለማትስሙ ነው ማስተዋልን ይስጠን
@maseriedemisse6113
@maseriedemisse6113 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስን ብቻ እንድንሰብክ ነው የተጠራነው እንጂ መላእክትን አይደለም!
@tesfahunalemu8544
@tesfahunalemu8544 3 жыл бұрын
አዳዴ እዉነቱንም አሸሽገዉ
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Ayiiii wst yale menfes new miyanagrshi ye e/r agelgay nachewko enatu mnew amemachusa?yesewn wede geta yegetan mhret wed sewochi letfatm bihon telalaki nachew ylakalu yamesegnallu ykrtan yasetallu yamaldallu aleke beka. Tks kefelegshi elklshalew. Mejemeriya anbiw yhen melikt.
@thewordchappelinternationa2540
@thewordchappelinternationa2540 3 жыл бұрын
Brave Brother in Christ. Prophet You are a blessed and true Man of God.
@pastordanieltesgay2711
@pastordanieltesgay2711 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ነቢ ሚራክል ረጅም እድሜ ክፊትህ ሰላለ sory ማልትህ ትልቅ ነገር ነው። ለሚቅጥል ኣገልጉሎትህ እግዛቢሄር በምስታዎልና ጥበብ የብርክህ
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 3 жыл бұрын
Are you sure?
@BireneshMesfin
@BireneshMesfin Жыл бұрын
ጭዋ የእግዚሐብሄር ሰው ሚራክል❤❤❤❤❤
@yade716
@yade716 3 жыл бұрын
“ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።”- ያዕቆብ 3፥1
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
ሰው ይሳታታል ዋናው ስተቱን ማወቆ እና ይቅርታን መጠየቁ ነው እኔ ይቅርታውን ተቀብያለሁ ወደድኩህ ነብይ ሚራክል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 3 жыл бұрын
Read your bible and you will be clear. Angels only serve God not humans. They can help you, only when God told them to help you. you only pray to God not to angels.
@ወንጌልለአለም
@ወንጌልለአለም 3 жыл бұрын
ሶፊ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ጥያቀ ነው የጠየከው በጣም ደስ ብሎኛል ሶፊ በርታ በርታ ከኢየሱስ ውጭ ማንም ምንም መሰበክ የለበትም ለጠየቀንም ይቅርታ ጥሩ ነው ከይቅርታ በላይ ለላ ምንም አንፈልግም እኛ እንደ ክርስቲያን እየሱስ ይሰበክ እየሱስ ይበክ አራት ነጥብ
@AsdAsd-cb6pj
@AsdAsd-cb6pj 3 жыл бұрын
ነብይ ሚራክል በጣም በሚገርም ሁኑታ አሁን ነው የሳትከው እንደውም በፊት ትክክል ነበርክ የጫና ብዛት ነው ይቅርታ የሚያስብልህ አንተ የደረስክበትን እውነት ሁሌም ማመን ማስተማር ያለብህ1) መልአክ ጾታ የለውም ነገር ግን በሴት መልክ በወንድ መልክ ይገለጣሉ 2)በመንፈስ ቅዱስ እየጠነከረ የመጣ ክርስትያንና ስጋዊ ክርስትያን መንፈሳዊውን አለም የማወቅ ልዩነት በጣም ሰፊ ነው ስለዚ በመንፈስ የጠነከሩ ክርስትያኖች አብረዋቸው ያሉትን መልአክ ማየትም የማዘዝም ስልጣን አላቸው
@Mihret-m7s
@Mihret-m7s 11 ай бұрын
Prophet mirakle egzabher tsegawn yabzalih enem betesebem enwedhalen befkr.
@rahelabera-xb2ur
@rahelabera-xb2ur Жыл бұрын
We love u prophet miracle God bless u❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
በጣም ነው ቅን መልካም ነብይ ሚራክል ይጭምርልህ ስወድህ ክስማይ ካባቱ ቤት ክስማይ እግዚአብሔር ዘንድ ነው ውይይይ አበሻ
@ShitayeMancho
@ShitayeMancho 9 ай бұрын
Nebiye meracil teka edigetih liki eyesus chirisitos bemidir layi bale Giza be ewiketim be akalim edemiyadigew new yanitem ediget be ewinet be anite Hewet eyesus yitayal .❤❤❤❤❤❤❤
@EndriasMarkos
@EndriasMarkos 6 ай бұрын
Tebareku ye geta sewoch indezihu nebi joh chirom teyiq ye gna sewoch hasab yehonebachew be miracle money gar bete yayaze
@apostlejoshuageremumltvch269
@apostlejoshuageremumltvch269 3 ай бұрын
prophet mirakil yene menfesaw Abat Iwedihalew
@propheticgrace5960
@propheticgrace5960 3 жыл бұрын
Prophetye geta ybekh
@MituBirhanu-e8l
@MituBirhanu-e8l Жыл бұрын
ተባረክ በጌታ በርታ በርታ
@kumamaregassa2597
@kumamaregassa2597 3 жыл бұрын
God bless you. Knowledge can change as we grow spiritually in things of the Lord. Good response.
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም ተባረኩ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰዎች ናችሁ ረጅም እድሜ ።
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 3 жыл бұрын
የአይጥ ምስክር ድምቢጥ ሁለታችሁም አንድ ናችሁ።
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 3 жыл бұрын
@@workayehutanetse7883 መፅሐፍ ሲናገር ለሰነፍ መልስ አትስጥ ያወቀ ይመስለዋል ይላል።
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 3 жыл бұрын
ምሳሌ 26:5-6
@laalisaajirenyaa
@laalisaajirenyaa Жыл бұрын
Eyee lejee batame uqatee Yalee sawu nawu Egezabere katee yunee Majamare macharashee Alee batamee uqatee yalee sawu nawu 📖🙇‍♀️🙇🏻‍♂️🙇‍♀️🙇🏻‍♂️🙇‍♀️🙇🏻‍♂️🙏🙏🙏🙏🙏👸🤴👍👍👍
@bizuworkb.2321
@bizuworkb.2321 3 жыл бұрын
Very good interview. Thank you Pastor Sofonias.
@amanuealzawedie2870
@amanuealzawedie2870 3 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ጥሩ ነገር ነው ተባረክ ሌሎቻችንም ከዝህ መማር አለብን ነገር ግን የማናውቀን ነገር ከማሥተማር ብንቆጠብ ጥሩ ልምድ ነው ይቅርታ ከጠቅህ ይቅርታ ነው ማሥተባበል አያስፈልግም
@elsaarega2607
@elsaarega2607 9 ай бұрын
I just love him he’s so blessed❤
@horetafeyisa2558
@horetafeyisa2558 2 жыл бұрын
Yes, you ate ointed true prophet.
@milliontesfaye.5668
@milliontesfaye.5668 3 жыл бұрын
Prophet may God blessing upon you I learned many thank you .
@israelwedijohn6702
@israelwedijohn6702 2 жыл бұрын
Mature new des ylegnal xegawn yabzalh 💯💯
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 3 жыл бұрын
እንተ እራስህ ፓስተር ሶፎንያስ የወንጌል ሰባኪ ነኝ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነኝ ካልክ ለምን እንደዚህ ይሉሃል ብለህ ትጠይቃለህ ስህተት እና ትክክል የሆነውን በቃሉ መዝነህ አትሞግትም ለምን ታመቻምቻለህ ያሳዝናል
@deborahkassahun7359
@deborahkassahun7359 3 жыл бұрын
My father my mentor my prophet we love u respect you our leader, ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ You r not just prophet or leader you're beyond that i which i could get word and mention it 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@jonhap29
@jonhap29 3 жыл бұрын
how much did you get in your account from his miracle MONEY ???
@Borntodominant
@Borntodominant 3 жыл бұрын
🔥🔥
@natnaeles7531
@natnaeles7531 3 жыл бұрын
@@jonhap29 ha ha yesss
@horetafeyisa2558
@horetafeyisa2558 2 жыл бұрын
Yes,you are ointed true prophet.
@abeni107
@abeni107 3 жыл бұрын
ነብይ ሚራክል መሳሳቱን ማመኑ ጥሩ ይመስለኛል ። ለሠጠኸው ይቅርታ እናመሰግናለን ተባረክ !
@-tube5274
@-tube5274 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሶፊ በጣም ተባረክ የነብይ ምላሽ ግን ትክክል አይደለም ልጅ(በመንፈስ) ከሆነ ለምን ያስተምራል ብቁ እስከሚሆን መዘጋጀት አለበት በሱ ትምህርት ሌሎች መሠናከል የለባቸውም መልአክትን እግዚአብሔር እንደፈለገ ይጠቀምባቸው እኛ ግን ስብከታችን እግዚአብሔር ይሁኑ ለእግዚአብሔር ካለን ጊዜ ቀንሰን ስለመላእክት ማቀንቀን አይገባንም
@gracemilkias2094
@gracemilkias2094 3 жыл бұрын
Betam tekekel hasabe new brother
@hewis9138
@hewis9138 3 жыл бұрын
ካንድ ኣመት በፊት መድረክ ላይ ያልኩት ልጅ ሆኜ ነው ካለ፡ ሲጀመር ሳያድግ፡ በደምብ ሳይማር በማን ስልጣን መድረክ ላይ ወጣ? ጳውሎስ እንኳን ችግር ሲፈጠር ወደ እየሩሳሌም ወደ ሃዋርያት ሄዶ ነበር የሚነጋገረው። ኣሁን ግን ሁሉ በራሱ ስልጣን መድረክ ይዞ፡ ሲፈልግ ይሳሳታል ሲፈልግ ያስተካክላል። በጣም ያሳዝናል። ትንቢተ ኤርምያስ በሙሉ ቢያነቡ የእግዚኣብሄር ቁጣ ይገባቸው ነበር።
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Mnew seytanh tenesa ewnetun new mnm stet yelebetm
@ኢየሱስይመጣል-ኀ7ኰ
@ኢየሱስይመጣል-ኀ7ኰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር የቀባው ልጁን ብቻ ነው
@nq2865
@nq2865 3 жыл бұрын
Hardtalk. 🤝 God BLESS you P. Sofi
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 3 жыл бұрын
Wawa well na.. miracle teka. Tikikilli.new banemi banki /1,7000 /gabitonyali AMEN thinks jesus❤❤❤💔🙏🙌🙌🙌🤝👂👂👈💓💓💓👏☝️❤❤
@YohannesAzezo
@YohannesAzezo 9 ай бұрын
እባክህ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌልን ብትሰብክ ምን አለበት።
@chalaalemu2239
@chalaalemu2239 3 жыл бұрын
እበክህ በሕግዝአብሄር እንደንታመን ከተሰጠንን መንፈስ ቅዱስ እንድንርቅ የአጋንንት ት/ም ነዉ! ይእርሱ መለእክ የቱ እንደሆነ ይታወቃል የወደቁት ነዉ pered!!! Take care of for the sprit and their teaching!!!
@base6771
@base6771 3 жыл бұрын
True miracle is Jesus and only Jesus.
@lidiavessby6561
@lidiavessby6561 3 жыл бұрын
Geta ybarkeh pastor Sofy 🙏🙏🙏🙏
@degefamamoofficial8452
@degefamamoofficial8452 3 жыл бұрын
Pastor Sofi.. tebarek zemeneh yebarek
@helengdefewu2282
@helengdefewu2282 3 жыл бұрын
ፓስተር ሶፎ ተባረክ እነዚህን አጭበርባሪዎች የጌታን ስራ እንዳን ስራ ጉዳቸው በሚድያ ተገልጦ እንዴት ወንጌልን እንናገር ጌታ በቃ ይበላችሁ ሰብስቡ አንድ ቤት መዝጋት ነበር ውሸታሙች የሰይጣን መላዕክት ይሆናል እንጅ የእግዚአብሔርን መላዕክ ይሆናል የምታዮት ውሸታሞች
@tamafaye
@tamafaye 2 жыл бұрын
prophet mircle teka baxami nawe miwedhi tabarki talatochi eyayayu qibathuni yabzale
@herieweldu5190
@herieweldu5190 3 жыл бұрын
Wawwwwwwww sofiyeyyyy gieta ybarkh des bulonal betam yemiwedow agelkaynow sisema mulu lelit now saleks yaderku tamye sle ayehu des bulonal tebarkku
@MituBirhanu-e8l
@MituBirhanu-e8l Жыл бұрын
እኔ ጌታ እደሚጠቀምብህ ምስክር ነኝ በርታ
@زيلاتيساثيوبيا
@زيلاتيساثيوبيا 3 жыл бұрын
ብሩከን ተባራኩ ጌታ አብሰቶ ይባርከችሁ
@meskimeski8266
@meskimeski8266 2 жыл бұрын
ነብይ ሚራክል ተካ ሰወድክ
@ነብይትአብላካት
@ነብይትአብላካት 7 ай бұрын
Miracle ye egziabher sew new tebareke
@Almaz-s6g
@Almaz-s6g 6 ай бұрын
ቆንጆ፣ያእግዝአብሔር፣ሳው፣ውድድድድድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@angelicprotection304
@angelicprotection304 3 жыл бұрын
መንፈሳዊ ልምምዶችን ለመረዳት:- በብርቱ የጌታን ፊት ፈልጉ! የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ መንፈስ:- አይናችሁን ይከፍተዉና የጠለቀ ነገር ታያላችዉ:: “ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥14
@ቆጆሀበሻነኝ
@ቆጆሀበሻነኝ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰውየው ግን ስቷል በደብ ጌታ ይርዳን ሁላችንም
@samueltesfaye8160
@samueltesfaye8160 2 жыл бұрын
spiritual experience means to study the word of God and be obedient to what you have LEARNT. when you pass that red line you will INTER spiritual jargon.
@Unknowngirl725
@Unknowngirl725 3 жыл бұрын
ወንድም ኤርሚያስ አበበ ጌታ ይባርከው ለብዙ ሀሰተኛ ነብያት መድሀኒት ነው .ታዲያ ያስተማረው ትምህርት የዛሬ አመት ቢሆንም ለወንድም ኤርሚያስ ምልስ ብሎ የተወው ቪድዬን ምን ይባላል
@fleaaflesa3564
@fleaaflesa3564 3 жыл бұрын
Ameen Ameen ebarike eyeesus
@nebiyatderseh1179
@nebiyatderseh1179 3 жыл бұрын
You are amazing prophet, I learned a lot! I love you prophet keep shining
@jonhap29
@jonhap29 3 жыл бұрын
you must be one of the few people who recieved miracle money in your account ???
@HaboBt
@HaboBt 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@holyspirittv3181
@holyspirittv3181 3 жыл бұрын
E.r yebarkihi wonderful prophet
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 3 жыл бұрын
Sofi u r a good listener I really appreciate that keep it up. Prophet Miracle u r young, well matured, full confident and loyal person. Keep the live prayer and preaching through your fb account.
@eskindirarage2055
@eskindirarage2055 2 жыл бұрын
“ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?” - ዕብራውያን 1፥14
@bekandawit6471
@bekandawit6471 3 жыл бұрын
የጌታ ሰልም ያግኘን። ማንም ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር። በኔና በእናንተ ምክንያት ስለሚሰናከሉት ነፋሳት መጠየቃችን አይቀሬ ነው ስለዚህ የሰው ዘር ሁሉ የሚዘራዉን መጨዱ ከለቀረ የምንዘራዉን ዘር ብንመርጥ መልካም ይሆናል።ስቀጥል ከመሠረቱ የተበለሸ ነገር በለበት መጠገን ሰይሆን አፍርሶ በትክክለኛው መሠረት ላይ መመሥረት ይሻልል።ማንም ከተመሠረተዉ መሠረት ዉጪ ቢመሠርት ስህት ነው መሠረቱም ክርስቶስ ነው። እኛ የምንመሠርተው መሠረት የለም በመሠረቱ ላይ መነፅ ብቻ ነው። ስለዚህ እንደሱቅ በየጥሻው በተሰሩ መጋዘን ከመፅሃፉ ቅዱስ ዉጪ በሆነ አስተምሮ ክርስቶስ በሞተላቸዉ ህዘብ ላይ የራሳቸው ፍላጎት ለማሟላት ነፍስን ሳይሆን ስጋን በሚያደልብ የስህተት አስተምሮት እያስተማሩ ሰውን ከእግዚአብሔር መንግስት ማሸሽ ያስጠይቃል።
@holyspirittv3181
@holyspirittv3181 3 жыл бұрын
Sofi gin e.r yebarkihi aggayochin ena mihimenin. Magibabat bemesratihi
@Yahema120
@Yahema120 3 жыл бұрын
የመለአክት ሰባኪ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
እና በትምህርትህ የተወናበዱ ሰዎች አሉ እንደገና በማስተማር አውጣቸው ሌላ ጫና አትጫንባቸው
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
ሶፎኒያስ ጡሩ ጥያቄዎች ነው የጣያቅህ ነብዩ ግን ስህታት አለው እንዴት ከአንድ አመት በፊት ስያገለግል ከእግዚአብሔር አይዶልም ወይ ለምን የአሥር አመት አይሆንም አግልግሎት ስጀምር መንፈሳዊ አለም እንዴት እንዴ ሆኔ አያዋቅም ወይ ደግሞም የምያስተምሮ ትምህርቶች ያስጣረጥረል ተባረክ ሶፎኒያስ ክፍል ሁሌት ይቃጥል እንጣብቃልን
@earthdoesnotrotate-blackma1687
@earthdoesnotrotate-blackma1687 2 жыл бұрын
Asegariw Piter eyalem sem enakolepapesa
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Pastor sofonyas ateyayekih astekakil Eritrawyan Eritrawi new Bihons slehone bicha wshetam malet new yeeritra hzb iko chwa new lela prophet Miracil teka 100% tkikilegna nebi new 👈🙏🙏
@HawihailuTinti
@HawihailuTinti 7 ай бұрын
ቆይ ሶፎንያስ አንተ ሰማይ ሄደህ ሰዎችን ጠየኳቸዉ ልትል ነዉ እንደ ኤረ እንደ እግዚአብሔር ቃል አስተምር
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ይህን ሰውዬ በደንብ አናዝልኝ ። ኑዛዜው ወደ ንሰሃ እንዲመጣ አድርግልን ሰው አካውንት ገንዘብ እያስገቡ ከስር ሊንካቸው ደግሞ እርዳታ ይጠይቃሉ
@aantuufantaahun2185
@aantuufantaahun2185 3 жыл бұрын
God kebto basnesaw lay man feraj aregeh. He's a really Man of God kalamenk hedeh eyew bezawm nisiha GBA🙈😄
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
@@aantuufantaahun2185 ተቀብቷል ተለቅልቋል እያላችሁ እዛው ተለቃለቅ የዘንድሮ ነቢያቶች ከምድር ጋር ነው እየሰፉን ያሉት ሰማያዊዉን አገር አስረስተውን ከምድራዊ ነገሮች ጋር አቆራኝተው አሳስረው ጠፍረው ጠፋፍረው ናል ማን ኦፎ ጋድ እያሉ ነው ሳር በይዎች ያደረጓቸው ዳዲ ዳድ ባቢ ልተንብይ ፕሮፎሳይ እየተባሉ የጥንቶቹ አላገለገሉም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ነው ብለው ያገለገሉት ዘይት በቦርሳቸውና በኪሳቸው ይዘው እንዲዞሩ አላስተማሩም ከሰማይ በታች የምንድንበትን ስም ነው የነገሩን የቸርች አፈር ውኃ ዘይት ያድናል አላሉንም ማን ኦፍ ጋድ እያላችሁ አታሳስቷቸው ኃዋርያቶች በጋርድ ተከበው ሲያገለግሉ አላየናቸውም በቀንና ማታም ተኝተው የሚጠብቋቸው ጋርዶች ሳይቀጥሩ ይቀራሉ ብለህ ነው ? አገልጋይን ማክበር ጥሩ ነገር ሲሆን ከኋላና ከፊት ሲያስጠብቁ የላይኛውን እንዳያስጥሉን ጠንቀቅ ነው 💖💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖
@ZezionMohammed
@ZezionMohammed Жыл бұрын
God bless you with all your family
@ይችላል
@ይችላል 3 жыл бұрын
ጠያቂው በጣም ተለሳልሰሃል ምክንያቱም ከዚህ በፊት ባለኝ መረዳት ተናግሬአለሁ አሁን ባለኝ መረዳት ግን አይደለም ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ይላል እንድህ በቀላሉ ይገርማል!!!!!! አሁን ለጌታ ቃል ቅናዓት ያለባቸው ሰዎች ተነስተው አረ ጉድ አይደለም ቃሉ ተጣሟል ብለው ባይነሱ እዛ ሁሉ ጉባኤ ውስጥ ያለ online ያዳመጠውን ሁሉ እኮ ገደል ከቷል ቀላል ስህተት አይደለም አጥፍቷል በብዙዎች አእምሮ ስህተት አስገብቷል ከቃሉ ውጥቷል ቀጥታ አዎ ይሄ ጥፋት ነው እንዳይል በምሳሌ ይሽከረከራል ባለፈው መረዳቴ ካለ ባለፈው መረዳትህ ትክክለኛ ነገር እንዳልነበረ ታምናለህ ብሎ መጠየቅ ይገባል ቃል በቃል ምሳሌ መደርደር ሳያስፈልግ ካልሆነ ለምን ሚድያ ላይ ታቀርቡታላችሁ? ማንም የእግዚአብሔርን ቃል እያወላገደ በያኔ መረዳቴ ነው አሁን ግን እያለ ማንቦራጨቅ አለበት??? የማይመስል ነገር ነው ወገን
@omarwwamoor4318
@omarwwamoor4318 3 жыл бұрын
Tabarakuu zamanachu yibarakii tabarakuu
@kalebhailu-wg3ci
@kalebhailu-wg3ci 10 ай бұрын
prophet miracle teka
@tekashawash9742
@tekashawash9742 3 жыл бұрын
ጠያቂው ፓስተር ሶፎንያስ አንተም ፓስተር ነህ ስለዚህ ጥያቄዎቹ የራስህም አድረገህ መጠየቅ አለብህ እንጂ የሌሎች ብቻ ጥያቄ አድርገህ ማቅረብ ትክክል አይደለም የኔም የሌሎቹም ብለህ ብትጠይቀው ጥሩ ነው ቻሌንጅ ልታደርገው ይገባሀል ሳይማር ቃሉን በደንብ ሳይበላ ማስተማር የለበትም ሌላው መላእክት ከእግዚ ወደ ሰው ይላካሉ እንጂ እኛ መላእክትን አንጠራም አናዝም ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጋር የሚለየን አንዱ ትምህርት ይኼ ነውኮ የመላእክት አማላጅነት ። በአዲስ ኪዳን የምንጠራው ወደ እውነት የሚመራን በአገልግሎትም የሚረዳን መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል ከዚህ የወጣ ስህተት ነው
@meskeluamsalu3463
@meskeluamsalu3463 9 ай бұрын
❤ተባረኩ
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ልጁ በእግዚአብሄር ቃል ሳይበስል ነው ማስተማር የጀመርው. መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ማንም ኤጵስ ቆፕስ (አስተማሪ ) መሆን ቢፈልግ አዲስ ክርስtiያን አይሁን ይላል. ስለዚህ ይህ ሰው ይህን ያህል ሰው ሰብስቦ ሳይገባው በግዴለሽነት ክቡር የሆነውን የእግዚ አብሄርን ቃል ያስተምራል. ይህ ደግሞ ትልቅ ድፍርት እና ነውር ነው. አሁንም ቢሆን መርዳቱ ገና ለማስተማር የበቃ አይመስልም. ስለዚህ በድፍርት ማስተማሩ ትቶ ቁጭ ብሎ ማንበብ እና መማር አለበት. Heaven ቹርች ማስተማር ለገባው ሰው ወይም ለበሰሉ ሰወች ይስጥ. ብዙ ሰው አሳስቶል ስህተቱንም አምኖል. የእግዚአብሄርን ቃል ስናስተምር በጥንቃቄ እና በማስተዋል መሆን አለበት.
@selammichael8542
@selammichael8542 3 жыл бұрын
We love u 🇪🇷🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@kaluasegid3867
@kaluasegid3867 2 жыл бұрын
የተለየ ነው ❤❤❤
@mulumelaku5631
@mulumelaku5631 3 жыл бұрын
እኔ እምለው የእግዛብሔርን ህዝብ ግራ ከምታገቡ ዝም ብላችሁ ወንጌልን ብትሰብኩ ባታሰድቡን ባታሳፍሩን እባካችሁ ሽልማት የሚያሠጣችሁን ስራ ስሩ
@saronse9534
@saronse9534 3 жыл бұрын
It's all about money
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Gudachumako badebabay new 😄😄😄😄😄😄😄😄
@adaneedo4662
@adaneedo4662 Жыл бұрын
​@@meron7563 q
@DanayitGebru-db6mw
@DanayitGebru-db6mw Жыл бұрын
@@meron7563 like you
@werkumosheofficial
@werkumosheofficial Жыл бұрын
​@@saronse95340¡
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
ገራሚው ነገር ሚራክል ተካ ለሚፀልይላቸው ሰዎች ስመለከት ብዙ ጊዜ እየተጠጋ ልባቸውን በእጁ ይነካል ! ለምን አስፈለገ ? ለምሳሌ የፈረንጁ በትንቢት አላምንም ያለው፡
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ነብይ ምናለ ጨነቀ 30 November 2022
1:11:44
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 78 М.
በጉባኤው ፊት ወደ መልአክነት የተቀየረው ነብይ 30 August 2022
49:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 201 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН