መውሊድና የረሡል (ሰ.ዐ.ወ) ውዴታ | የጁምዓ ኹጥባ በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

  Рет қаралды 80,301

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

2 жыл бұрын

Пікірлер: 243
@fjfh3625
@fjfh3625 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እማልጠግበው ዳእዋ ቢኖር የሣቸው ነው አላህ እረጅም እድሜ ናጤና ይሥጥልን ያረብ
@user-ll8ex2ys3b
@user-ll8ex2ys3b 2 жыл бұрын
ኡሚ።ወአቢ።ፊዳከ።ያረሱለሏህ።ኦለማወቻችን።ሰወዳችሁ።አሏህ።ይዉደዳችሁ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 ай бұрын
❤❤❤❤አላሁ አክበር ማሻአላህ ነጂናያረብ አንተ ቀጥተኛውንመንገዲ ምራን ጀዛከላሉኸይር ያኑር አይኔ ሸሁና አላህ ያችንቀን በክብር ወደጀነትከሚገቡት የረሱልን ግሩብትና ከሚያገኙት የረሱልን ሀውዲ ከሚጠጡት አላህ ያርገዎት ያረብ ❤❤❤ረጂምእዲሜና ጤና❤❤❤❤አላሁመ አሚን ❤❤❤
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 ай бұрын
❤❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ❤❤❤❤ጀዛከላሁኸይር
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥♥♥ አህሌን ያሽኹነ አደበተ ትሪቱ አለህ ይጠብቆት ከልቤ ነው ያምውዶት ሀቅቀ አለህ ይሽሃድ♥♥
@PsGames-cl9qh
@PsGames-cl9qh 2 жыл бұрын
ንግግራቹ ሲጣፍጠኝ 😍
@sabriyoutube8381
@sabriyoutube8381 2 жыл бұрын
በጣም ማሻአላህ 🥰
@abdusiltee4885
@abdusiltee4885 2 жыл бұрын
አሏህ እውቃት ይጫምርላቹ
@blackshinea.k.aruleboy7945
@blackshinea.k.aruleboy7945 2 жыл бұрын
Ok kzbin.info/www/bejne/d6SzfIhvd7KagtU
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
በጣም መሻአላህ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 ай бұрын
እጂግበጣም ባረክአላህ ፊይክ ማሻአላህ ❤❤❤❤
@Fafi_tube
@Fafi_tube 2 жыл бұрын
ነቢዩ (ሰዐወ) አላህን ሶስት ጊዜ ጀነትን እንዲሰጠዉ የለመነ ሰዉ ራሷ ጀነት ይህንን ሰዉ ወደ እኔ አስገባው ብላ ትለምንለታለች። አላህን ሶስት ጊዜ ከእሳት እንዲጠብቀዉ የለመነ ሰዉ ራሷ እሳት ይህንን ሰዉ ከእኔ ጠብቀው ብላ ትለምንለታለች። ለአላህ ሱጁድ አብዛ ምክኒያቱም ለአላህ አንድም ሱጁድ አታደርግም፣ በየሱጁዱ ደረጃህን ያሳደገና ወንጀልክንም የሰረዘልህ ቢሆን እንጂ
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍1000አመት:ኑሩልን
@seidmohammed3465
@seidmohammed3465 Жыл бұрын
Bel 1000000000....amet nurulun😍😍
@user-gu2nj1xt5i
@user-gu2nj1xt5i Жыл бұрын
አንድሺ አይኖርም ምክንያቱ ነቢዩ ሰለላሁዐለይወሰላም እሞተቼ 60 እስከ70 ነው እድምያቸው ብለዋል
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te 2 жыл бұрын
ሸይኻችን አላህ እረዥም፡እድሜ ከጤናጋር ያረቢ፡አላህዪ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ያረብ ተውሂድ ላይ አጽናን መጨረሻችን አሳምር
@demislove5093
@demislove5093 Жыл бұрын
ማርያምን አንደበቱ ያምራል ምርጥ እውቀት ያለው ሰው ነው በአካል አግኝቼው ብሰማው ምኞቴ ነው
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 4 ай бұрын
አብሽር እህቴ እምሰሚ ያርግሽ አላህ ኢስልምናም ይወፍቅሽ
@demislove5093
@demislove5093 4 ай бұрын
@@kathijakathija9035 እኔ ወንድ ነኝ ሴት አይደለሁም
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 жыл бұрын
(💘ሰለላሁ💘 አለይሂ💘 ወሰለም 💘) ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሸሁና አላህ ኧረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጣቹ አላህ ይጠብቃቹ 🤲🤲😍😍
@amtube445
@amtube445 2 жыл бұрын
የሼህ አሏህ ኸይር ሥራቸው ይውደድሎት ያረብ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረ
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከእውቀት እውቀትን ከጤና ላይ ጤናን ተመኘውሎት
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላቸው 💚💚💚💚💜💜💜💜💜💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ሸህ ሙሀመድ ሀሚድ እወድወታለሁ ሀያት ይስጣችሁ የአለማት ጌታ አላህ አሚን
@momiytube2277
@momiytube2277 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅወት ያሸህ ማሻ አላህ
@muhabaersidoersido962
@muhabaersidoersido962 2 жыл бұрын
Jazakumullah khayeran sheikhachin Allah yitabikot la allah bite wodotalahu
@aburayane7297
@aburayane7297 9 ай бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቆት ከይር ጀዛዎን አላህ ይክፈሎት አንድ ቀን አላህን ሁሌ እለምነዋለው በአካል እዲገናኘን ሁሌም ዱአዬ ነው ለአላህ ብዬ እወዶዎታለው ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ እመኝሎታለው
@user-fc2jl3xk4v
@user-fc2jl3xk4v 2 жыл бұрын
ዋ ወ ወ ። ((ስለላሁ)) ((አለይሂም)) ((ወሰለም)) እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጠወ።።።።።።።
@user-xy4lz4fn2i
@user-xy4lz4fn2i 2 жыл бұрын
ጀዛኹም አላህ ኸይረን ኡሥታዝ ረዥም እድሜ ተጤናጋ አላህ ይወፍቅህ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሠሊም ወባሪክ አለ ነብይና ሙሐመድ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦዎት ሼኸና
@hsgd1107
@hsgd1107 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቹሆ በረካሁኑ
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 2 жыл бұрын
ሱለላሁአለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙላህ ኸይር ኸይረንጀዛ ሸሀችን
@yallahmechershanasamrewuya2826
@yallahmechershanasamrewuya2826 2 жыл бұрын
ጀዛካሏሁ ኸይርን ኡዝታዝ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቀችሁ እኛንም በሰለማነው የምንጠቀም የርገን አሚን
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 2 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ሙሉ የሆነ አፍያ አብዝቶ ይስጥልን ውድ ሸሀችን
@ahmedabdu4958
@ahmedabdu4958 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህሸይኽ እንወድሀልል አላህይቀበልህ መሠለችህን ያብዛልን
@sonymax9699
@sonymax9699 2 жыл бұрын
አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን ጀዛከላሁ ከይር ኡስታዝና
@raafardallol5538
@raafardallol5538 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 жыл бұрын
Jezakumullah keyre shake eggame semtewe kmitekmute barochu yargen yaaaaarb 🙏🤲👏♥
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 жыл бұрын
Allahum seli weselem webarik ala sayedena Mohammed weala Ali sayedena Mohammed jezak Allah kheyran hafezek Allah
@sabbrina78
@sabbrina78 Жыл бұрын
አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልን አላህ ይዘንልን
@saadiseid1925
@saadiseid1925 2 жыл бұрын
ያረብ እውቀቴን ጨምርልኝ
@nuratube8673
@nuratube8673 2 жыл бұрын
ዋለኩምመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱም ረጅም እድሜ ከአፍያ ከጤና ጋር ይስጧት ያሼክ
@rf8625
@rf8625 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንድህ ሀቅ ሀቁን ንገሮቸውማ ያሸኽ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጣችሁ ያረብ ቀጥተኛውን ምንገድህን ምራን መጨረሻችንን አሳምርልን ከሽርክ ከቢድአ ጠበቀን በሀቅላይ አፅናን ያኢላሂ
@IsijsjsjwKdkksk
@IsijsjsjwKdkksk 4 ай бұрын
ትክክል ብለሀል ኢኽዋኑ አላህ ይመልስህ
@seadatofksurur3953
@seadatofksurur3953 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋአ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
መውልጅወስጤነው ሱለሏሁአለይሂወሰለም
@inshaallahandiken2849
@inshaallahandiken2849 2 жыл бұрын
Selellahu Aleyhi Woselam ❤❤❤ Selellahu Aleyhi Woselam ❤❤❤ Selellahu Aleyhi Woselam ❤❤❤
@Amian328
@Amian328 Жыл бұрын
አሏህ እረጂም እዲሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ያረብ አሏህ ይጠብቅሁ🥰🥰🥰🥰
@SuleymanJemal-cq4il
@SuleymanJemal-cq4il 3 ай бұрын
Jezaklah yashek
@user-vk8kh4vx1f
@user-vk8kh4vx1f 4 ай бұрын
አሚን የረብ ❤❤❤
@user-uz1rv1lx9t
@user-uz1rv1lx9t 4 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ከልቤ እወዳችዋለው ❤
@user-vk8kh4vx1f
@user-vk8kh4vx1f 4 ай бұрын
መሸ አላህ ኡስተዘችን አላህይጠብቆት ❤❤❤
@bonaabdi3004
@bonaabdi3004 7 ай бұрын
Sheeka Rabbiin Umrii sihaa dheereeysu. Galatoomi.❤
@user-ft8pu6qt5m
@user-ft8pu6qt5m 2 жыл бұрын
የአላህ እስልምና በእውቅት ባለቤቶች ሲገለፅ እንዴት ደስ ይላል ሼካቺን ከጤና እና መልካም ስራ ጋር አለህ ረጅም እድሜ ይስጣቹህ
@user-gz3cf3bq4t
@user-gz3cf3bq4t 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ሸይኽ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@Fafi_tube
@Fafi_tube 2 жыл бұрын
አቢ ሁረይራ (ረ.ዐ.) ባስተላለፉት ሐዲሥ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) እንዲህ አሉ- "ሃይማኖት /እስልምና/ በርግጥ ገር ነው። አንድም ሰው ሃይማኖትን (በራሱ) ላይ አያጠብቅም የተሸነፈ ቢሆን እንጂ። በትክክል ሥሩ፣ (ባትችሉ) ወደ ትክክል የሚጠጋ ነገር ሥሩ፣ ተበሰሩ (ብስራት አለላችሁ)። በጠዋትም በማታም፣ ከሌሊት መጨረሻም በተወሰኑ (ዒባዳዎችና መልካም ሥራዎች) ታገዙ።" (ቡኻሪ እንደዘገቡት)። ኑ ወደቤቴ ጎራ በሉ ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ የሶሀባች ታሪክ እንማማር
@zinabazinaba7142
@zinabazinaba7142 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ህይር ሸህ ወላሂ ልብ ሰብሮ የሚገባ ትልቅ ትምህርት አላህ ይጠብቅልን ሸሀችን
@mohammadhussen8767
@mohammadhussen8767 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@user-ph3lb5yb8k
@user-ph3lb5yb8k Жыл бұрын
...
@afenanabedulgbar4525
@afenanabedulgbar4525 2 жыл бұрын
ጀዛአኩሙላሁ ኸይር ሸሁና አላሁ መጃአልና የስተሚኡነል ቀውለ ፈየተቢኡነ አህሰና
@hawawalo6548
@hawawalo6548 2 жыл бұрын
جزاء الله خير
@rabia74
@rabia74 Жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ከይር ያሸሁና አላህ ይጠዉልኡምሩክ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيران
@user-lp3lh8uu1w
@user-lp3lh8uu1w Жыл бұрын
100👍 ጀዛኩሙላህ ኸይረን ቢደመጥ የማይሰለች ቆዩልን
@user-lp3lh8uu1w
@user-lp3lh8uu1w Жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sitrazeynu7364
@sitrazeynu7364 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ለሀቅኖራቹ በሀቅ ምትሞቱ ያርጋቹ
@ahmadk2373
@ahmadk2373 10 ай бұрын
ማሸአላህ ኸይር እንዳሥተማራችሁን ኸይር ይግጠማችሁ
@amniatyoutube8064
@amniatyoutube8064 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር
@thurayahayredin1355
@thurayahayredin1355 Жыл бұрын
اللهم اهدنا الصراط المستقيم صراط الذين أنعمت عليهم وجزاكم الله خيرا جزء ياشيخ
@fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168
@fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168 Жыл бұрын
ሠላላህአለይሂወሠለም ጀዛኩምላህ እድሜናጤና አላህ ያብዛልን መሠሎቻቹሁንም ያብዛልን
@aleyasezaku6056
@aleyasezaku6056 2 ай бұрын
አልሃምዱ ሊላህ
@AL_BEYAN_QURAN1445
@AL_BEYAN_QURAN1445 2 жыл бұрын
እንደዚህ ሀቅ ሀቁን ተናገሮ የመሸመት ማደር ነው። የመንግስት ቃሎቾች እንደሆኑ ዒባዳ ነው ያሉትን ሁሉ ለመንግስት መተዳደሪያም ጭምር ፖለቲካዊ ይዘት አስይዘውታል። እንደዚህ ፍጥጥ ብለው ህዝብ በሚያምሱበት ወቅት ቆፍጠን ብሎ ተገቢውን ማብራራት ግድ ነው።
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥♥ አሚንንንንን ያርብ
@KsaKsa-dn3hu
@KsaKsa-dn3hu 2 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበራካትሁ
@ibrahimabuabduselam8357
@ibrahimabuabduselam8357 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ያሸይኽ እንዲሁ እዉነታ
@neimahamiza5726
@neimahamiza5726 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ( s a w) 😍😍😍
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይህፈዘክ ወይ አገላለፅ መሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርን ሼይኽ💗❤
@khadejakbadeja1819
@khadejakbadeja1819 Жыл бұрын
اسلام وعليكم ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم استز اللهم صل على النبي محمد وعلى آله محمد صل الله عليه وسلم الحمد لله على نعمة الإسلام اميين يارب العالمين
@etopyaytopya7358
@etopyaytopya7358 Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር
@hayattt-ov6np
@hayattt-ov6np 10 ай бұрын
يشيخ جزاك الله خيرا
@rudhrudh8908
@rudhrudh8908 2 жыл бұрын
جزك الله خير
@abduibrahim1186
@abduibrahim1186 2 жыл бұрын
ይህ፣ነው፣ኡለማ፣ማለት፣ሀቅንሲደፍርነው፣እንጅ፣አላህ፣እድሜአችሁን፣ያርዝምልን።
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 10 ай бұрын
አሜንንንንንያረብልአለሜንንንንን ያረብ በቀጥተኝዉ መንገድ ምራን
@rewdatube9676
@rewdatube9676 2 жыл бұрын
ለእነታ ረዢም እድሜ ከጡረ ጤና የቁይሊን ፈረቃቱል ነጂህ አህለል ሱና ዎል ጀመዓ ነዉ አይከረኪረም🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@believe1664
@believe1664 2 жыл бұрын
Mashallah nw gn lemn shehu beglts aychalm mewulid emaylu
@jjl7448
@jjl7448 2 жыл бұрын
አላህ ያቆይልን ያሸህ እኔለርሶ ቃል የለኝን
@fejruasrar6563
@fejruasrar6563 2 жыл бұрын
Le Allah beya ewdotalew ustazi
@ummeryemtube8723
@ummeryemtube8723 2 жыл бұрын
ጀዛኪ አላሁ ኸይር
@user-mg7sj3hu4i
@user-mg7sj3hu4i 2 жыл бұрын
ልክ ነው መውሊድን በቁርዓን በሀዲስ የሌለ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወስለም ያልሰሩት ስሩት ብለው ያለዘዙት ባልደረቦቻቸው ያልተገበሩትን መጤ ቢድዓ የሆነን መውሊድ በውስጡ አሏህና ረሱሉ ሚታመፁበትንየሽርክ ንግግሮች ሚነገሩበት ጫት ሚታኘክበት ጩህት ወዘተ ሸይጣናውዊ የሆነን መውሊድ አቅል ያለው ሰው ስለምወዳቸው ነው የከለከሉትን ጭራሽ ያስጠነቀቁትን ቢድዓ ምተገብረው አይልም ይህን መተግበር እብደት ነው አሏህ ይጠብቀን ጀዛኩሙሏሁ ኽይር
@sahimaahim4725
@sahimaahim4725 2 жыл бұрын
اللهم إني استودعك لساني، فلا تجعله يغتاب مسلماً، ولا ينطق كذباً ولا قولاً أندم عليه يوم ألقاك 🤍😭😭😭
@lulua8061
@lulua8061 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا ياشيخ
@HadiyaEbrahim-ni2iy
@HadiyaEbrahim-ni2iy 2 ай бұрын
ያሸህ አላህ ሀያት ይስጥህ
@user-gi7ck5xi1h
@user-gi7ck5xi1h 2 жыл бұрын
جزاكم لله بخير ا
@KeyraAmid
@KeyraAmid 10 ай бұрын
ከይረዲን ሀሚድ
@thurayahayredin1355
@thurayahayredin1355 Жыл бұрын
اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር እንደዚህ እያለባበሱ ባሉበት ስአት ቆፍጠን ብሎ መስጠቱ ጥሩ ነው
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
አሚን የረብ
@user-nf7ee1hk2l
@user-nf7ee1hk2l 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله جزاكم الله خيرا 🤲🤲
@fejruasrar6563
@fejruasrar6563 2 жыл бұрын
Mashallah ustazi Allah rejm edma ke afeya ga ke teru dewa
@seada8465
@seada8465 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبرك الله
@ermiyesehak5211
@ermiyesehak5211 2 жыл бұрын
Masha Allah😍
@user-ri9qy4jw4b
@user-ri9qy4jw4b 4 ай бұрын
ኦለምችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@amrankan7159
@amrankan7159 Жыл бұрын
አላህ ይረአኩም ያሸይኸነ
@user-wf7wi6of8m
@user-wf7wi6of8m 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልልም
@hykelali8549
@hykelali8549 2 жыл бұрын
ጀዛከላሕኸይር
@sirajjemal2836
@sirajjemal2836 2 жыл бұрын
Jezakumullah ustazuna...
@AlilmuindallahTube
@AlilmuindallahTube 2 жыл бұрын
jazakumallah shkachen
@sulthansulthan8417
@sulthansulthan8417 2 жыл бұрын
አለህ ይጣውል ኡምርኩም የሼህ በትክክል
@user-bv6qn2hl8q
@user-bv6qn2hl8q 2 жыл бұрын
አቤት አክላቅ አለሃ ጀነተል ፊርደውስ ዪዎፊቆት
@asffg3512
@asffg3512 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆቶ ሼህ
የሙስሊሞች ፈተና || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
45:44
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 33 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) ፕሮግራም ||ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር
44:24
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 11 М.
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
SUNNAH MULTIMEDIA
Рет қаралды 183 М.
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
1:17:52
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 130 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН