KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ብዙ ነገር ሞክሬአለሁ፤ ግን ህይወቴን መለወጥ አልቻልኩም! ምን ሆኜ ነው? ምንም አልሆንክም፤ ምናልባት አንድ ያልገባህ ነገር ይኖራል! ላሳይህ!
33:34
ትረካ ፡ አጫጭር ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
1:08:14
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
22:48
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
መሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥታ የኮረጃቸው 5 ክፍሎች || David Wood Amharic
Рет қаралды 4,044
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 39 М.
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Күн бұрын
Пікірлер: 91
@ewnetyasarfal
16 күн бұрын
በገንዘባችሁ አብራችሁን ማገልገል የምትችሉ ብታግዙን🙏 ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ አናግሩኝ። አመሰግናለው። t.me/BibleAndMe
@TARIKUSEBLE
16 күн бұрын
የጌታ ፀጋና መንፈስ ይብዛላችሁ
@hlinaabrham4777
16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን የማናውቀውን የምታሳውቀን ጸጋውን ይብዛልህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን😮
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
እሺ🥰
@EbrahimIndris-r1m
12 күн бұрын
ኩረጃ ሀሀሀ እስኪ አቡ ሀይደር እና ፓስተር ተክሎ የተወያዩበትን አድምጡ🎉🎉🎉🎉 ሙሀመድ ውድድድድድድድ አደርግሀለሁ❤❤❤❤
@EtupiaBegum
5 күн бұрын
በትክክል
@AliAfarmohmmed35
13 күн бұрын
ስ,ዐ,ወ ❤❤❤ አላህ ይመለሳቹሁ መቼም ሌላ ማለት ልክ ኮሚንት ላይ እንደመቱሉት ሀይማኖቴ እስላም አይፈቅድልኝምና
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
12 күн бұрын
ወንድሜ በነፍስህ አትቀልድ ቁርአን የሙሀመድ ፈጠራነዉ መርምር አንብብ በንፁህ ልብ ሁነህ መፅሀፍቅዱስንም አንብብ እዉነቱ ይገለጥልሀል ።
@BekiAmaan
Күн бұрын
“እኔ ግን ትል ነኝ ሰውም አይደለሁም፤ የሰው ማላገጫ በሕዝብም ዘንድ የተናቅሁ ነኝ።” - መዝሙር 22፥6
@BekiAmaan
Күн бұрын
እኛ ትል አናመልክም
@KefalewGemede-p9h
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
አሜን!🙏
@BsjjsHsn-z9t
15 күн бұрын
ይህን ፕሮግራም የምታቀርበው ዘመንክ ይባረክ እስልምና በውሸት በኩረጃ በማስገደድና በግድያ የተስፋፋና የቆመ እምነት ነው ይህንንም ነገር የሚያደርጉ ሰዎች በሴጣን እስራት ውስጥ ያሉና የሴጣን መጠቀሚያ እቃ ለሆኑ ሰዎች ልንፀልይ ይገባል።
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
አሜን!🙏
@YasinAbdirkadir
12 күн бұрын
እናንተ ራሱ ሰይጣንን አይደል የምታመልኩት ወደ እሱ ነው ምትፀልዩት።
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
@YasinAbdirkadir ተውንጂ ወዳጄ! እኛማ በሰይጣን ላይ ስልጣን የተሰጠን ሰዎች ነን። ሰይጣን ከእግራችን በታች የተረገጠ ነው በእኛ ላይ ስልጣን የለውም። እንኳን ወደኛ ሊቀርብ በሌላ ሰው ውስጥ እንኳን ሆኖ ሰላም አንሰጠውም። እኛ ለሰይጣን የማንመች የሰይጣን ጸሮች ነን። አንተ ግን ነቢይህ እራሱ እንደመሰከረው ደም በደም ስር እንደሚሯሯጥ የሚሯሯጥብህ፣ በአፍንጫህ ውስጥ ሊያድር የሚችል ወደፈለገው የሚመራህና የምትታዘዝለት ነህ። ለዚህ ሁሉ መረጃ ከፈለክ ልሰጥህ እችላለው። ስለራሴ ለተናገርኩትም ሆነ ስለ አንተ ስለተናገርኩት በቂ ማስረጃ አለኝ። ታድያ ማነው በሰይጣን እስራትና ቁጥጥር ስር ያለው!? ቆም ብለህ እምነትህን ለማጣራት ሞክር። መሐመድ ጀሃነም ይዞክ እየሄደ ነው። ለራሱ እንኳን መዳኑን ያላረጋገጠ ሰው እንዴት ትከተላለህ!!??
@CMPUNK-d7j
10 күн бұрын
You guy God bless you
@HenokAlemayehu-q9i
12 күн бұрын
እጅግ የተወደድክ ወንድሜ ሆይ ፡ በጣም ድንቅ ስራ ነው ። ሙስሊሞች እንደዚህ አይነት ምሁር ክርስቲያን መኖሩን ማወቅ አለባቸው። እኛም እውቀት ያስፈልገናል። ወንድሜ ዋጋህ ይብዛ።አንተ ለእኔ ውድ ነህ ወንድሜ
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
አሜን! አመሰግናለው🙏
@YasinAbdirkadir
12 күн бұрын
አዉ ሙስልሞች ብዙ ምሁራኖች አሉ ታድያለምን doctor Zakir naik vs David wood አናገናኛቸዉም።የዛነ ማን እውነት ላይ እንዳለ ይገባቸዋል።የሙስልም ልቃዉንት ከክርስቲያን ጋር በሕዝብ ፊት ተከራክሮ ተሸንፎ አልቅሶ ክርስትያን ስቀበል አይታቹ ታቃላቹ? በድብቅ በ KZbin መቷ እኔ ሙስሊም ነበርኩ ብሎ የምቀጥፍ ብሆን እንጅ።ያዉም ክርስትያን ስለሆነ እንኳንም ሆንኩ ብሎ ሳያለቅስ እስላምኮ የውሸት ሀይምኖት ብሎ ይቀጥፋል።በሕዝብ ፊት ከሙስልም ጋር ተከራክሮ ተሸንፎ እውነተኛ መንገድ በመመለሳቸዉ አልቅሶ እስልምና ስቀበል አይታቹታል።ክርስትያኖች በህዝብ ፊት ተከራክሮ መቼም እስላምን አያሸንፈዉም ምክንያቱም ኢስላም እውነት ስለሆነ።እውነት ሁሌ የበላይ ነች። ሰዎች ንቁ ንቁ ወደ እውነት ኑ። ኢስላም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ።
@xohszgd
14 күн бұрын
የመሀመድ ጉድ መችያል ቃል😊
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
ገና ነው😁
@ህይወት4502
16 күн бұрын
ቁርአን ያለ ኩረጃ ባዶ ነው 😮
@xohszgd
12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BekiAmaan
Күн бұрын
“ኦሖላም ገለሞተችብኝ፥ ውሽሞችዋንም ጎረቤቶችዋን አሦራውያንን በፍቅር ተከተለቻቸው።” - ሕዝቅኤል 23፥5
@BekiAmaan
Күн бұрын
እየሱስ ቺት ተዳርጎባተል በፍቅር ልቡ ተሰብሯል ድንቄም አምላክ አሸባሪው አምላክ
@BekiAmaan
Күн бұрын
ሴሳኛ አምላክ 🎉😂😮😊
@NegesaDejene
16 күн бұрын
God bless you
@JOHNFIKRE1
16 күн бұрын
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
አሜን!
@amanuelhalake3855
16 күн бұрын
Blessed bro
@Mmh51
16 күн бұрын
God please you
@TigistYemaryamlij
11 күн бұрын
fetar ytebkachu
@EtupiaBegum
5 күн бұрын
መሀመድ ገለቀጠ
@EtupiaBegum
5 күн бұрын
መሀመድ ጉረጅ
@BurtkanBebo
15 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SameraMera-y4j
11 күн бұрын
MN aynet wushet new resul saw ante endemtlachew aynet alneberum gn btawkatchew Nuro endezih attlm neber MN ybalal Allah ymelsachhu
@Roza-fl2wf
16 күн бұрын
Tbareke tsega yebzale
@ewnetyasarfal
16 күн бұрын
አሜን!😍🙏
@SemirMuhammed-hz2fo
6 күн бұрын
ረሳችውት ማንበብና መፅሐፍ እደማይችል ረሳከው እንዴት ማንበብ የማይችል ከሌላ መፅሐፍ ይገለብጣል
@aziebsolomon7360
15 күн бұрын
🙏🙏🙏
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
6 күн бұрын
አይ ምሀመድ እራስህ ገደል ገብተህ ምስኪኑን ትዉልድ ገደል ከተትህዉ ሙስሊሞች መፀሀፈ አብቡ ይህ ወድማችን እኮ እሚስረዳን ይህዉ ከራሳችሁ መፀሀፈ ነዉ እና እዉነተኛ አምላክ ሰማይና ምድርን የፈጠርዉ አለምን ለማዳን ከጥላት እስራት የፈታን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ እመኑ ትድናላችሁ እዉነትን ተከተለ ካልሆነ ከዳብሎስ ጋር ወደ ግሀነም ይሆናል ጉዞዉ ልቦና ይስጣችሁ መሀመድ አጭበርባሪ ነዉ።
@BekiAmaan
Күн бұрын
በ21ደኛው ክፍለ ዘመን ወንጌልን መስበክ ድፍረት ነው ጨከ ገብተ ብሰብክም አይቀበሉህም ያልተማረ ከልሆና በስተቀር 😂😊😅
@BekiAmaan
Күн бұрын
“ስማቸውም የታላቂቱ ኦሖላ የእኅትዋም ኦሖሊባ ነበረ፥ ለእኔም ሆኑ ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለዱ። ስማቸውም ኦሖላ ሰማርያ ናት፤ ኦሖሊባ ደግሞ ኢየሩሳሌም ናት።” - ሕዝቅኤል 23፥4
@BekiAmaan
Күн бұрын
እየሱስ ውሽማ ነበረዉ 😅😊😢
@AbrahamLincoln-vj1zv
16 күн бұрын
ewnet yasarefal please በሆነ የዴሺድን video ላይ በሰራሀው ላይ በvideo መሀል ላይ ዴሺድ እና የሆነ ሙስሊም በቁርሀን ውስጥ ስላለው ዙልቀርናይን ስለተባለው ሰው እና ስለሌላም እየተወያዩበት የነበረውን video ሙሉ ካለ ስራልን
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
የቱን እንደሆነ አላወኩም፣ ሊንኩን ያስቀምጡልኝ። ከተቻለ እሰራዋለው።
@EtupiaBegum
5 күн бұрын
ኩራጅ ነዉ
@Kena_belong_to_jesus
15 күн бұрын
ዘድሮ የመሐመድ እና የአላህ ሴጣናዊ መገለጥ ውሃ በላው!!😂😂 ይሄ ሰውዬ ይሄን ሁሉ ውሸት ተሸክሞ ሰዎችን መቀመቅ ውስጥ አስገብቶ መሄዱ ሳያንስ የእነሱ በእሺታ መቀበል በጣም ያስገርማል!! ሙስሊሞች አሁንም አረፈደም ግዜ አላችሁ አላህ የሚባል መለኮት የለም መሐመድ ውሸቱን ነዉ:: እባካችሁ ከዘለዓለም ሞት አምልጣችሁ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደተከፈተ የምህረት በር ኑ!!::❤️❤️❤️🙏 ተባረክ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ: ውድድ ነዉ የማደርግህ❤❤🙏
@Tesadaju
15 күн бұрын
አላህን ገለጥኩት ያለው ማሃዩሙ መሃመድ የመጨረሻውን ሺንፈት ተሸንፎ ሙቷን ሺንፈት መሞት ነው በክርሥቶሥ ላይ የተዘባበቱት በሙሉ ሙተዋን ከማሃዩሙ መሃመድ ጀምሮ
@Tesadaju
15 күн бұрын
አላህ እሚሉት ማሃዩሙን መሃመድን ነው
@YasinAbdirkadir
12 күн бұрын
@@Tesadajuአይ አይደለም መሐመድ የአላህ መልክተኛ ነው።አላህ ደሞ የአለማቱ ፈጣር ነው።ኢየሱስም የአላህ መልክተኛና ባርያ ናቸዉ ብታምኑም ባታምኑም ።
@Kena_belong_to_jesus
12 күн бұрын
@@YasinAbdirkadir አላህ የተባለው የመሐመድ ሴጣን ነዉ:: ማስረጃ ከፈለክ ሱራ 93:1-3 አንብበው ሌላም ካስፈለገህ እጨምርልሃለው!!👌🙄😁
@YasinAbdirkadir
12 күн бұрын
@Kena_belong_to_jesus ሱራ 93 ቁጥር 1፡በረፋዱ እምላለው። ቁጥር 2፡በሌልቱም ፀጥ ባለ ጊዜ። ቁጥር 3፡ጌታህ አላሰናበተህም፤አልጠላልምም።የትነው ሰይጣን ምለዉ።ሌላም ካለህ አምጣኝ።
@elaaSurface
16 күн бұрын
ጆሮ ጠቢ ነዉ በለኛ ?
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
ለዛውም የምስክር ወረቀት ያለው😁
@SikoSilo-b6h
4 күн бұрын
ማንም ሙስሊሞች ን ሊያቋሽሽ ቢነሳ ማንም አይበግረንም
@ewnetyasarfal
4 күн бұрын
መች ሙስሊሞችን አንቋሸሽን ወዳጄ! ሃዲሳቶችሽ ላይ ያሉትን እውነታዎች በቪድዮ ከማቅረብ ውጪ! ይሄ ደሞ ሙስሊሞችን ሳይሆን እስልምናን ማጋለጥ ነው። እምነትሽንና የምታምኚውን አታውቂውም።
@SikoSilo-b6h
4 күн бұрын
በደንብ ነው የማውቀው እናተ ቁርአንን የት ታውቁትና mind less
@talaalhyari613
16 күн бұрын
Ewent nw mehameb koraji nw enam ke ewent yerak hayemanot nw hulum ye geta sem yemsgen eyesus kersetos geta nw
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
አሜን!
@HubelAl-UZZA
16 күн бұрын
የሙስሊም ታርክ ለምያነብ ለምያስተውል በጣም ይገርማል የእስላም አላማ ምንድነው ?😂😂😂
@HopeRight-x7n
16 күн бұрын
Zemut lek end menafkan 😂😂
@HubelAl-UZZA
16 күн бұрын
@HopeRight-x7n እስላም በሁለት ይከፈላል ሺዔ ሱኒ እነዝህ ሁለት አንጃዎች ሰላም ፍቅር መቻቻልን ወደ አምላክ የምያደርስ የምሰብኩ እንዳይመስላች kkkkkk እርስ በርስ ተጠፋፍተው ተገዳድለው የመጄመሪያው ሶሀባ የአቡበከር ሰዲቅ የመጀመሪያው ሳሀባ የሱኒ አንጃ በጦርነት የበላይ ሆነ አራተኛውን የሺዔ እማም ሁሰይንን በአሰቃቂ ሁኔታ አንገቱን ቆርጠው ገደሉት ይሄም ብቻ አይደለም የሱኒ መሪዎች ኡለማ ተብዪዎች የመሀመድን ዘር መንዘሮቹን ጨፍጭፈው ስልጣን እንዳይቀሙ አዋርደው አጥፍተውታል እስልምና መነሻው መጨረሻው ይዘገንናል ሙስሊሞች የረባ ታርክ የላቸው ጦርነት ደም መገዳደል ብቻ ሱኒው ክፍል የመሀመድ ማለቂያ የለለው የዘመቻ ታርክና የሳሀቦች የጦርነት ታርክ ሺዔው የመሀመድ ቤተሰቦች ስልጣን ይገባናል ትርክት ጥላቻ ግድያ አሳፋሪ ሀዲሳት ዘገባ kkkkk
@TigistBerhanu-o9o
16 күн бұрын
አለመታደአል መሀመድ ተጠያቄ ነአው
@HubelAl-UZZA
16 күн бұрын
@@TigistBerhanu-o9o ይሄው ስሸክካቸው ኮሜኒቱን ተረባርበው አጠፉት kkkkk ሺዔዎች የሱኒ ሙስሊም ኢማሞችን ከመስክድ አስወጥተው ገድለው የመጨረሻ የምያስጠላው አህያ ከነህይወቱ ደብድበው የአቡበከር የኡመር ኡስማን የአኢሻ የሀፍሳ ስም እየጠሩ እየተራገሙ ከገደሉት ቦሓላ አህያው ሆድ ዕቃ ውስጥ ጨምረው ሬሳውን ያቅጥሉታል በእውነት እስልምና ይደብራል ይሰቀጥጣል እጅግ በጣም ይጠላላሉ
@YasinAbdirkadir
13 күн бұрын
የኢየሱስ ዘመን የነበሩ ሰዎች ዕድልለኞች ናቸዉ አምላካቸዉን በአይን አይተዋል ኢየሱስ አምላክ ነው ብዬ ነው።አምላክን በአይን ማየት እውነትም መታደል ነው ።ግን ክርስትያኖች ከአብ በላይ ኢየሱስን የምወዱ ይመስላሉ ።እንደ ከኢየሱስ በላይ ኢየሲስን የላከው አባት አብ ትወዱ ይገባ ነበር ። ያአላህ ጀነት ውስጥ ገብቶ የእርሱን ፊት ከምያዩ ባሮች አድርገን አሚሚን ያራብ❤
@ስደተኛዋ-21
14 күн бұрын
አይ አላህ እራሱን ከፍ ከፍ ሚያረገው ነገር ነው ሚገርመኝ 🙆♀️ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስ ለድንግል ማርያም ልጅ ❤️✝️
@YasinAbdirkadir
12 күн бұрын
መቼም ዝቅ አይልም የአለማቱ ጌታ አይደሉ።
@Hope_chura
16 күн бұрын
መሀመድ ኮ ጭራሽ ከነ ስሞቹ ነዉ የኮረጀዉ😢
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
ማንበብ ስለማይችል እንጂ የሚያስቀረው ነገር አይኖርም ነበረ። ማንበብ አለመቻሉ ነው እንዲህ ያሳተው።
@jesusMySavior-s5v
16 күн бұрын
Plagiarism is Strictly Forbidden.
@DaniBunna-h1q
16 күн бұрын
Bleew Blew Blew Muslium Malte False New Malte New Ygremale......
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
አገር ያወቀው ጸሃይ የሞቀ ጉዳይኮ ነው
@PdaiPulse
16 күн бұрын
ኣትዮጵያ ዉስጥ ሙስሊም መኖሩ ይገረመኛል..ተርጉመው ያንብቡት ውሸት የተረት መፀሐፍ ነው
@GizawAlemu-oq7yi
13 күн бұрын
እንዳችም ያሌ ግብረዶም ሰው የት ያውቃል ዱሮስ
@YasinAbdirkadir
12 күн бұрын
የአደም ዘር አይደሉ አደምምኮ ሙስልም ነበር።አይ አደምኮ ክርስትያነዉ እንዳትሉ ምክንያቱም አልነበረም።
@ewnetyasarfal
12 күн бұрын
@YasinAbdirkadir ወዳጄ አላም ክርስቲያንም ሙስሊምም አልነበረም። ክርስቲያን ተብሎ እንኳን ባይጠራ ግን የክርስስቲያኖችን እምነት አምኖ የዳነ ሰው ነው። የመሲሁ መምጣት የምስራች ከሁሉ አስቀድሞ የተነገረው ለአዳምና ለሄዋን ነው። ለዛውም የተነገራቸው ቀጥታ በራሱ በእግዚአብሔር ነው።
@YasinAbdirkadir
12 күн бұрын
@ewnetyasarfal ለዛውም የተነገራቸው ቀጥታ በራሱ በእግዚአብሔር(በኢየሱስ)ነው ማለት ነው።ያ ማለት ኢየሱስ ለአዳምና ለሀዋን ራሱ እንደምመጣ ነግሮ ነበር ማለት ነዉ።እግዝአብሔራቹ ኢየሱስ ነው ብዬ ነው ።ኢየሱስ ነው አደምንና ሀዋን የፈጠረዉ ?
33:34
ብዙ ነገር ሞክሬአለሁ፤ ግን ህይወቴን መለወጥ አልቻልኩም! ምን ሆኜ ነው? ምንም አልሆንክም፤ ምናልባት አንድ ያልገባህ ነገር ይኖራል! ላሳይህ!
Impact Seminars
Рет қаралды 39 М.
1:08:14
ትረካ ፡ አጫጭር ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 131 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 54 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 3,8 МЛН
22:48
Теперь ты понял, кто Я такой | 5 серия | Сериал "ПрАкурор"
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
24:56
አማላጅ? በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 138 М.
27:21
የኢየሱስ ትንሳኤ እውነታ ወይስ አፈ-ታሪክ? The Resurrection of Jesus Fact or Fiction? David Wood Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 2,6 М.
24:40
ቁርአን ለምን በአረብኛ ወረደ || Why the Quran Was Revealed in Arabic [David Wood Amharic]
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 38 М.
28:21
የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና |66 |81 |76 ወይስ 71 ነው? የማን መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛው ነው? የፕሮቴስታንት ወይስ የኦርቶዶክስ?
GRATIA
Рет қаралды 5 М.
12:28
በሌቦች መካከል መከባበር የለም || ቀማኛው መሐመድ || Film || ፊልም
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 4,9 М.
15:19
የካናዳ ዜጋ ሆኖ ቢሆን ኖሮ...
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 1,5 М.
16:40
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለው የቱ ጋር ነው?Where Did Jesus Say "I Am God Worship Me"? David Wood Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 55 М.
13:04
የሙስሊም ሴቶች መሸፋፈን ሚስጥር | መሐመድ ቆንጆ ሴቶችን ሲያይ ምን ያደርግ ነበር? | David Wood Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 15 М.
15:13
ለኩሩዋ ሙስሊም ማፌዝ የተሰጠ መልስ || A Proud Muslim Woman Vs Dr. David Wood Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 6 М.
21:24
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 10 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 54 МЛН