አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም

  Рет қаралды 106,166

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 5 сағат бұрын
ዋውዉዉ በጣም ጎበዞች ናችሁ የኢትዮጵያ ምርጥ አርቲስቶች በጣም እንወዳችሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yal1907
@yal1907 6 сағат бұрын
በጣም ግሩም ገጣሜወች ከወርቅ ቅኔ የተላበሰ ሴቴቶቻችን ደስ ይላል❤
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 13 күн бұрын
አማራ አማራ ኑሩልኝ ዴሞቼ ❤❤❤❤❤❤
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 5 күн бұрын
ዘላለም የሚባለዉን በፊልም አልወደዉም ክፉ ሆኖ ስለሚሰራ ግን በጣም ጎበዝ ነዉ ❤❤❤
@YohannesZegeye-q5r
@YohannesZegeye-q5r 12 күн бұрын
በጣም ይገርማል ግጥማቸው የባለሙያ እውቀት ይሄ ነው።ሁሉም የገጠሙት መጻፍ ያለበት ግጥም ነው።
@belayenesh3862
@belayenesh3862 15 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደሐኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅመሞችዬ በረቱልኝ አብሽሩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 15 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አዴረሰን እህታችን እኛ የማዳም ቅመሞችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችነን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን
@belayenesh3862
@belayenesh3862 15 күн бұрын
@@destamelese3244 አሜን ዉዴ
@MahaAl-b7w
@MahaAl-b7w 15 күн бұрын
አሜን 🎉🎉🎉🎉በሰላምበፍቅርበጤና🎉🎉🎉🎉🎉በሰላም🎉🎉🎉ላገራችንይብቃንእህት🎉🎉
@HeobdhIfbdb
@HeobdhIfbdb 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢
@Hanatube-jn1io
@Hanatube-jn1io 15 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ውድ እህታችን
@مباركمانع-د6د
@مباركمانع-د6د 10 күн бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችዉ ኢትዮጵያዊያን
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 14 күн бұрын
የ4 ቱ ልጆችህ ስም በጣም ውብ ናቸው እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልህ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 15 күн бұрын
ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንካን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ🌿🌿🌿🌿🌿
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 14 күн бұрын
አባይ ቲቪን እናመሰግናለን ምርጦቹን አቅርባችሁ በትዝታ ወደሗላ መለሳችሁን😊🎉❤🎉❤🎉
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 13 күн бұрын
ዋውውው በጣም ታምራላቹ ያመት ሰው ያበለን ሁላቹንም እወዳቹኋለው ለሁላቹም እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሰማህኝ አድናቂህነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@BalL-y2p
@BalL-y2p 14 күн бұрын
የሽዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳናችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 13 күн бұрын
እውነት ነው አመመኝ አትበይኝ ያላመመው የለም ሁሉም ታማሚ ነው በዚ ዘመን
@wina-663
@wina-663 15 күн бұрын
ዋው ሰታመሩ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Klihjyf3427
@Klihjyf3427 5 күн бұрын
Thank you for the great & entertaining show. Abbay TV is my choice ❤
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 15 күн бұрын
እባካችሁ እንዲህ አሳምራ ያኖራችኋችሁን ኢትዮጵያን ምናለ ብታስቧት እንደው ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብትሉ ምናለበት።
@werkuWenbale
@werkuWenbale 13 күн бұрын
እሄንን የምታነብ እናታቹ 1000 ሺ አመት ትኑር አሜን በሉ 🎉🎉🎉🎉
@ALeAhmep
@ALeAhmep 12 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@GhhFjh-b4y
@GhhFjh-b4y 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@IloveyouEthiopia
@IloveyouEthiopia 7 күн бұрын
Amen amen amen
@IloveyouEthiopia
@IloveyouEthiopia 7 күн бұрын
Amen amen amen
@NfisaAwal
@NfisaAwal 4 күн бұрын
አሚንንንን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 14 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን😊❤❤❤
@Berhan121
@Berhan121 4 күн бұрын
ይቅር ማለት በጎ ይቅር ማለት መልካም ልባም በአምላክ እንጂ በሰው አይማካም
@AngrySahraoui
@AngrySahraoui 2 күн бұрын
Bro this is beautiful 😢❤
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AziMelese
@AziMelese 13 күн бұрын
ዋውውውው ደሰ ስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@menbi-l7l
@menbi-l7l 15 күн бұрын
እስኪ ልቀመጥና ልዪው እንዬ አብርን ማሮቼ በጣም እምወደው ፖሮግራም
@Somayube
@Somayube 14 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 👏🎄🌹🌹🎄🎄🌹🌹🎄🎄🌹🌹🎄🎄🌹🌹
@Ayenalemwegdersegn
@Ayenalemwegdersegn 13 күн бұрын
ዋውውውውውው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
@Zeleke-w4z
@Zeleke-w4z 15 күн бұрын
ራስን ሆኖ መገኘት እንዲህ ያስደስታል።
@አዩአዩ-ፐ3ሠ
@አዩአዩ-ፐ3ሠ 8 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር አርቲስት ሰማኸኝ በለው ሀገር ውስጥ መኖሩ ,በጣም ደስ ያለኝ አርቲስት ማርታ አያሌውን በዚህ ፕሮግራም ላይ ማየቴ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 15 күн бұрын
እና እዮብን በማጠባቅ ለይ ነኝ 😌👍😜😂😂😂
@fikruman1069
@fikruman1069 14 күн бұрын
ሠሜ ቅን ሠው እንኳን አደረሰህ❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ለመዘመር ያብቃችሁ
@Helen-si8kj
@Helen-si8kj 15 күн бұрын
እንኳንአደረሳቹአደረሰንለብራነልደቱ👍👍
@fikruman1069
@fikruman1069 14 күн бұрын
በአማራ ሙዚቃ በይ እንጅ ሴትዮ ወሎ የሚባል ብሔርና ማንነት የለም
@ምረትአለም
@ምረትአለም 15 күн бұрын
ዋውየሽየበስሜም ሙሽራሆነሻል❤❤❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 7 күн бұрын
የአማራ ወግ ባህል,ጭፈራው , ቅኔው ጥበቡ ልዩ ነው .
@kalkal3950
@kalkal3950 15 күн бұрын
Yeshi yene konjo swedsh berch❤
@TruthEz
@TruthEz 4 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ ካልካ ፴፱፻፶
@BanchyrgaMolla
@BanchyrgaMolla 8 күн бұрын
አባይ ሚዲያ የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀይቋ
@ሀይቋ 15 күн бұрын
የማዳሞቺ ቅመም ስራላይ ናቼው😮😮😮❤🎉🎉🎉
@MahaAl-b7w
@MahaAl-b7w 15 күн бұрын
አለን🎉🎉🎉🎉🎉አለን🎉🎉🎉
@WeynituDerese
@WeynituDerese 15 күн бұрын
ኧረ ምኑን ሠጠህ ሠማኸኝ 😅 በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤
@MominaTube-l4t
@MominaTube-l4t 13 күн бұрын
የሽየ የሀገሬ ልጅ 🎉🎉🎉ጎንደሬ ነን
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 14 күн бұрын
ሚኪ ቃና ትርጉም ይሰራል የሀሊዴ አባት የሀሺሜት ድምጽ
@SelamAtersaw
@SelamAtersaw 15 күн бұрын
er hulachum betam new yemiwedachehu enkua aderesachehu
@TruthEz
@TruthEz 4 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ሰላምአተርሳው
@SemiraMohammed-h9q
@SemiraMohammed-h9q 15 күн бұрын
3ተኛ ነኝ
@YeshanbelWorku
@YeshanbelWorku 14 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@sameriaSayed-x6u
@sameriaSayed-x6u 15 күн бұрын
ማርታ አያሌው በጣም ነው የምወድሽ❤
@yezinaAnley
@yezinaAnley 15 күн бұрын
Yeshye swedsh
@TruthEz
@TruthEz 4 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @የዚናአንለይ
@AaSz-yw6xg
@AaSz-yw6xg 15 күн бұрын
ምነው የሉም እሳ ቅመሞችዬ 🥰🥰🥰
@habtamualebachew7665
@habtamualebachew7665 14 күн бұрын
ደሞለጥምቀት ያድርሰን
@مباركمانع-د6د
@مباركمانع-د6د 10 күн бұрын
እዉነት ኢትዮ ያለዉ ነዉ የመሰለኝ
@HabtaSendeki
@HabtaSendeki 15 күн бұрын
Amen
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 5 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 13 күн бұрын
መልካም ገና
@TruthEz
@TruthEz 4 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @መቅደላዊትአያና
@BitanyaBiruk-o7v
@BitanyaBiruk-o7v 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤yene kojowoch ye ageri wibochi
@TruthEz
@TruthEz 4 сағат бұрын
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ቢታንያቢሩክ
@RRuth8852
@RRuth8852 9 күн бұрын
Enquan aderesachu betam tameralachu ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 4 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ርሩትህ፹፰፻፶፪
@lnebebsedeke7234
@lnebebsedeke7234 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Kokobe-pj9eg
@Kokobe-pj9eg 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@munamuna1301
@munamuna1301 7 күн бұрын
ያበላይዘለቀ፥ትልቁዝሆን፥ጦርመጣል፥በሉት፥ይነሳዴሆን😢😢😢😢
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 15 күн бұрын
Semew hule Hager teweldaleh yeh demo endayasetekah
@TruthEz
@TruthEz 4 сағат бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ፊክረ ገብረየስ ፵፪፺፶፭
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 15 күн бұрын
Newer yelem yegel bahire guday newer newer dekam nesh
@hadiaha3001
@hadiaha3001 13 күн бұрын
ማርቲትለያለችዋዉዉዉዉዉዉ
@DawitAbreham-w4o
@DawitAbreham-w4o 15 күн бұрын
የመጭርሽ ነዉ የተመቸችኝ ቼሪ
@YeshiYesh
@YeshiYesh 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@crafts8970
@crafts8970 15 күн бұрын
ምነው የሸ በጣም ፊትሽ ላይ በጣም በዛ 😊ለቀለቁሽ
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 15 күн бұрын
Sorry
@ashusitotaw
@ashusitotaw 14 күн бұрын
Yeshe D please please as public servants u should be careful when u put or wearing things specially regarding religion😔 it is not the right place to put the cross on ur nails!
@TvLine-j7j
@TvLine-j7j 15 күн бұрын
የሰሜ ውፍረትይገርመኛል ሚስኪን ምንድነው ንፍትፍት ያደረገው
@zerfubelachew6193
@zerfubelachew6193 15 күн бұрын
ሰማሄኝ በለው ምኑን ሰጠህ፣ lol.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SanasesiySana
@SanasesiySana 14 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zerfietifitu
@zerfietifitu 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@በእምኒራያ
@በእምኒራያ 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AnaDxb-x3b
@AnaDxb-x3b 13 күн бұрын
❤❤❤
@Abanceh
@Abanceh 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Tigist-k2v
@Tigist-k2v 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
#abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
6:40
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 10 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН