🔺እማማ ዝናሽ ጥቁር ይፈራሉ 😂

  Рет қаралды 133,173

KIDUS ART

KIDUS ART

Күн бұрын

እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉን ቤተሰቦች ቻናሌን ሰብስክርያብ እያረጋቹ
🔺telegram ላይ ለማግኝት ውድ የቻናሌ ተከታዮች አስገራሚ የጥበብ ስራዎች ለመመልከት ስለተቀላቀላችሁ እናመሰግናለን።
ይፃፉልን: @sudikart
#hyper I love art what about you
Photo ale#Photography class
#arts mesal masal
#graphics design
#hd wallpapers
@sudikart Contact me or 0901118161 channels t.me/sudik_art
🔻tiktok www.tiktok.com/@sudikart
🔺Facebook www.facebook.c...
🔻instagram www.facebook.c...

Пікірлер: 338
@Kidus_art
@Kidus_art 5 ай бұрын
ሳቁልኝ 😂 ስልኬን የምትፈልጉ 0901118161
@ejgtue522
@ejgtue522 5 ай бұрын
@@Kidus_art እሺ ወድማችን በርታልን በጣም ጎበዝነህ ወላድት አምላክ ያሠብከውን ታሳልህ
@RahmaJabaly-t1q
@RahmaJabaly-t1q 5 ай бұрын
አድራሻህ የት ወድምዬ በጌታ አባቴን ብስልልኝ
@SeliNaa502
@SeliNaa502 5 ай бұрын
በርታልን የኛ ጀግና ወድም እግዛቢሔር አብዝቶ ይባርክህ🥰🥰🙏🙏
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 5 ай бұрын
እጂህ: ይባረክ: አባ
@LeylanaserLeylanaser
@LeylanaserLeylanaser 5 ай бұрын
ሙስሊም ከሆንሽ አይፈቀድም ሀራም ነዉ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 5 ай бұрын
በሬ ነው የሚመስለው አላሉም አይ እማማ😂😂እጅህ የባረክ ማርያምን ሲያምር❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 5 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቸው ስአሊው እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እማማ ዝናሽ ልጃቼው ቢሞት ሌላ ንግስት አድርጎ የሚያኖራቼው አዘጋጄላቼው እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው እረጅም ከጤናጋር ይስጣችሁ ለዘኪና ለቤተሰቦቹ እንዲሁ ለዚህ ሰአሊ በርቱ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤❤
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 5 ай бұрын
በጣም የሰውልጅመጨረሻውሳምርነው አዳደየ ምንም በለለንሰአትሰው ይሰጠናል እሱመችይረሳል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 5 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ግልፅ ኖት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏❤️
@mahitube3690
@mahitube3690 5 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ😂😂ወንድ ነው የምመስለው አሉ😀😀😀😀በሬ ይመስላል ሆዴ ቆሰለ ዛሬ
@myfano
@myfano 5 ай бұрын
እማማ ዝናሽን ስላስደሰትካቸው ሰብስክራይብ አደረኩ❤እጅህ ይባረክ ጀግና
@MeseretEndris
@MeseretEndris 15 күн бұрын
ቅዱስዬ በጣም ጎበዝ ነህ እማማ ዝናሽን ቆንጆ አድርገህ ነው የሳልካቸው ስእለ አድህኖውም ልዩ ነው በርታ ። ወይ እማማ ዝናሽ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
@astertegegne5777
@astertegegne5777 5 ай бұрын
ጎበዝ አይገልፅህም መታደል ነው ።እርጋታህ ራሱ ደስ ትላለህ ።
@Madina3425Madina
@Madina3425Madina 5 ай бұрын
V
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 5 ай бұрын
እማማዝናሽን የምታዝናኑ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዘኪ❤❤❤
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 5 ай бұрын
ማርያምን ምርጥ ችሎታ ነው ያለህ አድራሻህን የሰጠኝ እናቴን ብትስልልኝ ፎቶ አይተህ ብቻ ትስላለህ ግን❤❤❤
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 5 ай бұрын
ቁጥር አስቀምጧልኮ ደዉይለት 😊
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 5 ай бұрын
CELKUN.ASKMTUL.KLAY
@Asres-u7j
@Asres-u7j 14 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቸው አይጠገቡም አንተም እ🎉 ጅህይባረክ
@addisalemmeliss8095
@addisalemmeliss8095 4 ай бұрын
ቅዱሴ እጅህ ይባረክ 👏🏼👏🏼👏🏼
@Tegset12Tegset12
@Tegset12Tegset12 5 ай бұрын
ትለያለህ እጅህ ይባረክ 🎉❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን አይ እማማ ዝናሺ ደስ ይላሉ እኳ ❤❤❤❤
@وسنمكاشا
@وسنمكاشا 5 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤
@1587-fazr
@1587-fazr 5 ай бұрын
የኔ. ጌታ. ተባረክ. እጅኸ ይባረክ. በጣም ያምራል ስእልኸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 5 ай бұрын
😂😂ወነት መናገር አርነት ያወጣል ልክናቸዉ እማማ ዝናሽ❤❤
@AyeleGebru
@AyeleGebru 4 ай бұрын
ወንድሜእግዚእብሄር እጅህን ይባርከው በርታ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 5 ай бұрын
መመረቂያም ማስከፈል ጀመሩ እን ዴዴዴዴ 😂😂😂😂😂😂 በፊትኮ የህልም ማስፈቻ ነበር 😂
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 5 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ኡኡኡኡኡ ወድነዉ የምመሥለዉ በጣም ነዉ ያሣቁኝ አይይይ እርጂና 😂😂😂😂😂😂
@ስኳሬ
@ስኳሬ 5 ай бұрын
እማማ ግን ልጂአላቸዉ እድሜና ጤናይስጥልን እናታችን❤❤❤❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 5 ай бұрын
ነበሩአቸው ሙተውባቸዋል ከዚህ ቀደም ተናግረዋል
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 5 ай бұрын
ዘመቻሂዶ ሙቷል ሌላ የላቸውም
@meskelefiyato153
@meskelefiyato153 Ай бұрын
ሚኪ እግዚሐብሔር ይባርክህ
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 5 ай бұрын
ቅዱስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏻
@BuziyeTekaa
@BuziyeTekaa 5 ай бұрын
የኔ እናት ሲያዙለት እማማ ዝናሽ ❤❤❤
@AlemneshAdane
@AlemneshAdane 4 ай бұрын
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋ ጥበቡን ያብዛልህ👏
@hanateshome6507
@hanateshome6507 5 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ቅዱሴ እማማ ዝናሽ ግን…..አስቀውኛል 😃😃😀
@mussieadera7044
@mussieadera7044 5 ай бұрын
From USA , You Are The Bast , person !! GOD Blee You , & You Are Respect Full !! Yang Men
@KaluDejeni
@KaluDejeni 4 ай бұрын
ቅዱስዬ በጣም ነው ምወድህ የድሬደዋ ልጅ ነኝ በርታ እኔም እዳተ መሳል ወዳለሁ ማርያም ታሳካልኝ❤❤❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 4 ай бұрын
Wow I love the picture . Well done you did grt
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
ተባርክልኝ ወድሜ የኔ ጠበበኛ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘመድtube
@ዘመድtube 5 ай бұрын
❤❤❤ አይ እማማ ዝናሽ እጁህ ይባረክ ወንድማችን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
እግዝአብሐር ይሰጥልህ ወድማችን ❤❤❤❤❤
@DestaNegewo
@DestaNegewo 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@RahilAkillu
@RahilAkillu 5 ай бұрын
ቅዱሴ ምርጥ ልጅ ጀግና በርታልን 🎉🎉🎉
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 5 ай бұрын
ባርቺየ የልብክንመሻት ድግልማርያ ታሳካልክ 🥰🥰🙏🙏
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 5 ай бұрын
አይለ ስላሴን ስለክ ስጣቸው ልዩ ስጦታ ነው
@MeseretAdugnaNega
@MeseretAdugnaNega 5 күн бұрын
እጂህ ይባረክ በርታ❤
@saraabi7780
@saraabi7780 5 ай бұрын
Ay emama zenash 😂😂😂. Thank you for visiting Emama zenash, young man.
@MahederMoges
@MahederMoges 5 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር 😂😂😂😂😂
@SabaMengesha-yl3mu
@SabaMengesha-yl3mu 5 ай бұрын
❤❤❤🇪🇷God bless mama zinishya kkkkkkkkkkkk
@ZewduaTekachew
@ZewduaTekachew 5 ай бұрын
አሎደዱትም😂😂😂😂😂ጎበዝ ነህ
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 5 ай бұрын
Seali negni, betam gobez seali neh berta ❤❤❤
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 4 ай бұрын
በሬ አይ ማማዝናሽ የሚሉት አያጡም😂😂😂
@ዜድzedይቱብ-t1u
@ዜድzedይቱብ-t1u 5 күн бұрын
በሬ ይመስላል አላሉም ማርያምን በጣም ነዉ የሳኩት
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 4 ай бұрын
ቆንጆ ነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 4 ай бұрын
እማማ ፡ ዝናሽ ፡ ጥቁር ፡ ይፈራሉ? እኔን ፡ ቢያዩኝ ፡ ገደል ፡ ይገባሉ !! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ghada1723
@ghada1723 5 ай бұрын
እድዛሬ.አልሳኮ❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 5 ай бұрын
ወላሂ እማማ ዝናሽ ስያስቁ በሬነው የሚመስለው አላሉም kkkkkkkkkk ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሞረሽወገኔ
@ሞረሽወገኔ 5 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ልጄ
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 4 ай бұрын
የእሳቸው አባባል ቢያስቀኝም? ልጁን ግን በጣም አድንቄዋለሁ!!!!💙💙💙
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 5 ай бұрын
❤❤❤❤አይ እማማ ዝናሽ በሬ እመስላለሁ አላሉም
@hehamanot
@hehamanot 5 ай бұрын
እጂህ ይባረክ 🥰🥰
@kiya9587
@kiya9587 4 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ግልፅነት እንደ ህፃን ልጅ ነው ወንድሜ አንተን አላህ እጅህን ይባርክ
@MelakKonjo
@MelakKonjo 3 ай бұрын
ያምራል❤❤በርታልን
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂በሬ🙈🙈🙈🙈
@meryambekelemery
@meryambekelemery 5 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ትልቅ ትልቅ ቦታ የሄድከው በርታ ወንድም❤❤❤🎉🎉🎉
@ስደተኛዋ-21
@ስደተኛዋ-21 5 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሰዓሊውም እጅክ ይባረክ 🙏🙏እማማ ዝናሽ ግን ለምን አላመሰገኑም በሬ ነው ሚመስል አላሉም 🤣😁😁
@selamselam3065
@selamselam3065 5 ай бұрын
በርታ ❤❤❤
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 እረ...ሞትኩ 😅😅
@dibotube2675
@dibotube2675 5 ай бұрын
Andu ba teliqu Asetibachu setu tequra atiwedima yemira 😂😂❤❤wendimachin hante tebareki ❤ba Emam zenish semi subscribe areku😂❤ seti leji atiweduma ende emama??😂😂
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አረ በእግዝአብሐር እናበረታታው ሚሰክን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@Dhrh-g4f
@Dhrh-g4f 5 ай бұрын
ተባረክ ወንዴምዋ
@HawaHawa-e6i
@HawaHawa-e6i 4 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ሴት አይወዱም አ😂😂😂😂
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 ай бұрын
ወይ አማማ አርስው ደስ ካለላወት መከራ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 4 ай бұрын
😂😂😂eko አይናቸዉ ገድርንብ አላየም ለዛም ነው 🤣
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
ያማራል በጣም እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SolaneAdinsa
@SolaneAdinsa 5 ай бұрын
😂😂😂ወይ እማማ ፈረንጅ ለመሆን....... እኔ እግዜር አይደለው
@hanamarem6300
@hanamarem6300 5 ай бұрын
ማርያምን እዴት እደሳኩ በሬ ነው እሚመስለው ሲሉ
@billusemere
@billusemere 5 ай бұрын
It’s so beautiful picture
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
በብላክ ስለተሳለ ነው የፈሩት😂😂😂😂😂
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 5 ай бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ እንኳን አገኘሁኽ ሲፈልግህ አጥቸህ ❤🎉🎉🎉🎉
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዋት
@hanankiflu809
@hanankiflu809 5 ай бұрын
እኔኮ ሰንት የሚታይ እንዳለዉሉ ደጋግሜ ማየት እምፈልገዉ የማማዝሽ ፕሮግራም ብቻነዉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
ፎቶ እና ዘመድ ሲቀርብ አያምርም በሩቅ እዩት ክክክክክክ
@lomitube2973
@lomitube2973 5 ай бұрын
እግዚብሄር ይጠብቅህ ትሁት ነህ በጣም
@SarahSarah-iz5tz
@SarahSarah-iz5tz 4 ай бұрын
እማማዝናሽ እርጅናን አልተቀበለችም ስዕሉ እንዳለች ነው ያነሳት ሌላ ችግር የለባትም ስዕሉ በጣም ቆንጆ ነው ግን እማማዝናሽ እርጅናዋን አልተቀበለችም ❤❤❤
@ter2065
@ter2065 5 ай бұрын
ዶሮ ነገር ነዉ መሬት ትጭራለች አሉ 😂😂😂😂
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 5 ай бұрын
የድርዬ ናት ታክሲ ትክክል😂😂😂😂
@Jamila318
@Jamila318 5 ай бұрын
ወይኔ በሬ ይመስላል😂😂😂😂
@HayatYemer-d6e
@HayatYemer-d6e 5 ай бұрын
በሬነውየሚመሥለው አላሉም😂😂😂😂
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
😂😂😂ወይ እማማ ዝናብ ጭራሽ አንተ ቤት ውሰደው አሉት ለዘኪ እሳቸው ቤት ማየትም አይፈልጉም 😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ በሬ ነው ምመስለ አሉ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
እውነት ጉበዝ ነክ በርታ ❤❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይዘካርያስ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@AlemTekeste-h8c
@AlemTekeste-h8c 5 ай бұрын
Yene ,konjo chewa leje tebarek gobez. Teru seali
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 5 ай бұрын
በሬ ነዉ የሚመስለው 😂😂😂
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 5 ай бұрын
ዘኪ የስራህን ይስጥህ ዶሮ ሳረባ አዬሁ በል ትለዋለህ ስንት ጥሩ ህልም እያለ እማማ ግን ይገርማሉ ጫሪ አላሉም😂😂😂😂😂
@ejgtue522
@ejgtue522 5 ай бұрын
😅😅😅እማማ ዝናሺ አበዙት መልከወነ እሱ ምን ያድርግ 😅😅😅
@Kidus_art
@Kidus_art 5 ай бұрын
😂 amesginalew
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 5 ай бұрын
እሠወ እያደር ወይዘሮ ሆኑ ሠዉ ኑሮዉን ይመሥላል
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 5 ай бұрын
አይናቸዉ ደህናነዉማሻአላህ❤
@ejgtue522
@ejgtue522 5 ай бұрын
@@KuWait-vc4qj ኧረ ገበዝናቸው ሌላም ያያሉ በነገራችንላይ የዶሯ ሠው በጣም ብርቱነው ያሁን ዘመን ልጆችነንልፍሥፍሥ
@RuthHayile
@RuthHayile 5 ай бұрын
እኔ እያቴ ፍቶ ስነግራት የምታስበው ስትሞት ማልቀሾነውየሚያስብትእማማ ዝናሽም ልስሞትማልቀሾብለውስለሚያስብ ይፈራሉ ለዛነው ፎቶ ያምራል ጎበዝልጅ በርታ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 5 ай бұрын
ጎበዝ ሰአሊ ነህ፣ well done!
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ስልክ አስቀምጥ እስክ በማርያም እንፈልግሀለን
@ሲዳማ
@ሲዳማ 5 ай бұрын
ብላክ ስለሆነ ነው በእጅም ስለተሳለ ነው እጂ እሳቸውን ይመስላል
@wubitteda9201
@wubitteda9201 5 ай бұрын
ዉይ እጅህን ይባርክ በጣም ጐበዝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
አይ እማማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 9 күн бұрын
Ewunetiwetin new lada yeduriye new😂😂😂😂😂😂
@AlemneshAdane
@AlemneshAdane 4 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ😂😂😂
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 5 ай бұрын
Wayenaa teyakee Emama zenashe 😂😂😂😂😂😂
@AmaracTigst
@AmaracTigst 17 күн бұрын
በሬ መስላለው ክክክክክክ
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 4 ай бұрын
lejun selwededut tekur aydelhm 😂😂😂😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰💗💗💗💗💗💗
@ረድኤት
@ረድኤት 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አይ እማማዝናሽ😅
@FanoosFanoos-gn6xm
@FanoosFanoos-gn6xm 5 ай бұрын
Egziyabhar Edmya yistih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 176 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሸምሱ 1 ሙሉ ቪዲዮ HD
59:49
ጉራማይሌ Guramaylie
Рет қаралды 652 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН