መማገጥ አሁን የተጀመረ ነገር አይደለም |ከስራ በኋላ

  Рет қаралды 11,358

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
2ት የተለያዩ ጭራሽ የማይገናኙ ሀሳቦች ናቸው መደፈር እና ቺት መደረግ ይለያያል ከተደፈርሽ በኃላ እንኮን ለሌላ ሰው ልነግረው ለራሴ ደግሜ ሳስበው እንኮን ያመኛል እፍረት , ቁጭት , ፍርሀት አቅመቢስነት, ወልዶ ለማሳደግ እንኮን ያለፍሽበት መንገድ ያስጨንቃል የበለጠም ይከብዳል - - - ቺቲንግ ግን የሚያመዝነው ንዴቱ ብስጭቱ እና ቀጣዩን ለማመን ስራና ግዜን መውሰዱ ነው ህይወትያስተማረኝ
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 2 жыл бұрын
ወ/ር ቤዛ የሚማግጥ ባል ይስጥሽ እና እይው
@erimiyastefera2515
@erimiyastefera2515 2 жыл бұрын
ዋው አምሮ የሚሰማ ካለ ይስማ ቀጥሉበት
@genimulat9858
@genimulat9858 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏የሚገርም ሀሳብ እያነሳችሁ ነው ምትነጋገሩት ተመችታችሁኛል
@Gezsh143
@Gezsh143 2 жыл бұрын
ውይይታችሁ ሃሪፍ ነው። ብትደማመጡ በተለይ ቤዚቲን ብታስጨርሱዋት መልካም ነው።
@TheFhdude
@TheFhdude 2 жыл бұрын
ሲማግጥ ይቅር እላለሁ የምትለዋ ልጅን አገናኙኝ እስኪ። የማማክራት ነገር አለ LOL
@enesed5593
@enesed5593 2 жыл бұрын
አረ በእግዚአብሔር ጣፋጭ በቀልን ልቀቁልን ተው ግን
@nohahailu3143
@nohahailu3143 2 жыл бұрын
Yechi bica kofiya yelebesechew lij wey kum ngr awuri zm blesh atzebariki... Emiyakut sinageru demo hasabachewun ascerishi mikniyatum siyaweru fire yalew ngr nw enesu emiyawerut
@ሙህዬ
@ሙህዬ 2 жыл бұрын
አዎ ለምሳሌ ፀጋ ተልከሰከሰች
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
ብጫ የለበሰችዉ እውነቷን ነው
@merontadele7747
@merontadele7747 2 жыл бұрын
ds yemil program keep it up
@seidkedirkedir9768
@seidkedirkedir9768 2 жыл бұрын
ኡኡኡ ቤዛ ምነው ምነው ማጋጮችን ግዴላችሁም አስተባብሉ አልሻቸው😅
@ycollectioncollected577
@ycollectioncollected577 2 жыл бұрын
አዎ እንደናንተ ሻይ ጠጥቶ መለያየት ነው እንጂ መጠጥ እንደሚያሳስት የታወቀ ነው 😏🤨
@ednachannel5463
@ednachannel5463 2 жыл бұрын
Nice program keep it up👏👍 Ena yellow lebashwa temchignaleshe 👍
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 2 жыл бұрын
Endeeeeee sijemer baytetses Esu ? Metet saynore cheat yadergu yelem ende????
@gesera_entertainment
@gesera_entertainment 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ መልካም በዓል ይሁንልን!! እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ ፕሮግራሙን ኣይታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 21 күн бұрын
Trauma የለም?😂
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 21 күн бұрын
Trauma የለም?😂😂
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
እቺ ቡኒ የለበሰችው የዞረባት
@seidkedirkedir9768
@seidkedirkedir9768 2 жыл бұрын
😁😅😅
@hiruttsegaye272
@hiruttsegaye272 2 жыл бұрын
Kum neger yelelew program zem belo megelfete kana asetelagh benante meknyat kotetamoch 😭😭😭
ትምህርት ቤት ለህይወት ስኬት |ከስራ በኋላ
27:34
ስለ ጓደኝነት |ከስራ በኋላ
26:48
Kana Television
Рет қаралды 8 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ትዳርና ገንዘብ |ከስራ በኋላ
25:39
Kana Television
Рет қаралды 13 М.
የሴቶች የትዳር መስፈርት |ከስራ በኋላ
18:24
Kana Television
Рет қаралды 14 М.
የኮስሞቲክስ ወጪ እና ኑሯችን |ከስራ በኋላ
28:20
ለፍቅር ቀን ያስፈልገዋል? | ከስራ በኋላ
28:34
Kana Television
Рет қаралды 3,3 М.
ለመዝናናት የእድሜ ገደብ? |ከስራ በኋላ
28:48
Kana Television
Рет қаралды 8 М.
ንብረት እና ትዳር |ከስራ በኋላ
26:31
Kana Television
Рет қаралды 5 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН