KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - “ትራምፕ አስፈርቶናል” ትግራይ፣ ኢትዮጵያንም ያስደነገጠው የትራምፕ ዛቻ፣ አዲስ አበባ የገቡት ጥቁር እንግዶች፣ አዲሱ የግብጽ ከበባ
18:35
/አዲስ ምእራፍ/ "ከትኩስ አስክሬን ጎን ነው እኔና ልጆቼ ምንኖረው በጣም አስፈሪ ቦታ ነው ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል"/እሁድን በኢቢኤስ/
27:05
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
0:23
ማመን ይከብዳል! ኑሮ ካሉት ምን ይሞቃል ነበር የሚባለው? Ethiopia | EthioInfo.
Рет қаралды 73,481
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 766 М.
EthioInfo
Күн бұрын
Пікірлер: 243
@waldagabriel8184
3 жыл бұрын
እህታችን ለምሰጭን መረጃ እናመሰግናለን። በጣም ነው የመውድሺ❤️❤️❤️👍👍👍
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ደምሪኝ
@tomiman4403
3 жыл бұрын
Me too.
@ኤልሻዳይየማርያምልጅ-ጠ9ለ
3 жыл бұрын
እስኪ የሀገሩ ነገር እንደኔ እንቅልፍ ያሳጣው ማነው😭😭😭😭
@sewmehon9860
3 жыл бұрын
እንደው በሰቀቀን ማለቃችን ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን!😭😢😭
@tesfayemengestu4313
3 жыл бұрын
ሁላችንንም ያከተተ የመስታዎት ይህል የነበርንበትን ዛሬም በኣንፃርነትን ያለንበትን የኑሮን የዉጣ ውረድ ችግር የሚያስረዳ ስእላዊ ፅሑፍ:: ድንቅ የሆንክ ግሩም ሀስብ ኣፍላቂን ደራሲ ነህ:: እኔም ታዲያ ከርቀት የተነሳ በኣካል ኣግቼህ ምስጋናዬን ለማቅረብ ባልችልም ያው ሁሉም እንደሚለው እግዚኣብሔር ይስጥልኝ::
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
3 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ያስጨነቀኝኝ
@feradesa9188
3 жыл бұрын
እኔ አለሁ በጭንቀት ልሞት ነው
@መሪማ
3 жыл бұрын
በጣም ያሳስባል ሀገሬናህዝቤ አላህ ይጠብቃችሁ
@ፍቅር-ጘ9ወ
3 жыл бұрын
ወይኔ አሁንስ ፈራሁ ስት እረጅ የለለው አለ እዴት ይሆኑት ይሆን😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ስደት ያለነውስ ይሔን እያየን እዴት እንግባ ቤተሰቦቻችን እራብ ይሙቱ እኛስ ምድነው ተስፉችን ገብተን ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን መልካሙን ጊዜ አምጣልን🙆😭😭😭😭😭
@asnakech1destwi1
3 жыл бұрын
ድሮ ሁሉም ነገር ደስ ሚል ዘመን ነበር የአሁኑ ዘመን እማ🤔
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
ደምርኚ
@tanamedia1
3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
3 жыл бұрын
የኑሮውን ነገር እንችለው ነበር ወቶ መግባታችን አሳሳቢ ደረጃ መድረሱ ነው የማመው አገላለፅሽ ሁሉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን🤲🤲
@felieyihunlebegonew814
3 жыл бұрын
ኑሮ ኢትዮጵያ እና ቤሩት 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
@የኤልሻዳይልጅነኝ
3 жыл бұрын
_እህቴ የቤሩት እና ኢትዮጵያ ኑሮ አንድ አይደለም መስሎን እንጂ! ልዩነት አላቸው ከነ ምክንያቱ ግን እኛ ተወደደ ሳይሆን ለምን ብለን አንጠይቅም ዋሸው ወደ ኃላ ተመልሼ እንዳስታውስ አደረገኝ እኛ ኢትዮጵያኖች ትልቅ ችግር አለብን ብዙ ብዙ እንዴት ፈጣሪ ይታረቀን ታዲያ!😭_
@eyosiyase5
3 жыл бұрын
እንኩዋን በዛ ግዜ የዛሬ 14/15አመት ኑሮ ወርቅ ነበር አሁንም ተመስገን ነው በዚሁ ይርጋ አይጨምር ከዚ የባሰ አታምጣ ነው የምለው እኔ መስዬ👍
@tesfaun7888
3 жыл бұрын
አረ በጣም ይከብዳል ይህ ሁሉ ፈተና ነው ዋናው ይህን በሽታ አልፎ ለአገሬም ሰላም ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mimizerom3158
3 жыл бұрын
Interesting,thank you for sharing this!!!
@sewmehon9860
3 жыл бұрын
መሲዬ በዚህ ሰዓት የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያሳስበው ከበሽታው በላይ ሰላም ነው😢😭😢 ልኡል እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን 🙏🏽😭🤲🏽
@alesales5715
3 жыл бұрын
ትክክል
@rozazasre1241
3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ የረብ 😭
@masreshaashagrie3005
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ አቦ እኔ በጣም ልቤ አዝናል ባለውበት ሀገር ምግብና ውሃ እየተደፋ😭
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
3 жыл бұрын
እንደኔ እኔ ድስት ሙሉ እሩዝ የተለያዩ ምግቦች ሲደፉ አገሬን አስታዉስ እና መላክ አይቻል ብቻ ይቅር በለኝ ፈጣሪ እያልኩ እደግፈዋለሁ 😭😭😭
@konijetgirma.2119
3 жыл бұрын
እውነትም ወይ ኑሮ ኑሮ ሆነ እሮሮ ፈጣሪዬ ሆይ ህዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ ኑሮንም አቅልልልን አሜን ሰላም እደሩ
@tadalutasaw1974
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ወግ ነው
@ማህሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሠላም ያድርግልን ሐገራችንን ዋናው ሰላም ነው ሠላም ካለ ኑሮውምይረክሳል🇪🇹🇪🇹😘😘
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
3 жыл бұрын
አገርቷ ቅድሚያ ሰላም በሆነችልኝ ኑሮው ሰማይ ወጥቶ ምድር ቢፈጠፈጥ ለነገ መኖራችን ዋስትና ስናገኝ እናስብበታለን የፈለገ ኑሮ ውድ ቢሆን ሰውን አይደለም እግዚአብሔር የሰማይን ወፍ ይመግባል ወፎች አይዘሩ አይሰሩ አያጭዱ ግን ይመገባሉ እኛም ከወፎቹ የምንበልጥ እንዴት ስለምግብ አምላካችን ለምንበላው ይተወናል ቅድሚያ ሰላምን ለአገራችን ይስጥልን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
3 жыл бұрын
ሠው በእጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎም ተፅፏል
@romanfelka9012
3 жыл бұрын
በጣም ይገረማል አሁን ግን ያሳስበን የያገሪቱ ስላም ማጣቱነው እግዚአብሔር ስላሙንያምጣልን
@welelatube8118
3 жыл бұрын
4 አመት አረብ ቤት ሰራሁ ልሄድ 4 ወር ቀረኝ ልጄ ናፈቀኝ እንደምሄድ ለ እህቴ ስነግራት ኑሮ ተወደደ መኮረኒ 50 ብር ገባ አለችኝ በጣም ደነገጥኩኝ 😭😭 የሆነው ይሁን መሄዴ አይቀርም ዋናው ሰላም ነው
@tigistihagos7500
3 жыл бұрын
ይገርማል እኔ 15 አመት ሊሆነኝ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ እናም ሁልግዜ የቤተሰቤን ኑሮ የምድጉመውም እኔው ነኝ በየግዜው የሚሰማው የኑሮ ውድነት ያስደነግጠኛል እንዳው እኔን እግዚአብሔር እረድቶኝ ወደ ዚህ ባልመጣ ኖሮ እንዴት እንሆነ ነበር ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ ብመለስ ገበያ የምሄድ ሁሉ አይመስለኝም የሁሉንም ዋጋ ስሰማ በጣም ነው የምደነግጠው እንዳውም በይሮ ሳስበው ነው ትንሽ የሚሻለኝ ብሩ በቁጥር ብዙ የሚገዛው ነገር ጥቂት ነው ይገርማል ሀገሬን እግዚአብሔር ያስባት ለድሀው የሚራራ እርሱ ነው እና!!
@selambelete1778
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲዬ
@ማሂየማርያምልጂ
3 жыл бұрын
እማምላክ ኬዳነ ቃሏ ትጠብቅ አገራችንንን
@ሶስናበላይ
3 жыл бұрын
እርርር ርርርርርር ሰላም ማጣት ነው ሰው ይሚሞት ድህነታችን ማጣት አድሰ አይደለም ልምድንህዋል ሰላም ከማጣ እርህብ ይሻላል ኛል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
3 жыл бұрын
ሁለቱም ያው ናቸው
@bezawitdesalegn7507
3 жыл бұрын
ሁሉም እንደ ዘመኑ ነው እንግዲህ የብራችን የመግዛት አቅም መውረዱ ኑሮን እያናረው ነው በእግዚአብሔር ቸርነት እየተኖረ ነው አምላክ ይመልከታት ምድሪቱን
@Aነኝህልመኘዋ
3 жыл бұрын
አይ ኑሮ ተወደደ ስንል የባሰው መጣ በሰሜን ሸዋ ወሎ ሰው እያለቀ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች ዱአ ፀሎት አድርጉ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችን አለቁ ንብረታቸውም ወደመ አመድ ሆነ በጣም ልቤ ተሰብሯል በስደት😭😭😭😭😭😭😭😭
@እሙዬፍቅርሃበሻ
3 жыл бұрын
ኡፍፍ በጣም ደግሞ አጣዬ ስልክ አይሰራምዴ ይሄው 4 ቀኔ የማንም ሰው ስልክ አይሰራም መኖራቸው መሞታቸው አላወኩ ጭንቀት ገደለኝ
@Aነኝህልመኘዋ
3 жыл бұрын
@@እሙዬፍቅርሃበሻ አዎ አይሰራም አጣዬም ሰንበቴም አካባቢው ሁሉ አይሰራም እኔም እንደ አንችው ነኝ አልሰራ ብሉኛል አላህ ኸይሩን ያሰማን ማማዬ
@እሙዬፍቅርሃበሻ
3 жыл бұрын
@@Aነኝህልመኘዋ አሚን ያረብ ውዴ
@የኤልሻዳይልጅነኝ
3 жыл бұрын
_ሰዎች ይሄ እኮ የኛ ጥፋት ነው በማያገባን እየገባን የምናቦካው ነገር አንድ ሰው የተሳሳተ ስፖስት ለምን ሆነ ከማለት ልክ ነው ብለን መከተላችን (የእውነት ቤተሰቦቻቹን የምትወዱ ከሆነ ሀገራችሁን አድኑ ዝም በማለት በጣም ብዙ ቦታ የምታዘበው ነገር አለ እኛ አማራ ሞተን እኛ ነፍጠኛ ወገኖቼ ኮመት ላይ ብትሉ ባትሉ ቤተሰብ ያተርፋል ወይ ኮመንቱ ግድ የለም ተረጋጉ እና እንደዚህ የሚሉትንም አስተዋቸው ያኔ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ዋላች።_ *ምንም የማያውቅ ህዝቤ ለምን በኛ ጦስ ይሙት ይገደል??*
@Aነኝህልመኘዋ
3 жыл бұрын
@@የኤልሻዳይልጅነኝ አዎ ልክ ነሽ እህቴ በየሚድያው በየኮሜንቱ ስናባላ የኢትዩ ነገር የኸ ወጣት በኛ ምላስ ነው ይኸሁሉ ነገር የመጠው አሁንም አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ሰው አሁንም ብሶብናል ብሬር ተቢሄር ማጋጨቱ እፍፍፍፍፍፍ አረ ስንቱ
@fereyesetegn5946
3 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣምይገርማን
@hamnaraimondi6569
3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ እኛም አምላክ እንደአያትህ እድሜ ስጥቶን እድናወራ ያርገን የእኛን ዘመን ። መልካም ዕድሜ ለዐያትህ
@namename2997
3 жыл бұрын
አይይይይይ ኑሮ ምን ጉድ ነው የመጣብን
@ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
3 жыл бұрын
እግዝዬ እንበል ሁላችንም አምላክ እንዲታረቀን 😭😭😭
@እሙእዮብ
3 жыл бұрын
ምናለ የድሮውን የአባቶቻችንን ዘመን ቢመልስልን እግዚአብሔር 😭😭 ግን ሀገራችንን ሰላም ሁኖልን እዳም በዛቹ በደሳሳ ጎጆ 1እጀራ ተበጣጥቀን በበላን ኡፍፍፍ😭ማነው የሀገሩ ሁኔታ ሌትተቀን የሚያስስበው😭
@ሳራ-ጀ8ወ
3 жыл бұрын
ሰላም ከምግብ ይበልጣል ! እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይስጠን በፍቅር ተሳስበኝ እንኑር
@hidayaabdellah3418
3 жыл бұрын
መሲየ ጣፋጭ!!
@blacklove7488
3 жыл бұрын
አታሟርቱ እኛ ኢትዮጲያ ውስጥ ኑሮ ተመችቶን ነዉ ያለነዉ.
@eteneshgebremariam4221
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው።
@mubarktube2952
3 жыл бұрын
የኑሮ ዉድነቱ ለወሬ አይመችም እሰኪ ሰላሙን ይሰጠን
@adisadis5198
3 жыл бұрын
መሰረት እናመሰግናለን እውነት ነው አደለም ባባቶቻችን እኛ ከደረሰን ስንት ነገር አየን የኑሮ ውድነት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ የባሰ አታምጣብን እያሉ ፈጣሪን እያመሰገኑ መኖር ነው ድሮ እናቶችና አባቶች በፀሎት በፍቅር ነው ፈጣሪያቸውን እያመሰገኑ ይኖሩ የነበር አሁን ጥላቻ እንጂ ፍቅር ፆሎት የት አለ ብቻ እግዚአብሔር አምለክ በምህረቱ በቸርነቱ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭
@እግዚአብሔርይመሰገን-ጀ1ፈ
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አንተ ስላሙን አውርድልን 🙏🙏🙏😥😥
@mimiethiopia8912
3 жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏🙏
@tigisthaile7099
3 жыл бұрын
ሀገራችን ውስጥ ምን የማያሳስበን ነገር አለና ያው ከዛ ሁሉ ነገር ውስጥ አንዱን ተመዘዘ እንጂ ከሁሉም የሚቀድመው ግን ወጥቶ የመግባት ዋስትና ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እመብርሀን የአስራት አገርሽን ባርኪልን ህዝቦቹን ጠብቂን
@yaniyani8683
3 жыл бұрын
የሰላሙ ነገር ነዉ እቅልፍ የሚነሳው እንጂ ኑሮው ይስተካከል ነበር
@kasmule200
3 жыл бұрын
ያልኖርኩበትን ዘመን አስጎበኘሺኝ 🙏 ምርጥ አቀራረብ
@ווסיהברון
3 жыл бұрын
ንሮ ካሉበት መቃብር ይሞቃል ይባላል መሰየ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን
@tenayewoldegiorgis3145
3 жыл бұрын
ስለ ቀድሞው ጊዜ እኔም ምስክር እሆናለሁ፤ በ 1970ዎቹ ደሞዝ ስንቀበል ከቢሮ ጓደኞቺ ጋ በመሆን ተ/ሃይማኖት ወረድ ብሎ ባለው ግዛው ክትፎ ቤት ስፕይሻል ክትፎ በሁለት ብር እንበላ ነበር፡፡ ምግብ ቤት ገብቶ መብላት ከተፈለገ የስጋ ወጥ 1.25፤በየዐይነት ወጥ ከሆነ ደግሞ 0.30 ሳንቲም፤ ዐመት በዐል ሲመጣ ትሪ ሙሉ ቅርጫ ስጋ በ 5.00 ብር፤ እናትየ ነፍሷን ይማረውና በግ መብላት ሲያምራት በጉን በሶስት ብር ገዝታ ቆዳውን መልሳ በአምስት ብር ትሽጥ ነበር ለስላሳ 0.25 ሳንቲም፤ ቢራ 0.65 ሳንቲም፤ ወንጂ ስኳር በላስቲክ ታሽጎ 0.10 ሳንቲም፤ 25 ኪሎ ነጭ ጠፍ 20.00 ብር፤ ኪሎ ስንዴ 0.75 ሳንቲም፤ ኪሎ ቡና 2.00፤ አውቶቡስ ደርሶ መልስ 0.25 ሳንቲም፤ በታክሲ መንቀባረር ከተፈለገ ደግሞ 0.65 ሳንቲም ከተፈለገ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ፈጣሪ የተሻለውን ቀን ያምጣልን!!
@aaysy6092
3 жыл бұрын
ፍዝዝብየ ሰማሁት እኔም አቤት አሁንትናትና። 50 ኪሎ ጬፍ 5ነበር ይለናል በጣም ተመስጨነውየነማሁት
@senayetjima6450
3 жыл бұрын
እግዛብሄር መላአለውና ሁሉንም ለሱትተን መፅለይ ብቻ ይሻላል ካስቡት ያስፈራልና መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩትዝታ ነው ተባረኪልኝ
@natynahu625
3 жыл бұрын
ንሮ በኛ ግዜ ቀረ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
3 жыл бұрын
የገረማል እግዚአብሔር የአያቶቻችንን ዘመን ያመጣልን ያድለን💚💛❤
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
እግዚኦ 😭😭😭😭በቃ ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
3 жыл бұрын
በ 14 ሺ ብር ቪላ ሚሰራበት ግዜ ነበር ።የ አሁን አንድ ቀን ወጪ ማለት ነው ። የተረገመ ዘመን
@በዲኔየማልደራደርናኝየአላ
3 жыл бұрын
ተመልሶ ላይመጣ ነፈቀኝ ያንዘመን እኔግ የሚያሳዝነኝ የኑሮ ማርር ሳይሆ የአገር መበላሽትና የነፃሀን ህይወት ያለአግባብ መጥፍትነዉ ሰላሜን ያሳጣኝ
@amenamohammed115
3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዋናው ሰላም ነው
@masaratmasarat7383
3 жыл бұрын
መስዬ ቆጆይሀነተርክቁጭብዬእየደማጢኩሽበሀሠብ ጪሊጥ አልኩ ተበረክ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jds7669
3 жыл бұрын
በድሮ ጊዜ ከሰው ጋር ስትጣላ ጎረቤት ነበር የሚያስታርቅህ አሁን ግን ፖርላማው ግን ጎረቤት ከጎረቤት ያገዳድለናል እርቅ እና ሰላም የጠፋበት ጊዜ
@fatumamekonen6835
3 жыл бұрын
እናመሰግናለንመስየአርአሁንስግራገብቶናልአላህይድርስልን
@የጣይቱልጅእናቴናፍቆቴ
3 жыл бұрын
ይህ እዝብ እኮ የሚያሰፈልገው ሰላም እኮ ነው እግዚአብሔር አሰበን
@amenamohammed115
3 жыл бұрын
ታድያ በዚህ ኑሮ ኑ ወደሀፈራቹ ትሉናላቹ መጥተን ቤተሰቦቻችን እንዲራቡ ነው ከሰው ሀገር እንድንመለስ ሀገሬን መልሱልን ኧረ ሰው ሆይ አንጨካከን ስንት ደካማ ያለባት ሀገር
@Love-lc9xd
3 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ ይል ነበር ደጉ ጊዜ ምነው በዛ ዘመን የተወለድኩ ቢሆን
@ገነትመካ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@senaityoutubeshow6025
3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ወይኔ. ሀገሬ እና ህዝቤ
@degnestube3253
3 жыл бұрын
መስዬ ስልክሽን ፍቃደኛ ከሆንሽ እፈልጋለሁ በቅርብ ወደ ቅድስት ሀገሬ እገባለሁ እናማ መስዬ በኔና ወንድሜ በረዳ ላይ ነበር የሚኖረው አሁን ላይ የሆነ ደስታ ተሰምቶኛል ባንቺ ድምጽ በኔና በወንድሜ ካለ ቤተሰብ ምን አይነት ሕይወት እዳሳለፍን ማውራት እፈልጋለሁ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
3 жыл бұрын
ድንቅ ጹሁፍ በተመስጦ ሰማሁት በድሮው ዘመን መቼም በጋርም የምሄድ ሀብታም ነው ይባል ይሆናል ደስ የምል ጊዜ
@dinkuyenenesh2049
3 жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን አስብ!!
@asss4503
3 жыл бұрын
አይ መሲዬ ለሀገሬ ሰዉ ከኮረና በላይ ኮረና የሆነዉ ሰዉ ነዉ ወንድሙን ወንድሙ እንደ በግ እለት እለት እያለደዉ😭😭😭😭
@አላህወኪል-ተ3ዸ
3 жыл бұрын
ድሮ ሁሉም ነገር ደስ ይላል አሁን ግን አገርም ሰላም የለም አገራችን ሰላም ትሁን ኑሮው ከባድ ነው ሰውም እየተገደሉ እዴት መኑር ይቻላል ብቻ ሰላም ያድርጋት ሀገራችን
@birtukanadmase194
3 жыл бұрын
እረ ወይኔ ወገኔ እኔስ የኢትዮጵያ ነገር ዘንድሮ እንቅልፍ ነስቶኛል በእውነት መተኛት እየተቸገርኩ ነው እረ እግዚኦኦኦ እረ ሰላሙን አምጣልን መድሃኒያለም
@Simplefunlover
3 жыл бұрын
Mesi 💝 You are the best! I will call you live someday
@SdSd-po5ux
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን
@ethiopiakebede5931
3 жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር አምልክ ለሀገራችን ስላምን ለውገኖቻችን የቀለለ ኑሮ ስጥልን ወዴት እየሄድን ነው ምህረቱን ላክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹
@mekdsadmyoutubemidya1737
3 жыл бұрын
ምን ያነ ብትውልኩ 👌👌👌💯💞💞🤣
@xciteali30
3 жыл бұрын
ወይ ግዜ
@sifanthlil1020
3 жыл бұрын
Ufffff yene konjo Allah yetbqish wede
@ፉኖ
3 жыл бұрын
ምነው ሰላም ሁኑ እርሃብ በገደለን ኢትዮጵያ ትሳየሽ መቼ ነው ጨለማው አላበቃም 2010/2013😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gzanshabgaz64
3 жыл бұрын
አይመሲ እኔ 30 አመቴነዉ እናቴ ገብስ ለደብተር መግዠያ 3 ኪሎ በ3 ብር የሚገዛኝ አጥቸ የተናደድኩት መናደድ ትዝ ይለኛል ምን ያስርቀናል ብ ለሺ ነዉ
@ሹኩሪያዩቱብ
3 жыл бұрын
የሀገራችን ኑሮ በጣም ያስፈራል ያረብ አንተን እሰልንል ሰላሙን አምጣልን 🇬🇭🇬🇭🇬🇭
@fsveg6121
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mariabangs6775
3 жыл бұрын
ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ይል ነበር አያቴ ነብሱን ይማረውና በጨመረም በቀነሰም ቁጥር ውይ ተወደደ እንጂ ተመስጌን ይሁን ስለማናቅ ይግረማቹ እያለ ኑሮውም ወጥ እረግጦ ናላን እያዞረ ነው። ፈጣሪ ብቻ ሰላሙን ጊዜ ያምጣልን
@betitube12
3 жыл бұрын
እናንተ የበላችሁትን ነው እኛ እየከፈልን ያለነው ቅቅቅቅቅቅቅ መሲ እግዜአብሔር ስላም ያውርድልን :: የኑሮ ውድነት ስላም ማጣት ጦርነት ርሀብ ስድት በቃ ይበለን ::
@viva4110
3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመልስልሽ ሰላም ካለ ተጋርቶ ይበላል እኔ ሁሌ ስለ ሀገሬ ይጨንቀኛል
@Yonino660
3 жыл бұрын
ይገርማል ልዩነቱ
@ሀይማኖትየሚካኤልወዳጂ
3 жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን😢😢😢😢🙏🙏🙏
@demesewmereid9147
3 жыл бұрын
ታሪክ ነበር ብቻ ኤንጂ ምንም አይፈይድም ሌላ ጠቃሚ ነገር ብታቀርቡ የተሻለ ነው።
@Yenantwtube.
3 жыл бұрын
ሀገር ሰላምና መረጋጋት ካለ ጥሬ በልቶ ማደሩ እራሱ ከቁርጥ ስጋ ይበልጣል ያለ ቁጣን ውሎ ያድራል እናው ሰላም ነውና እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጎብኝልን ቄድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገሯን ሰላሙን ታምጣልን ማለት ነው አሜን አሜን አሜን ለመረጃሽ በጣም እናመሰግናለን
@oscaralxe1751
3 жыл бұрын
በድምፅ እግዛአብሄር ቆብቶሻል ይጨምርልሽ
@አልሚዩቱብ
3 жыл бұрын
ያንን ጊዜ መልስልን ያአላሕ
@abebahabte8469
3 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም
@ethiopiaethiopia3849
3 жыл бұрын
እናመስግናለን መስዬ አስቃኛሽን እኮ የምናውቀው ታርክ
@seadialitube8295
3 жыл бұрын
እናንተ የበላቹትን ነው እኛ የምንከፍለው አለች መሲ ወላሂ ከት😅😅ብዬ ሳኩኝ ወላሂ አቅመ ደካሞችና የትሞችን ሳስብ እንዴት ይሆን እንቅልፍ የሚወስዳቸው እላለሁ ሆኖም ግን ፆሙን የሚያድረው የሀገሬው ድሀ ህዝብ በነፃነት ለመኖር ተነፈገ መገደል ብቻ ሆነ😥😥
@uegyeh5fiefu4g91
3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ወይ ጊዜ!!!!!!
@zahraabdo9944
3 жыл бұрын
መሲ ምርጣ ለሀገራች ሰላም ያድርግል ኑሮ በጣም ከባድነው የሌለውስ እንዴት ይኖራል መንግስት ቅናሽ ማረግ አለበት
@ይበቃል16
3 жыл бұрын
ድሮም ያውነው ምን ለውጥ አለ ድሮም ላለው እንጂ የሌለው የለውም ድሮም አሁንም ነበረ ሆድ አይሞላም መስራት አለብን የቤት ሰራተኛን እያስራቡ ድሮ እንዲህ ነብር አይሰራም ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@abuaminnur886
3 жыл бұрын
የደርግ ዘመንም በግ 9 ብር ተገዚቶ ቆዳው 15 ብር ነበር የተረገመው ሊቀሴጣን ወያኔ ችጋር ይዘውብን መጡ አገር አጠፊ እነሱም መጨረሻው ጠፊ
@ጌዜለኩሉ-ቸ9ዐ
3 жыл бұрын
በጥይት ይሞታል በኮረና ይሞታል በረሀብ ይሞታል ሐጥያታችን በዛ እግዚአብሔር ይብቃችሁ ይበለን አሚን::
@beletechzeleke5937
3 жыл бұрын
Well come well come well come well come well come well come well masiye
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
ደምርኚ
@Tube-fp8gy
3 жыл бұрын
ከውጪ የመጣችው 😂😂😂
@adottube3511
3 жыл бұрын
ሰላሙ ብናገኝና ኑሮስ መግፋቱ አያቅተንም ነበር😭
@Useh58rpbs
3 жыл бұрын
አስቡታ የዚያ ዘመን ህዝብ ብዛት ሲታይ ሰውን አንድ ሁለት ብሎ በጣት መቁጠር ይቻላል ነበር ማለት እኮ ነው ፈጣሪ የባረከው ዘመን ለእኛም ጌታዬ ደጉን ጊዜ ያምጣልን
@bestone4161
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እውነትም ወይ ኑሮ ታድለው በጌታ ። እነሱም ኖረዋል እኛም እየኖርን ነው እንላለን !!!! ተመስገን ሌላ ምን ይባላል
@ሩትኢትዮ
3 жыл бұрын
አይ መሲ 🤔 ወይ ኑሮ 🇪🇹🇪🇹
@tesahaytube4972
3 жыл бұрын
መሲ 1994 ላይ ልጅ ሁኘ አስታዉሳለሁ በ1 ብር ሙሉ ለቡና እሚያስፈልጉ ነገሮችን ነዝቻለሁ
@ss-jm8se
3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ሞት ያንሳቸዋል
@marymebaba7161
3 жыл бұрын
መሲይ ኑሮ መሲይኑሮቀርቱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ህዝቡ በሰላም ወቱ ሙት ግድያ ቢወደድ ብቻ ጊዜ ይገርማል ወቱሙትግድያቢወደድብቻጊዜይገርማልአመሰግናለው
@NORTAMRAT
3 жыл бұрын
ምስኪኑ ገበሬ ለፍቶ ላቡን አንጠፍጥፎ የሰራትን ከሱ በርካሽ ገዝቶ ለአከፋፋዮች፣ አከፋፋዮች ለአከፋፋርዮች..ከአከፋፋዮች እያንዳንዱ ስራ የሌለው ሁለት ቲማቲም እና አንድ ጣሳ ምስር እየቸረጨረ እስርስ በራሱ ከሚበዛበዝ ምን አለ እንደ ገበሬው ለፍቶ ተክሎ አርብቶ ቢኖር... የገጠር ከተማ የራስ ቢዝነስ የዶር እርባታ ትናንሽ እርሻ የጉዋሮ አትክልት ብቻ ከዚህ የተሻለ ክብር ያለው ኑሮ ያስኖራል..ውድነቱ የተፈተረው በራሱ ስንፍና ነው...
18:35
Ethiopia - “ትራምፕ አስፈርቶናል” ትግራይ፣ ኢትዮጵያንም ያስደነገጠው የትራምፕ ዛቻ፣ አዲስ አበባ የገቡት ጥቁር እንግዶች፣ አዲሱ የግብጽ ከበባ
Feta Daily News
Рет қаралды 24 М.
27:05
/አዲስ ምእራፍ/ "ከትኩስ አስክሬን ጎን ነው እኔና ልጆቼ ምንኖረው በጣም አስፈሪ ቦታ ነው ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል"/እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 130 М.
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
0:23
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
Watch Me
Рет қаралды 22 МЛН
12:31
Putin Starts a New War / Secret Documents Caught on Video
NEXTA Live
Рет қаралды 422 М.
22:43
🔴 СРОЧНО Названа причина авиакатастрофы в Вашингтоне #новости #вашингтон #авиакатастрофа
Один день
Рет қаралды 384 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 564 М.
18:10
Ethiopia - በትግራይ ስለጦሩ ከባድ ሚስጥር ወጣ፣ ‹‹ተደራጁ ታጠቁ››ኦሮሚያ ክልል፣ አምነስቲ በአማራ ይቁም ያለው፣ አዲስ አበባ ላይ የታየችው መኪና
Feta Daily News
Рет қаралды 121 М.
16:11
ልጃቸውን ከጅብ መንጋጋ የፈለቀቁ አስደናቂ እናት
EthioInfo
Рет қаралды 39 М.
ከቃል እስከ ባህል - የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ #በቀጥታ #ፋና
Fana Television
Рет қаралды 581
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 885 М.
EMS Wektawi የሠራዊቱ ሁለት ምርጫዎች Fri 31 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 575
13:53
Ethiopia : የአባቶች ትንቢት | ስለ ዶ/ር አብይ የተነበዩት | seifu on ebs | Amharic movie | 2017 ዓ.ም | Donkey Tube
እንፋሎት ሚዲያ - Enfalot media
Рет қаралды 651 М.
11:47
Anchor Media ከፋኖ ማርሸት ጸሀይ ጋር የተደረገ ቆይታ
Anchor Media
Рет қаралды 63 М.
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН