ማን አደራሰ ቤት ሁሉ ለበጎ ሆነልኝ አልሃምዱሊላህ 🥰🥰

  Рет қаралды 11,070

Ousmi & Hawi

Ousmi & Hawi

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@فاطمه-سعيد-ر3ن
@فاطمه-سعيد-ر3ن 9 күн бұрын
እስኪ ቁርአን መስማት የምትወዱ ሁላችህም ደምሩኝ
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb 9 күн бұрын
መሻአላህ በጣም ደስይላል
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 9 күн бұрын
ጎበዝ በትክክል ነሸ እህቴ ጀግና አይዞሽ ኢንሻ አላህ በርች ያምራል
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 9 күн бұрын
ማሻ አላህ የፍቅር የጤና ቤት ያድርግላችሁ🎉🎉🎉 ግን እንደዚህ አይነት velogስትሰሪ አታሳጥሪ ረዘው አድርጊው ደቂቃውን በነገራችላይ እንደዚህ አይነት ቭሎግ ደስ ይለኛል ማየት ደግም የቤት እና የንፅህና አድናቂ ነኝ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 9 күн бұрын
ማሻ አላህ በርች እህት ጀግና አብሸሪ አልሀምዱሊላህ
@RahamaRahama-h1d
@RahamaRahama-h1d 9 күн бұрын
ማሻአላህ ኸጠካራ ወንድ ጀርባ ጠካራሴት ስትኖር ድስስ ይላል አላይ ይባርክላችሁ እሪዚቃችሁን ጀግና ባል አለሽ ማሻአላህ
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Shukeren❤
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ 9 күн бұрын
መሸአላህ ተባረክእሮህማን የሀያትየጤና የሠላም ቤትያርግላችሁ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ 9 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአሏህ አላህ የአፊያ የጤና የርዝቅ ቤት ያድርግላችሁ የልጅልጅ የሚቦርቅበት አላህ ያድርግላችሁ እህት ማሻአሏህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉የወፍ ጎጆም ብታህልምማን እደራስስስስ❤❤🎉🎉🎉
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Ameni wade❤
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 9 күн бұрын
ማአሻአሏህ
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 7 күн бұрын
ማሻ በጣም ጐበዝ ናችሁ ያምራ የቀለሙን ኳራቲዚን የፈጀውን ሂሳብ ቪዲዬ ስሪልን
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 7 күн бұрын
Eshi wade
@samutube8551
@samutube8551 9 күн бұрын
ሀውይ መሽአላህ ተባረክ አላህ የጤና ቤት ማማየ በይ ቀጣይ ልቀቂ ቶሎ የኔ በሽታ ተፈራርሾ ሳይ ነው 😂😂😂😂😂
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
@@samutube8551 eshi hubi 🥰
@rhimarhi364
@rhimarhi364 9 күн бұрын
በጣም ማሽአላህ ነው❤
@umusiham62
@umusiham62 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ሰፊ ነው ረዘም አድርገሸ ልቀቂልን ቀጣይ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 9 күн бұрын
ማሻአላ ውደ ማንእንደራስ የሚያኮራው የራስነው
@MsKusi-f3h
@MsKusi-f3h 9 күн бұрын
መሸአላህ የጤና ቤት ማን እደራስቤት
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 9 күн бұрын
ማሻአላህ ሸራምቢሆን የራስባትይሻላል የኪራይቤት እሳትነው ብሩአይደለም
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 9 күн бұрын
ወንድ ማለት እንዲህ ነው እራሱ ቁሞ ቤቱን የሚሰራ👌
@Kiyutube27
@Kiyutube27 8 күн бұрын
ከሚሴ ነው እንደ❤ማሻአላህ
@AminatUmor
@AminatUmor 9 күн бұрын
ማሻአላክበጣምያምራል🎉❤
@FghJhg-t4u
@FghJhg-t4u 9 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ውድ
@haytube6877
@haytube6877 9 күн бұрын
ማሻአላህ ያምራል የጤና የአፊያ ቤት ያረግላችሁ
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 9 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ በደስታ ያኑራቹ
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 8 күн бұрын
Ameni 🥰
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 9 күн бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግኖች የጤና የአፊያ ቤት ይሁንላችሁ
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Ameni wade 🥰🥰
@አሲየጉተጎ
@አሲየጉተጎ 9 күн бұрын
መሸ አለሀ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 9 күн бұрын
ማሻ አላህ በጤና በደስታ ኑሩበት እኔ ለስራ ወደናተጋ ልመጣ ነው ሀዊይ ደህና ሰዎች ሙሉ ግቢ የሚያከራዩ እድፈልጊ ቤት አለኚ ግን ያው ለስራ ሲባል ኬሚሴ ወይ ኮቻ መሆኔ ግድ ስለሆነብኚ. ነው
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
@@SewmehonTubeሠውመሆን eshi wade welcome balinali Awargi 0912080666
@EjeuJdid
@EjeuJdid 9 күн бұрын
ማሻአሏህህህ
@tgay5642
@tgay5642 9 күн бұрын
ማሻሏህ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 9 күн бұрын
ጓረትዝ ውድነው እኔ ለኤል ቤት ፊት ለፊቷን 7ፈጅቶብኛል
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 9 күн бұрын
እስኪ ስለሠራሚኩ ስት እደፈጀብሺ ንገሪን ሀዊ ባአጠቃላይ ፋኒሺጉን❤❤❤
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 9 күн бұрын
መሸለሀ ደሰ እለል
@Zebiba2
@Zebiba2 9 күн бұрын
ማሻ አላህ ግን አይደረመስም ማለቴ ዋናው ቤት ጭቃ ነው አይደል
@ፍቅርነሽእናቴ
@ፍቅርነሽእናቴ 7 күн бұрын
ውደ ታይማ አታስፈራሪኝ ቤት ጀምሬ አለሁ ገና ግርፍና ቀለም ቀርቶኛል
@tube703
@tube703 9 күн бұрын
Masha allah betam konjo new man enderas bett
@ዙዙabdu-v8n
@ዙዙabdu-v8n 9 күн бұрын
ሰራሚኩ ሁሉም ስንት ፈጀ ባአላህ. ንገሪን
@ዜድከሀለበነኝ
@ዜድከሀለበነኝ 9 күн бұрын
የኔም ጥየቄ ናው ሳላስ ሽ የፍጃ ሁሉንም ወይስ ባርዳው ብቻ ናው
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Eshi wadchi❤
@tube1549
@tube1549 9 күн бұрын
ማሻ አሏህ በጤና የምትኖሩበት ያድርገው እኔ ልክ እንደ ቤትሽ አለኝ ገዝቼው ነው በርግጥ ፊለፊቱ ቦለኬት ከጀርባው በእንጨት ነው የተሰራው ለስራ ታስቦ የተሰራ ነው 3ትላልቅ ክፍል ነው ፊንሽግ ላሰራ አስቤ ነበር እንዴት ነው የወጪው ነገር
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Wachwe kabdi new wade gan xankre bayi❤
@የራያዋ-ሐ5ኘ
@የራያዋ-ሐ5ኘ 8 күн бұрын
ሰረሜክ ስት ነው ማማ
@RhametHabtemuመካነሠላሟ
@RhametHabtemuመካነሠላሟ 8 күн бұрын
አሏህጡሩባልሰቶሻል አይተንልሻል
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 9 күн бұрын
ቁመቱ አጥሯል ቤቱ ሙቀት ነው ኬሚሴ
@gjyvng738
@gjyvng738 9 күн бұрын
አብሽሪ
@مريم-ن4س
@مريم-ن4س 7 күн бұрын
ስንት ክላስ ነው
@zuzutube6444
@zuzutube6444 9 күн бұрын
እንኳን ወደራስሽ ቤት ገባሽ ማሽአላህ ቲክቶክ የአክስቴ ቤት ጢሪሪም ስትሉ የነበራችሁ ኑ ቤቷን መርቁላት 😂😂😂😂
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Yene wadi lakulati😂😂😂
@KemilahusenKemilahusen
@KemilahusenKemilahusen 9 күн бұрын
ቀለም መረጣ ላይ ተቸገርኩ እሥኪ አሣይኝ ቀለሙ ያሥቀባሽዉን
@mesifkr-or
@mesifkr-or 9 күн бұрын
ጎበዝነሺ ማን እንደራስ የወርቅ አያደምቅ ሙሉ ቤቱን ነው ሲራሚክ ያነጠፍሺው ንገሪን ስንት እንደፈጀብሺ እኔም ገና ፊኒሺግ አለብኝ
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Takakli❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 9 күн бұрын
ውጭዋ ኮርኒድ6ፍሬ
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 9 күн бұрын
ወደ ቤተል ኪራይ ሰንት ነው ሙሉ ጊቢ
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 8 күн бұрын
20 shi
@Zebiba2
@Zebiba2 9 күн бұрын
ኮርኒሱ ምንድነው በአላህ ንገሪኝ
@KemilahusenKemilahusen
@KemilahusenKemilahusen 9 күн бұрын
እኔም ቀለሙ ብቻ 45 ሺህ የገዛሁት የዉጩን ኳርቲሥ አንዷ 2500 መቶ😢😂😂😂
@مريم-ن4س
@مريم-ن4س 7 күн бұрын
ስንት ፈጀ
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 9 күн бұрын
እኔም ቤቴን ኮርቲዝ ታልተቀባ ብየ ምነው በቀረብኝነው ያስባለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@om_Ryane
@om_Ryane 9 күн бұрын
ስንት ጨረሰብሽ ንገሪኝ ቁርጡን ልወቀው ሀገር ስገባ ብየ ነበር በምፈልገው ዲዛይን ለማሰራት
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 9 күн бұрын
ግማሹንነው ኮርቲስ ያረኩት 15ባሊ ወሰደ አንዱ 2300የሚገዛው ማስቀቢያ ላንዱ ባሌ 500ብር ከባድነው
@SsSs-hp9sz
@SsSs-hp9sz 9 күн бұрын
ኮርቲዝ ለምድነው የሚያገለግለው ግን ?
@ktube8920
@ktube8920 9 күн бұрын
​@@SsSs-hp9sz ከውጭ ለተገረፈ ቤት የሚቀባ ነው ውሀ ይከላከላል እንዳይፈካ ያደርጋል
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@hemudtthemudtt
@hemudtthemudtt 9 күн бұрын
ቤትየ ቤት እንብሺ ቢያሩብሺ 3:58 ቢቀዝኑብሺ ትልነበር አያቴ ዘንድሮ ገባኝ ተረቷ ቤት ሳልሰራ ሀገር አልገባም ብየ እድሜየን ጨረስኩ በሆንም አልሀምዱለመላህ ሰርቻለሁ
@ousmihawi8432
@ousmihawi8432 9 күн бұрын
Mash Allah wade 👌👍
@ZinetAhmedZinet
@ZinetAhmedZinet 9 күн бұрын
ማሻ አላህ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 9 күн бұрын
😂😂😂ምን እንመን አንዴ ፎቅ ቤት ልዩ ለእኔ ነው ትላካችሁ ስላትሁ አስርታችሁ ልስራ ነው ትላላችሁ ወይ ይህ ዶላል እራስ ስታጡ ነው
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 9 күн бұрын
ሴራሚክ ስንት ብር ይጨርሳል 80ቆርቆሮ
@fatumayimam8893
@fatumayimam8893 9 күн бұрын
ኮርኒሱ ምንድ ነው
@ktube8920
@ktube8920 7 күн бұрын
ፕላስቲክ
@Hayou-p7b
@Hayou-p7b 9 күн бұрын
የአምሥት ክላሥ ቤት ሥንት ቀረ ይጨረሣል ሠራሚኩ ጠይቂና ንገሪኝ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 9 күн бұрын
የፊት ለፊቱን ኳርቲዝ ላሰራ ነበር እኔም ስንት ፈጀብሽ በአላህ ከ40_50 ሽ አይበቃውም??
@om_Ryane
@om_Ryane 9 күн бұрын
እኔም አሳብ ላይ ነኝ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 9 күн бұрын
ቤቱ ጭቃ ነው ወይሰ ፖሎኪት ነው
@Umatika
@Umatika 9 күн бұрын
ይበል እኔ ሰሞኑኑ40ሺ በቅቶኘል አልሀምዱሊለሂ
@Umatika
@Umatika 9 күн бұрын
ይበቀል
@ktube8920
@ktube8920 9 күн бұрын
​@@jamiendris9454 ቡልኬት ነው
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 223 М.
" ሽማግሌዎቹ ያልጠበቁት ነገር ገጠማቸው 😳😳😳
24:42
Buurta Dahabka ugu weyn ee aan Booqday - I visited the Biggest Gold Mountain in the Country
17:25
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН