ምንም ማያቀው ተሃድሶ በሳቅ አነፈራቸው | ምኑን ልታቡካካ ነው አሁን አንተ ትታደስ ምትለው | felege| temu| barok|

  Рет қаралды 4,207

 የእሾህ አክሊል   Yeshoh Aklil

የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@abebakergo6011
@abebakergo6011 23 күн бұрын
ፈለገዬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህንቁዎች እኖዳችዋለን እድሜ ጤና ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobtilaye5233
@eyobtilaye5233 26 күн бұрын
የወንጌል ጀግናው ፈለገ !!እግዚአብሔር ይባርክህ!! ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@AaF-lx4ii
@AaF-lx4ii 25 күн бұрын
ጴጤ እራሳቸው እየፈጠሩ ነው የሚያወሩት ስራቸው ማሳሳት ነው
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 25 күн бұрын
በድንግል ማሪያም ሰም ለረጅቷ ከባድ የድርቅና መንፈሰ አለባት ማመን አትፈልግም አዎ የሚለውን ቃል ለመናገር ከባድ ሆነባት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@MadinaAli-c7m
@MadinaAli-c7m 25 күн бұрын
የድርቅና መንፈስ ጴንጤ ስር ያለው እውቀት የለውም አሜን ብቻ።
@BeleyuBekele
@BeleyuBekele 24 күн бұрын
ፈለገ እና በውይይቱ የተሳተፋችሁ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@kalkidanasrat6579
@kalkidanasrat6579 25 күн бұрын
ortodoksochi gin enezi hulu teyakewochi lenesu bicha sayhun enzin lijochi yasnesaw lenam tsenate newena enemarbet enesunim bemoges ytebkelin yatsnalin betammmm enamesegnalen
@SnakAbandh
@SnakAbandh 23 күн бұрын
ፈጣሪ አምላክ በቤቱ ያፅናን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AaF-lx4ii
@AaF-lx4ii 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቺሁ ሁላቺሁም ያስተማራቺሁን እግዚአብሔር የበለጠ ከፍ ያድርጋቺሁ
@MelkamDagne-v7w
@MelkamDagne-v7w 26 күн бұрын
ቅዱስ ዮሐንስ ለማን መስገድ እንዳለበት እንዴት አያውቅም? አትስገድልኝ እያለው ድጋሜ እንዴት ሰገደ መልሱ ትህትና ነው
@SariDaye
@SariDaye 26 күн бұрын
Uuuufffff felege anteko tenager ewunet kale hiwet yasemaln
@ermiasberhanugebreselassie1618
@ermiasberhanugebreselassie1618 25 күн бұрын
እቺ ሴት ነገሩ ገብቷታል ግን ዉስጧ ዉነትን መቀበል አይፈልግም
@ermiasberhanugebreselassie1618
@ermiasberhanugebreselassie1618 25 күн бұрын
እንደኔ ኤደን ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቃ አጥጋቢ መልስ ተሰጥቷል አምናበታለችም. ጌታሁን ዉይይቱን እንደሰማ ተናግሯል ስለዚህ ትርፉ ጉንጭ ማልፋት ነዉ ለዚህ ዓይነቱ ጋለሞታ
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 26 күн бұрын
እንኩአን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeshohAklil
@YeshohAklil 26 күн бұрын
❤❤❤
@tsionhiba4606
@tsionhiba4606 25 күн бұрын
FLEG Ebakik min ayinet tigist new yalek
@MadinaAli-c7m
@MadinaAli-c7m 25 күн бұрын
አስስቾቾ መናፍቅ መልስ ስታጣ ሌላ ክህደት ያሳዝናል።
@TensaeTilahun-o7g
@TensaeTilahun-o7g 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsinaት
@Tsinaት 26 күн бұрын
❤❤
@simenehzerga426
@simenehzerga426 25 күн бұрын
Ene sile amalajinet memar efeligalehu
@YeshohAklil
@YeshohAklil 25 күн бұрын
ኑ ላይቭ ላይ ከፈለጉ ደሞ በዚህ username አውሩኝ ቴሌግራም ላይ@shineonlin ብለው
@SarahAskal-z3b
@SarahAskal-z3b 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@liyuwork162
@liyuwork162 26 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/oqenhJqXnNCkq68feature=shared
@Haptemer-l8h
@Haptemer-l8h 23 күн бұрын
1:19:18 😂😂😂😂😂😂
@tgtg3001
@tgtg3001 4 күн бұрын
ሰዎች ሊድኑ ሊወያዮ ይፈልጋሉ ግደሞ እኔያለኝ ቴሌግራም እጂ ቲክቶክ የለኝም ስለዚሕ የቴሌግራም ሊካችሁን አስቀምጡልንንን ወደጨለማ የገቡ ወድሞች አሉሉ
@YeshohAklil
@YeshohAklil 4 күн бұрын
ሐዋርያዊ መልሶች chat ብለሽ search አርጊ ወይ ሊንኩ ይኸው t.me/Apostolic_Answers_chat ወይም ደሞ ተወዳጆች ሚለው ላይ ሊንኩ ይኸው t.me/tewedajoch ወንድሞችን አገናኙኝ ብለሽ አውሪያቸው
@YeshohAklil
@YeshohAklil 4 күн бұрын
ከከበደሽ እኔን @shineonlin አውሪኝ አግዝሻለው
@derejerahel7005
@derejerahel7005 26 күн бұрын
ፈለገ እውቀት አለህ. ማስረዳት ግን አትቺልም
@fffff2dfdgf112
@fffff2dfdgf112 25 күн бұрын
abet protestant lemndenewu gin kuchi blachihu ematimaru kaferku ayimelsegn new
@meskiy1967
@meskiy1967 19 күн бұрын
አያ ፔንጤ 😂😂😂😂😂😂ከእውቀት ነፃ የሆኑ ፍጡር 😂😂😂
@simenehzerga426
@simenehzerga426 25 күн бұрын
Silegna yemimalidew man new
@YeshohAklil
@YeshohAklil 25 күн бұрын
ሮሜ 8:34 ቃል በቃል አይወሰድም ለምሳሌ ዘፍ 6:6 ላይ እግዚአብሔር ተፀፀተ ይላል እግዚአብሔር ይፀፀታል ማለት ነው ፀፀት ሚመጣው ከእውቀት ጉድለት የሚመጣ ስለሆነ እና ቃል በቃል አይወሰድም ምክንያት መማለድ መሠረታዊ ትርጉሙ አንዱ ስለሌላው መለመን ነው ስለዚ ዛሬ ስለሀጢያት ዛሬ ሚያደርገው ነገር የለም ጌታ አንድን መስዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጧል እና ክፍሉ ሚያወራው የጌታን ለኛ ያለውን ፍቅር ለመግለፅ ነው ሞቶ ከተነሳ በኋላ እንደው ጉዳያቹ ነው ብሎ አይተወንም ቀነገር ሁሉ ያግዘናል ይረዳናል ማለት ነው አባት እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ስላለን ይኼም ሚፈታው ልክ ሮሜ 8:26 ላይ የመንፈስ ቅዱስን እገዛ ለማመልከት ይማልድናል ስለተባለ ይለምናል እንደማንለው ሁሉ የጌታ ፍቅሩን ለማሳየት ይህ ቃል ገብቷል
@meskiy1967
@meskiy1967 19 күн бұрын
ፔንጤ ለመሆን መደንቆሮ ብቻ ነው የሚያሰፈልገው along us if you can say amen you good to go😂😂😂😂😂
@Emunknown-ti9iq
@Emunknown-ti9iq 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GurpreetKaurGurpreet-s5p
@GurpreetKaurGurpreet-s5p 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
ሶፊ እና ኦርቶዶክስ ወንድሞች ስለ መዳን
18:11
Elohim Worship ኤሎሂም አምልኮ
Рет қаралды 449
የሚተረፍበት ግሩም ውይይት ነበረ ጴንጤዎች ጥያቄ ይፈራሉ
3:31:41
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН