ምንም ወጪ ሳታወጪ የፊትሽን ቆዳ ሰውነትሽን ውብ የሚያደርግልሽ አስደናቂ የቡና ውህድ Ethiopian Coffee

  Рет қаралды 135,944

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የዛሬ የቡና ውህዶች በጣም ጠቃሚ ናቸው ፣ ቡና ለቆዳችን ጤንነት እና ውበት ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል ፣Coffee is an excellent exfoliator and helps in stimulating blood flow, which reduces acne and even cellulite and stretch marks. Important coffee face pack benefits are that its rich antioxidants kill dead cells and remove impurities, making skin smoother and brighter looking. 📌የተጠቀምኩት📌 . 🌟የፊት ማስክ🌟 ⚡2የሻይ ማንኪያ የሽንብራ ዱቄት ⚡2የሻይ ማንኪያ ቡና ⚡2የሻይ ማንኪያ የአልመንድ ወተት ⚡1የሻይ ማንኪያ የኮኮናት ዘይት . 🌟የሰውነት መታሻ🌟 ⚡ 2የሻይ ማንኪያ ስኳር ⚡2የሻይ ማንኪያ ቡና ⚡1 የሻይ ማንኪያ የኮኮናት ዘይት . 🌟የፊት እስክራብ🌟 ⚡1የሻይ ማንኪያ ስኳር ⚡1የሻይ ማንኪያ እርድ ⚡1 የሽንብራ ዱቄት ⚡1የሻይ ማንኪያ ቡና ⚡1የኮኮናት ዘይት
@fevenfev4809
@fevenfev4809 3 жыл бұрын
Enamesgnale kal gn le wezam fet yehonal??
@temr9020
@temr9020 3 жыл бұрын
wow betam arif new kanchi ga
@temr9020
@temr9020 3 жыл бұрын
👌👌👌
@nayjesus5584
@nayjesus5584 3 жыл бұрын
Tebareki
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 жыл бұрын
Hi Zemenay, I think you add honey in the face mask jar but you didn't write in the description after cheakpea power. Am I right?
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 3 жыл бұрын
ምን ደስ እንደሚለኝ ታውቃላችሁ የኛ ልጆች እንደዚህ ተውበው በሃላችንንም እያሳዬ እውቀትንም እየሰጡን እንደዚህ ሲያስተምሩን እኔ በጣም ነው የሚያኮሩኝ እህቶቻዝን በጣም ባለሙያዎችና እውቀትን የለበሱ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን። የኔ ምርጥ አበሻ እናመሰግናለ ።🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቡና ውህድ አስራር ነው የቡና አቀራረብሽ ልዩ ነው አንቺም በጣም ታምሪያለሽ እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene fikir ❤😘
@helenmulugeta8631
@helenmulugeta8631 3 жыл бұрын
Woooow setamiri
@fantayegezahegn3346
@fantayegezahegn3346 3 жыл бұрын
ዛሬ የተቆላውን ነገ መጠቀም እንዳለብን ነው የሚያስተምሩት ቁሌትሽ ብጣም ጥሩ ነው ማንከሽከሻው ቀድሞ መጋል አለበት እርጥብ ቡናም አይቆላም ታጥቦ የደረቀ ቡና መሆን እንዳለበት ነው ያስገነዘቡት
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ይሄ ሁሉ አመለጠኝ ስራ ሆኜ እንዴት እንደምታምሪ ቡናውም ውህዱም ቆንጆ ነው ተባረኪ👍👍🥰❤️🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ታምሪያለሽ ቡናው ውህዱ አቀራረብሽ ሁሉ ጥሩ እናመሰግናለን 👏👌❤💞💖🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ ሁሉነገርሽ የምታሳይን ዉህድ በጣም ምርጥ ጠቃሚ እንጠቀምበታለን ተባረኪልኝ በርቺልኝ ቡና በጣም ነዉ የምወደዉ ዉህዱንም ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much nebaye ❤
@genetlamago
@genetlamago 3 жыл бұрын
ቃል እንዴት እንደምታምሪ የቡናው አቀራረብ ራሱ ብንጋበዝ ያስብላል ተባረኪ
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ደስ ይላል ቡና ውስጤ ነው ቀንሽ ድምቅ ይበል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤🙏
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለም እኔ ቡና አልትጠጣም እንድዝህ እንዳንቺ አስምረው ሲያፈሉት ግን በጣም ደስ ይለኛል
@ኡመተንዋሂዳመድረሳ
@ኡመተንዋሂዳመድረሳ 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እህት በጣም እወድሻለው ብዙ አስተምህሮቶችሽን ተመልክቼያለው አልተገበርኩም እንጂ አሁን ምክራለው 1 ጥያቄ ልጠይቅሽ እህቴ ሙስሊም እንደመሆኔ ፊቴን እሸፋፈናለው እና ፀሀይ ሺበዛ ፊቴን ያቃጥለኛል እና የሆነ አይነት ምልክት አውጥቶብኛል ማድያት ይመስላል እና የትኛው ውህድ ነው ቶሎ ለውጥ የሚያሳየኝ እና ለፀሀይ መከላከያ ምን ልጠቀም የአዳማ (ናዝሬት) ፀሀይ በጣም ሙቀትና ፀሀይ አለ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ቡናው ከምታፈላው ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ጋር እንዴት እደሚያምር ውህዱም በጣም ቆንጆ ነው መልካም ሰንበት የኔ ውድ🥰🥰🥰ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤thank you so much ❤
@mettimar66
@mettimar66 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Wow ቡናው ደስ ሲል ቃልዬ ታምሪያለሽ😍😍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene fikir ❤
@fvv1680
@fvv1680 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቡና አፈላልሽ በጣም ያምራል
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውብ ሲሪሞኒሽ ሁሉነገርሽ ያምራል የቡና ማስክ በማር ብቻ ነበር ምጠቀመው የሽንብራ ዱቄት እና የአልመንድ ወተት ጨምሬ እሞክረዋለው አመሰግናለው @ሼር 🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@relaxinglifestyle4896
@relaxinglifestyle4896 3 жыл бұрын
Thank you for sharing! የቡና ኣቀራረብ በጣም ደስ ይላል!
@JuharaMos
@JuharaMos 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዋው በጣም የሚገርም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያስተማርሺኝ አመሰግናለሀ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እንደሁሌው ቃልዬ ቡና አፈላልሽም አንደኛ ነው በጣም ያምራል 😍😍👌👍❤️❤️❤️ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much my dear 😘❤
@hanamelese5539
@hanamelese5539 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔ ደርባባ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው የሰራሽው ዘመንሽ ይባረክ
@deborahethio9999
@deborahethio9999 3 жыл бұрын
ዋዉ ቃልዬ ምርጥ ዉህድ👏👏ከቆንጆ ቡና ጋር👌እናመሰግናለን👏
@taodratube6324
@taodratube6324 3 жыл бұрын
Grounded coffee helps as exfoliating agent and to remove dirt and dead skin. Nice work.👌💞
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes my dear thank you so much ❤
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 жыл бұрын
ቃልቅዬ ቆንጆ ቡናው ሲያምር እናመስግናለን 🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤
@tgbeauty
@tgbeauty 3 жыл бұрын
አቀራረብሽ ሀፒታይት ይከፍታል።እናመሰግናለን😍
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
በስማም ረጋ ብለሺ ሰትናገሪ በጣም ውበትሺ ጎልቶ ይወጣል የኔ ውብ በርቺ
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
የኔ ውብ ቃልዬ ስራሽ ሁሉ ጥርት ያለ ሲያኮራ የኔ ባለሙያ ጥርት ያልሽ ሴት ወይዘሮ ስወድሽ ሳከብርሽ ቤትሽ ይባረክ የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so mimiyee❤🥰🥰
@manahaile4537
@manahaile4537 3 жыл бұрын
inye eritrawit neg indanci set betam new yemiwedew balis tadilo konjo gobez set nes ulu gize yanci brogram des yilegal yobez ici 👋👋👋🙏🙏🌷🌷💋
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yekeniyeley yene konjo love you 😍❤
@kwkk6984
@kwkk6984 3 жыл бұрын
Kaliye yena konjo betam tamralesh faa bilo buna maflat betam naw des emlegn abeso senbeten
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋው ቃልየ ቆንጆ ውሕድ ነው ያመጣሽልን ተባረኪ በጣም ታምሪያለሽ እስከነ ቡናሽ መልካም ቀን እመኝልሽአለሁ🙏🙏❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@maria58541
@maria58541 3 жыл бұрын
Betam arif wehed new tebareki konjit 🙏💖💕💖
@zebi8440
@zebi8440 2 жыл бұрын
የሽምራ ዱቄት የለኝም በሱ ምን ልጠቀም የኔ ውድ እባክሽ መልሽሊኝ በተፈረፈ በጣም ታምሪያለሽ ቆንጂየ እወድሻለው
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
You look gorgeous and thank you for sharing Beautiful ❤️
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Edehulgize tenama ena tekami yehone wehed new yasayeshen ejesh yebarek kaly 😍🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen amen yene konjo thank you so much ❤
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቡና ዝግጅት ነው ! ቡና ማፍሊያሽ በጣም ቆንጆ ነው ከየት ነው የገዛሽው
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፖስታቤት ፍለፊት ያሉት ሱቆች ነው የገዛሁት የኔ ውድ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much Kongo I will try bless you
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
አቤት ሰታምሪ አድናቂሽ ነኝ ቃልየ የልጀ ሞክሽ በጣም ያምራል በርችልኝ የኔ ውድ አንችም ብትመጭ ደስ ይለኛል የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much ❤
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ዋው ብያለሁ በጣም ነው እምታምሪው ውህዶቹም ምርጥ የሚባሉ ናቸው የተፈጥሮ ነገር ጥሩ ነው በርችልን ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much ❤
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 3 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ግን ምናለበት በሚድያ ከታየሽ ካልቀረ ቡና ቁርሱንም ሁለት ጉዋደኞችሽን አለዛ ቤተስብሽን ብትጠሪ ጥሩ ነበር ደሞ እንዲት ታምሪም ነበር ለነገሩ ታምሪያለሽ በተረፈ ግን በርቺልኝ ቆንጂት
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 3 жыл бұрын
በእውነት ሞክረሽዋል?
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
ዋው አለባበስሺም አቀማመጥሺም ሴሬሞኒው በጣም ያምራል ቡና ጀባ ነው ዛሬ ቃልኪዳን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@arigeyimre4466
@arigeyimre4466 3 жыл бұрын
ዋው ነዉ ሥራአት አቀራርብ አለባበሥ በጣም ያምራል ሁሉ ነገርሺ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Betam amsegnalew yene konjo ❤
@tiristbirhanu8442
@tiristbirhanu8442 3 жыл бұрын
Kalye konjo betam enamesegnalen ........ye ejishe tratu leyu new misteru yenegren😀🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፣ሚስጥር ነው አልናገርም ፣ ስቀልድሽ ነው የእጄን ክሬም በቅርቡ ይዤ እመጣለሁ እሺ
@tiristbirhanu8442
@tiristbirhanu8442 3 жыл бұрын
😃😘 ashi kalye begugut enetebkalen
@tadelechagizew5192
@tadelechagizew5192 3 жыл бұрын
I love your style especially Netela mekuachet 👍
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ለልጆች ገላ መጠቀም ይቻላል እንዴ???? እንደሁሌውም ውድድድድድ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም የሚያምር ውህድ አንቺም አምሮብሻል ላይክ ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤
@Aterira3106
@Aterira3106 3 жыл бұрын
👏👏 ቆንጆ ነው የምታሳያቸው ነገሮች ሁላ አንደኛ። 👍👍👍❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you makiyee❤❤❤
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 3 жыл бұрын
Kaliyeeeeeeee konjo ybuna akerarebish btam desh yilalh ishi thankyou lmitsechinh mikrochish hulu wddddd
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤😘
@hayattessema6015
@hayattessema6015 3 жыл бұрын
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ እኳን ደህና መጣሽ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሽ ❤️❤️❤️❤️😍😍😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤
@BirkeBikila-nc5oi
@BirkeBikila-nc5oi Жыл бұрын
የኔ ዉብ ሁሌነዉ የምከተልሽ ሱስ ሆኖብሽኛል ዉድድድ❤❤❤
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውህደ ነው እሞክረ ዋለው
@mahletwoldemichael5463
@mahletwoldemichael5463 3 жыл бұрын
Kaliye amirobishal betam😍 Diren asitaweshigne, thank you for sharing ❤ yimokeral zare 👍🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Oww ye dire lej neshe enda❤❤❤
@mahletwoldemichael5463
@mahletwoldemichael5463 3 жыл бұрын
@@zemenawit awo negne 😍 betam new yemiwedat eko.
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 жыл бұрын
የዛሬዉ ደግሞ ሊዩ ነዉ በርችልን የኔ ቆንጆ
@edengirma8467
@edengirma8467 3 жыл бұрын
ቆንጆ ስታምሪ ዛሬ ነው ያየሁሽ በርቺ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 жыл бұрын
ውቢታ ኢትዮጵያ ባንቺ ውስጥ አየዋት እናመሰግናለን
@mudis7458
@mudis7458 3 жыл бұрын
Wey Kali Zarai betam tameriyalesh ken akerarebesh aweraresh Hulu dese yelale tnx
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Betam amsegnalew yene konjo ❤♥😍
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቃልዬ ውድ 😍😍😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene fikir ❤
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ቃልየ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው 👍👍🙏❤️💐🌹
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ቃሊዬ 👍👍👍👍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤
@admasguililat6197
@admasguililat6197 3 жыл бұрын
Hi konjo let’s drink coffee ‘buna enteta ‘ when u get time
@kisanettesfu7414
@kisanettesfu7414 3 жыл бұрын
ለሚቀላ ፊት ምንማረግ አለብን
@wossenealemayehu5814
@wossenealemayehu5814 3 жыл бұрын
ቃልዬ ስታምሪ የኔ ቆንጆ ምርጥ ውህድ ነው ተባረኪልኝ የኔ ውድ❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
❤❤❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህዶችን ነው ያሳየሽን ተባረኪ ለወዛም ፊት ይሆናል ማሬ ? ቻናሌን እይልኝ ቃልዬ🥰🥰🥰👌👌👌
@gadiseg8981
@gadiseg8981 3 жыл бұрын
Thank you sister le fitechini sukara in buna marii alimod oli andi lei ke arekuzii chigiri alee
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የለውም ችግር ጥሩ ነው እሱም
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Mesmerizing, thanks for your talent share
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
ቃልዬ ፍቅር እናመሰግናለን
@serkalem9227
@serkalem9227 3 жыл бұрын
Thanks to sharing. I love making coffee specially the weekend, any ways you are beautiful with ur beautiful dress love it❤️❤️if you don’t mind can you tell us where did u buy the dress simple and beautiful thanks🙏or which store we can get
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Hi dear thank you so much ❤I got it from H&M store 😊
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው ቡናችን👏👏❤👌👍🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
❤❤❤
@ommamarommamar8933
@ommamarommamar8933 3 жыл бұрын
Kaliye wellahi betam des yemil newu wedagere jimma wesedshegn tanku mar😚😚
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
❤❤❤
@meseretteshome6671
@meseretteshome6671 3 жыл бұрын
Achi hulu negershi yemral amolto new fetari yeseteshe wedshalew
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 3 жыл бұрын
Than you
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dear
@MohammedIbrahim-mv7kh
@MohammedIbrahim-mv7kh 3 жыл бұрын
Barche eheta betam aref nw ❤❤
@ethiopianandamericanfamily1726
@ethiopianandamericanfamily1726 3 жыл бұрын
Absolutely gorgeous 😍
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆጆጆ ስታምሪ በጣም ቡናችን የኢትዮጲያ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤😘
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
ሥታምሪ ቡና እወድ ነበር አሁን ለመቀነስ ተገደድኩ
@tjj269
@tjj269 3 жыл бұрын
thank you 🙏 👍
@birtukansirak3090
@birtukansirak3090 3 жыл бұрын
What about using Ethiopian grounded coffee?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes that's perfect my dear ❤
@aynalemkersokebede9325
@aynalemkersokebede9325 3 жыл бұрын
aqebaberirshi akemametishi sinesiratshi des sil 👌👌👌👌👌👌
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Yene konjo setamriiii 👌. Thank you for sharing melkam senbet 🙏🙏❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤😘
@saratsegay6095
@saratsegay6095 3 жыл бұрын
Wawwwwwww Nay behkie des zeble neski kolay betami xebkte eike 😚😚😚❤💖
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 жыл бұрын
ቃልየ የኔ ውብ እናመሰግናለን ።ይህን የቡና ማስክ በስንት ቀን እንጠቀመው ? ማለቴ እንድት እህት ቢያንስ ባስራምስት ቀን አንዴ እንጂ ቶቶሎ እንዳትቀቡ ስትል ሰምቸ ነበር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በየ ሳምንቱ ወይም በየሶስት ቀን ጥሩ ነው
@alemkinde861
@alemkinde861 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሪ እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 3 жыл бұрын
Thank you so much,ውቢት
@cumeraqli9199
@cumeraqli9199 3 жыл бұрын
Tankiyu
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hiwijo6578
@hiwijo6578 3 жыл бұрын
Thank you mar i love coffee
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you ❤😊
@sosinasine5843
@sosinasine5843 3 жыл бұрын
ውጭ ይኢትዬጵያ ብለን አላገኝሁም ስሙን ማን ብለው ነው ሚፅፍት
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 3 жыл бұрын
Yena kowanjo syamrbish
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
Betam tameralsh kalye konjo wehed new emikeewalw❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
❤❤
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ዉይ ተባረኪ እንደጠጣሆት ነዉ የተማረኩት አቺና እህትሽ ጥርት ያላቹ ናቹ ወደፌት
@minatube1146
@minatube1146 3 жыл бұрын
Web eko neshi yeni konjeyaa yemecheshi
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ስታምሪ ቃልዬ❤😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Oww thank you yene konjo ❤
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
Enam buna eyflhu naw kaley entata💕❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እንዴ ሳትጥሪኝ 😁ስቀልድሽ መልካም ጊዜ መልካም ሰንበት❤❤🙏
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
@@zemenawit thank you sweetheart ✨️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ቃልዬ ስታምሪ የኔ ቆንጆ አገርቤትን እስታወሽኝ የቡና አፍቃሪ ነኝ እስቲ እሞክረዎለው 🥰🥰😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching ቃልዬ 👍❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤
@selambuziye9754
@selambuziye9754 3 жыл бұрын
Ye shinbira duqetu yetekola nw weyis tirewu new wuddee
@nuale23
@nuale23 3 жыл бұрын
በጣም ታምሪያለሽ ዋናውን ትቼ አንቺን እያየሁ ብዙ አላዳመጥኩሽም
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Endeee yene konjo thank you 😊🙏😁
@azmeraararse5116
@azmeraararse5116 2 жыл бұрын
ኢ/ያ ብና ዋውውው
@rahellemma3603
@rahellemma3603 3 жыл бұрын
ሰላም ታምራለሽ
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 69 М.