•መንፈሰ ቅዱስ• Discipleship Class • Apostle Tamrat Tarekegn•CJTv 2022

  Рет қаралды 36,278

CJ Tv

CJ Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 5 ай бұрын
ጌታ እሳትህ በኢየሱስ ስም ወደ ሕይወቴ ይምጣ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@girumtg1683
@girumtg1683 8 ай бұрын
I am blessed❤❤❤❤
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 5 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የኔ መንፈስ ቅዱስ🔥🔥🔥🔥 እወድዳለሁ 🔥🔥🔥🔥🔥 ሰምቼ ሰምቼ የማልሰለችህ🔥🔥🔥🔥🔥 የኔ ክብር🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@ProYeab9444
@ProYeab9444 Жыл бұрын
ስለ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ሲያወራ ከአንደበቱ ህይወት ይወጣል እኔ ተሰምቶኛል
@nebiyatderseh1179
@nebiyatderseh1179 2 жыл бұрын
አንተን የቀባ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር!!! What a revelation you reveled hallelujah, this is not just word teaching you preach what you experience with Holy Spirt!! And every time I listened you message led me to pray with fire 🔥 Glory upon you Apostel, I love you so much dear Apostel Tamert
@commcareethiopia871
@commcareethiopia871 2 жыл бұрын
ኢትዮጽያዊው ቤን ሂን እጅግ በጣም እወድሀለው
@sesuabate7693
@sesuabate7693 4 ай бұрын
I'm from Saudi Arabia can you pray for us man of God in zoom please❤
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 2 жыл бұрын
ዘመንክ አገልግሎትክ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክልክ ወንድሜ ውድድድድድድ በጌታ ፍቅር
@sisuabate4756
@sisuabate4756 Жыл бұрын
Yes I’m live in Saudi Arabia we are someny Christian’s her we hope you came here serving us man of God we love you so much ❤
@Amenech-hh3ux
@Amenech-hh3ux Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን tebareku 💯🍇🍇🔥🔥🙇‍♀️🙇‍♀️
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
ጌታየ'ናመድሃኔ ይመስገን። እንዴት እንደሚወዳቹ። ተባረኩልኝ።
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ታሜ
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ! እየጻፍኩ እያበርኳቹ ነኝ'ና፡ በከበረ የየሱስ ደም እና በእሳት መንፍውስ ቅዱስ ቀጠርኳቹ።
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 5 ай бұрын
🔥🔥🔥 ህይወቴን ላንተ ቢቻ ይሁን ሁለንተናየን ተቆጣጠር🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
Thank you for the teaching of the Holy Spirit. Prophet Tamrat. ስለ መንፈስ ቅዱስ ማንነት ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች አሉ። አንዳንዶች መንፈስ ቅዱስን እንደ ምሥጢራዊ ኃይል ይመለከቱታል። ሌሎች ደግሞ መንፈስ ቅዱስን እግዚአብሔር ለክርስቶስ ተከታዮች የሚያቀርበው ግላዊ ያልሆነ ኃይል አድርገው ይመለከቱታል። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ማንነት ምን ይላል? በቀላል አነጋገር መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አምላክ እንደሆነ ይናገራል። The Bible also tells us that the Holy Spirit is a divine person, a being with a mind, emotions, and a will.ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን " እርሱ " እያለ ነው የሚጠራው The third person of trinity. ( ዮሐንስ 14፡26 ) የሐዋርያት ሥራ 5፡3-4ን ጨምሮ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር መሆኑ በብዙ ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በግልጽ ይታያል። በዚህ ጥቅስ ጴጥሮስ ሐናንያ መንፈስ ቅዱስን ለምን እንደዋሸ እና “እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን እንዳልዋሸ” ተናግሮታል። በመንፈስ ቅዱስ ላይ መዋሸት በእግዚአብሔር ላይ መዋሸት እንደሆነ ግልጽ መግለጫ ነው። በተጨማሪም መንፈስ ቅዱስ አምላክ መሆኑን ማወቅ እንችላለን ምክንያቱም እርሱ የእግዚአብሔር ባሕርያት አሉት. ለምሳሌ፣ በሁሉም ቦታ የሚገኝ መሆኑ በመዝሙር 139፡7-8 ላይ “ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህ ወዴት እሸሻለሁ? ወደ ሰማያት ብወጣ አንተ በዚያ ነህ; አልጋዬን በጥልቁ ውስጥ ብሠራ አንተ እዚያ ነህ አለው። ከዚያም በ1ኛ ቆሮንቶስ 2፡10-11 ላይ፣ በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ያለውን ሁሉን አዋቂነት ባህሪ እናያለን። “እግዚአብሔር ግን በመንፈሱ ገለጠልን። መንፈሱ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር ሁሉንም ነገር ይመረምራል። በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር የሰውን አሳብ የሚያውቅ ማን ነው? እንዲሁም ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር የእግዚአብሔርን አሳብ የሚያውቅ የለም” ብሏል።መንፈስ ቅዱስ አእምሮ፣ ስሜት እና ፈቃድ ስላለው በእውነት መለኮታዊ አካል መሆኑን ማወቅ እንችላለን። መንፈስ ቅዱስ ያስባል እና ያውቃል (1ኛ ቆሮንቶስ 2፡10)። መንፈስ ቅዱስ ሊያዝን ይችላል (ኤፌሶን 4፡30)። መንፈስ ስለ እኛ ይማልዳል (ሮሜ 8፡26-27)። እንደ ፈቃዱ ውሳኔ ያደርጋል (1ኛ ቆሮንቶስ 12፡7-11)። መንፈስ ቅዱስ የሥላሴ ሦስተኛ አካል የሆነው እግዚአብሔር ነው። እንደ እግዚአብሔር፣ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ እንደሚሆን ቃል የገባለት አጽናኝ እና መካሪ ሆኖ ሊሠራ ይችላል (ዮሐንስ 14፡16፣ 26፣ 15፡26)።
@memeapbibi2952
@memeapbibi2952 Жыл бұрын
amenamemaen
@memeapbibi2952
@memeapbibi2952 Жыл бұрын
amenamenamenamenamenamen📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙏
@petergoreg5694
@petergoreg5694 2 жыл бұрын
AMEN THANK JESUS BLESS IN JESUS NAME apostle tamerat tarekegn
@ኢትዮጵያዬ-ዐ4ቘ
@ኢትዮጵያዬ-ዐ4ቘ 10 ай бұрын
መፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ🙏🙏♥️♥️♥️
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ዕወድሀለሁ!!! በብዙ ተባረክ ነብይ ታምራት.
@saronaraia8974
@saronaraia8974 2 жыл бұрын
Holy Spirit my helper my everything I can't live with out you 😭😭😭
@raiyyoha6197
@raiyyoha6197 2 жыл бұрын
Menfes kdus hulu negere neh efelghalew hywete neh🙏🙏🙏🙏🙏 apostle betam ewedhalew zemenh ybarek lemlmlgm ☺🙏🙏🙏
@ቅድስትነኝየኢየሱስወታደር
@ቅድስትነኝየኢየሱስወታደር 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ፀጋህ በጥፍ ድርብ ተባረክልኝፀጋህበጥፍድርብይሁን 🎉
@TeshaleTesfaye-ro8te
@TeshaleTesfaye-ro8te 6 күн бұрын
bante laye yeworadaw banemi yiwiradi❤❤
@አንተንአምኖማንአፈረ
@አንተንአምኖማንአፈረ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ መንፈስ ቅድስ
@bontugedefa9536
@bontugedefa9536 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah God bless you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
@እትዮጵያኣንድናት
@እትዮጵያኣንድናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የተባረከ
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
እሰይ! ሃለሉያ!
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH YE GETA YE IYESUS KIRISTOS MENFES KIDDUS WASTINAYE
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Geta abzto yebarkachu 💐💕💐💕🙋🏽‍♀️
@afewerkisium986
@afewerkisium986 2 жыл бұрын
Wooow Man of God you are blessed 🙌 🙏 ❤
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን!
@alazaralazar
@alazaralazar 2 жыл бұрын
God Holly Spirit is our counselor and strength Amen
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God Powerful message you are blessed 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@hgggg3388
@hgggg3388 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ❤️
@kirubelayu9077
@kirubelayu9077 Ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@werkolemaegmas6690
@werkolemaegmas6690 2 жыл бұрын
Amennn amenn amenn 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗tebarek abat
@makaadesdagala2249
@makaadesdagala2249 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen tabarakiiii
@gospelforworld926
@gospelforworld926 2 жыл бұрын
ወይኔ ባላለቀ በ ጌታ
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 2 жыл бұрын
ወንድሜ ያባቴ ልጅ ያ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሳ የኀል መንመፈስ ካንተጋ ስለሆነ አባቴን ና አምላኬን ስላንተ ባረኩት ለሁላችንም ይሁን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!
@kenaketdaraje790
@kenaketdaraje790 10 ай бұрын
❤Am Yakob O. ❤❤
@danieljegora870
@danieljegora870 2 жыл бұрын
Haleluyaa
@mussiefrezghi242
@mussiefrezghi242 2 жыл бұрын
የግዚኣብሄር ሰው ብሩክ ነህ
@elsabetdesta2000
@elsabetdesta2000 2 жыл бұрын
Hulem begugut yemtbekew temhert.sel menfes kedus tebark ye egzhabeher seu 🙌
@habtamtaye1846
@habtamtaye1846 2 жыл бұрын
አግዝሃብሔር የባርክሁ
@msekeremshanqoo8838
@msekeremshanqoo8838 Жыл бұрын
Ameeenameeenameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeenameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen❤❤❤❤❤❤❤
@gospelforworld926
@gospelforworld926 2 жыл бұрын
Wow i love you Holly sprit
@habyeab4210
@habyeab4210 2 жыл бұрын
wow Amazing Moment your life and more than you so much love and I am celebrating your wonder perching..
@Troubledumly
@Troubledumly 2 жыл бұрын
Amennnnn amennnnn amennnnn i received :: zebenehe ybarek apostle tamrat
@nomanona6266
@nomanona6266 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen menfesi qidusi mery newu tebarek
@alazaralazar
@alazaralazar 2 жыл бұрын
God bless you, Apostle, and your ministry
@wtbbog142
@wtbbog142 Жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን
@KAKUHAARANETHIOPIAYears
@KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 жыл бұрын
# Holy Spirit comes to glorify lord Jesus i love it!
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ!
@fantudaba9744
@fantudaba9744 2 жыл бұрын
Very powerful!! May GOD bless you.
@wtbbog142
@wtbbog142 Жыл бұрын
መንፈስ፡ቅድስ፡አሜን
@danidanitta12
@danidanitta12 2 жыл бұрын
amen holy ghost is helper thank you I;m blessed
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@destakabedawako2824
@destakabedawako2824 2 жыл бұрын
igizabiri zamanuni yibarikii
@nomanona6266
@nomanona6266 2 жыл бұрын
Geta yibarekawu yeabate inku
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
Amen amen amen preach it Prophet Holy spirit oooooh 🙌🙌🙏
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new !!!
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@ermiastadele877
@ermiastadele877 2 жыл бұрын
god bless u abatachin
@ayeleway6913
@ayeleway6913 8 ай бұрын
Betam temechitonal beritu
@habtshkena4399
@habtshkena4399 Жыл бұрын
አፓስትል ምንም አልልም አንተ ልዩ የጌታ መንፈስ አለህ እወድሀለው ትምርትህ አውቶኛል ደሞም አንድ ቀን እመሰክራለሁ
@KAKUHAARANETHIOPIAYears
@KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 жыл бұрын
# Afurra Qulqulluu Sin jaaladha!
@deborabekre2731
@deborabekre2731 2 жыл бұрын
thank you
@yayedaraje7687
@yayedaraje7687 2 жыл бұрын
Right ✅️ kutr yelewum.Unlimited new..
@hiwotaga2397
@hiwotaga2397 2 жыл бұрын
I received amen amen my favourite words wow hallelujah
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 Жыл бұрын
ተባረክ
@hiwotaga2397
@hiwotaga2397 2 жыл бұрын
Amen amen hallelujah thanks lord amen 🙏 amen
@bethelemoromititti1517
@bethelemoromititti1517 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Eebbifamaa 😍🙏
@tamanich6860
@tamanich6860 2 жыл бұрын
Amen.amen amen amen amen amen tebrke
@luckystarshort
@luckystarshort 2 жыл бұрын
Amen yegzabhare menfasekeduse wersey
@yohanajesus3610
@yohanajesus3610 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ❤️❤️
@Troubledumly
@Troubledumly 2 жыл бұрын
Asyyyyyyy hallelujah
@yohanajesus3610
@yohanajesus3610 2 жыл бұрын
Amen
@fromtheunseen2759
@fromtheunseen2759 2 жыл бұрын
Egzer ysth don
@habtamtaye1846
@habtamtaye1846 2 жыл бұрын
ችጅ ጎድ ብለአስ መንፈስ ቀዱስ አብዝቶ ጀባርካችሁ JEBARKEN
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
እሺ!
@yayedaraje7687
@yayedaraje7687 2 жыл бұрын
Right ✅️
@tsioneleku6486
@tsioneleku6486 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kdagiofficial2468
@kdagiofficial2468 2 жыл бұрын
Blessed❤❤❤
@AmaaalAmaal-lp1ug
@AmaaalAmaal-lp1ug 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KAKUHAARANETHIOPIAYears
@KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 жыл бұрын
# I falling in love with Holy Spirit not with Holy ghost?
@elsaelssa7651
@elsaelssa7651 2 жыл бұрын
yes Amen Amen 🕊️🕊️🍇🍇🍇🙏🙏🙏🍒🍒🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@vicentaflorez6541
@vicentaflorez6541 Жыл бұрын
Tamret puedes orar por mi estoy muriendo?0
@fantudaba9744
@fantudaba9744 2 жыл бұрын
Dear Apostle Tamerate, May GOD bless you. I would like to talk to you. I don't know how. Please may have your address! ? Thank you.
@TadelechDinegde-yv9ne
@TadelechDinegde-yv9ne Жыл бұрын
Where is ur location?
@hattahatta1921
@hattahatta1921 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
@selamamare6686
@selamamare6686 3 ай бұрын
አሜንንን❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 2 жыл бұрын
Amen
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
CTK Groundbreaking Ceremony
51:14
Christ the King Lutheran - WELS
Рет қаралды 3