መንፈስ ቅዱስ | HOLY SPIRIT ASTU University Students | ASTUECSF Choir new Gospel music video | Adama

  Рет қаралды 57,559

ASTU Evangelical Christian Students Fellowship

ASTU Evangelical Christian Students Fellowship

2 жыл бұрын

This is Adama Science and Technology University Evangelical Christian Students fellowship Official KZbin channel
"" የመንግሥቱን አደራ በመንፈስቅዱስ መጠበቅ ""
መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።
-2ኛ ጢሞቴዎስ 1: 14
Find us on
Telegram - t.me/astuecsf
Instagram - / astuecsf2k19
Facebook - / astu.ecsf.92

Пікірлер: 164
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 жыл бұрын
እንደ ረሀባችሁ መንፈሱን ይሙላባችሁ ። ዘባች በበዛበት ዘመን ወደ መንፈስ ቅዱስ የተመለሰ ትውልድ ማየት ያድሳል ። ፀጋ ይጨመርላችሁ
@samuelberhanu8701
@samuelberhanu8701 2 жыл бұрын
amen amen
@firaoldaba2785
@firaoldaba2785 2 жыл бұрын
አሜን
@mickyaskebedeofficial7672
@mickyaskebedeofficial7672 2 жыл бұрын
"The days has passed but the memory stays in" this song remind me those times we spent at choir; those times we sing, we pray, we laugh, we play, we study bible, we had hard talk, we eat & drink together, we serve the kingdom of God together, we talk & discuss, we fail down together, we rise up together, we spent the day & the night together, we begin together, we grow together. Every single walk at that time sticks to this and other songs of that time; so this song means a lot to us as a choir. God bless you all who participate on this wonderful work (specially current choir leaders, current choir members, trident crew and kal) you are our blessings!!!!
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
Mickyas thank you and God bless you.
@ruhamatemesgen5571
@ruhamatemesgen5571 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ከምንጠብቅህ በላይ ነህ ታረካለህ ነፍስን ታረሰርሳለህ ለፈለገህ ትገኛለህ ለጥያቄ ሁሉ መልስን ትሰጣለህ አጥት ጅማት ዘልቆ ይገባል የደረቀውን ያነቃቃል መንፈስ ሲወርድ ከወደላይ ነፍስ ይረካል ክብርህን ሲያይ መፍትሄ አጥታ ለምትዋትት መልስ ጠፍቶአት ለምጠይቅ እንቆቅልሽ ለበዛባት መንፈስ አለ የሚያፅናናት ምስጋና በቅድስና ለተሞላ ፍጥረትን ሁሉ ወደ እውነት ለምትመራ ለታላቅነትህ ወደር የሌለህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንተ ልዩ ነህ ለታላቅነትህ ወደር የሌለህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንተ ልዩ ነህ አንተ ታላቅ አንተ ሃያል ወደር ማይገኝልህ ክርስቶስን ልታከብር ወደእኛ የመጣህ ዘመንህ የማያረጅ ዘላለማዊ ነህ ፍጥረት ሁሉ በመገዛት ለስምህ ይስገድልህ ምስጋና በቅድስና ለተሞላ ፍጥረትን ሁሉ ወደ እውነት ለምትመራ ለታላቅነትህ ወደር የሌለህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንተ ልዩ ነህ ለታላቅነትህ ወደር የሌለህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንተ ልዩ ነህ
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
God bless you romi
@nehemiahaklil7580
@nehemiahaklil7580 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ከምንጠብቅህ በላይ መንፈስ ቅዱስ ከምንጠብቅህ በላይ ነህ ታረካለህ ነፍስን ታረሰርሳለህ ለፈለገህ ትገኛለህ ለጥያቄ ሁሉ መልስን ትሰጣለህ አጥንት ጅማት ዘልቆ ይገባል የደረቀዉን የነቃቃል መንፈስ ሲወርድ ከወደላይ ነፍስ ይረካል ክብርህን ሲያይ መፍትሔ አታ ለምትዋትት መልስ ጠፍታት ለምትጠይቅ እንቆቅልሽ ለበዛባት መንፈስ አለ የሚያጽናናት ምስጋና በቅድስና ለተሞላ ፍጥረትን ሁሉ ወደ እዉነት ለምትመራ ለታላቅነትህ ወደር የሌለህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንተ ልዩ ነህ አንተ ታላቅ አንተ ኃያል ወደር ማይገኝልህ ክርስቶስን ልታከብር ወደ እኛ የመጣህ ዘመንህ የማያረጅ ዘላለማዊ ነህ ፍጥረት ሁሉ በመገዛት ለስምህ ልስገድልህ
@ezraaklil2629
@ezraaklil2629 2 жыл бұрын
thanks for the lyrics man
@natnaelmekonnen6024
@natnaelmekonnen6024 3 ай бұрын
ዛሬን ደግሞም ዘመናትን አልፎ ብዙዎችን የሚባርክ፣ የሚያጽናና፣ የሚያጸና፣ በመንፈስ የሆነ በቅዱስ ቃሉ የተቃኘ ዝማሬ ነው። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ! ለቤተክርስቲያን ድንቅ ስጦታ ስላስረከባችሁን! ክብሩን የጸጋው ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይውሰድ🙏
@atoexodus
@atoexodus 2 жыл бұрын
Beautiful song!! Blessings!
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 2 жыл бұрын
This is a beautiful song! I thought it was a cover and was gonna just pass it. I'm glad I didn't! May God bless you and fill you with so much more of His heavenly lyrics and melody!
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
Thank you and God bless you Merry
@betelhemdaniel8419
@betelhemdaniel8419 2 жыл бұрын
ይሄ የኔ ቤተሰብ ነው!!!!! የታመነው ጌታ ረድቶናል !!!!! እወዳችሁዋለው ,,,ተባረኩልኝ
@mahlettesfaye8436
@mahlettesfaye8436 2 жыл бұрын
አጥንት ጅማት ዘልቆ ይገባል የደረቀውን ያነቃቃል መንፈስ ሲወርድ ከወደ ላይ ነብስ ይረካል ክብርህን ሲያይ መፍትሄ አታ ለምትዋትት መልስ ጠፍቶአት ለምጠይቅ እንቆቅልሽ ለበዛባት መንፈስ አለ የሚያጽናናት
@kalkidandemisew
@kalkidandemisew 2 жыл бұрын
የዩኒቨርስቲ ቆይታዬን በደንብ እንድወደው ከሚያደርጉኝ ነገሮች አንዱ ኳየር ነበር። ይሄ መዝሙር ደግሞ ለብዙዎቻችን ትልቅ ማስታወሻ ነው።Tebarekulign.
@firaoldaba2785
@firaoldaba2785 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@azebmelaku1723
@azebmelaku1723 2 жыл бұрын
Collège fellowship grows you and leaves with you unforgettable memories.. I was part of one 40 years ago! I looooved it!!!
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128 Жыл бұрын
እውነት ነው ጊዜያችንን በፊቱ እንዳይታጣ የተደገፍንበት ሀቅ ነው.
@bethaa74
@bethaa74 2 жыл бұрын
Letalakneth weder yeleleh Geta menfes kidus ante lyu neh🙏🙏
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
♥tabarakuuu
@ruhamatemesgen5571
@ruhamatemesgen5571 2 жыл бұрын
No words to explain!!! Love you so much My families♥️♥️ And God bless you all abundantly!!!
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
Thank you so much 😀
@nahomlucas9498
@nahomlucas9498 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ከምንጠብቅህ በላይ ነህ ታረካለህ ነፍስን ታረሰርሳለህ .........amen amen
@gospelmusic9582
@gospelmusic9582 2 жыл бұрын
Whoever reading this, I pray for you that God visits your home today with Healings, Blessings, and Miracles. Amen.💕
@genetdecho7027
@genetdecho7027 10 ай бұрын
God bless you
@jallanenegeri5786
@jallanenegeri5786 2 жыл бұрын
No words🙌🙌🙌, God bless u ol🥰🥰🥰
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
Thank you so much 😀
@lidiyadaneil6239
@lidiyadaneil6239 2 жыл бұрын
tebarekkkkkkkkkkkkkkkkkku
@natnaelalemayehu982
@natnaelalemayehu982 2 жыл бұрын
Awaiting
@lilmaty2025
@lilmaty2025 Жыл бұрын
What amazing God bless more and more❤❤❤
@redietyonas3079
@redietyonas3079 Жыл бұрын
Such An AMAZING song. Geta abzeto yebarkachew !!!
@bayaT.10
@bayaT.10 2 жыл бұрын
ነብሴ ረሰረሰች :: ተባረኩ ❤🙏🤲
@singitengeremew
@singitengeremew 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺What a song... Bless you, our beloveds...😇
@tinakurabachew6113
@tinakurabachew6113 2 жыл бұрын
Yebarekal tebareku
@user-ww7bf7eb3l
@user-ww7bf7eb3l 10 ай бұрын
Geta ybarkachu
@azebmelaku1723
@azebmelaku1723 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል... ቅሬታዎች ስላሉህ ጌት ሆይ! Only the Holy Spirit is the answer for the lost generation!!! May the Lord who helped turn your eyes to Him be blessed! ትውልዱን ለመታደግ የበቀልና የቅንዓት ጅራፍ ያድርጋችሁ በዚህ ክፉ ዘመን!
@amanueldestaofficialvideo3607
@amanueldestaofficialvideo3607 2 жыл бұрын
Astu😍😍😍Oni 😘😘😋😋
@Dereje-ok9mt
@Dereje-ok9mt Жыл бұрын
Tebarakuln
@ebisabette5488
@ebisabette5488 2 жыл бұрын
Blessed.....you guys are our blessings🥰🥰
@getabalewyonas6874
@getabalewyonas6874 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@penielmekonnen124
@penielmekonnen124 2 жыл бұрын
What an amazing song...be blessed and Love you all....
@ephremdaniel9351
@ephremdaniel9351 2 жыл бұрын
Wow😍😍 egziyabiher zemanachun yibark
@nigistyonas3928
@nigistyonas3928 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saammy3437
@saammy3437 2 жыл бұрын
ግሩም መዝሙር!!! ገራሚ ዘማርያን🙏🙏
@wadibule5799
@wadibule5799 11 ай бұрын
🙏🙏
@tewodroskirubel9137
@tewodroskirubel9137 2 жыл бұрын
❤❤❤
@hailelleultesera8643
@hailelleultesera8643 2 жыл бұрын
Yemer betam des emil mezmur nw , I missed you all betam
@allspirituality8471
@allspirituality8471 2 жыл бұрын
ያባቴ ልጅ ባትሆኑ ኖሮ ይከፋኛል🙏❤😍❤
@mitekiyaaddre2706
@mitekiyaaddre2706 Жыл бұрын
Bless you
@minasetesfaye599
@minasetesfaye599 2 жыл бұрын
Tebarekulegn🤩🤩🤩
@yosephgebeyehu4525
@yosephgebeyehu4525 2 жыл бұрын
Wow tebarekulgn Des ylal
@Woyutube
@Woyutube 2 жыл бұрын
Betam des yemil ye egziabher kal ewnet yalebet mezmur nw. Geta abzto yibarkachu
@firaol2517
@firaol2517 10 ай бұрын
God bless you all
@birukwelde4977
@birukwelde4977 2 жыл бұрын
betam des yemil zimare new geta abizito yibarkahu 🔥🔥
@etsubdinkabera2242
@etsubdinkabera2242 2 жыл бұрын
Oh my God ❤❤❤❤❤❤ I have no words 💬 I just love you guys 💖💖💖 my fellowship 😘😘
@tsionisrael2023
@tsionisrael2023 Жыл бұрын
Gete ye braekacho What a beautiful and blessing song is it May God protect all of you from evil ! ❤️❤️❤️
@bethelasfaw3205
@bethelasfaw3205 2 жыл бұрын
Misgana bekidisina letemolah 🙏🙏🙏
@esayasworku1672
@esayasworku1672 2 жыл бұрын
Mensfes kedus ante liyu nek...amen
@liulmesfin159
@liulmesfin159 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና በነገር ሁሉ ሀይል ና ጉልበት ለሚሆነን ለስጦታችን ለእግዚአብሔር መንፈስ ይሁን
@natifekadu6452
@natifekadu6452 2 жыл бұрын
Wow may God bless you all
@3hgirls947
@3hgirls947 2 жыл бұрын
Wowww endat ymiyaresrs zmara new geta ybarkachhu
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
amen
@amanbeloved5919
@amanbeloved5919 2 жыл бұрын
Geta yibarkachu choirs, Tsegawen chemiro chemamro yabzalachu...Love you choirs!
@tsegaisrael7252
@tsegaisrael7252 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ❤️😍 yene fellow🥰 wudoche betam tamiralachu!!😍zemenachu yibareki🙏🏻 edimiyachu bebetu yileki🙏🏻🙏🏻 love u❤️
@gudegurm5803
@gudegurm5803 2 жыл бұрын
Woow nice songs
@eyobneguse3476
@eyobneguse3476 2 жыл бұрын
Betam yemibarek mezmur new tebareku
@faresstudios5964
@faresstudios5964 2 жыл бұрын
ደስ የሚያሰኝ የሚባርክ መዝሙር !! ተባረኩ !!! 🥰🥰🥰
@fasikaabera9625
@fasikaabera9625 2 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ! ከዚህ በላይ የክብር አምላክ እርሱ እራሱን ይግለጥባችሁ።ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 2 жыл бұрын
Tebareku beyesusem 😭🙏🙏🙏🙌🏼✝️
@bezamesfin2098
@bezamesfin2098 2 жыл бұрын
I miss those days I love is song demo I’m so proud of you keep it up God bless you ❤️❤️❤️
@abelbedilu9574
@abelbedilu9574 2 жыл бұрын
Wow wow tebarkulign❤
@esayasworku1672
@esayasworku1672 2 жыл бұрын
Zemenachu yibark
@fevenalemu5226
@fevenalemu5226 2 жыл бұрын
ASTUECSF my family's May God bless you more and more❤❤❤❤
@nathyg9329
@nathyg9329 2 жыл бұрын
Blessings
@bilengeramew2302
@bilengeramew2302 2 жыл бұрын
My God bless all of you
@biruksidamo702
@biruksidamo702 2 жыл бұрын
Oh! what a blessing song of Holy Spirit, zemenachihu yilemlim!
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
amen
@adoniramg1501
@adoniramg1501 2 жыл бұрын
Tebareku
@frekaltesfaye5223
@frekaltesfaye5223 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@nothing2682
@nothing2682 2 жыл бұрын
Wow 🔥🔥
@kalebabrham3878
@kalebabrham3878 2 жыл бұрын
Tebarekulin Dears this is so blessing
@mercybehailu7681
@mercybehailu7681 2 жыл бұрын
❤God bless you❤
@gemechisbuzayewu2110
@gemechisbuzayewu2110 2 жыл бұрын
menafkan be astu are betam new yemtastelut wede ewnetegnaw betekrstiyan temlesu be mezfen becha egzambhe aymsegenm
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
ተባረክ ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ በደሙም በሆነው እምነት፣ እግዚአብሔር የማስተስረያ መሥዋዕት አድርጎ አቅርቦታል፤ ይህንም ያደረገው ቀድሞ የተፈጸመውን ኀጢአት ሳይቀጣ በትዕግሥት በማለፍ ጽድቁን ለማሳየት ነው፤ ²⁶ በአሁኑ ዘመን ይህን ያደረገው፣ ጽድቁን ይኸውም እርሱ ራሱ ጻድቅ ሆኖ፣ በኢየሱስ የሚያምነውን የሚያጸድቅ መሆኑን፣ ለማሳየት ነው። ²⁷ ታዲያ ትምክሕት ወዴት ነው? እርሱማ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፤ በእምነት ሕግ ነው እንጂ። ²⁸ ማንም ሰው ሕግን በመፈጸም ሳይሆን፣ በእምነት እንደሚጸድቅ እናረጋግጣለን።
@saintunamor5472
@saintunamor5472 2 жыл бұрын
Wow what a song! God bless you my choir! I am very glad to be member of this choir!😍🥰
@user-px7eq4md4e
@user-px7eq4md4e 10 ай бұрын
Mnfes kedusss
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አብ በነገር ሁሉ ላይ በክርስቶስ ኢየሱስ የመንፈሱን ሙላት ይስጣችሁ አሜን!
@mintesnottadesse7139
@mintesnottadesse7139 2 жыл бұрын
What a song guys. Edegulen!!
@yonatantaddese7341
@yonatantaddese7341 2 жыл бұрын
God bless you all. ❤️
@malden7267
@malden7267 2 жыл бұрын
Miss you so much ASTU fellow😘😘
@estifanosyosef9028
@estifanosyosef9028 2 жыл бұрын
This is PERFECT
@kingostar231
@kingostar231 2 жыл бұрын
😍😍😍
@worshipgod4202
@worshipgod4202 2 жыл бұрын
Tebareku geta abzto yibarkachu
@meskelebergene1465
@meskelebergene1465 2 жыл бұрын
Amen
@ethiocse
@ethiocse 2 жыл бұрын
​waiting
@gelilawerotaw
@gelilawerotaw 2 жыл бұрын
God bless you❤❤
@micahlive999
@micahlive999 2 жыл бұрын
Wow God bless you!!! #beautiful song
@abrahamwondafrash7549
@abrahamwondafrash7549 2 жыл бұрын
so soft!♥
@samiget4638
@samiget4638 2 жыл бұрын
Wow what amazing song you have gifted Lord bless you all
@sewunetsamuel1921
@sewunetsamuel1921 2 жыл бұрын
እሳቱ አይብረድባችሁ፤ የአባቴ ብሩካን።
@jkdaily5496
@jkdaily5496 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@amanualtadesse4629
@amanualtadesse4629 2 жыл бұрын
Woww what an amazing song 😘😘 GOD BLESS YOU ALL!!
@sozoview
@sozoview 2 жыл бұрын
blessed...my fellowship 😍😍
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
tnx sozo(adi)
@bereketfantahun8805
@bereketfantahun8805 2 жыл бұрын
wow what a song tsega yibzalachu 🥰🥰😍
@hanabekele194
@hanabekele194 2 жыл бұрын
God bless u
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ተባረኩ!!😍
@wosenpetros
@wosenpetros 2 жыл бұрын
ተባረኩ ስፉ
@firaoldaba2785
@firaoldaba2785 2 жыл бұрын
ደስ የሚያሰኝ የሚባርክ መዝሙር ነው። ተባረኩ ቤተሰቦቼ።
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
God Bless you
@sishexmer8331
@sishexmer8331 2 жыл бұрын
ዘመናት የማይሽሩት መንፈስ ቅዱስ አሁንም በዘመናችን በጣም ታስፈልገናለህ፤እንጠማሀለንም!! ወደ እውነት የሚትመራን አንተ ብቻ ነህና። ጌታ ይባርካችሁ የኔ ዉዶች ተባርካችሁ ቅሩ!! እንደ ዘመራችሁት መኖር ይሁንላችሁ!
@astuevangelicalchristianst7139
@astuevangelicalchristianst7139 2 жыл бұрын
amen
@bamlakdassa3714
@bamlakdassa3714 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ 😍
@sifenkenamanuel9357
@sifenkenamanuel9357 2 жыл бұрын
Wowww! What a beautiful song. Tebareku!
@kalebtamirat8414
@kalebtamirat8414 2 жыл бұрын
May GOD bless you
@leliaberra8632
@leliaberra8632 2 жыл бұрын
Wow! What a beautiful song. ክብር ሁሉ ለረዳችሁ ለእግዚአብሔር ይሁን! I love u all❤❤❤
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 19 МЛН
ንካኝ! መንፈስ ቅዱስ! EBENEZER TADESSE NIKAGN #newsong
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 393 М.
የእግዚአብሄር ሰራዊት  |  ASTUECSF Choir VOL #1 Album | Adama University Fellowship
1:09:20
ASTU Evangelical Christian Students Fellowship
Рет қаралды 3,7 М.