No video

መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

  Рет қаралды 92,124

Bakos

Bakos

Күн бұрын

እንኳን አደረሳችሁ
ሐምሌ 7 በዚህች ቀን አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱን የባረኩበት የአንድነታቸውንና ሶስትነታቸው ሚስጢር የገለጹበት ታላቅ በዓል ነው።
ወበዛቲ ዕለት ቦኡ ሥሉስ ቅዱስ ውስተ ቤተ አብርሃም ወተሴሰዩ ዘአቅረቦ ሎሙ፡፡ በከመ መጽሐፍ ውስተ ኦሪት ወአብሠርዎ ልደቶ ለይስሐቅ ወባረክዎ፡፡ በዚችም ቀን ልዩ የሆኑ ሦስቱ አካላት /ቅድስት ሥላሴ/ በኦሪት መጽሐፍ እንደ ተጻፈ ወደ አብርሃም ቤት ገቡ ያቀረበላቸውንም ተመገቡ፡፡ የይስሐቅንም ልደት አበሠሩት ባረኩት አከበሩትም፡፡
መጽሐፈ ስንክሳር ዘሐምሌ ሰባት
ሥላሴ ማለት በቅዱሳት መጻሕፍት መሠረት አንድ አምላክ በሦስት አካላት እንዳለ ለአበው ለነቢያትና ለሐዋርያት መገለጡን አምነን የምንማረው ትምህርት ነው፡፡ሥላሴ ማለት የግእዝ ቃል ሲሆን ሦስት፤ ሦስትነት ማለት ነው፡፡
የአንድ አምላክ በሦስትነት መገለጥን ለመረዳት በኦሪት ዘፍጥረት 1፡26 ላይ በተገለጠው መሠረት “እግዚአብሔርም አለ ሰውን በመልካችን እንደምሳሌችን እንፍጠር” ይላል ይህ አገላለጽ “እግዚአብሔርም አለ” ሲል አንድነትን (አንድነታቸውን) “እንፍጠር” ሲል ከአንድ በላይ (ሦስትነትን) መሆንን ያስረዳል፡፡
በኦሪት ዘፍጥረት 3፡22 ላይ “አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ” የሚለው አገላለጽ ከአንድ በላይ መሆንን የሚያስረዳ ነው፡፡በኦሪት ዘፍጥረት 11፡5-7 የተጠቀሰው “ኑ እንውረድ ቋንቋቸውን እንደባልቅ”በማለት ሥላሴ የተናገሩት ከአንድ በላይ (ሦስትነት) መሆንን የሚያመለክት ነው፡፡
በኦሪት ዘፍጥረት18 ላይ ሥላሴ ለአብርሃም እንደተገጹለት የሚያስረዳ ሀሳብ የያዘ አገላለጽ ሲሆን ሥላሴ ለአብርሃም በመገለጻቸው አብርሃም ሥላሴን በእንግድነት አሰተናግዷል፡፡የሥላሴ ባለሟል መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ በእርግናው ጊዜ ልጅ እንደሚያገን ተበስሮለታል፡፡ ዘሩ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ እንደሚበዛ በሥላሴ ቃል ተገብቶለታል፡፡
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሚጠመቅበት ጊዜም የሥላሴ ምስጢር ተገልጧል፡፡ “እግዚአብሔር አብ የምወደው ልጄ ይህ ነው” ሲል እግዚአብሔር ወልድ ሲመጠቅ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ተገልጧል፡፡ ማቴ.3፡13 አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያትን ሂዱና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርቴ አድርጉ” ማቴ. 14፡28 ሲል ሦስትነት የሚገልጽ መልእክት አስተላልፏል፡፡ እንግዲህ ሥላሴ ስንል በስም በአካል፣ በግብር የተለዩ መሆናቸውን ያስረዳል፡፡ ይኸውም፡-
የአካል ሦስትነት፡-
አብ የራሱ መልክ፣ ገጽ፣ አካል አለው፡፡
ወልድ የራሱ መልክ፣ ገጽ፣ አካል አለው፡፡
መንፈስ ቅዱስ፡- የራሱ መልክ፣ ገጽ አካል አለው፡፡
የስም ሦስትነት ስንል፡- የአንዱ ስም ለአንዱ የማይሆን አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ በመባል ይጠራሉ፡፡
የግብር ሦስትነት ስንል፡- አብ ወላዲ፣ አስራጺ ሲሆን ወልድ ተወላዲ ነው የተወለደውም ከአብ ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሰራጺ ነው፡፡ የሰረጸውም ከአብ ነው፡፡

Пікірлер: 227
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አምላክ ሆይ አገራችንን አስባት 💚💛❤
@timetimesgen3030
@timetimesgen3030 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 жыл бұрын
ቃሉን በልባችን ፍቅሩን በአንደበታችን ያኑርልን AMEN AMEN AMEN
@user-kl9pj4bt3k
@user-kl9pj4bt3k 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiewet yasemalen Orthodox Tewahedo lezelalem tnur Amen Amen Amen
@user-kf1wo7sd3k
@user-kf1wo7sd3k 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሔር ዕድመና ጤና ይሰጥልን
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@samrisamri2939
@samrisamri2939 4 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-jz8pz3xo5b
@user-jz8pz3xo5b Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መመህራችን ❤️❤️❤️❤️
@tachwodiyademissie386
@tachwodiyademissie386 Жыл бұрын
መምህር ቃለህወትን ያሰማልን
@mdhantmdhant6090
@mdhantmdhant6090 5 жыл бұрын
amen amen amen kal hawet yesmelen memhrachen📚📚📚✅✅✅✅✔✔✔⛪⛪⛪⛪
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 4 жыл бұрын
ለመመሄራቼን አረገም አደመና ጤና የስተለን ካለ ሂዎት ያሰማለን አሜን
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 4 жыл бұрын
ጰጋዎን ይጨምርለዎት መምህር
@mhalitmhalit4639
@mhalitmhalit4639 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalh hewt yasemalen
@selamgizachew7608
@selamgizachew7608 5 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwot yasemalin
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 5 жыл бұрын
Kale heweten yasemalen memegerachin
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሥላሴ አንድነት የመንፈሥ ቅዱሥ ጥበቃ አይለዬን
@user-ct1sg1bj8w
@user-ct1sg1bj8w 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንመምህራችን
@liyab3730
@liyab3730 5 жыл бұрын
Amen Amen kalehiwet yasemaln tenawotn ystlen yagelglot edmehn yarzmlen betam tru tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👌👌👍👍👍😘😘😘😘👏
@hanahani6542
@hanahani6542 9 жыл бұрын
ቃል8 ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የሥላሴ በረከት እረድኤታቸው አይለየን አሜን.. .
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
@bzuwerqabebeloveethiopia7928 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kalehiyiwet yasemaln amen Tesegawn yabzalewet memihir aAmen
@lishannegussie9198
@lishannegussie9198 4 жыл бұрын
እግእግዚአብሔር እግዚአብሔር ንው !!!!
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 👏✝️🤲🤲❤️
@user-nc4ug6rj2i
@user-nc4ug6rj2i 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ነምንሰማዉን በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን3
@sintenega319
@sintenega319 5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
@worketesfayesalih3393
@worketesfayesalih3393 5 жыл бұрын
ቃለህት ያስማልን መምህር
@supremedesigna
@supremedesigna 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@ethiopiaethiopia4514
@ethiopiaethiopia4514 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-iu9dy7ex8r
@user-iu9dy7ex8r 5 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasmaln
@mube8885
@mube8885 6 жыл бұрын
Kale Hewate yasmeln Hagerachan Ethiopian Amelke ybarkate....
@weletesenay8953
@weletesenay8953 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasmaln egzihabher edmen kemlkam tena gar yisteln tewahdo lzelalem tnur lethiopia slam yimtaln amen amen amen
@user-wq3vy1ot8o
@user-wq3vy1ot8o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@nicenice7833
@nicenice7833 5 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalin memhrachin testa mengste semayat yawarsiln Legnam asteway libona ystsen
@rahelrahel807
@rahelrahel807 9 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@egzabharfekirnew5956
@egzabharfekirnew5956 9 жыл бұрын
Amen enqane abero aderesen kalehewot yasemaln yagleglot zemnachhu yarzemlin bedma betena yakoyln Amen Amen Amen Amen!!!!!!
@lakechaklilu9558
@lakechaklilu9558 7 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን
@almazalmaz5420
@almazalmaz5420 9 жыл бұрын
Kaleiwetn yasemaln yagelglot zemenotn yarzmln amen
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ዘበነ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን
@youssef7918
@youssef7918 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ መምራችን
@sahilutesfaye2194
@sahilutesfaye2194 4 жыл бұрын
kale Hiwot Yasemalen
@user-hc1cy7ce6l
@user-hc1cy7ce6l 9 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደርሰን ወንድማችን ። አሜን ♥አሜን♥አሜን በእኛም ህይወት ውስጥ ይግቡ። ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ። አሜን አሜን አሜን።
@tegegneawayew4286
@tegegneawayew4286 7 жыл бұрын
እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዒት እልሻለሁ። ያባታችን ፆለት፣ስንፀልይ፣በግእዝ አላድነን የሚለው ባማረኛ፣ሲቀየር፣ትርጉም ፈልጌነበር
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
አሜን
@user-bs3xo2qh1h
@user-bs3xo2qh1h 8 жыл бұрын
Amen kaliwat yasamalan
@user-jg1xn4di1j
@user-jg1xn4di1j 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@rahelnegusa9762
@rahelnegusa9762 7 жыл бұрын
Amen kale Hiwot yasmaln yagelglot zemanotn yarzemlen Edmana tena yesteln
@tgabmersha8998
@tgabmersha8998 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehwetyasemaln 💒
@melkatezeta3288
@melkatezeta3288 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@New-pe1xh
@New-pe1xh 8 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@medahawey8533
@medahawey8533 8 жыл бұрын
egzabiher edmena tena xnat ena yewkna medaber ystk hulum begzabiher melka yadrglhal
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 6 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማል በእድመ በፀጋ ያቆይልን
@dyd5174
@dyd5174 6 жыл бұрын
maaza WOLDEYES Jxjxjjdjd አሜን አሜን አሜን
@jgamart6089
@jgamart6089 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን እርሥተ ሠማያትን ያውርሥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@betybetty9312
@betybetty9312 4 жыл бұрын
Amen memhr kehadi hognalehu ibakh telylgn adera
@yeksyelij7658
@yeksyelij7658 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንኖ
@mariammariam3714
@mariammariam3714 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@user-zx1zy5jc6s
@user-zx1zy5jc6s 7 жыл бұрын
በእውነት ባላባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Жыл бұрын
Kale.hiywot.yasemalen.amen
@firahiyiwotyilemabnmvcv9792
@firahiyiwotyilemabnmvcv9792 6 жыл бұрын
Amen kale hiyiwetine yasemalen tsgawen yabizalen be edima be tana yakiyilen
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@timetimesgen3030
@timetimesgen3030 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@nitsuhashenafi4367
@nitsuhashenafi4367 9 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን
@yosieftesfagabr3644
@yosieftesfagabr3644 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@lishannegussie9198
@lishannegussie9198 4 жыл бұрын
ሐይል የእግዚአብሔር ነው!!!!
@meskremkebroin5625
@meskremkebroin5625 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhywtgn yasmalgn
@user-yt6mv7rp2e
@user-yt6mv7rp2e 9 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ባኮስ እንኳን አብሮ አደርስን አሜን በርከታቸው ይደርብን
@habtamsemaw5347
@habtamsemaw5347 8 жыл бұрын
Wondimachin memhir Zebene kale hiwotin yasemalin!! Mengiste semayatin yawurisilin!!! Edmewetin yarzimilin!! Ewnet orthodox bemehone talak desta yisemagnal!!
@kadijaahmad6100
@kadijaahmad6100 7 жыл бұрын
Habtam Semaw
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 8 жыл бұрын
Amennn kale hiwotn yasemaln
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ተስፍ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ያገልግሎት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ወንድማችን ባኮስ እንኮን አብሮ አደረሠን እግዚአብሔር ይስጥልን !!
@lishannegussie9198
@lishannegussie9198 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen. !!!!
@user-ug1qf7ls5o
@user-ug1qf7ls5o 7 жыл бұрын
amen kale hiwet yasemaln adimewetn arezem yadirgln
@betybetty9312
@betybetty9312 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@bereketesfalem7497
@bereketesfalem7497 7 жыл бұрын
Amen kalhiwet yesmalna
@user-of6er7yn2d
@user-of6er7yn2d 6 жыл бұрын
kal hiwot yasemalen
@yemaryamlijnegnyemaryamlij4791
@yemaryamlijnegnyemaryamlij4791 6 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን
@degudegu9203
@degudegu9203 6 жыл бұрын
yemaryam lij negn yemaryam lij negn ቃለሂወት ያሰማልን
@user-of8cc6zf2j
@user-of8cc6zf2j 8 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KAL HIWOT YEAMLIN megesta semayat yawerseln AMEN orthodox tewahido lezelalem tsenta tinur amen
@zinabwakebede4598
@zinabwakebede4598 5 жыл бұрын
የሥላሴ በረከት እረድኤታቸው አይለየን አሜን
@uru4hhvgfugy389
@uru4hhvgfugy389 4 жыл бұрын
ምምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን ግን አተና አተን የመሰሉ ብወች አላችሁና አሁንም እናተሳላች ወጣቱችን ተተኪመምህ አዘጋጁልን ደግሞ አቦአህደርን በየወቅቱ ምላሺ ይሥጡልን አደራ
@tigisttale8792
@tigisttale8792 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህንይባርክ
@Rgebray
@Rgebray 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እም አምላክ ትመስገን ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምላቹሁ አሜን አሜን አሜን
@user-dl5hp8cq4w
@user-dl5hp8cq4w 7 жыл бұрын
ameen kale yehote yasmleni
@user-ol9gr6sd6t
@user-ol9gr6sd6t 8 жыл бұрын
አግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ይባርክ
@mohamedabdela9458
@mohamedabdela9458 6 жыл бұрын
ለአላህ እንስገ፡72 እዲሠጠን ማርያም አማላጃችን ዝም ብለህ የማይመስል ውሸትህን አትጠጣም ቆሎ። ስምህን ቀይር እምቢ ካልክ እግዚአብሔርን ታሰረግጠዋለክ ። ማለቴ ታሰድበዋለክ
@amenamenamen731
@amenamenamen731 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን።
@hrityteklay8710
@hrityteklay8710 8 жыл бұрын
ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@aysha9629
@aysha9629 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን(3)!!!!
@ephremlamesgnew1963
@ephremlamesgnew1963 7 жыл бұрын
ቃለይወትያሰማልበድሜበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን
@yeeyesusenatmariamemebete5931
@yeeyesusenatmariamemebete5931 7 жыл бұрын
አሜን ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥልን ለመምህራችን
@mlkakabrlambtelakdastakdus3552
@mlkakabrlambtelakdastakdus3552 7 жыл бұрын
amennn kases doktar zebena lama rajam adme kamulu tena gar yastlin kala hiwat yasmalin
@user-lj7kb9rs8q
@user-lj7kb9rs8q 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራቸን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለዘማርያንም እንዲሁም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 жыл бұрын
ኣሜንንንን ኣሜንንንንንን ኣሜንንንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ክብንና ምሰጋና ኣምልኮ ሰግደት ለ ሱሉሰ ቁዱሰ ይሁን ሰብሓት ለኣብ ሰብሓት ለወልድ ሰብሓት ለመንፈሰ ቁዱሰ ይሁን
@adanechshibirou9819
@adanechshibirou9819 7 жыл бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ነው። ቃለ ህይወት ያስማልን አርቶዳክስ ተዋህዶ እውነት ፡ነት አሜን አሜን አሜን
@user-od2cm1on1y
@user-od2cm1on1y 7 жыл бұрын
amen amen amen
@ayneayne5823
@ayneayne5823 7 жыл бұрын
Bizunesh Tesfaye Hayilu ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድም በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን መፈቅድሰ ይድርብን አሜን አሜን አሜን
@mulugetachew634
@mulugetachew634 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ያገልግሎ በዘመንህ ይባርክልን።አሜን ።አሜን ።አሜን ።
@tfff7746
@tfff7746 5 жыл бұрын
አባቴ ቃልህይወትን ያስማልን ተስፋችንን መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን አሜን።
@rrbh5425
@rrbh5425 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውትህ የሰማል የሰማችን ብልባችን የሳድርልን የትምህርት ዘመኒ የባርኪልህ ኢግዛብሕር አሚላክህ የሰማና በልባችን ያሳድርልኝ አሜንንንን
@yalfalsikayou9643
@yalfalsikayou9643 7 жыл бұрын
kall hiwet yasemalin tesfa mengste semayat yawrisilin Amen amen amen
@jazeerarakuae3605
@jazeerarakuae3605 6 жыл бұрын
Kalehywet yasemaln memhrachin keri zemenh ybarek
@Eyob797
@Eyob797 8 жыл бұрын
Kale Hiywet yasemalin Mengiste Semay yawursilen.
@user-oc7up1eg1v
@user-oc7up1eg1v 7 жыл бұрын
መምህር ዘነበ ቃለህይወት ያሠማልን
@user-oc7up1eg1v
@user-oc7up1eg1v 7 жыл бұрын
መምህር ዘነበ ቃለህወይት ያሠማልን
@samihailemichael8857
@samihailemichael8857 7 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwetn yasemaln beewnet belbachin xlat lay endixfln xelun
@nigatgirma1401
@nigatgirma1401 6 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kalehiwite yasemalen yageligelot zemenikine yibarekiline
@teubthanks8942
@teubthanks8942 6 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ቃለህወትንያሠማልንአሜን የሠማነውን በልቦናችንይሁንአሜንአሜንአሜን!!!!!
@hrityteklay2098
@hrityteklay2098 8 жыл бұрын
ኣሜን ቃለህወት ያሠማልን
@user-zj2cp8lh8z
@user-zj2cp8lh8z 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁው መምህራችን ባኮስ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡
@saradebesay4784
@saradebesay4784 5 жыл бұрын
Amen kale eyewet yasmalen memher!!!
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 8 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 49 М.
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
45:30
Solomon Betru
Рет қаралды 10 М.
መንፈስ ቅዱስ አካል አለው ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Menfes kidus akal alew Deacon Ashenafi Mekonnen
54:01
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 2,6 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 88 М.
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН