መንፈስ የሚያረሰርስ አምልኮ ዘማሪ አሰግድ አበበ ትላንትናን መኖር ከቻልኩኝ //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//

  Рет қаралды 5,835

GIHON TV WORLDWIDE

GIHON TV WORLDWIDE

Күн бұрын

በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
Miracle,Ethiopia,Christian,Gihon,Prophetic,Mesfin Alemu,Asnakech Bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,GIHON TV WORLDWIDE,presence,presence tv channel,prophet suraphel demissie,presence tv,suraphel demissie,prophet suraphel demissie 2020,prophet suraaphel demissie 2020,presence gospel mission,prophet suraphel demissie worship,presence tv worship,prophet suraphel demissie story,hope music ethiopia,teddy afro,prophet suraphel demissie 2021,presence tv channel world wide,presence tv live,presence tv live worship,presence talk show,presence kids,presence youth,gospel mission,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,god grace tv ethiopia // apostel yididiya paulos,abel birhanu,memehir girma wondimu,prophet israel dansa,ashu winner tube,pastor dawit molalign,zehabesha official,prophetess birtukan,prophet zekariyas wondemu /glory of god tv,prophet jeremiah husen,feta daily,bethel tv channel,presence tv,jesus wonderful tv,cj tv,marsil tv worldwide,ethiopian prophes,ethioinfo,anointing tv channel,lj tv channel worldwide,prophet suraphel zerfu,prophet yonatan aklilu

Пікірлер: 35
@aaaaaaaa1220
@aaaaaaaa1220 Жыл бұрын
አሜን አሜን ሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭 ተአበረክ በብዬ ኡለቹም ተባረኩ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
ወምወደው ዘማሪ ተባረኩ በዚህ በተባረከ ጉባኤ እንካን ተገኝህ 🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺❤️❤️
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለ አገልግሎታችሁ፡ አሴ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ።
@aselfachnana1108
@aselfachnana1108 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባሬክ ዘማራ አሰድ
@aselfachnana1108
@aselfachnana1108 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tarik9460
@tarik9460 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልክ አሰግድ
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Tabarki Geta Zamanini Hewotini Yebarki Hulachumi Tabarakuuu
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820 Жыл бұрын
amen amen amenn
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
ኢትዮጵያን የሚወጋ በመቀሌ ያለ ዘንዶ ገዳይ መንፈስ በ ናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ ። አሜን ።🙏👋🏼🌷♥️🌷🙌🙏🏼🇦🇷
@almazane5891
@almazane5891 Жыл бұрын
AMENI AMENI AMENI GETA IYESUSI YIBARKIHI
@aselfachnana1108
@aselfachnana1108 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰወች ተባራክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ጌታ ይጨምርባተው
@Mube2423
@Mube2423 Жыл бұрын
batam miwodiki ye egzahaber sew asagad tabarak🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Жыл бұрын
Ewnet new sgane begenzbe yemayestu yetbarku🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።mm
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820 Жыл бұрын
halelayu halelayu halelayu halelayu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@meseretkibret106
@meseretkibret106 Жыл бұрын
Sew aderekgn abaye amesgenehalew kef belelegn
@ameame175
@ameame175 Жыл бұрын
Yesss kemezemer wuchi yelenim
@hiwotmengiste7789
@hiwotmengiste7789 Жыл бұрын
Amen
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Keep me in your prayers 🙏 please.
@zd3765
@zd3765 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤💙💙💙😢😢🙏🙏💞
@ameame175
@ameame175 Жыл бұрын
Amennnnnn
@rute8262
@rute8262 Жыл бұрын
🙏 amen
@page4433
@page4433 Жыл бұрын
amen tabareki
@worqetube6206
@worqetube6206 Жыл бұрын
Ameeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeen tabareku be bizu 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Ameeeeen
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Gene...yeshuumaluu
@user-hh5hg5th9u
@user-hh5hg5th9u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@almazane5891
@almazane5891 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭amen
@mazaworqinesh6902
@mazaworqinesh6902 28 күн бұрын
😥😥😥
@samirakkk5572
@samirakkk5572 Жыл бұрын
Bansuu..mekente..mederachen..yefawesele
@yeshiderwaro789
@yeshiderwaro789 Жыл бұрын
Amen. Amen.♥♥😘😘😘❤❤❤🔥🔥🔥💔💔👂✊✊💚💚
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
23M.07102022Ms.tebarek.aseged
@zenashwoldemariam2320
@zenashwoldemariam2320 Жыл бұрын
Amen
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12