መንፈሳዊ ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ

  Рет қаралды 109,231

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@honey24247
@honey24247 3 жыл бұрын
Abet tebarek kale hiwot yasemalen mengeste semayat yaworselen wondem alem
@wodemariamtirunesh6875
@wodemariamtirunesh6875 3 жыл бұрын
Ere Pastor Menfesawi mesay galemota befallen yistekakel.
@tesfawelidya5884
@tesfawelidya5884 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@lilym6501
@lilym6501 Жыл бұрын
One day I ll ve a chance to say thank you 🙏 in person Until then thank you 🙏
@mitikietesfa7080
@mitikietesfa7080 Жыл бұрын
I’m
@msrajm6899
@msrajm6899 3 жыл бұрын
ፓስተር አንተ የድሮ ጰንጤ ነ በአሁን ዜመን ስለ መበረረ ብቻ ያስተምራሉ አንተን ለይቶ ነው እግዚአብሔር የቀባው ጭምሮ ይባርክ
@abaevang3306
@abaevang3306 3 жыл бұрын
የሰውን ልብ የሚገልጥ መንፈስ ተሰጥቶሀል መመለስ ነው ያለብን አየሱስ ይባርክህ !!!
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ለመሪያችን ፀልይለት ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ 🙏🇪🇹🇪🇷
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
ወድሜ ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ !!!! ይባርክህ ለበረከት ሁን ኑርልን እንዳተ ያሉ እህት ወድሞች ይብዙልን አሜን 🙇🙇🙏🙏
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተን መከታተል የጀመርኩበትን ቀን ደግሜ ደግሜ ባረኩት ኮሜንት መስጠት የጀመርኩት በቅርብ ቢሆንም ትምህርትን መከታተል ትንሽ ቆይቻለው በተለያዩ ቦታ ስትጠቅ የምትመልሰውን ሁሉ ፈልጌ እሰማለው ስለ እውነት በሕይወቴ እንደምንም የምቆጥረው ግን ወደ ጥፋት የሚወስደውን ነገሮቼን ጭምር ለይቼ እንዳቅ አውቄም እንድተው ትክክል የወንጌል ኑሮ እንዳቅ አምላኬ በአንተ አልፎ ስላስተማረኝ ደግሞም ስላስመለጠኝ ስሙ ይባረክ🙏🙏 ፓስተርዬ ጌታ አምላኬ ጸጋውን ያብዛልክ ብዙ ትውልድ እያስመለጥ ነው የወንጌል ጀግና በርታ ።❤❤👏
@SoretishakaAna1170
@SoretishakaAna1170 3 жыл бұрын
ፖስተርዬ አንተ ትለያለህ ለኛ ከሰማይ የተሰጠከን ስጦታችን ነክ ለገባው እና ጌታ ለረዳዉ ሰዉ መንቂያ ደዉል ነክ ፖስተርዬ በብዙ ተባረክልን
@selamyirga9615
@selamyirga9615 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ እግዚአብሄር ይባርክህ በዚህ ዘመን መሰበክ ያለበት ርእስ ነው
@fevensani995
@fevensani995 3 жыл бұрын
ተባረክልን
@fikermamo8783
@fikermamo8783 3 жыл бұрын
ማርያምን ልክ ነል የኔ ወንድም እኔም ለዘመናት ይህንን መንፈስ ለዘመናት እንደቀዝቃዛ ውሃ ስጠጣ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ነጻ ወጥቻለሁ 🙏❤💪👍
@yesusjireenyaabarabaraati2742
@yesusjireenyaabarabaraati2742 3 жыл бұрын
Waaqayyoo nama akka keessani kuma kumatama nufi haa baayisuu🙏🙏🙏🙏😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saradalma9089
@saradalma9089 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው በዚህ ትምህርት ተፈውሻለው ትምሕርቱንስከታተል መንፈሱ እኔውስጥ በትክክል ነበርአየሑበትእራሴን እናምንስሐገብቼ ከሒወቴ ለማስወጣት ወሰንኩ ፈጣሪበርሶዎ ተጠቅሞአዳነኝ አምላኬእደባለፀግነቱ መጠንይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@ephremamognehegn7761
@ephremamognehegn7761 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። ትውልዳችንን ከእሳት ነጥቆ የሚያወጣ።
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 3 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ ...የዘመናችን ስጦታ ነህ ፓስተር
@fibirhan2395
@fibirhan2395 3 жыл бұрын
I wish I heard this kind of preaching a few years ago!
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
Me too
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ የኔ ብሩክ ቼርዬ እወድሃለሁ በኢየሱስ ደም ሸፈንኩህ ከነ ቤተሰብህ
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ቸሬ ጌታ ድንቅ ነው በዙሪያችን ስላላችሁ ምስክሮች አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን
@habtamugebreyohannes4949
@habtamugebreyohannes4949 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ። 😍😍😍😍
@መሰረት-ኘ9ቸ
@መሰረት-ኘ9ቸ Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤ Egzaheber ybark yene wude
@eleni9688
@eleni9688 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለትውልዱ ያስነሳህ ሰው ነህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@adiamasfahahselassie4482
@adiamasfahahselassie4482 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ እንዲህ እንቅጭ እንቅጯን ንገረን በእውነት እግዚአብሄር አይዘበትበትም እንዳንበላ እንጠንቀቅ ይህ ቀልድ አይደለም ቅዱሱ መንፈስ አናክፋፋ
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወጣቱን ከአመዝራነት የሚያወጣ ትምህርት ነው እድሜ ጤና ይስጥልን💚💛❤️👏
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 жыл бұрын
ባንተ አገልግሎት ተባርኬያለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 3 жыл бұрын
በእዚህ ከፈ ዘመን አንተ ይሰጠን ጌታ ይባረክ. እንዳሳማኖ እንድቃል ፀንተን መኑር ይሁንልን አሜንን አሜንንንን ፓስተር ቸሬ ይብዛልህ ዘርህ ይባረክ
@እግዚአብሔርመልካም
@እግዚአብሔርመልካም 3 жыл бұрын
ዘመን የልምለም ❤❤❤❤❤🙏
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ሺሁን ለምልም እንዳተ ያለውን ያብዛልን ።።
@emnettessma8516
@emnettessma8516 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ወንድሜ ቸሬ በሰማሁት ኖሬ እንድተርፍ ይርዳኝ። አሜን አሜን
@zainabhassen
@zainabhassen 3 жыл бұрын
እውነት እውነት መማረ ያለብንን ቃል ነው ያስተማረከው😍😍
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 жыл бұрын
ቸሬ እንኳ ደህና መጣክ
@sarahabetmu8217
@sarahabetmu8217 3 жыл бұрын
..ወይ የዘመኑ ምልክት ትሆናለህ ወይም ደግሞ ምልክት አይተህ ታመልጣለህ👌😍አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወ/ቸሬ
@ermyastibebu4071
@ermyastibebu4071 3 жыл бұрын
ነጭ ነጯን እንደወረደ ተባረክ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 3 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ለምድራችን የስነሳክ ድንቅ ስው ነህ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ እናመስግናለን ግሩም ትምህርት ነው
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን በጣም ደስስስስ ብሎኛል ተባረክልኝ እወድሃለሁ በጣም
@israelsamuel4957
@israelsamuel4957 3 жыл бұрын
የግዛቤር ሰው..😹😹😹በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከሁሉ በላይ እንደሱ መጠራት መፍራትህ ተባረክ አስተምርልን ሌቦቹን በንፁሀን ላይ የሚቀልዱትን
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 3 жыл бұрын
Pastor I'm proud of you.I bless my God to see preacher like you who preach true gospel
@hadiaa7244
@hadiaa7244 3 жыл бұрын
ቅድስና ለእግዚአብሔር ነው
@lifegirogis7337
@lifegirogis7337 3 жыл бұрын
Amen Amen God bless you pastor
@rahelalemayehu1480
@rahelalemayehu1480 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ በጣም ነው ምወድህ እድሜ ጤና ይስጥ ያገልግሎት ዘመን ይብዛልህ
@Luv_rara704
@Luv_rara704 2 жыл бұрын
Jesus Christ reach out please please love is everything said help me wake me up already thank god again god bless me more
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ልዩ የሆነ ትምህርት ነው የምታካፍልን ክፉ አይንካህ
@yesusjireenyaabarabaraati2742
@yesusjireenyaabarabaraati2742 3 жыл бұрын
Wowowo waaqayyoo koo dacha dachaa dhani isini haa Eebbisuu Eebbifama barumsa baayyee baayyee namati tololudha💐💐💐❤❤❤❤❤✝️✝️✝️🛐🛐🛐📚📚📚📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏
@ቃልአለኝየሚፈፀም
@ቃልአለኝየሚፈፀም 2 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏💞
@سكينهمحمدحسين
@سكينهمحمدحسين 3 жыл бұрын
ብርቱ የ እግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘምንክ ይባርካው ቡሩክ ነህ
@surafelsaketa2335
@surafelsaketa2335 Жыл бұрын
ፓስተር አንዳንዴ የማንቂያ ደወል ላይ ብትመጣልን አሪፍ ነው ❤ ማርያምን ትመቸኛለህ
@biniambini4199
@biniambini4199 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ያገልግሎት ግዜ ይሰጥህ❤❤❤
@tigistalemayehuassefa8387
@tigistalemayehuassefa8387 3 жыл бұрын
Thank you so much! Pastor Chere, you are a blessing to us .
@asilovegodbless8215
@asilovegodbless8215 3 жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ይባርክህ ያንተ ትምህርት ኮ በሕይወት ያሌው ስው ብቻ ሳይሆን የሞተውን ኤረሳ ብሰማ እንዃን ይለውጣል የእምዬ እትዮጵያ ብረቅዬ ውድ የአባቴ ብሩክ ነህ ብረክ በል
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
Ameen. What a great teaching. God bless you.
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ፓስር ቸሬ ተባረክ አየለ ነኝ ከስራኤል🙏
@talahabib1578
@talahabib1578 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ 📖📖📖🙏🙏
@sigmam6557
@sigmam6557 3 жыл бұрын
አንዷ ያልለጠፈች ጋለሞታ ገጥማኝ በኃላ ግልሙትናዋ ሲጋለጥልኝ እመቤቴ ማርያምን ነበር የምትመስይኝ እንዳልኳት አስታውሳለሁ. ሀይማኖታዊ ልዬነታችን ይከበር.
@salamelahned1023
@salamelahned1023 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጌታ ኢየሱስ ስም የተባረክ ነህ 🙏❤❤
@wondetesfa6004
@wondetesfa6004 3 жыл бұрын
Nice preaching pastor chere!! God bless you
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 2 жыл бұрын
የተባረከ ልብ አስተዋይ እር የረዳህ እዉነት ---/እዉነት---
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 7 ай бұрын
እራስን የሚያስፈትሽ ቃል ነው እኔ ተጠቅሚያለው ተባረክ❤❤
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 Жыл бұрын
Oh lord ! What an amazing preaching is this ❤ Thanks God for your marcy and forgiveness
@mesayyami3192
@mesayyami3192 3 жыл бұрын
Geta abzeto yebarkhe. Letwelde medagaha antene selgaegehene egazebere yemesgen zemenhe yebarkehe. Yebzeu sewoch medagaha selhonke tebareke pastor
@zinashdase5051
@zinashdase5051 Жыл бұрын
Tabarak paster geta yibarik🙏👍❤️❤️
@lilym6501
@lilym6501 Жыл бұрын
❤❤❤❤ may god bless you and protect you You’re saving our generation pastor thank you 🙏
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል። አምናለሁ ፓስተር ለትውልድ የተላክህ መልእክተኛ ነህ። ጆሮ ያለው ይስማ። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ።
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በርታ
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
በእውነት ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Geta Yibarkihi Tsagawun yabzalik ❤Paster❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@ZekariyaseDereje
@ZekariyaseDereje 5 ай бұрын
4:25 ❤❤❤❤🎉🎉
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 3 жыл бұрын
Wow this is wht this generation need to hear...arada mood meslot sintu tebelitwal eko
@buruhb3659
@buruhb3659 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ስለዝ ትምህርት ጌታ እየሱስ ይባርክክ ለእኔ በጣም በጣም ጠቅሞኛል
@sarasarita835
@sarasarita835 2 жыл бұрын
ጨፋሪ ፓስተሮች እኪ እንደ ቼሬ በስእብና ሀቁዋን በእውቀት በጥበብ በሞገስ አስተምሩ እመቤቴ እድሜ ትስጥህ ሳከብርህ ከልቤ ነውማርያምን
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
I love your teaching paster Chernat blessed one 🙏🙏❤❤❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ከላይ ከአርያም ከፀባኦት ፀጋ ብዝት ይበልልህ 🎉🎉🎉🎉
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
የወንጌል ዋና ነው ቀጥል የእግዚአብሔር ሰው
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
አሜን
@shaikhaalketbi2574
@shaikhaalketbi2574 3 жыл бұрын
Pastor chere egziabher ye agelglot zemenihin yibark tsegawn yabzalih
@mekdesabera7922
@mekdesabera7922 3 жыл бұрын
God bless you Pr.Chere
@lantuarga8001
@lantuarga8001 2 жыл бұрын
Wow paster chere timirti temechitongal kidisina legebaw tebarek
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 3 жыл бұрын
"There is none holy as the LORD: for there is none beside thee: neither is there any rock like our God." 1sam 2:2 An astonishing teaching! The REAL GOSPEL. Shower of blessings Pastor Chere!
@cakuspidey4989
@cakuspidey4989 3 жыл бұрын
ፓሰተር ቸሬ በጣም አደንቃሀሎሎ እግዛአብሄር ይባርክህ
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 3 жыл бұрын
paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek betam new miwed ❤❤❤❤❤❤❤
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 3 жыл бұрын
Amen! God bless you in Jesus Christ Name.! Love you in Jesus name Thank you!❤✅
@elsaFikire-ol9pg
@elsaFikire-ol9pg Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@peacockpaul6271
@peacockpaul6271 3 жыл бұрын
Egziabher amlak yibarkik... keff bilo geta hule yitaybh eskemechereshaw tsina!
@almazbirhane2658
@almazbirhane2658 2 жыл бұрын
ተባረክ አቦ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
አይ ፓስተር ቸሬ አሳከኝ።አንድ ምሽት አንድ ወንድምና ሶስት ሴቶች ሆነን በኔ ቤት ስንፀልይ አመሸን ከመንገድ ነበር የመጡትና በጣም ስለመሸ አደሩ በማለዳ ፀልየን ሄዱ።ልጁ ሲፀልይ ደስ ይላል ደግሞ በልሳን ረጅም ፀለየልን።በሳምንቱ በር አንኳኩቶ መጣ ያውም አመሻሽ ላይ።ባየው ባየው አልሄድ ሲለኝ በል ደህና እደር እየመሸ ነው ስለው።ላድር ነው የመጣሁት ብሎኝ እርፍ።ዳግም እንዳይመለስ አድርጌ አባረርኩት።
@saradalma9089
@saradalma9089 3 жыл бұрын
አምላኬ እደባለፀግነቱ መጠንይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@jerrylove9403
@jerrylove9403 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ እናመሰግናለን❤🙏
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 2 жыл бұрын
የሚገርም የእግዚአብሔር ጸጋ ተሰቶሃል እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ለዘመኑ የሚመጥን ትምህርት ነው እኛ እንደውም እድለኞች ነን ።🥰😍🥰
@eliaswotango4995
@eliaswotango4995 2 жыл бұрын
cheriye betikikil lene new yetenagerkew geta igziabiher zemenin yibarikew indineqa adirgehegnal tebarikilign begeta fiqr iwodihalew zerihk yibarek
@denekeyakob3049
@denekeyakob3049 3 жыл бұрын
Chare geta tsegawun yabezalih timihirtih temin yarekali
@mekideshailu9102
@mekideshailu9102 2 жыл бұрын
tebarek pastor tbekawu yibzalk
@almineguse4989
@almineguse4989 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 2 жыл бұрын
Tebarekeeeelegiiiiii
@Jesus-us9rz
@Jesus-us9rz 3 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው ጌታ ብርክ ያድርግህ ተባርከሃል ግን ሁሌም በሳቃ ነው ምጨርሰው ሕይውቴንም በጣም እያነጸኝ ነው 🙏❤🙏🤔
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 3 жыл бұрын
amen gyta bngere hulu yerdane
@mesfinawash4566
@mesfinawash4566 3 жыл бұрын
Egzr zemenihin Yibarikih betkikilegnaw sat tikikilegna melikt god bless you ...from Arbaminch ethiopia
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ምን አለበት በአለም ዙሪያ ጌታ እያዞረ አል ምን ብታስተምር ትክክለኛውን ያልንበትን ዘመን ነው እያስተማርከው ያለኸው።
@Mitumitu7424
@Mitumitu7424 3 жыл бұрын
omg ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልክ 😍😍😍😍
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 3 жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯❣❣❣❣❣❣👍👍👍✋✋✋
@edenmeile2163
@edenmeile2163 3 жыл бұрын
Amen Amen
@siwodgeta5443
@siwodgeta5443 3 жыл бұрын
Uuuuufff geta zemenhin yibark i have no word
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 2 жыл бұрын
God bless you pastor 🙏
@Sitotawyohannis
@Sitotawyohannis Жыл бұрын
❤❤❤God bless you and your family
@ZewdneshKasaw
@ZewdneshKasaw 10 ай бұрын
Egzehebere yebereke wendema
@diborasol3104
@diborasol3104 Жыл бұрын
Zemenki yebareki
Pastor Henok Menigistu ሲንገሌ  (ለዚህች ህይወት ብቻ)
1:08:35
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
“ተመከሩ - መርምሩ” በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
37:20
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
Sunday program 01/12/2025
2:13:09
Mahber Kristos
Рет қаралды 161
የእግዚአብሄር ደስታ Pastor Henok Mengistu (singele)
42:24
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 109 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር  (ክፍል 1)
1:25:28
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 126 М.
" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
46:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 73 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН