‹‹መንፈሳዊ አለመብሰልን አትታገሱ›› BY:- Dr. Mamusha Fenta@YHBC

  Рет қаралды 153,214

YHBC Tube

YHBC Tube

5 жыл бұрын

Hawassa Yehiwot Birhan Church
Thank you For Visiting Our KZbin Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.

Пікірлер: 179
@gracegrace2167
@gracegrace2167 4 жыл бұрын
‹‹ስደት ያላስቀመው ክብር ያስቆመዋል›› ወደ ተልዕኳችን መመለስ ይሁንልን ግልጽና ጥርት ያለ ወንጌል ጌታ ዘመንህን ይባርከው ወንድም ማሙሻ
@tommark9803
@tommark9803 5 жыл бұрын
በዘመኔ እንድህ አይነት አገልጋይ በማየቴ በጣም እድለኛ ነኝ ስብከቶቹ ትምህርቶቹ ሁሉ ልብን ዘልቆ ይገባሉ በእውነት ጌታ ይባርክ ዶክተር
@piercechance1085
@piercechance1085 2 жыл бұрын
sorry to be so offtopic but does someone know a tool to log back into an Instagram account? I somehow forgot my login password. I love any tricks you can give me
@bereketwabelo4241
@bereketwabelo4241 4 жыл бұрын
‹‹ተልዕኮ የሌለው በየቦታው ይቆማል!! እግዚአብሔር ወደ ተልዕኳችን ይመልሰን.. ተልዕኳችንም በመንፈስ መሞላት ምስክር መሆን››
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
Dr Mamusha! GBU more. Please preach it!!በአንተ ውስጥ የተጠቀጠቀ ትልቅ የከበረ ነገር አለ:: ወይኔ በዚህ ዘመንም እንደአንተ አይነት በጎ ወታደር አለ? እባክህ ለዘመኑ አገልጋዮች እየሰበሰብክ ምክር ቢጤና ምክር ለግሳቸው:: አስመላጭ ያርግህ! ይብዛልህ....
@yeshiweldhiwot6861
@yeshiweldhiwot6861 4 жыл бұрын
i am orthdox በጣም ሰብከትህን ሰማለው ሰብከት እንዲህ ነው መንፈስ ቅዱስ ያለው ሰነ ሰርዓት ያለው ወከባ የሌለው እውነት እግዘአብሔር ዘመንህ ይባርክ
@netsyabebe1484
@netsyabebe1484 5 жыл бұрын
እንደው እኮ ጌታ ላንተ ያበዛልህን ፀጋ፣ ያበዛልህን ማስተዋል ሳይ እጅግ እደነቃለሁ ጌታዬንም በብዙ አመሰግናለሁ! ዛሬ ጳውሎስም ባይኖር ብዙ ባንተ ባለው ፀጋ ተጠቅሜያለሁ! አሁንም ይብዛልህ፣ ይጨመርልህ፣ ይትረፈረፍልህ።
@tadelechworky1587
@tadelechworky1587 4 жыл бұрын
Geta yebarkhe
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 5 жыл бұрын
ተባረክ ስወደው ትምህርቱን በተለይ የክርስትና ኽይወቱን ከታች ከዘማሪ አገኝው ጋራ ሆኖ የመሰከረውን ሰምቼ አልቅሻለው አስተምሮኛል ለክርስቶስ እየሱስ መጨከን መታደል ነው
@febendawit3075
@febendawit3075 Жыл бұрын
አሜን በቃሉ ማደግ ይሁንልን
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 жыл бұрын
" እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9)
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ
@gashawbelay9657
@gashawbelay9657 4 жыл бұрын
What a rich understanding of the word and passion to teach! You are blessed and a blessing to the generation!!!
@aaabbb375
@aaabbb375 5 жыл бұрын
በእዉነት አሳድገን ጌታ ሆይ በፍቅር በከንቱ መታበያችን ይቅር በእዉነት አሳድገን ጌታ ሆይ በፍቅር!!!!!!
@hewanmengiste9193
@hewanmengiste9193 5 жыл бұрын
Amen yes 🙏🙏🙏
@meseretmamo6121
@meseretmamo6121 4 жыл бұрын
amen
@user-we3bq4uh5m
@user-we3bq4uh5m 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ማደግ ይሁንልኝ ተባረክልን
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 5 жыл бұрын
ኣሜን ቀጥ ብሎ መሄድ ይሁንልኝ።
@slamamm919
@slamamm919 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ።ማደግ ይውንልኝ።drተባረክ።
@betelhem9247
@betelhem9247 4 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ተባረክ ምርጥ አስተማሪ እየሱስ ብቻ የምትሰብክ እንደ አንተ አይነት አስተማሪዎች ለቤተክርስቲያን ይብዙልን ህጻን እውነት ነው ህጻን አስተማሪዎች ህጻን ምእመናን ቤተክርስቲያን የሞላት ጌታን ብቻ ማየት ይሁንልን
@genetm.19
@genetm.19 3 жыл бұрын
I pray everyone of us can reach that level and thank God for this brother and others
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 5 жыл бұрын
ኣሜን ስደት ሲመጣ የማያስቆመኝ፡ክብርም ሲመጣ የማያስቆመኝ ፍጻሜየ ያሳምረው።
@fatheefathe5708
@fatheefathe5708 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በለጠው ፀጋ ይስጣቸዉ ተባረኩ ❤🙌🙏
@selfagofuse877
@selfagofuse877 5 жыл бұрын
''Beewunet asadgen geta hoy befikir Bekentu metabeyachin yikir Beewunet asadgen geta hoy befikir''
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 5 жыл бұрын
ተባረክ ድንቅ ትምህርት ዛሬ ቤተክርስቲያኖች ስጡ ይስጣችሀል ብቻ ስው እንዴት ይድግ እንዳእንተ እይነቱ ጥቂቶች ናቸው !!!
@muchokata6367
@muchokata6367 3 жыл бұрын
pasterye bante silemiseraw talak megelex igziabhern amesegnalew ... yezih bereket tekafay mehone metadel new.inwodihalen . zelalemih yibarek
@shumeyetessema7028
@shumeyetessema7028 5 жыл бұрын
አሜን! ለተልዕኳዬ መኖር ይሁንልኝ፡፡ ይሁንልን፡፡
@emu4425
@emu4425 4 жыл бұрын
Amen🙏🌺
@mulukenwoldesenbet4986
@mulukenwoldesenbet4986 5 жыл бұрын
Really and powerful Preacher ,you are Blessed 🙏🙏🙏🙏
@biruktilahun4962
@biruktilahun4962 6 ай бұрын
Amen God bless you
@jesusmydadjesusislordnursa9632
@jesusmydadjesusislordnursa9632 5 жыл бұрын
ውዴ ውንድም ዱ /ር ማሙሻ ዘመንክ ይባርክ
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 5 жыл бұрын
አሜን መብሰል ይሁንልን ዶር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
@tigesttig9348
@tigesttig9348 4 жыл бұрын
እወነትም አለማወቅንና አለመበሰልን መታጌስ አያስፈልግም ተባረክ
@tsegenashlemaaitethoph4732
@tsegenashlemaaitethoph4732 5 жыл бұрын
Amen ameni geta eyesus yibariki yicamirelihi kidusani tabaraku
@LaikeselasieFikadu08
@LaikeselasieFikadu08 5 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ጥሩ መልእክት ነው
@danielworku2066
@danielworku2066 3 жыл бұрын
በእውነት አንተ የጌታ ባሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን
@misrFikre
@misrFikre 5 жыл бұрын
wwaw geta abzto yebarek be ewnat
@temesgennadew9292
@temesgennadew9292 3 жыл бұрын
ስላንተ፡ስጦታ፡እግዚአብሔር፡ይክበር፣እድሜ፡ይስጥልን።
@thecushland4454
@thecushland4454 5 жыл бұрын
That’s what I need to hear about gospel. You are blessed !!
@haimanotkussa1613
@haimanotkussa1613 5 жыл бұрын
God bless you more and more dr mamusha fenta
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
i love this guy he is my dear brother, , , preacher be loud be bold be hard be cold or hot not mild luke warm
@trueman7959
@trueman7959 5 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እውነተኛ አስተማሪ ጥሪው ያወቀ !!
@samuelmarkos5747
@samuelmarkos5747 3 жыл бұрын
wa amezing teaching
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ድንቅ ትምህርት ነው ተባርኬበታለው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክ።
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
saron GETA yibarrikishi
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
saron TEBAREKI
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
WUDE YESARON TSIGEREDA NEWU , HALELUYA
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
saron wuddishi mannewu simuu?
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ እድሜ ይስጥክ
@amenamen8983
@amenamen8983 5 жыл бұрын
woww Endezh aynete tmheret mesemate fewese nw Dr Mamusha Geta abzeto yebarkeh Ante ye Betkrsteyan berekete neh
@rehaboth203
@rehaboth203 4 жыл бұрын
Yes amen.
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
እውነት ነው አለመብሰል ከእኔ ይወገድ ዘመንህ ይባርክ
@eskadertadesse6134
@eskadertadesse6134 5 жыл бұрын
May God bless you doctor mamusha we love you. ..
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 5 жыл бұрын
ተባረክ 💕
@misganakassa6913
@misganakassa6913 4 жыл бұрын
geta hoyi yesu ayinet kesu yemishalu bezi zemen yasfeligunali
@sisurevador21
@sisurevador21 4 жыл бұрын
እ/ሄር ኣምላኽ ዘመን ኣጐልጉለትካ ይባርኽ ዶክተር
@amanuel2087
@amanuel2087 5 жыл бұрын
Tebarekelen Tsegawen Yabzaleh
@mitasisay5783
@mitasisay5783 5 жыл бұрын
Geta Yesus yibarkih Dr Mamush
@gemgatbel
@gemgatbel 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 Stay blessed Dr. Mamusha Fenta
@genetpetros8024
@genetpetros8024 4 жыл бұрын
Amen get a veto mestewaln yabzalh.tebarek Wendem mamusha
@mulher4965
@mulher4965 3 жыл бұрын
What a lesson!! God bless you my brother.
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ደ/ር
@misganakassa6913
@misganakassa6913 4 жыл бұрын
Dr geta yibarkoti
@azebmehari355
@azebmehari355 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ለምልም ዶክተር ማሙሻ።ወደ ተልእኮችን መመለስ ይሁንልን አሜንንንን።
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 4 жыл бұрын
ድቅ ትምህረት ነው ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ የጌታ ባረያ
@eyasuwubishet9082
@eyasuwubishet9082 3 жыл бұрын
ተባረክ
@alyahardubai4610
@alyahardubai4610 4 жыл бұрын
Zemenih yilemlim edmeh bechemere kutir haylih yichemir.
@rehaboth203
@rehaboth203 4 жыл бұрын
Dr Mamusha,tebarekelign. I thank God only for blessing us with you. Amen amen yimlesen.
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@Wedieritrea323
@Wedieritrea323 4 жыл бұрын
ዋውህህ... ! እንዴት እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ ! እንዴት እንደምወድህ ! እግዚአብሔር አሁንም ያብዛልህ ይጨምርልህ በበረከት ላይ በረከት ይሁንልህ ውድ ወንድማችን !!!
@teddytewodrosatnafu7253
@teddytewodrosatnafu7253 5 жыл бұрын
Thank you Dr. Mamusha Fenta
@amanuelwakayo8978
@amanuelwakayo8978 5 жыл бұрын
Geta yebarekehe Mamusha
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 5 жыл бұрын
God bless you Dr Mamusha Fenta
@eyesusgetaekonewgetaekonew4403
@eyesusgetaekonewgetaekonew4403 5 жыл бұрын
Zemenh ybarek sega ybzalh
@anijesus6390
@anijesus6390 5 жыл бұрын
thank you Dr Mamusha...
@danielsalamun4386
@danielsalamun4386 5 жыл бұрын
Dr mamush geta abzito yibarik
@brhaneyohannes4735
@brhaneyohannes4735 5 жыл бұрын
ኣዎ ና ኣሜንነው ወንድም ና ኣባት የሆንክ የ እግዚአብሔር ሰው ውድ ነህ : I can’t express about you, but God bless all your life with entire family ! You’re blessed. Amen !!!
@mttesh8846
@mttesh8846 4 жыл бұрын
Ethiopian preacher, may God deliver you from money agenda. To those who forget why they are called. This is the best message for you. Think.
@destagospel4801
@destagospel4801 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen God bless you
@yonasdereje8740
@yonasdereje8740 5 жыл бұрын
exactly!! God bless you more and more
@javieradelerregalado5591
@javieradelerregalado5591 Жыл бұрын
God bless you
@asterfaliso5219
@asterfaliso5219 3 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen may God continue bless you more 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@lemmamillion4786
@lemmamillion4786 4 жыл бұрын
Geta abezeto abezeto yebarekeh
@meseretmamo6121
@meseretmamo6121 4 жыл бұрын
Amen ማደግ ይሁንልን
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 5 жыл бұрын
Amen amen amen le wongel sera endnensana, endnadge eg/c yerdan, tebarke babizu
@meseretkebede2685
@meseretkebede2685 4 жыл бұрын
Stay blessed Dr. Mamusha
@shedut1
@shedut1 5 жыл бұрын
Amen God bless you😍
@helengulema8819
@helengulema8819 4 жыл бұрын
Tabarkabetalew God Bless You
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
alemadegin atitagesu sayihon tikikilegna riesu ," ALEMAWEQACHEWUN ERIDDU " newu, , , GETA HOY ALEMAMENEN ERDAA , ammen !!! ALEMADEGEN ERIDAAT, , , " ATITAGESU" xebbegninet newu " dekamochin tagessuu " tebilo tetsifuall
@worldcomm2853
@worldcomm2853 4 жыл бұрын
አሜን ማደግ ይሁንልን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ
@focusonjesus4938
@focusonjesus4938 5 жыл бұрын
Powerful message teharkehal mareg yehunelen amen
@abelo6917
@abelo6917 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin
@beamanforgod8417
@beamanforgod8417 5 жыл бұрын
I was privileged to share his teaching 2 years ago with EVASU students! Long live to have many children for Christ!Thanks!
@alyahardubai4610
@alyahardubai4610 4 жыл бұрын
Behulet egre akomkegn
@endtime5135
@endtime5135 4 жыл бұрын
God bless you Dr!!!
@firewmeshelemo7843
@firewmeshelemo7843 5 жыл бұрын
tebarekilgn emiwedik
@user-tf7fl4wt6l
@user-tf7fl4wt6l 5 жыл бұрын
Amen tebareki
@godblessethiopiaourmama1519
@godblessethiopiaourmama1519 3 жыл бұрын
ይህ የተቀደስ የእግዚአብሄር ባርያ በዘመኑ ቃሉን በማስተማር ለምድሬ የተላከ ባርያ እሁንም ጌታ እግዚአብሄር ተናገረን ለባርያህ ሰማያት ይከፈት ምህረትህ በኛ ላይ ይሁን :: አሜን አሜን
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
mamush rasihim eddegi, keff bel amen
@sewatalyou8646
@sewatalyou8646 5 жыл бұрын
God Bless you
@enateshetu3791
@enateshetu3791 5 жыл бұрын
Amen ሲሰግድላቸው እምቢ አሉ። God bless you Man of God
@salem4086
@salem4086 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ፀጋ ይጨምርልህ
@mihertmamo8888
@mihertmamo8888 3 жыл бұрын
Amen you are blessed
@zubaidasultan8675
@zubaidasultan8675 4 жыл бұрын
EWDHLW Tabarkii Amen 😘😘😘😘😘
@roxyjones9081
@roxyjones9081 5 жыл бұрын
GBU father
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 5 жыл бұрын
God bless u.u r blessed
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
" TAGESUU" " TAGESUU" " TAGESUU" " TADESUU"
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ለጌታ የሚቀና ልብ ይስጠኝ ሌላዉ በአሁኑ ዘመን የሚያንፅ ት/ት ያስፈልገናል
@tayeterefe779
@tayeterefe779 5 жыл бұрын
GODBLESS YOU
@sarrasarabinum1965
@sarrasarabinum1965 5 жыл бұрын
Geta aebzto ybarekh Dr mamush
@samuelmarkos5747
@samuelmarkos5747 3 жыл бұрын
blessed
@riseandshine1221
@riseandshine1221 5 жыл бұрын
Dr Mamusha Geta abzto ybarkeh endant aynet agelgayoch yabzaln Geta
@nigistiwoldetinsae1147
@nigistiwoldetinsae1147 4 жыл бұрын
You are blessed my brother
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 2)
1:43:50
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 57 М.
የኪዳን ሰው ይህን ዘመን አይፈራም 1C  Dr Mamusha Fenta
26:42
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
ርዕስ፡- በልዩነት መኖር   /ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ  #doc #mamush fenta #sbket #ethiopia
1:22:21
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН