መንሱርን ያስለቀሰዉ የእናቱ ጉዳይ..- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv #Talkshow

  Рет қаралды 83,052

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZbin channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZbin channels.
KZbin: kzbin.info/door/lZPsyv-1PgxCqDHfBIq46A
Facebook: AbbayTV
Instagram: abbay.tv?igshid=YmMyMTA2M2Y=
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8af6ju7QRBF&_r=1
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Пікірлер: 313
@user-rx6uh5tn6d
@user-rx6uh5tn6d Жыл бұрын
ለሰዎች ያለሽ ክብር ደስ ይለኛል ይመችሽ❤ መንሱሬ አላህ ይጠብቅህ እናትህንም ይጠብቅልህ!
@tigistabera2750
@tigistabera2750 Жыл бұрын
መንሱር ምርጥ ሰዉ በእሳት ተፈትኖ ያለፈ ከየት እንደተነሳ ያረሳ ❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመሰገን ብቻ ለሰው ልጅ ጤና ይኖርሁ ❤❤❤❤❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
መንሱር ምርጥ ሰው የድሆች አባት❤❤❤❤
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ምን አለ በጠረጴዛችህ መንዲል (ሶፍት) አታሰቀምጡም
@user-tj9oz9sn1v
@user-tj9oz9sn1v Жыл бұрын
ሌባ ውሸታም ነው ልጅን በረዳት መጀመሪያ
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h Жыл бұрын
አያቁም😂😂😂
@user-pk7qg3mq9v
@user-pk7qg3mq9v Жыл бұрын
የኔም የሁልግዜ ጥያቄነው
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
እንደልጅነታቸው እንዲጠቀሙ ነው😅
@MubarakJordan-pn4fv
@MubarakJordan-pn4fv Жыл бұрын
ለውሸት ለቅሶ ለምን ሲባል
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 Жыл бұрын
የእኔ መልካም መንሱር ምርጥ ሰዉ ❤❤❤❤❤አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@housseinhoussein5997
@housseinhoussein5997 Жыл бұрын
ወላሂ መንሱርን ለአላህ ብዬ እወደዋለሁ ለናትህ ያለህ ቦታ ዋው ማሻአላህ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
መንሱር የእናትህ እኔም አስለቀስከኝ እውነት ነው ድህነት የሚስጠላ ነው አይዞን 😭
@royaltube151
@royaltube151 Жыл бұрын
መንሱሬ የ ሀገሬ ልጅ ይመች አባቴ
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ሶፋት እንዴት 🙅‍♀️🙅‍♀️ አታረጉም ትልቅ ፕሮግርማ ላይ ሰው ስለእይወት ውጣ ውረድ እያወራ ማልቀስ አይቀርም ማንም ሰው ከዝቅታ ነው ወደከፍታ የምኤደው😢😢
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ የተባረከችውን የአላህ ፍራቻ ያደረባትን ይስጥህ።ኢንሻአላህ🙏
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ እግዚአብሔርም ረድቶሃል::
@samuelkalieb
@samuelkalieb Жыл бұрын
የሚቀጥል ዓምት ዒድ ኣግብተህ ሊጅ ወልደ ባይህ ደስ ይለኝ ነበር አግዛብሄር ይጠብቅህ
@user-oz5ri9pt8b
@user-oz5ri9pt8b Жыл бұрын
ማፈሪያ ትልቅ ሚዲያ ላይ ሶፍት እዴት አይኖርም
@enatacademy
@enatacademy Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እናቶቻችንን ትጠብቅልን ፣የእኔ እናት ልዩ ናት
@Dagi464
@Dagi464 5 күн бұрын
You really gifted for this! Hosting is your thing 🔥🔥🔥
@RabyYouTube
@RabyYouTube 2 ай бұрын
መንስሬ አልቀሰህ አስለቀስከኝ የኔም ታሪክ እንዳተ ፈተና ነበር😢😢😢😢አልሀምዱሊላህ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Жыл бұрын
መንስሩዬ ኦ ሰው ሁሌ አምሮ ዘንጦ ሲታይ ብሶት የማያውቅ ይመስላል 😢
@fatahyahmed8631
@fatahyahmed8631 Жыл бұрын
እደባሪያ ሰርተህ እደንጉስ መኖር ጎበዝ ግን የኛ ህዝብ ስራ ስትለው አይገባው አንተ በርታ
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
ቲጂዬ ወድሻለሁ ግን ቅዥቅዥ ትይብኛለሽ እስኪ ረጋ በይ ውይ🙉
@wawaamail6241
@wawaamail6241 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው በውስጡ የሚደብቀው ህመም አለው ጥርስ ቢገለፍጥም😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
በጣም የሰው ልጅ በጥርሱ እየሳቀ በውስጡ ብዙ ችግር አለው በርስ የሚያሳልፈው። የሰው ልጅ ሚስጥረኛው ውስጡ ነው
@azmarinoay7600
@azmarinoay7600 Жыл бұрын
Mensur Jemal you’re so smart & humble person👑
@nejusirajtube7267
@nejusirajtube7267 Жыл бұрын
Long life your mom ,may Allah protect you & your family too 💖💖💖
@yitayalsimachew4600
@yitayalsimachew4600 Жыл бұрын
መንሱር ዛሬ ብቻ ጉራ ያልበዛበት ትክክለኛ ቃለምልልስ አደረገ። የህይወት ታሪኩም አስተማሪ ነው። ቤተሰብ መስርትና ህይወትህን ሙሉ አድርግ። የናትን ፍቅር ባላቀውም ልጅ ስላለኝ እረዳዋለሁ።
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
😂😂😂
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጣችሁ
@ninanina4000
@ninanina4000 Жыл бұрын
አላህ ያግራልህ
@mekiaadem6476
@mekiaadem6476 Жыл бұрын
ስለእናቱ ሲያነሳ እምባው ተናነቀው የኔ አባት አግባ እና እራስህን አስደስት
@user-tj9oz9sn1v
@user-tj9oz9sn1v Жыл бұрын
ልጅ 95 96 የተወለደችው እረ እንደው ይሄ ቀዳዳ
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c Жыл бұрын
​@@user-tj9oz9sn1vምን አገባቹ ስንትም ይሁን
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c Жыл бұрын
መንሱሬ ምርጥ ሰው
@destadesta4177
@destadesta4177 Жыл бұрын
ያሰከዉን ፈጣሪ ያሳካልህ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
መሱር ወንድማችን አሁንም ባለህ ላይ እጥፈ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ ምቀኛህ ይድፍ ።።።። አበሻ ቀናተኛ ነው ግማሸ መሀበረሰቡ ።።።።የደሀ አባት ነህ እረጅም እድሜ
@fantuabegaz7217
@fantuabegaz7217 Жыл бұрын
ጠረንጼዛ ላይ ሶፍት አድርጉ ትልቅ ሚዲያ አይደል እንዴ
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 Жыл бұрын
May Allah give you the one.
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Жыл бұрын
Fetari yerdane Geta antee Fekadehe yehune Amlak Tenama lejee yestenee. Amen 🙏
@baletemerkezi7407
@baletemerkezi7407 Жыл бұрын
መንሱርን በእውነት ዛሬ ነው ያወኩት ጉረኛ አድርጌ ነበር የማየው በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Tigy and Mensude very wise and can be good example❤
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ Жыл бұрын
ወይኔ የተሳሳተ ግምት ነበረኝ ለመንሱር ለካ እንደዚህ የዋህ ሰው ነህ በጣም አሳዘንከኝ ስታለቅስ 😢
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 Жыл бұрын
አላህ አዱናህንእም አኪራህንምያሳምርልህ ❤❤❤
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme Жыл бұрын
Wow mensur yene alkasha yewahi ❤
@pomitekle5588
@pomitekle5588 Жыл бұрын
A lot miss understood this amazing man . He is so kind very , respectful and most of all the love and respect he has for his Mother always impressed me.Tgye , I am so happy , you bring the best out of this sensitive man . Mensurey , I wish a very happy and blessed life.
@sureshsealma-jn5ze
@sureshsealma-jn5ze Жыл бұрын
Masur miskina koo rabbii bultii ebifamaa sifhakenu❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
መንሱር አግብተሀልን? ካላገባህ አግባ
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 Жыл бұрын
You both are good artists I appreciate
@rukiyahasen3873
@rukiyahasen3873 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠን ምን ይባላል ጆሮ መስማት አይሳነው
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ምን ገጠመሽ መንሱርዬ የኔ የዋህ❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Mensydee I feel you bro. May God chose the right wife for you ❤
@nejusirajtube7267
@nejusirajtube7267 Жыл бұрын
Abesher Mensurie you are my hero & my strength too
@Almazetalem
@Almazetalem Жыл бұрын
መንሱርዬ ስወድህ ግልፅ ኤትሩስካዊ እድሜ ከቴና ጋር ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ🙏
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 Жыл бұрын
There are many cone Artists in Ethiopia Amazing
@HaniSemaw
@HaniSemaw Жыл бұрын
Ýèņê,wudi mensurye❤❤
@aberachassefa8066
@aberachassefa8066 Жыл бұрын
ሠላም ሰዉ ስትጋብዙ ሶፍት አትርሱ
@user-uh2bs9we1u
@user-uh2bs9we1u 5 ай бұрын
I'm proud of you mansur👍👍👍
@kebedeasfaw9927
@kebedeasfaw9927 Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ የዋህ በጣም ከማከብራቸው ከምወዳቸው እንስት የጥበብ ልጆች አዶነሽ በጣም ነው እምወድሽ እማደንቅሽ መሱርን ለማባበል የሄድሽበት ደስ ሲል እኔንም አቅርበሽኝ አልቀሽ ባባበልሽኝ ነው ያልኩት
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ❤❤❤ አጠያየቅሽ ሁሉ ማራኪ ነዉ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 Жыл бұрын
I didn't know he was a gentle and nice guy
@YeMaryam8701
@YeMaryam8701 Жыл бұрын
Respect
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 Жыл бұрын
በጣም ገርሞኛል መንሱር ማለት ብዙ ቦታ ስታወራም እንደስመዋውት ስራክን እና ስረቶ መቀየረ ነው ምታስበው በጣም መሱር ማለት ገራገር መልካም ሰው ነው ኢትዮጵያዊ ከዘር የጽዳ ንጹ ኢትዮጵያዊ ነው አግዚአብሔር መልካም ሚስት ያጋጥምክ መንሱር ጤናና እድሜ ይስጥክ በጣም በብዙ ቻይሌጅ ያለፍክ ያለፍክበት ለብዙዎቹ ትምህርት ይኦናል
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
😢 ዛሪ በጣም ወደድኩህ እናት እኩ ❤❤ በተለይ ሀበሻ እናቶች ስንት ተሰቃይተው ነው ያሳደጉን
@habibmd-xi8vs
@habibmd-xi8vs Жыл бұрын
መንሱሬ እንወድሀለን
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emantube19
@emantube19 Жыл бұрын
ሰለናት ኢኔም የመኛል ጊን አልሀምዱሊለህ በኢዮት አለችልኝ በስልክ በስረት መዉረት የጀመርኩት አሁን ናዉ ከመን በታች ሆና የሰደገችን 💖😘
@user-mq5ud1xu8c
@user-mq5ud1xu8c 9 ай бұрын
መሱርዬ በጣም እምወድህ በምክንያት ነው ቅን ነህ ቅን ነገር ያጋጥምህ
@user-nt4vd8nb6j
@user-nt4vd8nb6j 3 ай бұрын
መንሱርበጣምነው ማደንቀው ሰርቶየሚያሰራ ምርጥኢትዮጲዬዊ ነው
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l Жыл бұрын
እለኸምድሊላአትልም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ምትለው 😮
@Kal-xw6ke
@Kal-xw6ke Жыл бұрын
Yen abat😢😢😢❤❤❤❤
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
❤❤❤
@user-lq3nt5iu2k
@user-lq3nt5iu2k Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ninanina4000
@ninanina4000 Жыл бұрын
ሶፍት እንዴት የለም ይህን ሚያክል ሾው ላይ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Жыл бұрын
He is so humbel really like him
@Habeshwit
@Habeshwit Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ Mensuriy Men albet Sheto betegezalign bewnet sheto btam new emewdew……❤❤❤❤❤
@hanitad1992
@hanitad1992 Жыл бұрын
መንሱርዬ እናትህን በእንባ የገለፅከው አሳዘንከኝ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 Жыл бұрын
Masha allah betam dessi ylale drom arada nek Erdna Balebabesi or Be Akahdi Aydelm Lena Arada Sew Malet Rasun Chelo Tsekiro Serto Yemlawets Sew New
@emanbeyan6801
@emanbeyan6801 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HirutAbebe-vi7rm
@HirutAbebe-vi7rm Жыл бұрын
ግን እኔ የምመክርህ የተሰጠህን እድሜ አትደብቅ እንዳይቀነስብህ ወንድሜ አንተን በጤና ያቆየህ አምለክ አሁንም ይጨምርልህ።
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደኛ አይደለም አይቀንስበትም ደሞ ሲቀልድም ይሆናል
@chaltuuethiopiayoutube8388
@chaltuuethiopiayoutube8388 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@haymi_tube1
@haymi_tube1 Жыл бұрын
ትጅዬ የእኔ እናት❤
@user-ne7he4ed2b
@user-ne7he4ed2b Жыл бұрын
😍❤❤❤❤
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
I like Mensur he is a good guy
@genetalemu8825
@genetalemu8825 Жыл бұрын
Wey betam asazenege.
@aseraser8383
@aseraser8383 Жыл бұрын
Era enem gonfo ewodalew ingaba menta lijjim be 2 neger inmesasilalen❤😢
@Mohamed-xi9gy
@Mohamed-xi9gy Жыл бұрын
አለባበስሽ ደስ የላል ሁሉም የሚዳ ሴቶች እዳቺ ቢሆን አሪፍ ነበር
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Kesu ketilo soft xerephezalay gid newu Ayi habasha
@sshalom395
@sshalom395 Жыл бұрын
Temesegen chibecheba keneseshal edezih sihone meketatel echilalen 👍🏼👍🏼
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ብሬዘዳንት መንሱድ❤❤
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
እኔ እሚ ገርመኝ ንገር የኢትዮጵያ ሚዲያወች ሶፍት ለምን እጠበዛ ላይ አታርጉም ሐይ
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ አድ ጥያቄ መልሱልኚ ገና ወሩ ሳይመጣ ደመወዛችንን ግማሿን ለናቴ ግማሿን ለወድሜ ግማሿን ላክስቴ እያልን የምተነትነው ነገር እኔ ብቻ ነኚ ለራሴኮ ለኢድ መልበስ እዳለብኚ እረስቸዋለሁ የኛ የመዳም ቅመሞች ሂዎት😢 ኢላሂ አተ ድረስልን ምንም ሳንደሰት እድሚያችን አለቀ በስደት
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
ሁላችንምነንውዴ አይዞን😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ሁላችንም ነን አንድ አመት እኔ እንደ በአል አክብሬ አላውቅም 5 አመቴ ኮንትራት ግን አይደለሁም
@sofieytubetube
@sofieytubetube Жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነኝ ወላሂ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነባር😢😢😢
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
እነኛሰ ደሆቾ። ድሀናችውብለው ወንዶች ይንቁናል እናት ሀብታሞች ሁሉንም ማድርግ እየቻላችሁ። ለምን በብችኝነት ትሰቃያላችሁ አላህ ለሁላችኖም መልካምትዳር ይሰጠን?ያረብ
@mahelet9539
@mahelet9539 Жыл бұрын
አትሞኝ መጀመሪያ ለ እራስሽ ሁኚ ቤተሰብ በቃኝ አይልም በልቶ ካጅ ነው
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም የምወደውን የወደፊት የሃገራችን ፕሬዝዳንት መንሱር ጀማልን ሥለጋበሽልን እናመሰግናለን በጣም የምወድለት ነገር ደሞ ሰው መርዳቱ እንደለሆኖ በሃይማኖቱ ላይ ያለው ጥንካሬ በጣም ደሥ ይለኛል ሁሉም በእምነቱ ጠንካራ የሆነ ሰው ደሥ ይለኛል እነ እዩ ጩጫ እነ እዩ ዳንሥ እነ እዩ አሥመሳይን ሳይጨምር ማለቴ ነው በተረፈ ቲጂ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ማንኛዋም ጠንካራ ሴት ሳይ ደሥ ነው የሚለኝ ምክንያቱም ጠንክራ ያጠነከረችኝ ሚሥት አላህ ሥለሰጠኝ አላሃምዱሊላህ እንደዚ ተሰትሮ የሚጀግኑ ሴቶችን ሳይ ደሥሥሥሥሥ ይለኛል
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
አቤት አቤት የአገራቹ መንግስት😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@senit.k5262
@senit.k5262 11 ай бұрын
Aweeeey 🙏 love u girl.
@derutech8995
@derutech8995 11 ай бұрын
መንሱር best
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 Жыл бұрын
Ayezoh yene geta ene lalkeseleh enenm aslekeskegn
@yonasalemayehu4137
@yonasalemayehu4137 8 ай бұрын
Mensur respect 🙏🙏🙏
@smaneeshmaneesha9748
@smaneeshmaneesha9748 Жыл бұрын
መሱር ወንድመ እነ የማሻ ልጅ ነኝ ገትባ አልቴሰራም በጣም ነዉ የም ያሳዝ ነዉ እስከ አሁን እዳለ ነዉ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ቆይ ማሻ ማለት በመቅደላ ያለዉነዉ እዴ ወይሥ ሌላምአለ አሥረዱኝ
@memem6833
@memem6833 Жыл бұрын
Mansure abba koo boote na bochisite waqaa miskina koo baayen si jaladha sanyii koo 😭😭😭😭
@tsedymky113
@tsedymky113 Жыл бұрын
መሱርአክወድሜ ሁሉምአልፎእዚመድረሥትልቅነገርነው
@user-tp2zx7sw7e
@user-tp2zx7sw7e 3 ай бұрын
yene wede tigi yesew akbari fetari yakberish
@neimak2207
@neimak2207 Жыл бұрын
ሶፍት የሌለበት ኢተርቢው 😢
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
😢😢😢❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 11 ай бұрын
ምንድነው እድሜ መደበቅ? እድሜ ጤና ነው የእግዚአብሔር ስጦታ ነው:: ቀይ መነፅር በደህና ከሆነ ይደብራል ያውም እቤት ውስጥ:: አሁን በጭለማ መንዳት ከአንዱ ክፍለ ሀገር ወዳንዱ ለመሄድ አይታሰብም ኦሮሙማዎች አውሬ ሆነው ሀገር ነሱን በቀንም ያስፈራል::
@kamilamanji77
@kamilamanji77 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nm3xp1ss1d
@user-nm3xp1ss1d Жыл бұрын
Ere yesoft amlak
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu Жыл бұрын
ኧረ በጌታ ሶፍት እኮ ጠረጴዛ ላይ ሁሌ መቀመጥ አለበት ቲጂዬ ኧረ ተይ ተይ ያሳፍራል እውነት
@samerasamera9378
@samerasamera9378 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
ኧረ አስለቀሳችሁ መንሱር ጀግና ሰው ነህ ።ቲጂ ሶፍት አዘጋጂ ጠረጴዛ ላይ
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,2 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 38 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,2 МЛН