KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - የአዲስአበባ ሰው ምን ነካው? | ሞጣ የበጠበጠው አይዶል | 507.8 ሚሊየን ብር ኪሳራ?
10:34
ተከብብያለሁ - Ethiopian Movie Tekebebiyalehu 2021 Full Length Ethiopian Film Tekebebeyalehu 2021
1:21:39
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
መናኝ - Ethiopian Movie Menagn 2022 Full Length Ethiopian Film Menagn 2022
Рет қаралды 475,566
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 978 М.
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 469
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ ክፈ አይካችሁ🙏🙏🙏
@ስዴተኛዋዜዴነኝ
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሊሊጓልራያአላማጣT
2 жыл бұрын
amen amen amen
@ያርብሰአድኒ
2 жыл бұрын
አሚንንን
@brkemengsh4033
2 жыл бұрын
Amen amen amen
@habtamkitaba4594
2 жыл бұрын
Amen
@romitessadiiii4477
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጎበዝ ካራክተሮች ናቸው በአጋጣሚ ይሁን አላቅም ከዚ ሶስት ፊልም ላይነው አራቶቹ ልጆች በአንድ ቦታ ስተውኑ ያየኋቸው።ኬና ሮቤል ና ሳምሪ መጀመሪያ ሲካስ ፊልም ምርጥ ነበሩ👍💞
@አናፊ
2 жыл бұрын
ያ ቢሮውም ይመሳሰላል
@sameerahmuhammad7430
2 жыл бұрын
መባን እደኔ የሚወደዉ አለግን💔💔💔💔💔💔💔💔
@TsehayMelkamu-gh5kc
Жыл бұрын
እኔ
@الزلزفزغارا
5 ай бұрын
እኔ
@asnakech1destwi1
2 жыл бұрын
ዋዉ መባ ያለበት መቸም አይደብርም ምርጥ ተዋናይ ስወደዉ❤
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ያሸንፋል ኢትዬጵያዊያን አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱 በርቱ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ ከጨለማው አለም ገዢ ትውልዱን ያድን ሁላችንም በሀይማኖታችን እንፅና ገንዘብ የሀጢያት ደም ስር ነው በላብህ በወዝህ ለፍተህ ጥረህ ግረህ ብላ ነው ያለው ቅዱስ ቃሉ የሰው ሀቅ ያጠፋሀል ሰላም ይነሳሀል ደስታ የለውም እርግማን ነው ፍርዱም የከፋ ነው የሰይጣን ርኩስ ስራ እንቃወም ጨለማ ከብርሀን ጋር ህብረት የለውም 🙏🙏🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ambotube5382
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤ በሰዉድ አረብ ለሚሰቃዩ ወገኖች አግዚአብሔር መስፍተ ያምጣልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ፊት ፍት ፍት 😭😭👏😭😭😭😭😭
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ 😥🙏🏿ሰላም ሰላም ለሚፈልግ ሁሉ ጌታ ሆይ አስበን አድነን 😭😭😭🙏🏿ለጦርነቱ መብረጃውን ለታሰሩ መፈታትን ለስደተኞች ወደ ሀገራቸው መመለስን አምጣልን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 😢🙏🏿
@azebtufa7389
2 жыл бұрын
የመጨረሻ ምርጥ ፊልም ነዉ ለአባታችን ምር አገኅገፋ ችሮታዉ ከልካይ እድሜ ይስጥልን በ ልብ አንጠልጣይና አስተማሪ ፊልም ነዉ 😍😍😍😍💟💟💟💖💖💖💯💯💯😭🙏🙏🙏🙏
@bertukan7335
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@ኢክራምየወሎልጅ
2 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፎትትትትትትትትትትትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህሳውውዲ እስርቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንንንን ሰሚያጣጩኸት 😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦😭😭😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emaema2459
2 жыл бұрын
ዎውውውው ደስ ይላል እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን በሳዊእዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድመቻችን ፈትህ በሰደት ያለችህ እህት ወንድሞቸ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@sofyatube4630
2 жыл бұрын
እዉነት ይመነምናል እንጂ አይበጠስም እኛ እንቼኩላለን እንጂ አላህ መፈረዱ አይቀርም
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
በስማም አስለቀቹኝ መባ የምወደው ተዋንያን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ወዳጄ ሆይ በቀል የእግዚአብሔር ነው በል ንቃ
@ፋፊወለየዋ-ጘ5ፀ
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሰመኡድ እስርቤት እየተሠቃዩ ላሉ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemwara4071
2 жыл бұрын
እሚሰማን እንፈልጋለን ፍትሕ ፍትሕ እንላለን
@ሶስናተሾመ-ፈ7ቨ
2 жыл бұрын
ፍትህ በሰኡዲ ለምሰቃዩ ወገኖችችን ድምፅ እንሁናቸው
@AA-jj6gj
Жыл бұрын
አያቹ ምንም የማናቀውን የበቀል ፅዋ እየጋቱ ሀገር ሚበጠብጡ ጌታ ሆይ ሀገሬን አደራ
@Wubete-v9f
11 ай бұрын
Mom films algebagnm
@senaytalemu5018
2 жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ነዉ ከምርጥ ተዋናዮች ጋ በርቱልን ቀጥሉበት💚💛♥
@noname-y3n4p
2 жыл бұрын
ነባ ምርጥ አርቲስት ነው የመጣልን አሁን ሲችልበት😍
@TsehayMelkamu-gh5kc
Жыл бұрын
በጣዓሚ
@Ami00-o5i
2 жыл бұрын
ከቲክቶክ ሰፈር የመጣ👍👍👍😂
@mignotwutabachew1866
2 жыл бұрын
እኔ😂😂😂😂😂
@KsaKsa-zq8ce
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ እርእሱን አይቼ😛)
@imanhassan9617
2 жыл бұрын
እኔ🤣
@tgzwoadi4833
2 жыл бұрын
😂😂አለሁ
@ሡሡስደተኛዋ
2 жыл бұрын
እኔ
@kaledahmed2580
2 жыл бұрын
እናተ ሌቦች የሀገራችን ፊልም የምትሰሩት ሁላ የቀን ጂብ ናቹሁ ስለ ሳኡዲ አርብያ እስረኖች የማይሰማቹሁ የአረብ ሀገር ሰራተኛ ነው ፊልሞቻቹሁን የሚከታተለላቹሁ
@tadisomolito2129
2 жыл бұрын
አዎ 🙏
@mimimeme0867
2 жыл бұрын
ላይክሺን አንሺ
@susutibitbaba3223
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህ 😭💔ፍትህ እባካችሁ ድምፅ ሁኑልን በምታምኑት አምላክ 😭😭😭😭😭💔
@sawa8227
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@riima5804
2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ አማራ ፍትህ
@amharaethiopia4854
2 жыл бұрын
Thank you sister.
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
2 жыл бұрын
ፍትህህህህ በስኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
አሚን❤❤❤😢😢😢
@hyme7165
2 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ ይህን ልጅ ሥወዳዉ ምርጥ ተዋናይ ነባየ
@qonjo6613
2 жыл бұрын
😭ቆንጆ ፊልም ነው ነባየ ትችላለክ🥰
@azebtufa7389
2 жыл бұрын
በስማምምምምምምም እንጃ እንዴት ብዬ እንደምገልፀዉ የመጨረሻ ልብ አንጠልጣይና አስተማሪ ፊልም ነዉ አባታችን ችሮታዉ ከልካይ እድሜ ከጤና ይሶጥልን
@የሺየድንግልልጅ
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😥😥😥😥😥
@ummuyousuf1597
2 жыл бұрын
ድርሰቱ ብዙ ስሕተት አለቡት። ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው። አንደኛ ደም ይጮሐል መባል ሲገባው ደም ይጨሳል ይላል ። ሲቀጥል ሚኪ በመርዝ ነው የሞተው የልብ ቀዷ ሕክምና ያደረገችው ውጭ ሐገር እንዴት ልቡ እሷ ልብ ውስጥ ገባ?? መጨረሻ ላይ እማሖይ ስትሖን ሌላ ሴት እሷ እራሷ መሖን ሲገባት። በዚሕ ላይ ከዊርቹር ላይ ወድቆ በምን ተአምር ብቻውን መልሶ ተቀመጠ ስለዚሕ ፊልም ስትሰሩ ምክንያታዊ ሔናችሑ ስሩ። እንደ ሐሳብ ጥሩ ሐሳብ ነበር ። በዚሕ ላይ ሐያ አምስት አመት ሙሉ አልጋ ላይ የተኛ ሰው ትንሽ ጉስቁልቁል አታደርጉትም ። የወጣት ፊት አይኑ ቁልጭ ቁልጭ የሚል
@hulum955beersuhone
2 жыл бұрын
😂
@eliyanamedia
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@user-munet
2 жыл бұрын
የባለሞያ አስተያየት
@tirhaskalayu2675
2 жыл бұрын
አይኑ ቁልጭ ቁልጭ አሳቀኝ 😃
@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
2 жыл бұрын
ቁልጭ ቁልጭ😂😂😂😂😂😂
@እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ
8 ай бұрын
ነፀብራቅ ድራማን እኔ አባርሬ ነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤
@astertadeess9692
2 жыл бұрын
አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል በቀል አያስፈልግም ልቦናን ያድለን መዳንያለም !!!
@እምነት
2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው መባየ ስወድህ❤❤
@zainabaetp7178
2 жыл бұрын
የምወዳቹ አርቲስቶች በሙሉ አሉበት በርቱ
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
2 жыл бұрын
መባ ያለበት ፊልም በጣምደስይላል
@mngs9787
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡድ ታሳሪዎች ኧረ ድምፅ ሁኗቸዉ😭😭😭😭😭
@tingisttingist3642
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@lemishow88
2 жыл бұрын
ይሄን ፍልም የተወናችሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በተለይ ዮሐንስ ፣ ሄኖክ እና ወፍራሙ ልጅ
@yutitube7702
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@hasnhamdi9819
2 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@yudiyasselim9676
2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@abebaabraham8227
2 жыл бұрын
Wow! ኢትዮፕያዊ ፊልም በናፈቀን ጊዜ የተወለደ ግሩም ፊልም ነው እናመሰግናለን
@bekiiabera2725
Жыл бұрын
የኬና እርጋታ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@bemnetgetahun1334
2 жыл бұрын
ሲካስ ላይ አይቻችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samrawitaytnenw984
2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@solomonkera2916
Жыл бұрын
The book of Romans chapter 12 vers 19 "Dearly beloved, avenge not yourselves, but rather give place unto warth: for it is written, Vegeance is mine, I will repay, saith the Lord"
@ድንግልማርያምእናቴናት
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በቀልን በበቀል ሳይሆን በፍቅር ማሸነፍ ይቻላል👍
@TixieMraad
Жыл бұрын
ልጆቻችንን በበቀልና በቂም በተንኮል ኮት ኩተን እያሳደግን ይሔው ዛሬ እርስ በርስ እየተገዳደልን እሳቱን ማጥፋት አቃተን ልብ ያለው ልብ ይበል አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር ይቅር ባይ ልብ ይስጠን
@haamt8994
2 жыл бұрын
ዉይ የእኔ ጭቀታም መባ ልዩ ነህ በርታ አድናቂህ ነኝ
@Enen550
2 жыл бұрын
ምርጥ ያመቱ ፊልም ብየዋለሁ ልብ ይነካል ምናለ ፊልም ባልሆነ ብየ ተመኘሁ😭
@zx9713
2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔም ተፈጥሮየ እንደልጅቱ ባህሬ ነዉ ዉስጤ ባዶ ቂም የለብኝም ግን በቃ ያንጫንጨኛል
@woinshetAdelaMeles
Жыл бұрын
ታሪኩ ያሳዝናል😭 ይለያልልልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭 በዚህ ሰኣት ሰው ማየት ያለበት ፊልም ይህ ነው >>>>>>>>> ብቻ ፈጣሪ ለሁሉም የህሊና እረፍት ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏
@mihiretbekalu5123
Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ሁሌም አስቸጋሪ ሴቶችን ማፍቀር ይሆንለታል የፍቅር ሚዛን ላይም እንደዚህ ምነው
@ሔዋንጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጤ ፊልም ደስ እያለኝ እያለቀስኩም ነው ያየሁት🥰
@سعودعمر-ط4ش
2 жыл бұрын
መባ ድምጹ ደስ ይለኛል
@ሀዬየወግዲልጂ
2 жыл бұрын
የሚገርምነው ነባዬ የኔመልከመልካም ስወድህ ኡፎ ይህመልካምነትህ ያነጋገር ለዛህ😘😍😍😍
@ዙዙየወግድዋ
2 жыл бұрын
ሀዩቲ እስኪ ሰብ አስደርጊኝ
@ሀዬየወግዲልጂ
2 жыл бұрын
@@ዙዙየወግድዋ 🙄🙄🙄እቢ 😹😹😜
@dinatube6757
2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው በቀል ለማንም አይበጅም ፍቅር ይሻላል
@محمدعلي-ت6ي3ن
2 жыл бұрын
መባ የንተ ፍልም ሁሉም ያምራል ቀጥልበት
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
2 жыл бұрын
መባዬ ስወድህ ላተ ስል ልሹፈው 🥰🥰🥰🥰
@tesfayemesselu6390
2 жыл бұрын
Me to
@rukitube9552
2 жыл бұрын
ምናለ ፍቅር ፊልም ላይ እደሚታየው በሆነ
@tamarashaheen3002
2 жыл бұрын
Behonma turu nebar gen yelam wudoha
@sanilovesanilove4117
2 жыл бұрын
መባዬ እደማፈቅርሕ ታቅ ይሆን ❤😭😩😳
@zamzamzamzam7194
2 жыл бұрын
እንዴት በሎ ክክክክክክ
@abc12452
2 жыл бұрын
አያቅም እኔ እነግርልሻለዉ🤣🤣🤣🤣
@ringoringo6827
2 жыл бұрын
🤣🤣
@merdiah6963
2 жыл бұрын
ወዮዮዮ ሀሀሀሀሀ አረ እየሄድሽ
@jfgytf9344
Жыл бұрын
🤣🤣🤣 😂😂😂🤣🤣🤣
@ሔሉፍቅርየማሪምልጅ
2 жыл бұрын
ስራዬን ትቹ አየሁት በጣም ደስይላል ሁሉም ነገር በፍቅር እንጀ በበቀል አይደለም 🥵🥵🥵
@yemeserachbekele7233
2 жыл бұрын
በጣም የሚያናድድ እና የሌለ ታሪክ የያዘ ነው እስኪ በደንብ እናስብ የትኛው የሀገሬ ወንድ ነው እንዲህ ተዋርዶና ዘቅጦ የሚኖረው ለምን የሌለ ታሪክ ይሰራ ካልቻላችሁ ተውት አትዋረዱ
@hfhjgfyfhjf7328
2 жыл бұрын
አለ ለምንድን ነው የለሌው ያላዩትን አይሰሩም እሽ
@ስአዳነኝየመርሳዋ
2 жыл бұрын
እር አለ ለፍቅር የሚኖር
@saharasalih5399
2 жыл бұрын
ቀዳዳ ነህ ለምን የለም
@yemeserachbekele7233
2 жыл бұрын
@@saharasalih5399 ስድብ መልስ አይደለም እውነታው ግን እንደሰው ካሰብን ማንነትን የሚነካ ስድብ እንኩዋን ያመናል እኔ በጭራሽ አለ የሚል ሰውን አልቀበለውም
@yemeserachbekele7233
2 жыл бұрын
@@ስአዳነኝየመርሳዋ የኔ አመለካከት ከልጅትዋ ባህሪ ጋር ነው እየጠፈጠፈች የምታሰራ ስራ አስኪያጅ አልፋ ተርፋ ለአባትየው የሰጠችው መልስ ማንኛዋም ባለጌ ሴት ብትሆን ይከብዳል በጭራሽ
@BABR7826
2 жыл бұрын
ሃሪፍ ፊልም ኬኛ አንደኛ ትልቅ ሰው ስለሆኑ ነው እንጂ እጠፈጥፎት ነበር አላለችም 😂😂😂ከንፈሩን የሳሙት ሰው ሲሞት ያሳዝናል አላሉም 😂😂 ግን የልብ ህመም ያለበት ሰው ወዲያው ወዲያው ይናደዳል የሚባለው እውነት ነው እኮ
@የሮዛሸጋእናት
2 жыл бұрын
እኔም በጣም ትግሰት የለኝም ወይኔ ልክ ልብ አያመምኛ ነዉ ወይኔ
@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
2 жыл бұрын
ስኳር ያለበት ሰዉ ነዉ ቶሎ የሚናደደዉ አሁን ደግሞ የልብ 😂😂😂😂😂😂
@sarahsaeah3196
2 жыл бұрын
😂😂😂
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
😂😂😂አወ😢😢😢😢
@yemarmedia
2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ፈጣሪ ሆይ በምህረትህ አስበን ቅጣታችሁ ይብቃ በለን
@saraabreham4202
2 жыл бұрын
ባጣም አስታማሪ ፊልም ነው 😭😭😭 ሃጋራቺን ፋጥር ሳላም ያዳርግልኝ
@LusiMola
Жыл бұрын
በጣም አስታማር ነው ጥለቻን በፍቅር እንጂ በጠብ አይደለም መሽነፍ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ምርጥ ፊልም ነው የመጀመሪያውን አይቸ መጨረሻውን ማወቅ ሰልችቶኝ ነበር ይሄ ግን ከገመትኩት በላይ ነው እናመሰግናል
@Eyerusalembini
2 жыл бұрын
ምነው ሰርተው ሰርተው መጨረሻውን አበላሹት መድር ላይ ከሚኖር ነገርጋ ብታቀራርቡት😍
@Tube-kf5pb
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው በቀል የእግዚአብሔር ነው😍😍
@ሂሩትደስታ
2 жыл бұрын
አርፍ ነው ግን ለምን ማባ በ ሶዳሬ ላይ አይሳታፍም ጌታን ስዎድው ☺️💞
@መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
2 жыл бұрын
wow በጣም አሪፍ ፈልም ነው በርቱልን
@ወይኒየእናናልጀ
2 жыл бұрын
የቀበጡልት ሞት አይገኘም አሉ እማማ ዝናሽ ጭራሽ. የፍቅረኛዋን አባት ልትቀጠቅጠው ጉድ በል
@geteababu5450
2 жыл бұрын
ወይበሳቅ
@sjsjhdhd934
2 жыл бұрын
ነባየ ስወድክ ትችላለክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ💚💛❤
@GenetMoges-g3t
6 ай бұрын
ነባየ ሁሉም ያምርብሀል አብስ የፍቅር ፊልም
@Habeshawitie
Жыл бұрын
መባየ የኔ ውድ❤
@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
2 жыл бұрын
ትልቅ ሰዉ ስለሆኑ ነዉጅ እጠፈጥፈወት ነበር አላለችም🙈😂😂😂😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
😂😂😂አስተዳደግ😂
@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
2 жыл бұрын
@@Mነኝየተዋህዶልጂ በጣም ከዚህ ምን ልንማር ነዉ የባላችነን አባት መጠፍጠፍ ነዉ🙈😂😂😂😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
@@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ እኔም ገረመኝ 😂😂 አይወድ አባትን እየሰደበችበት ዝም ምኑ ደነዝ ነዉ
@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
2 жыл бұрын
@@Mነኝየተዋህዶልጂ 😂😂😂
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
መባዬ ስወድህ አተስላለህነው ፊሊሙን እስከመጨረሻው ያየሁት
@makeyahmm9483
2 жыл бұрын
ነባንስወደዉ ጥሩነዉ ከበቀል ይሻላልፍቅር💖💞
@ሰናይሰላም
2 жыл бұрын
በሳውዲ ለሚሰቃዬ ሲባል 3አመት ሞላው ምንም ለውጥ የለም. ያው መንግስት እዚም ሆነው በቁማቸው ሊቃጠሉ ይችላሉ ብሎ ነው!! ግን ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው. ግን ተምሮ ተግባር ላይ የሚያውለው የለም.
@KsaKsa-zq8ce
2 жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ ግን ልጁን አሽቆጥቁጦ ገደለዉ😭😭😭
@gamingwithhmm4984
2 жыл бұрын
Betam arefe filme new hulahunm Thanks bertu !!!
@mekedifekir5017
2 жыл бұрын
ጥላቻን በፍቅር የምላ ምርጥ አስተማሪ ፊሊም ነው ግን ምን ታደርጉታላችሁ ፊሊም ላይ ብቻ ሆነ
@MmKk-i3g
6 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በቀል ምንም አይሰራ ፍቅር ፍቅር ብቻ
@tigmatwas2109
Жыл бұрын
😂😂😂እጠፈጥፈወት ነበር አላለችም በጣም አሪፋ ፊልም በርታልን
@Helenhelen-l5d
11 ай бұрын
ደፋር 😂😂
@MereMemo
Жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፉ ይሰውራችሁ
@muludesalegn4790
2 жыл бұрын
ጌታሆይ እባክህ ተለመነን ይቅር በለኝ
@እረድኤትየኔልዩ
Жыл бұрын
ዮሐንስ የኔ ልዩ ትለይብኛለህ እኮ እኔ በፍቅር ማበዴ ነው አምላኬ ሆይ መላ ስጠኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@helentube4131
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 uffffffff betam asitemari filem new enameseginalen 😭😭😭😭😭😭😭😭
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏👉👉👉
@selam1467
2 жыл бұрын
ዋው Big Up ሳምሪ Danawit Daniel
@ኢትዬጺያሀገሬ
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነውእንባየነው የጨርሥኩት😭😭😭😭
@uaeuae9553
Жыл бұрын
ነባየ ሙቸነዉ የምወዲህ
@የሀይቋቅምጥል
2 жыл бұрын
ውይ አንተ መባ የምትባለሁ ትመቸኛለህ👍👍👍👍
@allahkarim5390
2 жыл бұрын
ፍትህለሰኡድወገኖቻችንእስርቤትለሚሰቃዩ
@mimilove321
2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ
@zhsh3178
2 жыл бұрын
ውይ በጣም ያስለቀሰኝ ኡፍፍፍ
@mekdilijee2495
2 жыл бұрын
Mekdi
@ሸዊትራያዩቲዩብ
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እሰረኞችና ሰደቶኞች ፍትህህህህህህህህ ድምፅ እንፈልጋለን የኢትዬጲያ አፈር የናፈቀው እሰረኛ ድምፅፅፅፅ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@hawamohamad8760
2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ደሞ ስታምሩ
@dubai1280
2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፍልም
@qweass985
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያበደ ነው ይመቻችሁ
@alemsherwe279
2 жыл бұрын
አርፍ ነው በቀልን በበቀል ሳይሆን መመለስ ያለብን በፍቅር ነው።
@hfhjgfyfhjf7328
2 жыл бұрын
አንዳንደ በበቀልም ሲሆን ጥሩ ነው
@AlamAlam-eb4tw
2 жыл бұрын
arif filem new yetarikum yizet des yilal gin tinsh yekameraw layit beza
@mhamedabdu1184
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውድ በስር ለሚሰቃዩ ወገን😢😢😢😢😢😢😢
@alemeneshe4448
2 жыл бұрын
Woooooowwwww betam des yemil new mechereshaw erasu edet des yilale aletebekum neber yemer
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ፍቅር ያሸንፋል
@genetemaryam3967
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭የሚገርም ትወና ነው 👌👌👌100%
10:34
Ethiopia - የአዲስአበባ ሰው ምን ነካው? | ሞጣ የበጠበጠው አይዶል | 507.8 ሚሊየን ብር ኪሳራ?
Feta Daily
Рет қаралды 62 М.
1:21:39
ተከብብያለሁ - Ethiopian Movie Tekebebiyalehu 2021 Full Length Ethiopian Film Tekebebeyalehu 2021
Netsebraq TV
Рет қаралды 332 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 27 МЛН
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 2 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 58 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:32:13
Yebega Mebrek - Ethiopian Movie - (የበጋ መብረቅ ሙሉ ፊልም) 2017
Arada Movies
Рет қаралды 174 М.
11:54:57
Beautiful Relaxing Peaceful Music, Calm Music 24/7, "Tropical Shores" By Tim Janis
Tim Janis
Рет қаралды 1,2 М.
1:28:23
اذكار الصباح بصوت يريح القلب | حصن نفسك وبيتك من الشيطان للقارئ علاء عقل
ورتل القرآن
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:38:29
የተቀማ ነብስ ሙሉ ፊልም - Yetekema Nebs Full Ethiopian Film 2022
Blata Media
Рет қаралды 426 М.
20:52
“ጦርነትን አባባሱ”ብርሃኑ ጁላ፣ ለመቀለ ሁለት ከንቲባ፣ የሰራዊቱ ምላሽ፣ “አማራን ትጥቅ ማስፈታት” ኢሳያስ፣ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ፣ ትራምፕ..|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 144 М.
12:41
با فیلم 🚨انگلیسی یاد بگیر/آموزش کاربردی انگلیسی با فیلم/learn English with movies
Englishprv
Рет қаралды 15 М.
16:37
Ethiopia - የትራምፕ ከባድ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ | ኢሳያስ ስለኢትዮጵያ ዝምታቸውን ሰበሩ | የኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ ግዢ
Feta Daily News
Рет қаралды 122 М.
1:42:10
ውይይት - Ethiopian Movie Weyeyet 2021 Full Length Ethiopian Film Weyeyet 2021
Netsebraq TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
1:33:43
ባላገሯ - Ethiopian Movie Balagerua 2020 Full Length Ethiopian Film Balagerewa 2020
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 756 М.
3:04:09
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
Arada Movies
Рет қаралды 196 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 27 МЛН