#እምነት_ብቻ

  Рет қаралды 16,095

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ሰምተን ለመዳን ያብቃን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህራችን አብዝቶ ፀጋን ይጨምርልህ ። ያብዛልህ።
@ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ
@ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ Жыл бұрын
ብሓቂ ቃል ኅይወት የሥመዕልና ክቡር መምህርና እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳን ፀጉኡ የብዘሐልኩም ዝሰማዕናዮ ኣብ ልብና የሕደሮ ኣብ ቅንዕቲ ሃይማኖትና ቸሩ መድኃኔ አለም የፅነዓና ❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜን አሜን🙏🤲🤲
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 8 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ተማሩ ወንጌል
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አቤቱ ቸርነትህን ለግሰን ፅኑ የቅዱሳንን እምነት አድለን አሜን!!!
@tamratlegesse-z5z
@tamratlegesse-z5z Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin!
@TamratBerheTamrat
@TamratBerheTamrat 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ክፍል 1ላገኘው ኣልቻልኩም link ብትልኩልኝ
@mekgeb9018
@mekgeb9018 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ጸዬኖች !!!መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን !!በቤቱ ይጠብቅልን!!! በአካል በጉባኤው መገነት ለምንፈልግ ምዕመናን ፕሮግራማችሁን ቀድማችሁ ብታሳውቁን በጣም እሚደነቅ ነበር
@mahiberetsion
@mahiberetsion Жыл бұрын
በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ12 ሰዓት ጀምሮ ቅዱስ ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተ ክርስቲያን የፀበል ቤት አዳራሽ ይካሄዳል ጉባኤው።
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@nestanetsimegn21liyew
@nestanetsimegn21liyew Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@surafelnegaalemayehu1080
@surafelnegaalemayehu1080 Жыл бұрын
kale hiwot yasemalen memher yetfetnkubeten teyake melsehelgnal ..... tesfa mengest semayat yawerseln
@Demekech-jt9gp
@Demekech-jt9gp Жыл бұрын
Qalehiwot yasemaline
@saratedes4086
@saratedes4086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን የቅዱሳን የሰማዕታት የፃድቃን አምላክ በቤቱ ያፅናን
@KOCHITOWondimu
@KOCHITOWondimu Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን።
@fikadumisganaw3565
@fikadumisganaw3565 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጸናችው ያጽናን መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
@olliEtana
@olliEtana Жыл бұрын
Yetegnawe sera Rassene megerefe ytseqale gedame megebatese menfesawi sera newe Beyesebebu telaa meteta yetsedeqe sera mehonu newe Kerestose or eysuse sibale massadedu yetsedeqe sera mehonu newe Please tell me the truth I really respect the depth you go to tell show what you belive but also show and stand with truth
@OromayOromay
@OromayOromay 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን አንድ ጥያቄ ግን አለኝ እንዴት ሆኖ ማስታረቅ እንደሚቻል ግን ማኅበረ ጽዮኖች መምህራችንን ጠይቁልኝ። በቅዳሴ ሰዓት ስናስቀድስ ወንጌል ይነበባል መልዕክታትም እንደዛው የኔ ጥያቄ የሚሆነው በየቤታችን ያለው መፅሐፍቅዱስ ላይ ሮሜ 8÷34 ላይ ስለኛ የሚማልደው ነው የምናገኘው በቤተክርስቲያናችን ውስጥ የምናገኘው ላይ ደግሞ ሮሜ 8÷34 ን እንዲህ ይለዋል ስለኛ የሚፈርደው ለምን እንዲህ ሊሆን ቻለ?ትክክለኛውስ የትኛው ነው?በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ያለው ከሆነ መምህራችን ሲያስተምሩን ስለምን ስለኛ የሚፈርደው ብለው አላስተማሩንም?ልዩነትስ አለው ወይ?አመሠግናለሁ።
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-EOTC
@user-EOTC Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Жыл бұрын
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️
@weleteslase
@weleteslase Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያድልልን
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
@abelwgiorgis7850
@abelwgiorgis7850 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@ሪችየድንግልልጅ
@ሪችየድንግልልጅ Жыл бұрын
Kale hiwotin yasemalin memihre egziabher be edma betena yakoyiln 🙏
@elsabetbirhu5053
@elsabetbirhu5053 Жыл бұрын
❤❤❤
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
ቃሎት ያሰማልን መምህር።
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@አላምረውትግስቱ
@አላምረውትግስቱ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር ሁሉም ሊሠማው የሚገባ ትምርት
@mekgeb9018
@mekgeb9018 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!!!!!!!!!!!!!
@በእንተክህነት
@በእንተክህነት Жыл бұрын
እባካችሁ ሌሎችንም "ብቻ"ዎች አስቀጥሉልን።
@use1K629
@use1K629 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን 🙏🙏
@babymt1678
@babymt1678 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@አላምረውትግስቱ
@አላምረውትግስቱ Жыл бұрын
መምሕሬ
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@olliEtana
@olliEtana Жыл бұрын
Ename yemetamenwe kerestosene kehone bygodame yeteqemale belehe lelochene ymotu gene kedussane belehe yeterahcgewen derebehe mameleku melemamenu menwe eysuse bechawen beqi selydele newe Bekeraniyo yfesesewe demu beku selydele ygodelewen mimola felega mebazenu menwe?
@Wondwesona
@Wondwesona Жыл бұрын
❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። Thumbnail ላይ ያሉት ጥቅሶችም በጣም አጋዥ ናቸው! ቀጣይ ርዕስም ካለ አስተላልፉት።
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
ነገር ግን #ለማይሰራ# ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቀው ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።" ሮሜ 4፥5 ያለ መልካም ሥራ መጽደቅ አይቻልም የምትል ከሆነ እስቲ ይሄንን ቃል አብራራልኛ!ምዕመናኑ በእምነት የሚገኘውን የእግዚአብሔርን ጽድቅ(ሮሜ 10፥1-4) እንዳይቀበል ቀጥተኛውን የኦርቶዶክስን ትምህርት ለምን ታጣምማለህ!? ጌታ ይገስጽህ!!!
@Urjiabebe7islife
@Urjiabebe7islife Жыл бұрын
Wendime dagime adamixaw isty aladamatkim chgru ihi nw
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
የምንጸድቀው በክርስቶስ ቤዛነት በማመን በጸጋው ነው ትልና መልሰህ ደግሞ ታፈርሰዋለህ! ከሁለት አንዱ መምረጥ አለብህ! ምንጸድቀው በክርስቶስ ቤዛነት በማመን #በጸጋው# ነው ሮሜ 3፥23 ካልክ የኛ ድርሻ የለበትም እያልክ ነው ! ነገር ግን የኛም ድርሻ ሊጨመርበት ይገባል ካል ግን በጸጋ መሆኑ ቀርቷል ማለት ነው!! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ አትሁን!!!
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Жыл бұрын
“ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11
@አ6318
@አ6318 7 ай бұрын
​@@fikaduworku7975 ትርጓሜ አብራራልኝ
@አ6318
@አ6318 7 ай бұрын
​@@fikaduworku7975 ያለ ስራ ፅድቅ አለ ወይ ካለ ማብራሪያ ስጠኝ
@yygigg2938
@yygigg2938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ እንደዚህ ቃሉን ለምን ታጠምሙታላችሁ ❗
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 8 ай бұрын
ምኑን ነው ያጣመመው
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 8 ай бұрын
እናንተ ናችሁ የምታጣምሙት አታፍሩም አንደ ከስራ የተለዬ እምነት የሞተ ነው
@KuteloKussia
@KuteloKussia Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
#ጸጋ _ብቻ_ዲያቆን#ያረጋል_አበጋዝ
1:01:48
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 7 М.
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 94 М.
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ጸጋ ብቻ
1:03:43
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 6 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 479 М.
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ/ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
1:09:05
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 12 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 332 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН