መቅደስ ፀጋዬ የመንታ ልጆች እናት ሆነች/mekdes tsegaye/ebs/seifu on ebs /ኢቢኤስ/eyoha media/yetnbi/besentu/በስንቱ

  Рет қаралды 110,496

Ethio News

Ethio News

Күн бұрын

#ebs #seifuonebs#mekdestsegaye#መቅደስፀጋዬ#amharicfilm #amharicmovie #ethioinfo #eyohamedia #fana #fanalamrot #protestant #orthodox #mezmur

Пікірлер: 167
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ክብር ለጌታየ እናት ለእመብርሃን❤❤❤❤ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@hiwottefera9478
@hiwottefera9478 Жыл бұрын
መቅዲ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ። ምግባር, ቁንጅና እና እውቀት አስተባብረሽ የያዝሽ ጥሩ ህይወት ላንቺ እመኝልሻለሁ።
@Ambesayutub
@Ambesayutub Жыл бұрын
መቕድየ እንካን ደስ አለሽ ካንቺ በላይ ደስ ብሎኛል በእሳት ተፈትነሻል ፈተናው ኣልፈሽዋል የማያልቀው ልኡል እግዛብሄር ሱሙ አትለይም እናቱ እማምላኽ ዘላለም ይመስገኑ
@nahomifentaw
@nahomifentaw Жыл бұрын
መቅዲ የኔቆንጆ እንኳንበሰላም ተገላገልሽ እናታችን ማሪ ያም በሽልም ታውጣሽ ያሳድግልሽ ፈጣሪ ደስይላል
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና
@አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና Жыл бұрын
ጎበዝ ማርገዙዋን ሳይሰማ እንዲህ ነው መደበቅ በረከት እዲኖረው በሶሻል ሚዲያ ሰው ከወጣ በረከት የለውም
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወላሂ በጣም ዱዓ ሳደርግላት ነበር ፣እንኳን ደስ አለሺ ማለት እንወዳለን።መልካም ሰው መልካም ስራ የምትወዲ ናት ። ምቀኞች ናቸው ስም የሚያጠፉት ተወዳጂነትና ዝነኝነት በህዝብ ዘንዲ ስላት ከፍ ብላ ስለታየቻቸው ነው ልቧን ለመስበር የቀጠፉባት
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ ለቤተሰቡ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ለመሲ እና ለመቅዲ ምኞቴ ነበር ደስ ብሎኛል እኔም የወንድ መንታ ልጆች ነኝ ልጆችሽም በጤና በሰላም ይደጉልሽ ደስታዬ ወደር የለውም መቅድዬ ድምፅሽን ብሰማ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@YeshiTafese-y5h
@YeshiTafese-y5h Жыл бұрын
መቅዲ እመቤቴ አንኳን ዳበሰችሽ እልልልልልል ።ተመስገን ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እ/ር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤ እሰይ ይደጉልሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤❤❤❤❤
@tatizergaw5293
@tatizergaw5293 8 ай бұрын
መቅዲ የኔ ቆነጆ በጣም እወድሻለሁ እንኳን ተሳካልሸ አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምረው።
@shalomtadesse753
@shalomtadesse753 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲዬ በጣም ደስ ይላል ጥንካሬ ማለት እንደዚህ ነው ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩልሽ
@adiprinting9573
@adiprinting9573 Жыл бұрын
እሰይይይይይ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም የሚሳናት ነገር የለም
@fkirtekassahun2129
@fkirtekassahun2129 Жыл бұрын
መቅዲ ካሁን በፊት በጸሎት ካንቺ ጋር ነበርኩኝ። አሁን ደግሞ ወለደች ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል እንካን ማሪያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 Жыл бұрын
Betame Betam dese blonale fetari Ymesanwe ngre Ylemna kebru Yisefa
@solomonyonas390
@solomonyonas390 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው የአብርሐም እና የሣራ ጋብቻ የተባረከ ህይወት ይስጥሽ ማዕበሉንና ወጀቡን በፈጣሪ ኃይል እንኳን ተደግፈሽ አለፍሽ
@Aster-i5c
@Aster-i5c Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ ምንም የማይሳነዉ አምላክ ጎበኘሽ
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 Жыл бұрын
መቅዲ እግዚአብሔር መልካም ነው፣እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ይባረኩልሽ።
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 Жыл бұрын
የኛ እናት ድንግል ማርያም እንዲህ ናት ያደፈን ስም በአዲስ የምትለውጥ ክብር ለድንግል ማርያም!!!!!እልልልልልልልልል
@sinekeneshdereje7868
@sinekeneshdereje7868 Жыл бұрын
መቅድዬ እንኳን በሠላም እመቤቴ አይንሽን በአንሽ አሳየችሽ
@etotube1537
@etotube1537 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ናት ማርያም በሽልም ታውጣሽ ልጆችሽንና ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆጆ መቅድዬ 💞💞💞
@zufanghermai7459
@zufanghermai7459 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ የሰው ኣፍ ዘጋልሽ!!!
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 Жыл бұрын
Amen♥️🙏✝️
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@mamemame3377
@mamemame3377 Жыл бұрын
መቅዲ እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ተታውጣሽ🎉
@mimilove1639
@mimilove1639 Жыл бұрын
ምርጥ ናት እመቤቴ እንኳን ካንቺ ጋር ሆነች ሰዉ ላያገባዉ በ ሰዉ ህይወት ውስጥ የ እርጎ ዝምብ ሚሆነዉ መቅዲ ጀግኒት
@masaratmasarat6475
@masaratmasarat6475 Жыл бұрын
ኡንካን ዳስ አልሽ ማክድዬያኔ ቆንጆ ኡንካን ዎውው ኡናት ካሆና ባይሆንም ኡንካን ጡሩ ትማኝትሽላታል ይህንላት
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 Жыл бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ የተማመንሽባት እመብርሃን እረዳችሽ ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ በጤና ያሳድግልሽ።
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
መቅዲየ እንኳን ደስ አላችው እንኳን እግዚአብሔር እረዳችው
@abigailbiruk6633
@abigailbiruk6633 Жыл бұрын
እሠይይይይይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጠላት እንግዲ ምን ይውጥክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@birhanulovebirsh63
@birhanulovebirsh63 Жыл бұрын
Makdiii Enkwan des aleshe !! God is good all the time ❤
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደ ሰው አይደለም በልጆች ካሰሽ ትዳርሽ ይባረክ
@ae7936
@ae7936 Жыл бұрын
እስየ መቅዲ እንኮን ደስ አለሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የጠላትን አፍ ላዘጋልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@rahewube2006
@rahewube2006 Жыл бұрын
እመቤቴማራም ከጎንሽ ትሁን ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ::
@good4all7813
@good4all7813 Жыл бұрын
Mekdisha yene konjo yene JEGNA Enkowan MARIAM MARECHSH🤲🤲❤️❤️🤲🤲🤲
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 Жыл бұрын
Enkuan egziabher redash
@reltron-fq1gl
@reltron-fq1gl Жыл бұрын
እንኳን ጌታ እርዳሸእሰይእግዚያብሄርያሳድግልሸእንኳንደሰአለሸ
@fikeryihuna1397
@fikeryihuna1397 Жыл бұрын
እልልልልልልል የኔ ቆንጆ መቅዲ ስወድሽ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ እሰይ......
@kingchapii
@kingchapii Жыл бұрын
እነካን ደስ አለሽ መቀዲየ
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መቅዲ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@gentmetaferia5011
@gentmetaferia5011 Жыл бұрын
መቅዲ አድናቂኝ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በቀለም ታዉጣሽ፣
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
መቅዲ የተረጋጋች ደስ የምትል ልጅ ናት እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላት እኔ ምልሽ አንቺ በራሱ ልክ አይደለሽም ብዙ ወሬ አወራሽ የመውለዷን ብስራት ብቻ ነው ማውራት ያለብሽ
@Subla-e3d
@Subla-e3d Жыл бұрын
ቀንአለው...የኔቆጆእንካን...ደሰአለሽ❤
@tsehaymengistu2556
@tsehaymengistu2556 Жыл бұрын
😮እንኳን ማሪያም ማረችሽ ❤
@sarameketie2621
@sarameketie2621 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደሰ ያለን እግዚአብሔር አምላክ ቀን አለው 💞
@MekdesAsmare-w5d
@MekdesAsmare-w5d Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ለእ/ር የሚሳነው የለም የድንግል ልጅ ምስጋና ይግባው።
@mahlethallegebriel7827
@mahlethallegebriel7827 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ መቅድዬ ጀግና ሴት ነሸ ❤
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደስ አለሽ ከሰጠ አይቀር እንደዚህ ነው ይባረኩልሽ
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 Жыл бұрын
መቅዲዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን እ/ር። የጎበኘሽ። ለእ/ር የሚሳነው ነገር የለም!!!
@yoedanosgebreegzabhier2437
@yoedanosgebreegzabhier2437 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ እኔም ያንቾን እድል እንዳገኝ ፀልይልኝ
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 Жыл бұрын
መቅዲ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ
@genetbiru760
@genetbiru760 Жыл бұрын
CONGRATULATIONS 🎉🎊🎉🎈🎊🎉🎊🎉🙏🙏🙏
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃት❤ እልልልልልልል
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 Жыл бұрын
Congra mekdi.
@agarehayalow424
@agarehayalow424 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅዲ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 Жыл бұрын
don't worry talkative people, she is so nice person, that's why people or bad person's talk bad thing,we love her followers,we wish good thing for her.
@taibabemojojo2471
@taibabemojojo2471 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሺ መቅደ❤❤
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh Жыл бұрын
Wey sew lesew mot anesew ayzoh meqidi Egzabiheir kisoshal 👌🌹🌹💯💯
@EyerusKindu
@EyerusKindu 5 ай бұрын
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እጁ ሰፊ ነው
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 Жыл бұрын
አቢት የእግዚአብሄር ስሪ ድንቅ ነው ካስት ፉጣሪይ
@melkamjote2953
@melkamjote2953 Жыл бұрын
ቅዱስ አማንኤል እንኩዋን አሰባት እልልልልልልልልል ሰው ቢተው እግዚአብሔር አይተውም።
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
መቅዲ እንኮአን ደሥ ያለሽ እንኮአን ማርያም ማረችሽ ድምፅሽን አጥፍተሽ ለዚህ በመብቃትሽ እንኮአንም ከሚዲያ የራቅሽ የሰውም ወሬ ልብ ይሰብራል
@yeshebekele3744
@yeshebekele3744 Жыл бұрын
እንኮን ደስያለሺ የማርያም ልጅ ነሺ ያድርግልሽ
@nazeretsamuel2535
@nazeretsamuel2535 Жыл бұрын
Enka marey marcheshi yene konjo ❤egzybhur yemsgn
@meryemtube3873
@meryemtube3873 Жыл бұрын
ወላሂ ለምን እንደሆነ ስለወለደች ደስ ነው ያለኝ መልካም ሰው ይበርክት እሷና መሲ ድንቅ አርቲስት ናቸው
@mollanigatuwa
@mollanigatuwa Жыл бұрын
እንዃ ማርያም ማረችሸ እግዚአብሔር ያሳድግልሸ
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ስራያጣ ያውራ አንች መልካም ትዳር ይሁንልሽ።
@birtukangemeda1904
@birtukangemeda1904 Жыл бұрын
❤❤❤enkan desalchuu. Wide meqdes. Enkan MARYAM beselam gelagelchishi💔💔💔💔😘🥰😘🥰
@NessaNe-v4g
@NessaNe-v4g Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን ማርያም በቀለም ታጣሽ😂😂😂❤
@YeshiZ
@YeshiZ Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh Жыл бұрын
Meqidi ankane dess alechi ❤❤❤🙏🇪🇷
@semirabereka6737
@semirabereka6737 Жыл бұрын
Euffffffff Mashallha tabrake Allah enkuwon Allah kashe wolahi Ahunm tedrshen Yasmirlishe yanchaw eta fanta Lanam yedersgn yarbe manta yahulu geza miguta new
@HellenAbera
@HellenAbera Жыл бұрын
እንካን ደሰ አለሸ መቅዲዬ በጣም ደሰ ብሎኘል
@abebechasfaw227
@abebechasfaw227 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@ABABBE-y4z
@ABABBE-y4z 8 ай бұрын
መቅድ የኔ ዉደ ❤❤❤❤❤❤❤
@halooooo554
@halooooo554 Жыл бұрын
እንኴን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ደሥ አለሽ ግን አሁን ሥላለፈ ነገር ለዛውም ጥቅም የሌው ወሬ ዝባዝኬ ማውራት ምን የሚሉት ነው፡፡ ዋናው አሁን ድሥት ክዳኑን አያጣም እንደሚባለው ባሏን አግብታ ልጆቿን ታቅፋለች አለቀ ደቀቀ ግን ዩቱብ ለማሞቅ ወሬ ቢመረጥ ጥሩ ነው
@MeseretNegash-mo4rr
@MeseretNegash-mo4rr Жыл бұрын
እልልልልልል እመቤቴ ማርያም እንኳን ለዚ አበቃችሽ ❤❤❤
@Mimi-nj9xy
@Mimi-nj9xy Жыл бұрын
Congratulations Mekdya. Life has to go on. I am proud of you.❤❤
@girumhselassie3097
@girumhselassie3097 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ መቅድዬ ❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
እንከንደሰሌሺ ማርየሚ በሸልማት ተውጠሺ
@zinashyeyi1923
@zinashyeyi1923 Жыл бұрын
Enkuan Mareyam Marechesh wannnaw Kubbbe nagaru mareyammmen Bashelem Tawetash!!!!
@samiashariff7120
@samiashariff7120 Жыл бұрын
Medical yene Kongo. Congratulations l am so happy for you. I love you 😍
@jerry5527
@jerry5527 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ
@semharyemane8821
@semharyemane8821 Жыл бұрын
Enkuan dese alesh mekseyea tedareshn egzeibhaer yebarekew ljochu eshn be teana be selam yasadegachew berchielgn
@mulutesfamichael6304
@mulutesfamichael6304 Жыл бұрын
Congratulation Magday! I’m so happy for you God bless you and your family 🙏🏽❤️
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
If its true thanks Lord
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 Жыл бұрын
የገዛ ጎደኞቷ ሁላ ነበሩ ራሱ የዛኔ ጥምድ አድርገዋት የነበሩት ግርም ደጀኔ ትግሰት ሸዊት የሚባሉት ኧረ ብዙወቹ በጣም ነበር ጠምደዉ የያዟት ሄለን ቀድሉ እጸ ህይወት በጣም ባለጌ ናቸዉ እነሱ ነበሩ ሰሟን ሲጠፉ የነበሩት
@shiberezenebe
@shiberezenebe Жыл бұрын
መቅዲ እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ተታውጣሽ
@lioness2426
@lioness2426 Жыл бұрын
God bless you 🙏 stay blessed and protected 🙏 💐💕
@angasakokeb380
@angasakokeb380 Жыл бұрын
መቅዲ እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@አላህነውወክሌ
@አላህነውወክሌ Жыл бұрын
የልጆቻስምሳምሪ
@legesechgeberemikayel6831
@legesechgeberemikayel6831 Жыл бұрын
Congraltion makes Tabrke
@BezaNadew
@BezaNadew Жыл бұрын
Wawwww mooi 🎉🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@emmyy6992
@emmyy6992 Жыл бұрын
መጀመሪያ ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ስራዉ ድንቅ ነዉና ሁለተኛ ይህንን IVFየተባለ ቴክኖሎጂ የፈጠሩ ሰዎች ምስጋና ይገባቸዋል ዘመኑ ሰልጥኗል።
@NDx-v8u
@NDx-v8u Жыл бұрын
መቅዲ እንኳን ደስ አለሽ❤
@ስደተኛዋነኝየናቴናፉቂ
@ስደተኛዋነኝየናቴናፉቂ Жыл бұрын
Waw
@amareeyob354
@amareeyob354 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ🎉
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Жыл бұрын
Congratulations
@IsrealGebru
@IsrealGebru Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድቅ ነው
@GenetKasa-bu6yr
@GenetKasa-bu6yr Жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያለሽ።
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 9 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 83 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 340 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН