ጥምቀት በአል ልዩ ፕሮግራም | Bireman

  Рет қаралды 92,664

Bireman Film Production

Bireman Film Production

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 4 жыл бұрын
Bieman ምርጥ አስተዋይ ሰው ነህ፡ የምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች አሪፍ ናቸው
@beniyamhabesha2756
@beniyamhabesha2756 4 жыл бұрын
የምንግዜም ብርቅዬ የኢትዮጵያ ዜመኞች::ፀሃዬ ዬሐንስ; ነዋይ ደበበ; ቴዎድሮስ ታደሰ; ፀጋዬ እሸቱ; አረገኸኝ ወራሽ; ኤፍሬም ታምሩ:: አክባሪያቹ ነኝ::
@alemneshabebe2510
@alemneshabebe2510 4 жыл бұрын
ለሙያቸው ልዩ ክብር ስላላቸው ስራቸው እስካሁን ድረስ እንደተወደደ የኖረ ሆነ፡ ለንዋይ እና ፀሐዬ ልዩ ክብር እና አድናቆት አለኝ ጨዋታቸው መከባበራቸው ኢትዮጵያዊ ለዛቸው እጅግ በጣም ነው የምወድላቸው እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይጠብቅላቹ ሰላማቹ ይብዛ "
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁላቹ የኔ እቁ ጀግኖች ንዋይና ፀሀዬ ስለሀገራቹ ሁሌ እዳወራቹ እዳዜማቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብሬ በጣም የማከብርክ የማደንቅህ ዘመንክ ይባረክ
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 4 жыл бұрын
such a beautiful story ንዋይ እና ፀሃዬ የምታወሩት ስለ ሃገር ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች
@jonhydebela1407
@jonhydebela1407 4 жыл бұрын
Waw i remeber that golden time በጣም የምወዳቸዉና የማከብራቸው የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 4 жыл бұрын
እጅግ የሚወደድና የማይጠገብ ዝግጅት ከተወዳጅ ባለሙያዎች ጋር።እናመሰግናለን።
@melakutsegaye1633
@melakutsegaye1633 4 жыл бұрын
ወርቅ ዘመን ጊዜ የማይረሳችሁ እንቁዎች።ኢትዬጵያን ዙር ያወቃት ነው የሚመሰክርላት።
@addisaddis3562
@addisaddis3562 3 жыл бұрын
ብሬ ማን ስራዎችህን ሁሉን ነገር አደንቃለሁ ግን ስምህን ባገርኛ ብታቆለጳፕስልን ደስ ይለኝ ነበር ሁሌም እድገታችን ስልጣኔያችን የሌላውን መከተል ሳይሆን በራሳችን ኮርተን የራሳችንን ከፉታ ላይ ማውጣት ቢሆን ደስ ይለኛል ይቅርታ ጎሸም ወይም ጠቅ ካደረገችህ አስተያየቴ በተረፈ በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚 💛 ❤!!!!
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 4 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጦች ኑሩልን እናንተን ስንሰማ ደስታችን ይጨምራል ምርጥ
@efuyegela5221
@efuyegela5221 4 жыл бұрын
የሽንት ቤቱ ገጠመኝ ያስቃል ። You guys are awesome ! Two of my teenage years favourite !!
@lidacall5379
@lidacall5379 4 жыл бұрын
ንዋዬ ና ፀሀዬ ስወዳቹ ዘመን የማይሽራቹ ምርጥ ኢትዮጽያዊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@wondwossenwft
@wondwossenwft 4 жыл бұрын
Bire the best show you have done . Such sweet memories of these two icons. Thank you Bire. keep the good and professional work .
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 3 жыл бұрын
long live to the living legend of music....thanks for being part of our golden memory
@tesfayebogale6169
@tesfayebogale6169 4 жыл бұрын
ጥሩ ልብ ስላላችው ነው ከ67 እስከ70 እድሜ ሆናችው ፀጉራችው ሙሉ መልካችው እስካሁን 30 እና 40 ትመስላላችው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በተጨማሪም ብርማን በጣም አከብርሃለው
@santemedical6802
@santemedical6802 3 жыл бұрын
they are in their early 60s
@tedytefer2004
@tedytefer2004 3 жыл бұрын
They’re legends and hilarious. 80th & 90th That’s why they called golden time... I’m super happy to see them... They’re still looking good. More respect
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 11 ай бұрын
ብሪማን ታሪካዊ የማይደገም አብሮ አድጎ አብሮ ኖሮ ማርጀት መታደል ነው ከጫወታቸው መሀል የተመቸኝ የልጁ ለቅሶ ነዋዬዬዬዬ ፀሀዬዬዬ የሏት ነገር ገራሚ 😅 ነው እድሜ ከጤና ተመኘሁ !!
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 3 жыл бұрын
I love this program please do more . God blass you all! God bless Ethiopia!!!
@vphonetastic161
@vphonetastic161 3 жыл бұрын
ብሬ እነዚ ድንቅ ብርቅዬ አርቲስቶቻችንን ስላቀረብክልን እናመሠግናለን ሁሌም አይጠገቡም በፍቅር ነው የምወዳቸው መቼም የማይሠለቹ ዘመን የማይሽራቸው ለትውልድ ትውልድ እሚተላለፍ አይጠገቡም
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 жыл бұрын
ጨዋታችሁ ዘፈናችሁ ሁሉም ለዛ አለው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እናመሰግናለን😍
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
አይ. ነዋይ. እያደር. ነው.የበሰለ. . አእምሮ. ሲያዳምጡት ግጥሙ. ሆነ. ዜማው. ድንቅ. ነው. እድሜ ይስጣችሁ. እሰቲ
@sara-rb9il
@sara-rb9il 3 жыл бұрын
Uffffff zemenachu yebarek!🙏 Chewatachu ayetageb🙌🙌🙌🙌🙌😍❤
@alefdeb6039
@alefdeb6039 4 жыл бұрын
Bireman this is one of the best production that i watch in the past , i wish if it wasnt a repeat program... but thanks
@biremanfilmproduction
@biremanfilmproduction 4 жыл бұрын
As We trying to mention it in the description It’s not a new one ( we deleted from the channel with some technical problem we upload it today N we posted a new video’s for the past days so enjoy all Thankyou
@alefdeb6039
@alefdeb6039 4 жыл бұрын
@@biremanfilmproduction its all good thank you,im gonna watch it.... melkam temket be'al
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
@@biremanfilmproduction I admire your interesting program, I wish if I have a chance to meet Tsehaye, Neway and Aregahegn one day, they are my favourite singers among many musicians. I think I need to be register for Balageru idol to meet Aregahegn even if I don't sing, 🙈 Long life to all of you 🙏
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ብሬማን እናመሰግናለን
@mistakemulugeta4209
@mistakemulugeta4209 3 жыл бұрын
Mngizame nwaye mengezam thaye balemlye asflagi khonute ngroche mhale nachawe. !!!👏
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
What a nice memory,🤣🤣 Tsehaye and Neway mirt musicians, gize yemayshrachihu , 👍🏽👍🏽❤❤
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
Yetnebersh your voice is amazing! Rahelin beletishat eko Yihune song lay
@suady5927
@suady5927 3 жыл бұрын
My two favorite artists of all time! I wish Naway don't keep interrupting Tsehaye :)
@nardos0
@nardos0 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ብሬማን
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 4 жыл бұрын
Thank you Bireman!!!
@hrhjoranimohabte-jesus2633
@hrhjoranimohabte-jesus2633 3 жыл бұрын
Greatest Mother Ethiopian Order Without Border will ensure all global diaspora citizens have fair and equitable access to Digital and Ecological resourrces always!
@wondwosentesemmawoldemaria4003
@wondwosentesemmawoldemaria4003 5 ай бұрын
Newaygo the living legend!!!
@tesfayebogale6169
@tesfayebogale6169 4 жыл бұрын
ነዋይን የማስታውሰው የ3 አመት ልጅ ሆኜ ወላይታ ሶዶ የእናት ሀገር ጥሪ ግዜ የዘፈነው ዘፈን እና እንዴት ተገልብጦ እንደገባ እስከ አሁን የልጅነት ጭንቅላት አይረሳም
@efuyegela5221
@efuyegela5221 4 жыл бұрын
3 years old?.. It is hard to remember ..you must be too good !..
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 3 жыл бұрын
Teshaye & Neway you are the best artist we love you👌👌👌🙏
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 жыл бұрын
BIS is a latin word ..it means twice bis /tris..quatris...
@sarahmalik8812
@sarahmalik8812 2 жыл бұрын
thank you !
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 3 жыл бұрын
Thank you Birem🙏👌🙏
@xionnoix2984
@xionnoix2984 28 күн бұрын
Shabia 🇪🇷🦾and for our Ethiopian 🇪🇹 🫡
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልንና ወንድማችን ተስፋዬ ለማ ግር ብልጅነት ዘመን ተፈሪ መኮንን ስንማር እቴጌ መነን ትምህርት ቤትን እለፍ ብሎም ባንድ አካባቢ ስለምንኖር በልጅነቱ ከፍተኛ የዘፈን የቲያትር ከፍተኛ ዝንባሌ የነበረዉ ሠው ነበር ከልጅነቱ ጀምሮ በሁዋላም ርስ ሲኒማን ወደራስ ቲያትር አስቀይሮ ብዙ አርቲስቶችን ያበቀለ ትጉህ የ ከፍተኛ የቲያትር የ ሙዚቃ የኪነት ዝንባሌ ብቻ ሳይሆን ለዛ የተፈጠረ ሠው ነብፕር ብዙ ድንቅ ሥራዎችን ሠርቶ ብዙ እኩሪ አርቲስቶችን ያደራጀ እነ ንዋይን እነ ጸሃዬን ያበረከት ትልቅ ባለሙያ ነበር እንደገናም ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልን !!!!!!!!!!!
@yesufworkgirma7523
@yesufworkgirma7523 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@faadist5547
@faadist5547 3 жыл бұрын
ለእነ ንዋይ ገጠመኝ ክሊፕ ቢዘጋጅለትስ?
@selaisemicaelbrahan8672
@selaisemicaelbrahan8672 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና እመኛለሁ
@benjamin8387
@benjamin8387 Жыл бұрын
በትዝታ ተመስጥኩኝ
@santemedical6802
@santemedical6802 3 жыл бұрын
ohhhhh Neway and Tsehaye....
@yohana5160
@yohana5160 4 жыл бұрын
Wowww
@lidacall5379
@lidacall5379 4 жыл бұрын
ክክክክ ነዋዬ የዋሁ ስታወራ ታዝናናለክ
@ethiomo2033
@ethiomo2033 4 жыл бұрын
I like the “Jimma “ ☝️
@rediettefera2122
@rediettefera2122 3 жыл бұрын
Neway and tsehaye betam eko new yemiyaskut😂
@bezawithenok4557
@bezawithenok4557 4 жыл бұрын
End I nw enji
@suleimanraudah3244
@suleimanraudah3244 3 жыл бұрын
kkkkkkkk.btame.ewdahuluo.askhge
@mimiwmichael372
@mimiwmichael372 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mimiwmichael372
@mimiwmichael372 2 жыл бұрын
❤️😍❤️
@MergatYasdestal
@MergatYasdestal 6 ай бұрын
Nurulgn hulem
@keedasnaliyam1449
@keedasnaliyam1449 4 жыл бұрын
Betem Enewedeshielen
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 3 жыл бұрын
Why don’t they refuse to say Tedy Afro
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 3 жыл бұрын
🙏👌👌👌🙏
@መሬምወሎyoutube
@መሬምወሎyoutube 3 жыл бұрын
ብጣምደስትላልችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 3 жыл бұрын
Neway is funny
@meharitedros4196
@meharitedros4196 2 жыл бұрын
አረ ተዉ ተዉ ተዉ ያስተዛዝባል ። ሙዚቃ ለማሳየት ጦር ግንባር ስትሄዱ ቶክስ ይቆም ነበር ቀልድ ተዉትና ፣ይባስ ሻእብያም ኣሻግረው በሩቅ ይሰማሉ ይታዘባሉ ስትሉ በሳቅ ፍርስ ኣልኩኝ። ያማቹሃል እንዴ ?
@afrosoladdis2657
@afrosoladdis2657 4 жыл бұрын
አረ ነዋይ ጸሐይ ያውራበት
@jahrahjahrah9107
@jahrahjahrah9107 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
ልብሳችሁን በጣም ነው የወደድኩት ስትይ እንዴት አልኩኝ🤔ታያሉሽ እንዴ እህቴ?አይ ገርሞኝ ነው ጸሀዬ እና ነዋይ የዘፈን ንጉሶች ዘፈንስ በእናንተ ግዜ ነበር።ነዋይ ሲኒማ ራስ ሰፈሬ ነበር ሁሌ ነበር የማይህ. እኔ ከናንተ ቦሀላ የነበርኩ ትውልድ ነኝ ፍቅር እና መከባበር የነበረበት ግዜ ያ ጊዜ ነበር እውነተኛ ኢትዬጵያዊነት የአሁኑ ትውልድ ሀገሩን ለመሸጥ እየተንደረደረ ነው ይገርማል
@yohanesdesta8719
@yohanesdesta8719 4 жыл бұрын
ስራቸውን የሚያከብሮ ህዝብ የሚያከበራቸው
@jahrahjahrah9107
@jahrahjahrah9107 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃
የ2011 አዲስ አመት በአል ልዩ ፕሮግራም | Bireman
2:07:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 26 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ሙሉቀን መለሰ - ምርጥ ዘፈኖች ስብስብ | Muluken Melese Old Songs
1:26:45
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank
13:46
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 355 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН