መርዶ ነጋሪው (አዲስ ድራማ)

  Рет қаралды 35,215

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

4 ай бұрын

በማህበራዊ ድረገጽ ላይ ፖስት የምናደርጋቸው ነገር ላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን የሚያስተምር ድራማ ነው

Пікірлер: 112
@hayattube6555
@hayattube6555 4 ай бұрын
በስደት አያለን ክፉ አያሰማን ቤተሰቦቻችንን አሏህ ይጠብቅልን❤😢😢😢😢
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
አሚን አሚን
@user-bh1tu8ye9x
@user-bh1tu8ye9x 4 ай бұрын
አሚን
@user-gr4dt5rl5x
@user-gr4dt5rl5x 4 ай бұрын
አላሁመ አሚን
@user-qg5lk5fs9f
@user-qg5lk5fs9f 3 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 3 ай бұрын
ትክክል የዱሮዉማ በምን ቅጡ አየር የኛ ነገር እፍፍፍ ሊዴፉንኮ ነዉ እኛ እዉጭ ያለን ሰዎች ኤዴዉ አሏህ በራህመቱ አጠንክሮን እጅ ስንት መርዶ ሰማን 💔
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 3 ай бұрын
የመርዶን ነገር የደረሰበት ያዉቀዋል እኔም ያችን የልቤን ንግስት ሳጣ ድርቅ ብየ ነበር የቀረሁት ግን አልሀምዱሊላህ የጓዴኞቼ ጥረት ከአሏህ በታች አበርትቶኝ የሄዉ በህይወት አለሁ እግሬም እጄም ድንዝዝዝ ብሎ ነበር ለሰአታት አይይይ አለፈ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁንም እሷ ስትወድቅ እኔም ክዉ አልኩ ስሜቱ ስላለ 💔ጎበዞች ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነዉ አዳንዶቹ ግን ሰዉ ሲሞት ትሎ ለመናገር ያላቸዉ ጉጉት ምን ያክል ቢቀላቼዉ ነዉ እኝክ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
Allah yasiberesh wede
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 ай бұрын
@@hiraandhibatube7997 አሚንን እህቴ💐
@madinaamra
@madinaamra 4 ай бұрын
እኔማ ገና ሲታመሙ ነዉ አዙሮ እሚደፋኝ😢
@RahmaKubra-bp5yp
@RahmaKubra-bp5yp 2 ай бұрын
ያረብ ቤተሠቦቸንአደራ በሠዉሀገር መርዶከባድነዉእና
@danyatube7892
@danyatube7892 4 ай бұрын
የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀማችን ምን መምሰል እንዳለበት ያሳየ ድራማ ነው እናመሰግናለን🙏🙏
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
ሃቅ ብለሃል ወንድሜ
@user-lj9xj8zn7y
@user-lj9xj8zn7y 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሶፊየ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do Ай бұрын
ሀገር ያላችሁ ሠወች ለሰው ብታስቡ እንኳን መርዶ ሰምተን ኑሮ አችን ምንአይነትእንደሁ አላህ ያውቀዋል ልጂ እሂህነውያለውችውአባትሽ ሞቷልብለው ሬሳውሲሄድቀርፀውላኩላት አጂብ ዘመድነው ይህጠላት
@MohammedSeid-sr5tj
@MohammedSeid-sr5tj 4 ай бұрын
መሻአላህ
@user-ri6si7ep1q
@user-ri6si7ep1q 4 ай бұрын
ሶፊያየሰወዲሺ❤❤❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 4 ай бұрын
ሶፊነት የኔ ልዩ ሂቡን ሂሩየን ሳሚልኝ ድራማዉ የሌለ ቆጆ ነዉ 😢😢😢 ሶፊየ ግን ድምፅሽ ጉፋን ይዞሻል ዉዴ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
አዎ ውዴ ሀይለኛ ጉንፋን ነው
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 4 ай бұрын
@@hiraandhibatube7997 አላህ ያሽርሽ ማርየ
@balqkila-by2hz
@balqkila-by2hz 3 ай бұрын
ማሻላህ ጥሩ ትምሪት ነዉ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 ай бұрын
እኔአባት ሲሞት በሰው ሀገር ጉርርይን አመምንኝ ምግብ መብላት ዉሀ መጠጣት እሲከምቃተንኝ ድምፅ ተዘጋጋ ያለምንም ነገር ከሳምንት ብሆላ ነገሩንኝ እሳካሆን ሀገርአለገባሁም ብጭራሽ ማመንነው የተቅተንኝ መቅበራ ደሞው ትልቅነገርነው በሰው ሀገር በተሰብን ማጣት ከሀዘን በላይ ሀዘንነው
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 4 ай бұрын
አህለንንንንንንን ሶፊየየ የምወድሺሺ 🌷🌹🌺🌺
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
አህለን ውዴ
@user-di3gn9ms7f
@user-di3gn9ms7f 4 ай бұрын
ማሻአላህአለባበሣቸዉደስሲል
@zahrahh2389
@zahrahh2389 3 ай бұрын
ሱብሓናሏህ 😢
@nejatmohammed9544
@nejatmohammed9544 3 ай бұрын
እህቴ፡በጣም፡እወድሻለው፡ጥሩ፡ጥ፡አስተማሪ፡ድራማ፡ነው፡ምሠሪው፡ያቺ፡እህት፡ከሀረር፡ባገኘሽ፡ደስ፡ይለኛ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
ሽኩረን ውዴ ደስ ይለኛል ኢንሻ አላህ
@ShugriAxmed-yp2pt
@ShugriAxmed-yp2pt 3 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@MariamAldafrii
@MariamAldafrii Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ወይኔ እኔ የተማረኩትቢኖር የልጅቱ ቀደም ቀደም ያዉለድራማዉነዉ ግንእደዚህአይነትሠወች እኮ ኡሉ
@ShugriAxmed-yp2pt
@ShugriAxmed-yp2pt 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 3 ай бұрын
ሥወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው ሥታምሩ ልጆች እማ ጪራሽ ያረቢ እንደት እንደምወዳቸው
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
አላህ ይውደድልን
@rabyiagashaw
@rabyiagashaw 3 ай бұрын
ፍፍፍፍፍፍ ያረብ ስደት ያለነዉ ነን የምንሞተዉ😢😢😢😢😢
@GaruHira
@GaruHira 4 ай бұрын
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉❤❤❤
@toybaali1412
@toybaali1412 3 ай бұрын
ለወሬመቸኮልይሉታልይሄነው😂😂😂ለቅሶውንሰማሺእንዴአላላችም🎉🎉🎉
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
ወላሂ እሚገረምነዉ ክክክ እኔም ድግጥአልኩ ለቅሶዉንሠማሸ ሥትል ጉድ
@fatumatube1543
@fatumatube1543 3 ай бұрын
ወይኔ ልጅቱ ስታለቅስ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ሆሆሆሆሆ ድራማ መሆኑን እረስቸ ልቅሶ ልደርስ የሄድኩ ነው የመሰለኝ የአላህ 😢
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 ай бұрын
መርዶ ማርዳት ከባዲነው ራስያስታል እህቶቸን ኢጃዛቤት ሲያረዱ የኛልብ ባፍችንልትወጣ እህህህህ ያረብአንተ ጠብቀን 💔💔💔
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
አሚን ውዴ
@hdhdheehhehey6676
@hdhdheehhehey6676 4 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እኔም ያባቴን ሞት ጓደኛየ እናቷ ሰራ ቦታየ ሲመጡ የደነግጥኩትን መቸም አርሳው🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ውዴ
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 4 ай бұрын
የኔውዶች🎉🎉🎉🎉
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-nc1xu6jj9h
@user-nc1xu6jj9h 2 ай бұрын
ያርብ በስደትያለነዉ ከፉነገረእደአስማን ያርብ😢😢😢
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do Ай бұрын
አሚንን ያረብብ
@user-uk4kp3ew7z
@user-uk4kp3ew7z 4 ай бұрын
ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MariamAldafrii
@MariamAldafrii Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HasnaHasna-dz3jm
@HasnaHasna-dz3jm 3 ай бұрын
ድራማ ነው ግን በአላህ😢😢😢😢😢😢😢
@user-vo5jr3ql7q
@user-vo5jr3ql7q 4 ай бұрын
❤😊
@user-lf5yf5ek2b
@user-lf5yf5ek2b 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hu2kr9ht6y
@user-hu2kr9ht6y 3 ай бұрын
Warkam❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 3 ай бұрын
🎉🎉❤
@user-ne4xw2kc3b
@user-ne4xw2kc3b 25 күн бұрын
❤❤❤
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የምወዳችሁ አይሶፍያየ ተነሽተነሽአላልሻትም ግንውነትነው ድራማነው ግራአጋባኝ
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 3 ай бұрын
❤ማሻላህየኔውዶች
@user-vp6br1xt2r
@user-vp6br1xt2r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hdhdheehhehey6676
@hdhdheehhehey6676 4 ай бұрын
የኔ አሰተዋይ ሶፊየ 🥺🥺🥺❤❤❤❤❤❤❤ልዮኮ ነወ አንድ ቀንማ አንች ጋ የሆነ ነግር ብሰራ ድስታየ 🥺🥺🥺 ሂባየንና ሂራየን ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ደስ ይለኛል የት ነው ያለሽው ?
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 3 ай бұрын
የኔ ዉድ ሶፊያ በጣም ነው ምወድሽ የአላህ ብዬ ❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
አላህ ይውደድልኝ ውዴ
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 4 ай бұрын
እንዴት ናሽ ሶፍዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ ውዴ
@user-nr3nv8kr5w
@user-nr3nv8kr5w 3 ай бұрын
ጥሩጥዶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zdlove1516
@zdlove1516 4 ай бұрын
Sofiye swedsh yena konjo
@SofiaTube04
@SofiaTube04 4 ай бұрын
Allah yewededelegn
@Nebiha574
@Nebiha574 4 ай бұрын
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
አህለን ፊኪ ውዴ
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 4 ай бұрын
ይገርማችሗል !!!መርዶ ማርዳት ሰርግ መጥራት የሚመስላቸው አንድ ጓደኛችንን የልጇን ሞት በስልክ ደውላ ያረዳቻትን ልጅ አረሳም ወላሂ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የድሮው ባህላችን እየቀረ ነው ማለት ነው በድንጋጤ ህይወታቸው የሚያልፍ ሰዎችኮ ይኖራሉ
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 4 ай бұрын
@@hiraandhibatube7997 ጓደኛየም ወገቧን ተሰብራ 3ወር ያክል አስታመናል ስትነግራት ወድቃ።
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 4 ай бұрын
@@hiraandhibatube7997 ደውላ ስትነግራት ወድቃ ወገቧን ተሰብራብን ለ 3ውር ያክል አስታመን ነው የዳነች
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
በጣም
@ehetseid4377
@ehetseid4377 4 ай бұрын
ሶፊንወላሒሥወዳት❤❤❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
አላህ ይውደድልኝ ውዴ
@ehetseid4377
@ehetseid4377 4 ай бұрын
@@hiraandhibatube7997 አሚንንን
@kkjk316
@kkjk316 3 ай бұрын
ይህን ሰሜት እኔም አቃዋለሁ
@CalmGiraffe-vw7tn
@CalmGiraffe-vw7tn 3 ай бұрын
😢😢😢
@ayantuargo2499
@ayantuargo2499 3 ай бұрын
😢😢😢😢😭
@nejatmohammed9544
@nejatmohammed9544 3 ай бұрын
አሰ፡ወራ፡ወበ፡በጣም፡እወድሻለው
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይውደድልኝ ነጁ
@GhgfGhgg-sg2hk
@GhgfGhgg-sg2hk 4 ай бұрын
እስላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ አህለን ሶፍይ የኛ ቅን አሳቢ. ሂባና ሂራን ሰላም በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 4 ай бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ መርሀባ ውዴ
@FfTt-xz6hc
@FfTt-xz6hc 4 ай бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 3 ай бұрын
አረግን አለቀስኩ አብሬ ሆሆሆይይይ ይሀነገርስ ውነነውመሰል
@user-yi4hu8og7r
@user-yi4hu8og7r 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AmnlhA
@AmnlhA 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😮😮😮
@user-oy2lw7kv2m
@user-oy2lw7kv2m 3 ай бұрын
ሶፍያአላህይጠብቅሽ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 3 ай бұрын
Amin
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hamdya-uh9pi
@Hamdya-uh9pi 3 ай бұрын
አባታቹ ምን አጥፍቼ ነው ገደላቹኙ እዳይል 😂
@user-wi3dh2jx9s
@user-wi3dh2jx9s 2 ай бұрын
ወይሞትያለነዉምድነዉአካበዳቹበሙስሊምቀላልነዉሁላችንምእናቃለንን
@momnaMao
@momnaMao 3 ай бұрын
ግን ወላሂ ደራማ ነው ወይሰ ምንደነው👍በላይክ አሳዩኝወላሂ😢😢
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc 3 ай бұрын
አዉ አስተማሪ ድረመ ነው. ለቅሶ. ለመፖሰት አትቹኩሉ ቤተ ሰብ ይደነግጠል ነው ለሰው ቀስ አድርገቹ ንገሩ
@SaniyaMohamed-vg9fo
@SaniyaMohamed-vg9fo 3 ай бұрын
ቆንጆ ድራማነው አሥተማሪነው
@SaniyaMohamed-vg9fo
@SaniyaMohamed-vg9fo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AdmiringLeopardSeal-sy9gm
@AdmiringLeopardSeal-sy9gm 3 ай бұрын
سسس
@MariamAldafrii
@MariamAldafrii Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-nl7fg3ky5i
@user-nl7fg3ky5i 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medumuhe5973
@medumuhe5973 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mo7hv4tw1r
@user-mo7hv4tw1r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😊
@Selmantube-rt7rm
@Selmantube-rt7rm 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selmantube-rt7rm
@Selmantube-rt7rm 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተደበቀው ምግብ (አዲስ አስተማሪ ድራማ)
9:06
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 26 М.
ሰው ከለር አለው እንዴ ? ሂራ አፋጠጠችን
8:01
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 10 М.
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
ነብሴ ጥላን ሄደች ወደ ጅዳ
14:59
NABSA ነብሴ Tube
Рет қаралды 22 М.
ከሀያት ጋር ተታረቅን🥹
15:28
AMIRZCOOL
Рет қаралды 55 М.
ሲንግል ማም(አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ) ክፍል 7
18:15
ሲንግል ማም (አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ)ክፍል 2
21:36
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 464 М.
ሲንግል ማም(አሳዛኝናአስተማሪ ድራማ) ክፍል 8
25:16
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН