አማራ ላይ የተፈጸመ የጦር ወንጀል / ከሪፖርቱ በላይ ያለው እውነታ

  Рет қаралды 12,899

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@0ahh858
@0ahh858 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AbebaDessie
@AbebaDessie 12 сағат бұрын
ኢንጀነር ስመኝው ህይወቱን ሙሉ በበረሃ እድሜውን ጨርሶ በጠራራ ፀሐይ በመስቀል አደበባይ ህይወቱን ቀጥፈውት የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ ጀግና ሰው ደም እንኮን ምርጫ ቆም አለመቻላችን በጣም ያሳዝናል። የአማራ ተወላጅ ሆነው እየወጡ የሚተፉ የአገዛዙ አሽከሮች እነሱን በማእርገ መጥራት እኔ ያመኛል።ምድረ ሆዳም ፍርፋሪያቸውን የሚለቃቅሙ ከመተው በላይ ከቆሙ በታች የሆኑ አማሮች እነዚህን መጀመሪያ ፋኔዎች አነዚህን ነው መለቃቀም ያለባቸው። የአማራ ክልል ህዝብም ነዋሪው ቁጭ ብለው ከሚጨፈጨፉ ከሃገራቸው ከክልላቸው የዚህን የናዚ አብይ እሽከሮች ጀሌዎች ከሃገሩ ከክልሉ ማስወጣትና ላለማስገባት መታገል መከላከል አለብን ።ካለበሉዚያ መሞቱም መደፈሩም መስደዱ መፈናቀሉ ግፉ ይቀጥላል ይሄንን ሰው በላ አገዛዝ ና አሽከሮቹን ተላላኪዎቹን ማውደም ማስወገድ የግድ ይላል። የአማር ህዝብ ግፍ ግድያ የሚቆመው በዚህ ብቻ ነው ።
@solomonfeleke9470
@solomonfeleke9470 13 сағат бұрын
💪💪💪💪💪💪💪
@AbebaDessie
@AbebaDessie 13 сағат бұрын
ይሄ አገዛዝ ምንያህል ጦር ቢኖረው ነው እንደዚህ እያለቁ መቀነስ ያልቻሉት። ይህው አመት ሙሉ ያልቃሉ አይ ኢትዮጵያ ልጆቾን እያጣች ነው በጣም ያሳዝናል። ዘመኑብየቴክኖሎጂ ሆኖ እኮ ነው እንዲህ የምንቦራጨቀው።
@ykt4447
@ykt4447 16 сағат бұрын
እውነትም መርገምት ነው
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 11 сағат бұрын
እበባክችሁ በዩትብ ከምናወራ አውሮፓ አሜሪካ ያለነው በየመንደሩ ከምናወራ የአማራ ሙህራኖች በሚዲያ እየወጣችሁ ከምታወሩ ይህ ከአለም ባንክ የሚበደረው ድሮን እየ ገዛ ለአማራና ለኦሮሞ ህዝብ እየጨፈጨፍበት እያየን ወጥተን ለአልም ባንክ ብድር እንዳይሰጥ መቃወም አንችልም ወንዶች ሂወታቸ በግንባር ሂወት እየሰጠ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ያቅተናል ሆድሞች ሁነናል ውጭ አገር የምንኖሮው ድምፅ መሆን ይገባናል
@AbebaDessie
@AbebaDessie 13 сағат бұрын
ከናኝህ ምእራባውያን ኢትዮጵያ መፍትሄና ሰላም ይመጣላችሁ ባታስቡ ጥሩ ነው ። ምእራባውያን ለራሳቸው በሚመቻቻቸው በጥቅማቸው ብቻ ላይ ነው የሚስሩት።የሱዳኑ ሙሪ ይፈረጃል ይሄ ናዚ አብይ የሚሰራው መልካም ነው በነሱ። ኢትዮጵያዊያን እነዚህን ነጫጭቦች ጥሩ ነገር ሰላም ያመጡልናል ብለን ባናስብ። ችግራችን ሰላማችንን እንዴት እናምጣ ብለን ብንወያይ።ሁሌ የሰው አጀንዳ ይዞ መለፍለፍ ።ለሽቀላላላላላ
@AbebaDessie
@AbebaDessie 13 сағат бұрын
በቃሉ አሁነው እንዴ የተገለጠላቸው።ሂዩመንራይትም የተባበሩ መንግስታትም ለኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ ለኢትዮጵያ ምንም አይሰሩም።
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
የፋኖና የአገዛዙ እርምጃዎች  /  አዲስ ጦርነት እየመጣ ነው?
1:13:55