ፋፂ-መዝረፍ እንደሽዐብያ|

  Рет қаралды 1,894

Fentale Media

Fentale Media

Күн бұрын

Ethiopian News | Ethiopian Politics | Ethiopian Political Economy | GERD
#Feta daily #DonkeyTube #comedianeshetu#abelbirhanu#ethiopiannews #ethiopianmusic #eshetumelese #habesha #dramaethio #dramafilm #FetaDaily #News #EBS TV #Ethiopia #hachalumusic #amharicfilm #oromiamusic #ethioforum #tigraytv #tmh #tplf #zehabesha #360 #ethiopiannews #ethiopia #zemedkunbekele #abelbirhanu
#tigraytv #tigray_tv #tigraynews #jstudio #tmh #tefetai talk show #adagnucamera #zaramedia network #eritrea movie #tigrignamusic #abelbirhanu #adispot #addisuarega #የአማራድምጽ #TheVoiceofAmhara #Amharicdail news #Ethiopia #amharaano #wello #gojam #gondar #derenews #anchormedia #emsnews #esatnew #emseletawi #abiyahmed #amico #teddyafro #tamagnebeyene #mesaymekonnennews #sisayagena #borena #debrebirhan #meskeremabera #rohamedia #meazamohamed #abebebelew #ethio360 #reeyotmedia #ermiaslegesse #habtamuayalew #ethiopiannews #abelbirhanu #zemedkunbekele #ethiopia #natnaforum #tigray #tigraynews #ethiopia #ethiopianews #ናትና_ፎረም #zaramedianetwork #tefetawitalkshow #jstudio #tigray_tv #dwtv #dedebitmedia #tmh_tigray_media_house #todaynews #breakingnews #hagere_tigray #ሰበር #ሰበርዜና #ዜናትግርኛ #mereja #ethio360 #tigrignamusic #eritreanmovie #assenatv #erisat

Пікірлер: 40
@kflomgereziher2072
@kflomgereziher2072 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈንታሌ ሚድያ ለህዝባችን ድምፅ ስለ ሆንክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ🥰💖🙏
@aseymichael1455
@aseymichael1455 Жыл бұрын
Thank you for uncovering the truth. Much respect!!! It means a lot!!
@berihungebrehawariatgebres1588
@berihungebrehawariatgebres1588 Жыл бұрын
Thank you Fentale for exposing the truth. Keep it up !
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስም ነው የሰጠሀው #ኣገናዕ ፋኑኤል#
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 Жыл бұрын
Thank you Fentale for documenting and exposing the atrocities to the world.
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 Жыл бұрын
የቐንየልና ፋኑኤል ጽቡቕ ስራሕ
@mikibrhane1259
@mikibrhane1259 Жыл бұрын
Thank you fentale media network ❤❤❤
@Peaceonearthforall
@Peaceonearthforall Жыл бұрын
Fentale Media, Thank you for your sacrifice!💖💐💖💐💖💐
@kassahungidey9203
@kassahungidey9203 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በቦታው ተገኝተህ ይህንን ታሪካዊ ሁነት ቀርፀህ ስላስተላለፍክ::
@yenethunasegahagn4128
@yenethunasegahagn4128 Жыл бұрын
Thank you wendemachun lehaki mekom leras new kebret yestelen 🙏❤️
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen Wedmachn fani ewnetega gazetega 🙏🏽❤💛
@kassazegeye269
@kassazegeye269 Жыл бұрын
ፈንታሌ ሚድያ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼
@BirhanNegash-b6q
@BirhanNegash-b6q Жыл бұрын
ቃለ ክርስቶስ ደህና በመሆንክ ደስ ብሎኛል
@Berekettesfaye05
@Berekettesfaye05 Жыл бұрын
Thank you Fentale Media. ሻዕብያ ማለት መስራት ወይም ልማት የሚባለውን ከብዶት ልማቶች በማውደም ኣለሁ የሚል ነው። ሻዕብያ: ከአፍሪካ አገራት የተሻለ GDP የነበራትን ኤረትሪያ አውድሞ ፣ ትግራይን እያወደመ ፣ በአብዝሃ “የአገር አንድነት ዘበቃ” ኢትዮዽያዊያን የሚሞገስበት ወቅት ላይ እንገኛለን።
@negashmekonen2087
@negashmekonen2087 Жыл бұрын
ኣያፍሩም ደግሞ መንግስት ብለው ራሳቸውን መጥራት። የዘመኑ የባንዶች ምርጥ ማሳያ።
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 Жыл бұрын
አይ ፋኑኤል የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነክ ስለ እውነት ለእውነት የምትኖር የዜጎች ረሃብ ሞት እንግልት መፈናቀል መደፈር እንደ ሰው የሚያምክ ምርጥ ጋዜጠኛ አንተ ነክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@negashmekonen2087
@negashmekonen2087 Жыл бұрын
ፋኔል የጋዜጣኘት ስራው በሚገባ እየተወጣ ነው። የሚያሳዝነው ይህን ኣይነት ስራ የማይሰሩ ጋዜጠኞች መብዛታቸው ነው።
@davidDavid-kn2dq
@davidDavid-kn2dq Жыл бұрын
Please translate in tigrigna so all Eritreans can listen and help to rebuild this hospital thank so much
@tsegamezgebu4429
@tsegamezgebu4429 Жыл бұрын
It's very painful 💔 to see what the evils 😈 Eritrean government have done to the people of Tigray and infrastructure looting also vandalized. I see journalism and humanity on you. Thank you Fentale media for reporting from the group
@tomfre
@tomfre Жыл бұрын
አቶ ፋኑዔል ጥሩ ቆንጆ መረጃ ስለ ሰጠኸን እናመሰግናለን (ሰላምና ጤና እንድትሆንልን እንመኛለን ) ጥንቃቄም አድርግ ከትግራይም አስተዳደር ፓሊስ ዘወትር ጥበቃ ልታገኝ ይገባል ባይ ነኝ በትግራይ አሁንም የኤርትራ ሰላዮች በውስጧ አሉና መጠንቀቁም ይበጃል ። ሌላው ዶ/ር ሲሳይ የሰጡት ቃል ትንሽ ከእውነታው ርቋል በግልፅ ለመናገር አልወደዱም ፣ ማለትም በየትኛውም አለም ለህብረተሰብ አገልግሎት ሰጪ ማዕከላት በፍፁም ለጥቃት አይዳረጉም አይጠቁምም ብዙም አያጋጥምም ምናልባት እሳቸው እንዳሉት የትግራይ ሰራዊት እንደ ወታደራዊ ካምፕ ተጠቅሞበት ቢሆንም እንኳ በታንክ በድሮን በጀት በጥይት ወዘተ በተመታና ፍንጥርጣሪዎችን በየግድግዳው ላይ ባየን የተቃጠሉ ንብረቶችም እንደዛ ይሁንና ያን ግን አላየንም፣ እንዳየነው ከሆነ ግን የሻዕብያ ወታደሮች ሙሉ ዝርፍያ እጥበት እንዳካሄዱ በርግጥ ፍጥጥ አድርጎ ያሳያል ፣ ዶ/ሩ በሰጠው ኮመንት አልፈርድበትም ቢናገር ከመንግስት ሊደርስበት የሚችልበትን ችግር ለመገመት አይከብድምና። የሚገርመው ግን አሁንም አንዳንዶች ፅንፍ ይዘው በትግራይ ህዝብ የደረሰውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊትም ሆነ ክስተቱን ደርሷል ብለው አያምኑም አይቀበሉምም ሲያሻቸውም ከእግዚአብሔር እንዲጠፉ የታዘዘባቸው እንደሆነ ያስመስሉታል ገሚሱም እንደውም ውድመቱ በመድረሱ ደስተኞች ናቸው ። ስለ ሞቱት እና ስለሚሞቱት ክቡር ህዝቦች ሰው ነፍሳቶች ምንም ባይገዳቸውም እንኳ ዞሮ ዞሮ የጠፋው ንብረት የኢትዮጵያ ንብረት መሆኑንና ሀገሪቷ ኋላ እንደሚያስቀራት ችግርም የሚፈጥርባት መሆኑን ዘንግተዋል ። ዛሬ ላይ በአጠቃላይ በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር ኢትዮጵያም ከተበደረችው ብድር እጥፍ በላይ ጠፍቷል መልሶ ለመገንባትም ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሚሆን ግን መገመት ቀላል ነው። ነገ ላይ በየቤታችን ሁላችንም የቁንጥጫው ስሜት ይሰማናል ያገኘናልም ።
@habtomatsbha7850
@habtomatsbha7850 Жыл бұрын
ሻብያ 32አመቱን የነፃነት ቀኑን በአዲስ አበባ ላይ እያከበሩ ናቸዉ ይሄ ቡሽቲ አብይ አህመድ አሊ ዋጋዉን ያገኛል የቀን ጎዳይ ነዉ
@Haregte
@Haregte Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋኒኤል ወንድማችን በኛ የደረሰ ምኑን ተነግሮ ምኑን ይተዋል😭😭💔💔 ሆስፒታሉ ገና እየተሰራ ነው የመጣሁት ስደት ኣዲስ ነበር ዶሞ በግል ነበር የተሰራ😢እግዚአብሔር የእጃቹን ይስጣቹ🙏
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 Жыл бұрын
What kind of vicious animals were the Eritrean Arawit Military Forces that invaded Tigray ??? My goodness, even animals don't do what these evil vicious human looking things did to the hospitals in Tigray. Wayyyyy, these men were acting like vicious hungry lions that were released from their cages to unleash their destruction the worst way possible. But God is good, our people have survived the worst evil acts committed by other human looking beings. God bless you workie Hizbi Tigray, both the professionals and community members and those who are helping this hospital to start it's work even if in some small level! Thank you to Fanuel for bring this to light.
@askaleneway3447
@askaleneway3447 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው እንዴት ይሆን የምንቀጥለው ከኤርትራ የተወለደ ሁሉ ምን ይሰማችሁ ይሆን አቤት ክፋት ወየው ለኤርትራ ።
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Жыл бұрын
ፋኒ❤❤❤❤❤
@negashmekonen2087
@negashmekonen2087 Жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ ሂወቱ ሰውቶ ነፃ ባውጣቸው ህዝቦች እንዲህ በመደረጉ ያሳዝናል። በፈጣሪ ሃይል የእጃቸው ያገኛሉ።
@BirhanNegash-b6q
@BirhanNegash-b6q Жыл бұрын
አንተ የእውነት ሰው ነህ።ስለ ኢትዮጵያ ብታወራ ከማንም በላይ ያምርብሀል
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df Жыл бұрын
This is absolutely an act of barbarism that disgraceful to happen in 21St Century.
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 Жыл бұрын
Yalwin afirso lemegenbat ye metir ye gud hager binor yihe yalitadele hager new 💔💔😭😭
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi Жыл бұрын
ኤርትራውያን ልኡል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ። ፉኑኤል ክበርልን
@yenethunasegahagn4128
@yenethunasegahagn4128 Жыл бұрын
❤️
@fultoneth9869
@fultoneth9869 Жыл бұрын
Historic reportage , Fanuel . God less your life.
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 Жыл бұрын
አብይ አህመድ ባደባባይ ተናግሩዋል እኮ በሻሻን አስመሰልናት ብሎ፠
@ramamehretab2065
@ramamehretab2065 Жыл бұрын
#ዋልታ#ፋና#ኢዜኣ ኣሉ በሀገር ውስጥ?
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 Жыл бұрын
አያውቁም ነበር እንዴ ራሳቸው ከአርተራ ጋር ተባብረው አውቀው ያፈረሱትን? ማፈሪዎች ብትማሩ ባትማሩ ሞራል ይሁን integrity የሌላችሁ በጥላቻ የሰከራችሁ ስለሆናችሁ እንጂ እንዳይሆን የመከላከል አቅም ነበራችሁ፣ የናንተ አቅም ግን ትግራይን ለማፍረስ ተጋሩን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ብቻ ስለሆነ ነው፣ ይድፋችሁ
@demsewayele9757
@demsewayele9757 Жыл бұрын
መጀመሪያ ቅርብህን ሳታይ የሩቁን ታሞቃለህ ወያኔ ምንድን ነው የሰራው አማራ ክልክ ሲገባ ? ሻቢያ የሰራውን ሁሉ ሰርተዋል ወያኔ መርጦ አልቃሽ ነህ ነገሩ በጦርነቱም ጊዜ ቢሆን በሰላም ሽፋን ስም ለ ወያኔ ያለህን ፍቅር ያሳብቅብህ ነበር
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ Жыл бұрын
እናንተ እንዲህ ኣንገት ደፍታችሁ ያሳየን ኣምላክ ክብር ምስጋና ይግባው። በእናንተ ምክንያት የስንቱ ቤት ፈርሶዋል????? የደርግ ኢሰፓ ወታደር ቤተሰቦች እየተባልን ለኣገራችን ባዳ ሆነን የበዪ ተመልካች ሆነን ኣሳልፈናል። ይህን ሆስፒታል ማንም ኣልዘረፈውም፡ እራሱ ህዝቡ ነው የዘረፈው። የእጃችሁን ነው ያገኛችሁት። ኣስተዳዳሪ ተብዬው ደግሞ ምን ይመስላል???? እረኛ ነው እንዴ???? ፕሮቶኮሉን እንዲጠብቅ ኣስተምሩት።
@walkthewalktalkthetalk6371
@walkthewalktalkthetalk6371 Жыл бұрын
@ወጊድ ይሁዳ የትግራይ ህዝብ አገቱን ደፍቶ አያቅም፤ ይህን ልብህ ያቀዋል ፣ፍላጎታችሁና ህልማችሁ የኸው ነበር ግን እንዳየኸው የለኮስከው እሳት እንደወርቅ ተፈትነን ምኞታችሁን አመድ አድርገናል።አሁን ከቻልክ ጉያህ ላይ የፋመውን እሳት ሙቅ።
@solomongebre4774
@solomongebre4774 Жыл бұрын
ነውረኛ ሕዝብ አይሰደብም አምላክ በጥላቻ አይወከልም፡፡
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 3,4 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 74 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 73 МЛН
ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023
1:54:15
Interview 6 Kuppel Abraham
5:07
IUFRO Headquarters
Рет қаралды 76 М.
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 3,4 МЛН