ምርጥ እራት በፍቅር እያዋዛን❤️❤️ romantic dinner night

  Рет қаралды 47,905

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 210
@bemenetjenu6205
@bemenetjenu6205 2 жыл бұрын
ጀግና ብዬሻለሁ በብዙ ትዳርሽ ይባረክ ለመልካም አሪአያ ያለማንም ቀስቃሽነት ቤትሽንም ሕይወትሽንም ስታካፍይን ለባለትዳር የሚቀርልን አለና እግዚአብሔር በጤና በዕድሜ ይባርክሽ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
ጀግናነሽ ለሁሉም አርያ ነሽ።
@merontakele6849
@merontakele6849 2 жыл бұрын
አዶትዬ በጣም የሚያጋጋ ነው የሰራሺው የተጠቀምሺውን የገበታ ቂቤ ስሙን ብትግሪኝ ብዙዎቹን አይመቹኝ ያንቺን ባውቀው ደስ ይለኛል
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
አዶትዬ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾 Thank you so much for sharing this beautiful relationship 💗
@ethioland4938
@ethioland4938 2 жыл бұрын
የነካሽው ሁሉ ይባረክ" ዘመንሽ ይለምልም " ትዳራቹ እስከ ሽምግልና ይሁን " ባል የቤት ራስ ነው የሚለው ቃል አዶት ቤት ነው የሚሰራው!!!
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 жыл бұрын
OMG........ This is exactly married couples excerice every time. Adotyi am so proud of sis!!! Go ahead ......this is the best lesson for many married copules. Many more blessing!!!😍😍😍😍😘
@timneetzerai2495
@timneetzerai2495 2 жыл бұрын
Amazing looks 👀 modern.the food healthy everything wonderful ❤God bless you more!!
@hjtube2467
@hjtube2467 2 жыл бұрын
ገና ብዙ እጠብቃለው ካንቺ በጣም ጥሩ ስራ በርቺ አጅየት 👍👍👍👍👍👍👍ወሄም ይያ ኸርኽም
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🌼🌹
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ሰላም ይስጣቹ ከመላው ቤተሰብሽ የሰው መልካም ሰው ነሽ በርቺ
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 жыл бұрын
አዶትዬ እንዲህ በተፈጥሮ እግዚአብሄር በሰጠሽ ዉበት ብቅ ስትይ ነው ምታምሪው፡ አርቴፊሻል መቀባባት እግዚአብሄርን አሳምረህ አልፈጠርከኝም እንደማለትና እንደመበደል ነው። የእጆቹ ስራዎች በአምሳሉ የተፈጠርን ያለምንም ሰው ሰራሽ ቅጥያ ውቦች ነን፡ ለዚህ ነው ዳዊት መዝሙረ ዳዊት ላይ (139) 14 ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። ያለው
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
አዶትየ እጅግ እጅግ ነው የምወድሽ እንዲህ ለትዳርሽ በዚህ ዘመን ታማኝ መሆንሽ ያስመሰግንሻል ለብዙ ትዳርም ምሣሌ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትዳርሽን ይባርክ ከናንተ የተወለዱ ልጆች ምን ተምረው እንደሚወጡ ይታየኛል ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ደግሜ እልሻለሁ እወድሻለሁ ያንቺ ፕሮግራም በምንም እንዲያልፈኝ አልፈልግም ተባረኪ።
@hiyewttube
@hiyewttube 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን የድንግል ልጅ በብዙ ይባርክሽ
@gtiruworkhailu4674
@gtiruworkhailu4674 2 жыл бұрын
አዶትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ አሠራር ነው ያሳየሺኝ። እጅ ይባረክ ብያለሁ👏 ለሠላጣው ያዘጋጀሽው ድሬሲንግ ምን ምን ቅመሞች እንደተጠቀምሽ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል? በርቺ! አመሠግናለሁ!🙏
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 жыл бұрын
ትዳር እጃግ ክቡርና የእግዚአብሔር ሰርአት የተመሰርተበት ነው። የርቀቀ ሚሰጢርም አለው ለተርዳው ሰው። ያንን አንቺ ላይ ማዬት በመቻሌ በጣም ደሰተኛ ነኝ። እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሸ!!😍ብዙ ሰዎች ይሄን ካለመርዳት ብዙ ቤት እየፍርሰ ነው።😍😍😍
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ሚስት. እናት ነሽ ።ባልሽ ታድሏል እሱም በእርግጥ ጥሩ ባል ነው ብየ አስባለሁ ግን እንኳን ይዞ ጥሩ አለመሆን አይቻልም ።ልገሪው ባለቤትሽን እድለኛ እንደሆነ።በጣም አከብርሻለሁ እሰይ የኔ ሴ።
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🌾
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ማራኪና ጥበበኛ ሴት ነሽ
@amemazsherif1584
@amemazsherif1584 2 жыл бұрын
ብልህ ሴትና ባልዋን ቤትዋን የምታከብር የተማላ ባለሞያ አርጏ እግዚአብሔር ፈጥሮሻል ተባርኪ እንዳንቺ አይነት ይብዛ🙏
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 2 жыл бұрын
Bamuya nash.berchi.EGZHAHER tedarshen yebarklsh!
@genifishe2118
@genifishe2118 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@elroe4069
@elroe4069 2 жыл бұрын
የሚያስቀና ትዳር ነው ያላቹ ደስ ትላላቹ ተባረኩ 👍👍 ይናኼ ጡሪ አጅየት አዶትዬ እንኳንስ አንድ ሰአት ቀኑን ሙሉ ብናይሽ አትሰለችንም
@hanajemanh5161
@hanajemanh5161 2 жыл бұрын
የኔእህት በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ከአንች ብዙ ተምሪአለሁ ተባረኪ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አዶትዬ ትዳርሽን ልጆችሽን እግዚያብሔር ይባርክልሽ🙌 ክፍል2💃💃💃😂💕💕💕
@haben5084
@haben5084 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።ለሌሎች መልካም ምሳሌ ያርጋቹ። እውነት እራሴን እንድመለከት ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማራችሁኝ። በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለእውነት።🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretgenene6531
@meseretgenene6531 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት ተባርኪ ትዳራችሁህ ይባረክ
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 Жыл бұрын
btame new ymewdeshena ymakbershe adot egeziabhre tedarshena btsbeshene ytbekelsh 😍
@ruthdemissie2116
@ruthdemissie2116 2 жыл бұрын
Adottttt hulem leyet balesira life experience new ymitimechiw asitemari new tetekimebetalew. Egiziabiher aymiroshn barikolishal you are so smart & wise women , God blessed you're family 💚💚💚
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም አዶትዬ ልክ ነሽ ትዳራችንን የምናጣፈጠዉ እኝዉ እራሳችን ነን ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ❤️❤️❤️🙏
@Adonai573
@Adonai573 2 жыл бұрын
Hello Adot I really like your video ❤ could you please share the link of your pans or tell us from where you did bought please?
@tsionbedlu7492
@tsionbedlu7492 2 жыл бұрын
Yene mrtoche 😍😍 yemiyaskena tdar tebareku romantic dinner 👍👍 betam tru sra berchileg ehte 😘😘
@astertamiru3963
@astertamiru3963 2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ ጤናና እድሜ እስከነ ልጆቻቹሁ ይስጣችሁ !
@alemat897
@alemat897 2 жыл бұрын
Which video is yr dressing thank you
@linaamente8010
@linaamente8010 2 жыл бұрын
Ekorabeshalew ye enat mesale nesh tebareku tedarachu yebarek yine konjo
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ የሰላጣውን እርሲፒ እንፈልጋለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን የሰጣሰችሁን ምክር በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@helaftwi368
@helaftwi368 2 жыл бұрын
You're blessed, both of you. Thank you for sharing. I look forward to see part two:)
@azebtilaye91
@azebtilaye91 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጣዩን ቶሎ ቶሎ የኔ ውድ
@samrawitzerihun6830
@samrawitzerihun6830 2 жыл бұрын
Yes ppl need to see the amazing part of marriage too.but what did he do for you??
@gedag5658
@gedag5658 2 жыл бұрын
የኔ ባል ቢሆን "ፈረንጅ ያረገው ሁሉ አይቅርብኝ አልሽ" ነበረ የሚለኝ 😄
@matiasabraham5237
@matiasabraham5237 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
But don’t stop doing okay my dear sister. after he will understand good be with you!!
@destaeleni886
@destaeleni886 2 жыл бұрын
Gedeleshigne 😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@matiasabraham5237 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@gy8086 ደምሪኝ
@amsaleasamnew8424
@amsaleasamnew8424 2 жыл бұрын
Tebarku Adotye betam new mewodishe
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Adoteye disteshen link please
@addiskidane1034
@addiskidane1034 2 жыл бұрын
Yene melkam tebareki tidarish lijochish yanchi yehonewu neger Hulu yibarek wudd newu maregish
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ቅመም መልእክትሽ አጭርና ቆንጆ ነው ለገባው♥️👍
@mercyasfaw9243
@mercyasfaw9243 2 жыл бұрын
You are blessed!! And so sweet!!
@elsabethgenetu669
@elsabethgenetu669 2 жыл бұрын
ሂወትሽ ይባረክ ውዴልጆችሽ ይደጉ♥♥♥♥♥♥
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
Please konjye can you make Rosemary tea? I will wait for you 🥰
@hiwetmekonnen6735
@hiwetmekonnen6735 2 жыл бұрын
😍😍🥰🥰 betam tamralahihu huleam video stileki betam des blogn new yemayew
@tsii2683
@tsii2683 2 жыл бұрын
Love your self confidence barechi
@ዚዙጉራጌዋ
@ዚዙጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም እናመሰግናለን አዶት አጅየት 😍😍😍
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be 2 жыл бұрын
ድሬሰሩን አሳይን ወይኔ ባልሸ ሲመች እዉነት ደሰ ትላላቹ❤❤❤
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እኔ ግን ከባሌ ጋር ሰሆን ቁም ነገር ሳይሆን በሳቅ ይምናሳልፈው ግዜ ይበለጣል ኑሮዋችንን የሩጫ ለልጆቻችን ስለሆነ እምንሮጠው ወገብ ለማሳረፍ ነው
@tsegeredamekuriya1614
@tsegeredamekuriya1614 2 жыл бұрын
Tbarkiy tdarsih ymoke yhone tbarksih keriy god bless your family too
@BettyBerry453
@BettyBerry453 2 жыл бұрын
Zemenesh yebarek yene wed hulu yesmerelesh...
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 2 жыл бұрын
አዶትዬ የድሮ እናቶቻችን የምሽት አጅየት የልጆችሽ ምርጥ እናት ባልዮ ታድለ አንቺን የልጆቹ እናት ሰጠው
@korebmount1203
@korebmount1203 2 жыл бұрын
ተባረረኩ ያልሽው ሁሉ ስህተት የለውም አዶትዬ የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው የማያረጅ እና የማይቀያየር ችግሩ ወደኛ ባሎች ስንመጣ ሁሉንም ነገር ከሴት በመጠበቅ የራሱን ድርሻ ባል በመባል ብቻ የተወጣ የሚመስለው ምንም ብትነጠፊለት እንደግዴታሽ የሚቆጥር ልክ እንደጋርዬሽ ዘመን የሚያስብ ስልጠናን እና እውቀትን የሚሸሽ እሪሱን ከዘመኑ ጋር የማያሳድግ ጥበብ የሌለው ገንዘብ ብቻ ላይ ትኩረትን ይስጡ ውይይት ድብድብ የሚመስለው ቁጭ ብሎ መነጋገር ሞት የሆነበት ለውይይት ስታመቻቺ ፍፃሜው መወቃቀስ እና የበላይነት የሚታይበት ብዙ ነገሮች አሉ አዶትዬ ምንአልባት እንቺ ከዚህ ተርፈሽ ይሆናል እንዲሆንብሽም እልመኝም ግን ስንት ጠንካራ ሴቶች ተሰብረው ሙት የሆነ ህይወትን እየመሩ ባደገው አለም ላይ ህይወት የደከማቸው ቤት ይቁጠራቸው የተደረገለትን የሚያስተውል ባል ከሆነ ግን እንዳልሽው ፍቅር እንክብካቤ ካልተደረገለት ያረጃል ፍፃሚውም እንደምናቀው ነው ተባረኩ በርቺ
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Yene enedih neber , betam tenekarana gobez yneberkuten belejoche waga asekefelogn neber betamm tameme hulu neber ahun gen fetari yemesegen beka lerase ena lelejoche terefe yaw tedar west behonem yaw lebechaye enedemenore rasen asamegne erasenem wedebefitu asetesasebe keyere eyenorku new.negen demo fetari yawekal.
@aminajaro4283
@aminajaro4283 2 жыл бұрын
mashaa allah yene konjo allah yetabikshi
@tgtg2888
@tgtg2888 2 жыл бұрын
የታደለ ባል ዋው ብልህ ሴት የእግዛብሔር ሰጦታ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Yemigeremew ene letedare enedi lefeche tedaren lemasamer belefam balebete gen yene gedeta enedehone eneji miyasebew yefeker megelecha new belo ayasebem, gedelesh ena tedar enedi enekebekabe yasefelegewl belo enekua lemaseb geze mesetet mayefeleg sew new, am really happy for you, may God bless your marriage.
@tigistgirma621
@tigistgirma621 2 жыл бұрын
Good job guys God bless you!❤️🌹❤️🌹
@rozafekadu2939
@rozafekadu2939 2 жыл бұрын
Yene konjo:) Betam inspiring eko nesh:)
@selammekonnen3781
@selammekonnen3781 2 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@fanaesk7676
@fanaesk7676 2 жыл бұрын
Gobez! Berchi. I have been enjoying your content lately. Keep up the good work
@bethelyilma2864
@bethelyilma2864 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው 🙋🙋
@rekikmoges
@rekikmoges 2 жыл бұрын
whats the salad dressing send me the link
@dagemruth405
@dagemruth405 2 жыл бұрын
Really you are an amazing lady. I appericate
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 2 жыл бұрын
Keep Shinning Lovely family 🥰
@tekuret
@tekuret 2 жыл бұрын
Wow you are amazing God bless you and your family ❣️❣️
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 2 жыл бұрын
Mashallah very good job sister and brother
@josejimenez2753
@josejimenez2753 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ትክክል ምክር ነው ከናተ ብዙ ትምህርት እንማራልን❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው
@merlak6349
@merlak6349 2 жыл бұрын
Gena salayew new like yaderekut gobez set nesh
@Eleni-e1j
@Eleni-e1j 2 жыл бұрын
Am speechless 🤐 U guys are amazing በእውነት 👌👌👌 ተባረኩ 🙏
@dinberekulich5718
@dinberekulich5718 2 жыл бұрын
አንቺ እኮ ልዩ ነሽ በብዙ ተባረኪ።
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 жыл бұрын
Tedarachu Yebarek ❤️❤️💐!!🇪🇷
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 2 жыл бұрын
ዋው እኳን ደህና መጣሽ
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጦች 👍 የተባረከ ትዳር ተመኘሁላችሁ 😘 ስለምክርሺም እናመሰግናል
@mummyscooking
@mummyscooking 2 жыл бұрын
Amazing share
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው መጨረሻም ላይ ምክራቹ👌👍
@mesgbre
@mesgbre 2 жыл бұрын
GOD Blesse all your life. Good job this us a wonderful lesson for us. Thanks!
@eyerusalemmezgebu7549
@eyerusalemmezgebu7549 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ😘😘
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 жыл бұрын
Keltefo neshe eko. ♥ Betam yamral 😍 Melkam meker 👍
@perfectone8758
@perfectone8758 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ እናመሰግናለን
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily 2 жыл бұрын
❤❤❤ በሁሉ ምሳሌ ነሽ እግዚያብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ቀጣዩ ቪዲዮ እስኪለቀቅ ቸኩያለሁ 😍
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 11 ай бұрын
Wawwwww new jena qonjo inwedshalen ❤❤❤
@hayaat9236
@hayaat9236 2 жыл бұрын
You motivate others nice
@aviya5907
@aviya5907 2 жыл бұрын
ይ ያ ኧተሙ መርካማ አጂየት ቤንቲሬፍ ! ! ሞገሳችሁ ልዩ ነው ተባረኩ ! ! ንቃር ኧረምድሁ ።
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🌷
@aviya5907
@aviya5907 2 жыл бұрын
@@fatumawase ደሞ ለመደመር ደምሬሻለሁ እህት !
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 2 жыл бұрын
Thank you for what sharing us this amazing video may God bless you and your beloveds richly!!!
@ምህረትባደንጋ
@ምህረትባደንጋ 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@shibreysis2677
@shibreysis2677 2 жыл бұрын
ኢዶትዬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክልችሁ ተባረኪ👍👍👍👍💔💔💔🇪
@senayit3923
@senayit3923 11 ай бұрын
በርቺ
@Tadu1234
@Tadu1234 2 жыл бұрын
ተባረኪ ❤️❤️
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
እውነት ነው አመስግናለሁ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Tedarachu yebarek 🙏❤ Balebetesh tedaren bedenbe teredetotal 🙏👏🙌❤
@sasinegn1208
@sasinegn1208 2 жыл бұрын
Yene wudd swedsh eko😍😍😍 tidarachhun fetari yibarkew
@munaahmed3868
@munaahmed3868 2 жыл бұрын
ጀግና ብየሻለሁ ትዳርሽ ይባረክ
@ሽናቱየጔታዋጋ
@ሽናቱየጔታዋጋ 2 жыл бұрын
አዶትዬ የቾትኺ እንም ይሽር ዛታ ተጔታው ኧዃም የጔታ ሞገስ የድብኝኽ‼️ እግዚአብሔር ትዳርሽን ቤተሰብሽን ይባርክ💕
@aviya5907
@aviya5907 2 жыл бұрын
አሜን ! ! የገን ሰብ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@aviya5907 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🌷
@dehabinabintibrahim1746
@dehabinabintibrahim1746 2 жыл бұрын
Ma'sha'Allah Ma'sha'Allah Ma'sha'Allah ❤️💖♥️
@tigistibrahim5315
@tigistibrahim5315 2 жыл бұрын
በጣም ትመችኛለሽ
@husnafedlu7009
@husnafedlu7009 2 жыл бұрын
Yemire melikam.seti nesh
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
Happy Anniversary 🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💝💝💝💝💝💝💝💝
@kingcell4953
@kingcell4953 2 жыл бұрын
adot ymewadshe tedrachu ybarek
@heavenshigut7731
@heavenshigut7731 2 жыл бұрын
Need the recipe for the salad dressing please. I love watching your videos
@alwogtube4499
@alwogtube4499 2 жыл бұрын
አዶትየ ምርጥ ትዳር
ውሎ እኛ ጋር/ a day in the life #ethiopanfood #Adottube #ebsworldwide
20:29
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 380 М.