KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መቶ አስራስድስት ኪሎ ሜትር በፈረስ ሄጃለው / ዋሸው እንዴ / በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:18:45
"በዳኝነት ህይወቴ እንደነሱ አይነት ተወዳዳሪ የሚያጋጥመኝ አይመስለኝም... ከእነርሱ ጋር ፎቶ አንሳኝ" //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//
52:37
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Каха и дочка
00:28
“Don’t stop the chances.”
00:44
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ማጅራት መቺ አዝሎ ቤቴ አስገብቶኛል !! ምርጥ እውነት በ ዋሸው እንዴ- Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Рет қаралды 123,158
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 541 М.
Abbay TV Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 172
@marselohussen
5 ай бұрын
ካሳሁን ፍሳሀ ማንዴላ ጋብዙልን ናፍቆናል❤❤
@Marya-t2z
5 ай бұрын
እባካቹ ኮሜዲያን እሸቱን ጋብዙት በናታቹ በጣም ነው የምወዳቹ
@Marya-t2z
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@sisay4318
5 ай бұрын
እምቢ ብሎ ነው አሉ
@fiyametalovefiyametalove8690
5 ай бұрын
Yes eshan gabezulen
@SheychoAwel-wp4nt
5 ай бұрын
ምነው እኛ እንዘዝበት አላችሁ
@Qkyikhhhhttthbbtt
5 ай бұрын
ይንቃቸዋል
@zerihunargaw4580
5 ай бұрын
ውድ የአባይ ቲቪ ኮሚድያ እና የኢትዮ ጽያ ዜጎች እንደዝች አይነት የሚረዳቸው ያጡ ቤት ይቁጠራቸው ይች ሴት እንዲረዳት ስላደረጋችሁ እግ ዛብሄር ዎጋችሁን ይክፈላችሁን
@Hussen-n7y
5 ай бұрын
በጣም ሚመቸኝ ፕሮግራም ነዉ።ሁሌም ከታታላችኋለሁ።ደስ ትላላችሁ።
@esam4069
5 ай бұрын
አብጤ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@ያሙዚቃ
5 ай бұрын
አባይ ትቪ አንደኛ ዋው የሚገርም ነው በርቱ ❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
5 ай бұрын
ዋሸው እንዴ ውስጤ ነው ሠላማችሀው ብዝትዝት ይበል ❤❤❤❤❤
@tesfateka1623
5 ай бұрын
ሻምበል ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ነው ሰላም ያልኩት የሚገርመው የበሰለ ሰው መገኘቱ ብቻ መድኃኒት ነው የምር ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም እንዴምን ናችሁ ሲሉ ሰላምታ እንዴዚህ ነው ከነ ወዙ ብዙ እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ አምላክ በብዙው ይስጥልኝ ሻምበል።
@Selamwudu
3 ай бұрын
ወይኔ ቢኒያም በቀለ አንተን ሳይ የድሮዋ ኢትዮጰያ ትዝ አለችኝ ለምንድነው አዋቂ የድሮ ሰዎችን እማታመጡልን?
@mesaybedelu6756
5 ай бұрын
መድረክ አያያዝ ደምስ በጣም ሳናደንቅ አናልፍም በርታ ወንድም የልጅቷ አካውንት ትክክል አይመስለኝም አይሰራም አጆኪ ዘሀፍተይ
@melon_arkebe
5 ай бұрын
ሁሉም የቲቪ ፕሮግራም በየራሱ የፖለቲካ የአመለካከት ጽንፍ ይዞ ሲዘቅጥ እናንተ ግን ከሁሉም ነጻ ሆናችሁ እያዝናናችሁን ነው🥰🥰 እናመሰግናለን🙏
@sadiqalreshidi659
5 ай бұрын
ማርቆስ እውነት ነው በኩሽኔታ በደንብ ተጫውተናል በደንብ በዘመናችን ምርጥ ትውስታ ነች እንደውም መርካቶ አከባቢ በትልቅ አሰርተው እቃ ይጭኑበት ነበር
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
Yes
@TofikMuzamil-fm3nv
5 ай бұрын
Alemseged Tesfaye yikrab mitilu❤
@RrTt-jr3sy
4 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱን ሰይፉ ፋንታሁንን ነፃነት ወርቅነህን ጋብዙልን ደግሞ ጥሌ በጣም ነው የምወደህ ወላሂ ሁላቹሁም ትመቹኛላቹሁ ግን የጥሌ ያመዝናል በጣም
@vivaman6113
5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayelechdbayu3461
5 ай бұрын
ዋው ገጣሚው 😂😂😂😂
@gashayeamenu8305
5 ай бұрын
አብጤን ሳየው ሳቄ የሚመጣው ነገርስ😂😂😂😂❤❤❤❤
@መክያሙህየ
5 ай бұрын
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በዛ ላይ የእንግዳችሁን ጥንካሪ የምታደንቁት ነገር ደስ ይላል በተለይ ጥሌና ማርቆስ ውስጥ ያለንን ነው ወደውጭ የምናሳየው ቀጥሉበት
@abrish-dn1mj
5 ай бұрын
እኔ አልቻልኩም ፍልፍሉን አስወጡልን እረረ ኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@lovelifeethiopia6045
5 ай бұрын
የልጆቹን እናት አካውንት በትክክል አስቀምጡልን እባካችሁ!🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mita-sk2jw
5 ай бұрын
Eski sewdachu eze program laye ሽዋፈራውን ደሳለኝ እና መኮንን ላህከን akrbulne betrf betam emewdew program new❤❤❤❤
@NAHOMATNAFU
5 ай бұрын
Mekonin Kerbo Yawkal
@Azariyasteshotado
5 ай бұрын
ደምስና ዜዶ ምርጥ ሌሎች እየተጃጃሉ ነው ጭብጨባው ያዝጋል ቁም ነገርም ይኑረው ቀልድም እንደዛው
@machomehari-GG1978
5 ай бұрын
Wow እኔም ከውጭ ሀገር ሶስተኛ ተመልካች ነኝ live እያየሁ ነው ይገርማል!!!
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@esam4069
5 ай бұрын
ፕሮግራሙ ዘና ያደርጋል በርቱ
@SimonKetema
5 ай бұрын
😂😂😂 ፍልፍሉ ግን ሁሌም ለነ ማርቆስ ፈተና ነው😂😂😂
@EXPLoriade
5 ай бұрын
Today Filflu was so smart 😢😂❤
@tesfayberhanu5674
5 ай бұрын
ወገን ለወገን ደራሽነውና የአቅማችንን ሁሉ ይህችን እናት እንርዳት
@kurkuraw5866
5 ай бұрын
You are the best and wonder tv show as well I miss u all.
@ዘተዋህ
5 ай бұрын
አባይ ቲቪ የሃገራችን ምርጥ❤
@RodiBayou
5 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@makiyemakiye8942
5 ай бұрын
ዘሬ አልፎልኝ አንደኛ ነኝ ስወደቹ ከልቤ ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤😊
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@EliasAlemayehu-u1j
5 ай бұрын
ጥሌ ,እንደዛሬ ፈታ ብዬ አላውቅም እንግዳቹ 😂😂😂😂😂 ገደለንኮ
@MelakuMala
5 ай бұрын
victer fellm perodaction ❤❤❤❤❤❤
@KasmaMultimedia
5 ай бұрын
ዳዊት አባተ & ትግስት ግርማ❤
@metekusimewoldemichael4914
5 ай бұрын
Ye tile tarik gen unique new...i like tile very much...he put smile on my face.
@habtamumergia8078
5 ай бұрын
Washew enden betam temeleikach negn. Minim ayalifegnim. Love you So much!!! Gin Akuachan megeb3z alineberebachihum. Generation geday new. Maninim alisemam malet kebad biligina new.
@younasabreha1812
4 ай бұрын
Felflu :the best 👌🏿
@yemaneabegaze269
5 ай бұрын
አዎ በደንብ ተጫውተናል ኩሽኔታ ከእንጦጦ ኪዳነምህረት ገዳም ቁልቁለቱን በጣም አመቺ ነበር እኔ እናቴ እንዳልጫወት ትከለክለኝ ነበር ተደብቄ አንዱ ኩሽኔታ ላይ አራት ሆነን ስንነዳ ተገልብጠን ጉልበቴ ተግጦ እስካሁን አለ ምልክቱ ያንን ነው ያስታወስከኝ አሁን ላይ ግን ወደ ቢዝነስ ተቀይሮ ውሀ መቅጃ አርገውታል❤❤❤❤❤እንወዳችኋለን በጤና በእድሜ ኑሩልን❤❤❤❤❤
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@gman4852
5 ай бұрын
ይገርማል በችኩኔታ ተጫውቼ ነው ያደኩት:: (የማርቆስ እኩያ ግን አይደለሁም)
@keyalove8997
5 ай бұрын
ሰይፉና እሸቱ ይቅረብ የምትሉ ❤❤❤❤
@seifuseifu7766
5 ай бұрын
በጣም እርግጠኛ ነኝ ሀሳባችሁ መልካም ነገር ነው ግን ህፃናት የሚያበላልጥ ሥራ አታሳዩ 🙏🏾
@zelalemlemazola562
5 ай бұрын
አቦ ቢኒ ድምፅህ እኮ❤❤❤
@ዜድየአላህባህሪያ
5 ай бұрын
የተቸገረን ሚረዳ ሁላ አላሀ ይጨምርለት የደሀን እንባ ማበስ ቀልድ አይደለም እና ይቺን እህታችንን በተቻለን መጠን እናግዛት እውነት ነው ፍልፍሉ ያለው እኔም እያልኩ ነበር ልጆቹ ምስኪን ተሳቀቁ ኡፍፍፍፍፍ ማጣት ከባድ ነው
@sisay4318
5 ай бұрын
😂ዜዶን ሳይ ፌንት በሚጥሚጣ ሁሌ እንደበላሁ
@BerhaneK-z3y
5 ай бұрын
Waiting your lovely program 🎉
@MuluMulu-e2b
5 ай бұрын
እግዛቤሄሪ ያግዝሻል አይዞሽ
@eyuelfekadu9783
5 ай бұрын
Amazing
@KasmaMultimedia
5 ай бұрын
አሌክስ 😢😢😢😢😢 intro ቀይሩት ዜዶ የለበትም
@ebstv_fan
5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉❤❤❤
@blacklion3091
5 ай бұрын
አባይ ቲቪም ሆነ ኮሜዲያኖቹን ሳላመሰግን አላልፍም! በጣም ጥሩ መዝናኛ ነው ግን እንደዚህ አይነት ነገር ሲደረግ እባካችሁ ወላጆቹም ቢሆኑ ልጆቹ ባይቀርቡ!? ሚዲያ አይረሳምና....ባሁን ሰዓት ሁላችንም ያለን መስሎ ቢሰማን እንደዚህ አይነት ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ እስካለ ድረስ ወደድንም ጠላንም ደሃዎች ነን....ልጆች ግን ከዚህ ውስጥ ቢወጡ ደስ ይለኛል ባይ ነኝ! እ/ር በጥበቡ ለልጆችሽ ሲል ሕይወትሽን ይቀይር በበጎ!
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
ሰው ካላየየየ አያዝነም እኛም እንጨነቃለን ወደን አየደለም
@Hussen-n7y
5 ай бұрын
ሰላማዊትን ጋብዙልኝ በናታችሁ
@SalinaSalit-yb1ub
5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁልን የድብርት እቃ ጦሮች
@SalinaSalit-yb1ub
5 ай бұрын
ውይ አባይ ቲቪ ሠውን ከማዝናናት አልፎ የተቸገረን ሠው መርዳት ስለጀመራችሁ ድንግል ማረያም ሠላማችሁን ታብዛው ለእታችንም እመብርሃን መረጋጋትን ታድልሽ አይዞሽ
@SalinaSalit-yb1ub
5 ай бұрын
ጥሌ ስለሌባ የተረካት ተመችታኛለች
@abdusete56abdusete56
5 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም
@rebka5068
5 ай бұрын
ምርጦቺ ቆንጆ ጫውታ ነበር እናመስግናለን ስላም ሁንልን
@tsahaiaron9175
5 ай бұрын
Ezez ❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂
@xFlavoriax
5 ай бұрын
ትግስት ከተማ የሰጣችሁት ባንክ ንግድ ባንክ ነው። እስዋ የ ኦሮምያ ባንክ ነው እምትጠቀመው። በንግድ ባንኽ እየሞክርን አልሰራ ያለን ምክንያቱ ይሄ ነው። ፣🙏
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
እሺ እሺ ተሳሰታ ይሆናል
@btbt4487
5 ай бұрын
አብጤ❤❤❤❤❤❤❤❤
@daniRas-nn7cp
5 ай бұрын
easy and funny show go head brothers we are proud of you !!!
@picolomedia5365
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ምረትአለም
5 ай бұрын
ወይኔየዛሬውስ ሚገርምነው
@AwetGidey-l6j
5 ай бұрын
Thank u betam . Kibitz lenante
@ibrahimyassinawel6184
5 ай бұрын
ሽኩኔታ ተጫውቻለው
@amnuelsolomon30
5 ай бұрын
ኩሽኔታ ስንነዳ በክረምት ነው ያደግነው😂😂
@Ummizemzem
5 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ የ ቴብል ዲኮር ለምን አትቀይሩትም ረጂም ግዜ ሆነው
@lealembirhanu7956
5 ай бұрын
Netsanet workneh ena eshetu melese please 🙏
@tamiratayehu84
5 ай бұрын
እባካቹህ የልጅቱን አካውንት በትክክል አስቀምጡልን ትዕግስት ከተማ?
@ተከስተገረንቸ
5 ай бұрын
ልጁ ልክ ልካቸውን ነገራቸው, ወራዶች
@hawamohammed9231
5 ай бұрын
የትኛው
@hellokids6335
5 ай бұрын
Tigist Ketema's CBE acc is not correct? Could you correct and pin it again.
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
ተሳስተን ይሆን ይቅርታ
@binman6168
5 ай бұрын
No altesasatkum mokeruti
@binman6168
5 ай бұрын
Lalame sew eytsafe new
@xFlavoriax
5 ай бұрын
I tried it by adding one "0" 1000 even so not working
@hellokids6335
5 ай бұрын
It is not working.
@የሽየድንግልማርያምልጅ
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😅
@ethiowarzone2875
5 ай бұрын
ሻንበል ቢኒያም በዚህ ድምፅ መፅሀፍ ይነበብልኝ
@ዩቱ
5 ай бұрын
ደስትላላችሁ
@Seyoum-rr4dv
5 ай бұрын
አሁንማ ፡ አቀራረባችዉ ፡ ጥሩ ፡ ነዉ።
@MuhamedAhmed-t7r
5 ай бұрын
አረ እንግዳ እንዲያወራ አድርጉ ይመቻችሁ ምርጥ ናችሁ
@famisha8283
5 ай бұрын
የልጆችን እናት እንርዳት PLEASE
@UsemanZeynu
5 ай бұрын
ተዋናይ ዮናስ አሰፋን ጋብዙልን
@Bigbrotherhoods
5 ай бұрын
Felfelu😂😂😂
@ermias2859
4 ай бұрын
Omg clap clap clap ........
@JohnLv-cu8uu
5 ай бұрын
እባክህ ጥሌ አስር ጊዜ አጨብጭቡ አትበል ሳታስጨበጭብ እንዳትወጣ ተብለሀል? በተረፈ ከምንም በላይ ምርጦች ናቹ
@enatabanezer3812
5 ай бұрын
እውነት ነው
@binman6168
5 ай бұрын
Acwentu ayeseram
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
ምናልባት ተሳስተን ይሆን
@solyanadeaalegn38
5 ай бұрын
ኦሮምያ ባንክ ነው ንግድ ባንክ አይደለም
@josijos8439
5 ай бұрын
ፍልፍሉ የሳቃችን ምንጭ ካለአንተ ዋሸው እንዴን ማሰብ ከባድ ነው እንወድሃለን
@Raheema-f9x
5 ай бұрын
Arif programe
@JoJo-r4e
5 ай бұрын
ዜዶ ትለያለች
@NiguseHussen
5 ай бұрын
Ahunim siyawera mastawekia meselegn
@HiwotJote-kn8wb
5 ай бұрын
እኔም እሽኩሌታ ተጫውቻለው
@xFlavoriax
5 ай бұрын
ሽኩኔታ እና እሽኩሌታ ወይም እሽኩልሊት ይለያያሉ
@ተከስተገረንቸ
5 ай бұрын
የ ከሰሩ ቦዘኔዎች!! አላጋጭ!! ምንም አይነት ሞራል የሌላቸው ,
@MintesnotTesfaye-j3d
5 ай бұрын
አንተም ስራ ፈት ቁጭ ብለህ ምታይ
@ተከስተገረንቸ
5 ай бұрын
@@MintesnotTesfaye-j3d thanks
@andimix3800
5 ай бұрын
የሂሳብ ቁጥሯ ልክ አደለም ይስተካከል
@semarya27
5 ай бұрын
ሽኩኔታ በኩራት ነበር እናውቃለን ማለት የነበረባችሁ ምክንያቱም የእኛ የጥንት ፈጠራ በዘመናዊ ስኬት ሁኖ መጣ 🤷♀️
@MarkosMarkos-q3r
5 ай бұрын
Yes
@ZainabDibabaHaile
5 ай бұрын
ፍልፍሉ ፕሮግራሙን እያበላሸ ነዉ ተራዉን ጠብቆ ብያወራ
@neba1034
5 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@EsetK
5 ай бұрын
Tengna neha gen hoho🤔😭
@neba2861
5 ай бұрын
@@EsetKገለመሌ
@EsetK
5 ай бұрын
@@neba2861 negre nhe😏
@mulugetaadmasu6022
5 ай бұрын
አረ ፍልፍሉ አደመከው
@MihretSolomon-b3y
5 ай бұрын
ፍልፍሉ ሰው ይዘረጥጣል አስተካክል በሉት
@alembrhenendale8291
5 ай бұрын
የውስጥ ስልክ ካላችሁ ስለ ሚረዱት ለማውራት ነው የለጠፈችሁት ስልክ የሌላ ነው
@haileaddis6058
5 ай бұрын
የልጅቷ account በ mobile banking transfer ለማድረግ አይሰራም
@tes-kitchen1051
5 ай бұрын
ጥሌ, ማየት የተሳነው አይባልም, አይነ ስውር ነው የሚባለው.
@MintesnotTesfaye-j3d
5 ай бұрын
ገለባበጥክሳ/ሽሳ
@mesaymoola
5 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው እሽኩኔታ የማያቅ አለ የዛ ዘመን ሰው
@elmoabebe6214
4 ай бұрын
😂
@monahussen5232
5 ай бұрын
ተፈጥሮ ላይ መቀለዱ በዛ
@mohammedtahaibrahim6003
5 ай бұрын
ኧረ """"ባትሪውን """በህይወት ካለ ጋብዙት old freind አይደል እንዴ guys !!!
@bemyself7818
5 ай бұрын
ለመርዳት ነበር አካውንቱ የቁጥር ስህተት አለበት አስተካክሉት
@kalkidanteshome-j8u
5 ай бұрын
የከሰሩ ቦዘኔዎች ስብስብ!! አሁን እናንተ ናቹ ኮሜዲያኖች? ይገርማል:: አስተዋዋቂው ደምሴ ዋኖስ ግን በጣም ጎበዝ ስለሆነ እሱን አይመለከትም::
1:18:45
መቶ አስራስድስት ኪሎ ሜትር በፈረስ ሄጃለው / ዋሸው እንዴ / በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 37 М.
52:37
"በዳኝነት ህይወቴ እንደነሱ አይነት ተወዳዳሪ የሚያጋጥመኝ አይመስለኝም... ከእነርሱ ጋር ፎቶ አንሳኝ" //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//
ebstv worldwide
Рет қаралды 120 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 546 М.
1:17:26
በአቻ ግፊት ማይሆን ቦታ ተግኝቻለው / ጠንቋይ እንድሪያስ በዋሸው እንዴ /....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 158 М.
35:46
ያልሰራሁትን መድረክ ኑ እዩ ብዪ እጋብዝ ነበር / ኑ ቡና ጠጡ ከጓደኞቼ ጋ / with Comadian Filefelu
pinatube
Рет қаралды 10 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
1:16:40
ቡሄ ድሮ እንዲ አልነበረም የቡሄ ትዝታዎች | - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'#ሆያሆዬ #ቡሄ #buha #hoyahoye
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 117 М.
1:46:03
ሁለት አይነት አዲስ አስቂኝ አማርኛ ፊልም | HULET AYNET New Amharic comedy film 2024
Negus Film Production
Рет қаралды 2,6 МЛН
1:23:48
ጥላሁን ቀረጻ ጥሎ ወጣ - washew ende?@abbay-tv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 213 М.
1:19:47
ከአድናቂዬ ጋር እስከ ጋብቻ ደርሻለሁ #abbaytv #washewende #filfilu #comedianzedo #comedian
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 172 М.
39:30
ተዉ ዓባይ አንቃ ወገኔን ይበቃል በልልን ችግር ወገኔን||ምዕራፍ1 ጎተራ|#12 #abbaytv#mesenko#azmari
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 4,9 М.
1:17:13
እኔ እና ደጀኔ በጣም ቸግሮናልአይደለም እኛ ችግር እራሱ ቫይራል ሆኗል /ሀብታሙ እና ስንታየው በ ዋሸው እንዴ// ዋሸው እንዴ#washewende#filfilu
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 108 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН