"ምርጫ የለንም እርዱን" ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ዳዊት February 5, 2025

  Рет қаралды 54,959

Wass News - ዋስ ኒውስ

Wass News - ዋስ ኒውስ

Күн бұрын

የምንሰማው ነገር ምንድነው??

Пікірлер: 205
@Galloper_Lion
@Galloper_Lion 4 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ኢንጂነር ይልቃል በዚህ መጠን ይወርዳል ብዬ ጠብቄ አላቅም ነበር! የሚያወራው ሁሉ የሰለጠነ ፖለቲካዊ ትንታኔ አይደለም ተራ የቡና ወሬ ነው የሚያወራው!!!
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 5 күн бұрын
እውነት ለመናገር የአማራን ሕዝብ የማይመጥን አስተሳሰብ ።
@meselemergia6003
@meselemergia6003 4 күн бұрын
ያለችን አንድ ኢትዮጵያ ናት፤ ለሁላችንም ከበቂ በላይ ናት፡፡ ታዲያ ምንድነው የሚያጣላን? እውነት የያዛችሁ ወገኖቼ በርቱ፡፡ ይብላኝ ለየዋሁ የአማራና ትግራይ ሕዝብ፡፡ ሥልጣን መናፈቅ ዱሮ ቀረ፡፡ አሁን ጥረህ ግረህ ብላ፡፡ በሚሠራው አትቅና፤ ዞርበል ከፊቱ! አብችዬ ይስራበት፡፡ እስክ ጥላቻን ራሱ እንጥላው፡፡ ወደ ቀልባችን እንመለስ፤ ይህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው፡፡ አብቹ እግዚአብሔር አምላካችን ጥበብና ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! በጥላቻ የታወራችሁ ከዚህ መንፈስ ውጡ፡፡
@hassetassefa242
@hassetassefa242 4 күн бұрын
አቶ ይልቃል ዘመነም ሆነ አስረስ ብአዴኖች ናቸው። ያልሰለጠኑ እልም ያሉ ጎጠኞች አና ለመሪነት የማይቁ ሞለጮች ናቸው።
@Aduyemaru6969
@Aduyemaru6969 4 күн бұрын
እነ ይልቃል የሚያቦኩት ፖለቲካ የትም አይደርስም።
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 5 күн бұрын
የደናቁርት ፖለቲካ
@asratabegaz7949
@asratabegaz7949 5 күн бұрын
አንተ ምሁሩ ታዲያ ለምን ብቅ አላልክም ተጎልቶ ወሬ አያቅትም።
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 5 күн бұрын
@asratabegaz7949 ምን እንደማደርግ ምን ታቃለህ
@lemlemworkineh1087
@lemlemworkineh1087 4 күн бұрын
ይልቃል: አሁን ማንነትህን ከውስጥ አወጣኸው: አቤት ቅሌት!! ውጤት አልባ ፖለቲከኛ ደግሞ ዛሬ በጎጥና በሰፈር መሸንሸን ሞከርክ:
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 4 күн бұрын
እስከ እሁን የገደላችሁትና ያስግደላችሁት እግዚአብሔር ይበቀላል እትጠራጠር ።
@mamegelila
@mamegelila 4 күн бұрын
አይ መማር ከንቱ
@sisayengeda660
@sisayengeda660 4 күн бұрын
ይልቃል አትከፋፍል ባሐርዳር እኮ የጎደር ህዝብ እኩል ነው ያለ ህብ ከህዝብ አትከፋፍል
@brianwagner6714
@brianwagner6714 4 күн бұрын
እስክንድር ይችላል።
@ethortho2409
@ethortho2409 4 күн бұрын
የዚህ ዩቲውበር ዓላም ምንድን ነው:: እንዲህ ከየትም ጫፍ ጫፍ ቃርሞ ማቅረብ ምን ያህል የአማራን ህዝብ መናቅ ነው:: አትልፋ ፋኖ የህልውና ትግል ላይ ነው ታጋዮችም የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው:: የዐቢይ አጫፋሪዎች ህሊናሁ ምን ያህል የጨለመ እንደሆነ ያሳዝናል:: እውነት ግን ያሸንፋል ይህም የአማራ የህልውና ትግል ነው::
@debrebekel5020
@debrebekel5020 5 күн бұрын
ሀገር ወዳድ ኢትዮጱያን ከሆናች እቦካችሁን መነታረኩን ትታችሁ ዘመነ እንደአለዉ ጊዜ የለም በአስቸኳይ አንድ ሆኖ የአማራን ሰቆቃ ለአንዴና ለ መጨረሻ ጊዜ መፋለሚያ ጊዜ ነዉ እዉነት የሚሞዉ የህፃን የሽማግሌ የናቶች የመነኮሳት የሰንበት ተማሪዎች የቆሎ ተማሪ ወፀተ ህዝቡ ደም ከአንገፈገፋችሁ ጊዜዉ አሁን አለዚያ ግን እነሽመልስ እንዳሉት አማራዉ አንገቱን ደፍቶ ሲጠሩት አቤት ሲመቱት ወዴት እያለ ቀጥሎም እደደቡብ ሰፍሪካ አፓርታይድ ዘመን (እቡዴ ኢሌ እንዳደረገዉ ከጅቡ ከአንበሳ ጋር እየታሰረ ፍዱዉን የሚያይት ሀገር እንዲኖር ይገደዳል ። ይህ እንዳይሆን ስም ገናናነት ስልጣን ሁሉ ከድልበኳላ ይደርሳል እስክንድርም ሆነ አጨቡጫቢዉ ዲያስቦራ አደቡ ገዝተን እንደጥዋፍ እየነደደ ላለዉ ህዝብ እንዘንለት ከድል በዃላ ጊዜ አለ ከስም ከስልጣን ህዝብ ሰዉ አይበልጥም እባካችሁ ሁላችሁም ጀግኖቻች ንናችሁ ለአማራ ህዝብ ድረሱለት አሉባልታና መነታረክ ይቡቃ እንቻቻል በምትከፍቱት በር ለመግባት ጠላት በር ላይ ቆሞ ጥርሱን እየፋቀ ይጠቡቃል እኔ እኔ ማለት ይቡቃና እኛ ለእኛ ለወገናችን ለሀገራችን እንቁም ነፃነታችንን ቅርቡ ይሆናል ። ጎበዝ በቃ !በቃ ! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kuchuanimations1463
@kuchuanimations1463 4 күн бұрын
ዝም ብለህ ሁሉን እየቆራረጡ ሲያመጡልህ እመን ደነዝ😂
@abebawmelash1131
@abebawmelash1131 4 күн бұрын
የባህርዳር ልጆች በወልቃይት መሞታቸዉ ዉዴታ ሳይሆን ግዴታቸዉም እንጅ !
@Gsksk-d2e
@Gsksk-d2e 5 күн бұрын
ዝብለህ፡ወሬህን፡ቅደድ አብቹዩ፡ግን፡ስራውን፡እየስራ፡ነው።
@bezabekele9894
@bezabekele9894 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f 5 күн бұрын
Abiy ymeral🎉🎉
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 5 күн бұрын
ማን ነህ ኢንጂነር ይልቃል መቸም የሚረባ ነገር የለህ:: መንግስትን አሸንፈህ አራት ኪሎ ትመኛለህ? አምስት ኪሎ ኢንጅነርግ ትምህርት ክፍል የሎጅክ ትምህርት አይሰጥም ነበር እባክህ የሎጅክ መፅሃፍ ደጋግመህ እንብብ ዘመነ ከህወሃት ጋር እየሰራ መሆኑን ለመካድ መታተር ነውር ነው
@solomonmichael9073
@solomonmichael9073 5 күн бұрын
በነ ይልቃል ዓይንት ጠባብ ብሔርተኛ ኢትዮጵያ ሰላም ታገኛለች ብሎ ማሰብ እብደት ነው በሱዳን የተያዘው መሬት ያላሳሰበው ወልቃይት እንዴት ወደ ትግራይ ብሎ ዘራፍ የሚል በምን መልኩ ነው ቀና አስተሳሰብ ሊኖረው የሚችል
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 5 күн бұрын
ይልቃልን እና መሰሎቹን የአማራን አስተዋይ ልጆችን በሀሰትና በሴራ የሚነቅፍ ቢኖር? እርሱ ጠላት ነው::
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 4 күн бұрын
ልክ ነህ ሲጀመር ከደሮም ጀምሮ ሳዳምጠው የፖለቲከኛ አይነት ንግግር አላይበትም መፍትሄ የሚሠጥ ንግግር ሳይሆን ተራ ስድብ ሽርደዳና ሽሙጥ የሚቀናው ግለሠብ ነው
@kebe7097
@kebe7097 4 күн бұрын
ኮመንት የሚፅፍት በብዛት ብዓዴን ብልፅግናወች ናቸዉ እፈር ብሉ
@MekashaMussa
@MekashaMussa 4 күн бұрын
Geza yefajale but one day one amhara fano
@mekubekele7144
@mekubekele7144 5 күн бұрын
If you want to save yourself from being eaten by Haynes u should Unite 😅😅😅😅
@selam-lehegera
@selam-lehegera 5 күн бұрын
እነኚህ አለሌዎች ስንት መምህር ሀኪም ወጣት አስጨርሱ ወጣቱ እንደ ቀልድ መገዱት ገዳም ተደብቀው በጣም ያሰዝናል
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 5 күн бұрын
ምድረ ዱሪዬ አማራን አሰቃየዉ ፈጣሪ ይጨርሳቸዉ
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 5 күн бұрын
ይልቃል የቆመ እራሳ ነው
@eyayuabrham7200
@eyayuabrham7200 5 күн бұрын
ባሀርዳር ላይ የሞቱት የበለሳ ልጆች አይደል የሞቱት ሌባ በለው እንጂነር ይልቃል አንተ ሰው ሁነህ ታወራለህ ደብረማርቆስ ተደብድቦ የሞተው አንተአፍክን አትክፈት ምን አገባህ የምትፈተፍት ውጣ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 күн бұрын
የድሀውን ልጅ በተሳሳተ የመጠፋፋት መንገድ ጀንጅነህ ጫካ በትነህ አንተ መኝታ ክፍልህ ነህ ዘመነ . የእናቶች እምባ ይነቅህ.
@DejenEzez
@DejenEzez 4 күн бұрын
anten banekeh, denkoro
@muludenekew2576
@muludenekew2576 3 күн бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 5 күн бұрын
ኢንጂነር ነይ ባዩ፣ ዘለአለም ይቀባጥራል።
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 5 күн бұрын
ማርክን ያላችሁትን በአስር ሺ የሚቆጠር መከላከያ ፣ ታንኩ መትረየሱ መድፉ ሁሉ የት ገባ ።
@dagimchannel8526
@dagimchannel8526 5 күн бұрын
በ 3 ቀን እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን እናስፈታዋለን ብሎ ከድሮን እስከ ታንክ ከመከላከያ እስከ ልዩ ሀይል እስከ ሚሊሻ ከዲሽቃ እስከ መትረየስ ይዞ ገብቶ የቀለጠው መከላከያ የት ገባ?😂
@tomk5529
@tomk5529 5 күн бұрын
ፋኖ አንድ ሆነ ማለት ፀሀይ በምእራብ ወጥታ ወደ ምስራቅ ትጠልቃለች ማለት ነው:ወይም ሌባና ቀማኛ በፍቅር አብሮ ይኖራል እንደማለት ነው::የማይታሰብ ነገር😂
@AgretuArgaw
@AgretuArgaw 5 күн бұрын
በአዲን ነክ ማለት ነው ወይም የአማራ ጠላት
@selam-lehegera
@selam-lehegera 5 күн бұрын
kkkkk
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@Asnakech100
@Asnakech100 5 күн бұрын
የሰይጣን አቢይ ተላላኪ ሆድ አምላኩ ባንዳ ነህ! ያለ ጥርጥር ፋኖ አንድ ይሆናል፣ አንተም ከጌታህ ከሰይጣን አቢይ ጋር ተማርከህ በጅራፍ ትገረፍና በሕዝብ ፊት ጥፋትህን ተናዘህ በስቅላት ትቀጣለህ!!
@destaaschalew4678
@destaaschalew4678 4 күн бұрын
እያልክ ቅዘን ቅዘናም
@abebawmelash1131
@abebawmelash1131 4 күн бұрын
ማንም ጠላም ወደደም ወልቃይትን አሳልፎ የሚሠጥ አንድም ጎንደሬ የለም ። ትግሉ አማራዊ ነዉ እንስማማለን ካልሆነ ግን ለ ወልቃይት የጎንደር ህዝብ በቂ ነዉ
@sisayengeda660
@sisayengeda660 4 күн бұрын
መተከልን ማታስመልስ ስለ ወልቃይት ከማውራት ደደብ ለስሙ እጅነር ነህ😊
@siymergn
@siymergn 4 күн бұрын
ድምፅህ ጠላቶችህ ይፈሩታል ጀግና በመሆን
@melaku6462
@melaku6462 5 күн бұрын
YELEKALE KOSHASHA SEWE HONEKE👎
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 5 күн бұрын
እነዚህ ሙታን ናቸው አሳፋሪዎች ዘመን የማያውቁ መሃይማን
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 4 күн бұрын
Sew hulu ekul sew mehonun inereda.
@Me-cy2un
@Me-cy2un 5 күн бұрын
Zerekerek mafereyawoch
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 5 күн бұрын
ኢንጅነሩ ዘባረቁ😂😂😂😂
@mamegelila
@mamegelila 4 күн бұрын
ምድረ ብሄርተኛ
@muludenekew2576
@muludenekew2576 3 күн бұрын
we Love you Gondar God bless you 🙏 ❤️
@hassetassefa242
@hassetassefa242 4 күн бұрын
በወንጀልና በዘር ማጥፋት መጠየቅ የነበረባቸው ዳንግላ 250 ከፍተኛ መኮንኖችን ለምን አስለቀቁ እና ኮሌኔል ያሬድን ለምን ለቀቁ? ቸግባራቸው ነው የሚያስጠረጥራቸው አቶ ይልቃል።
@meselemergia6003
@meselemergia6003 4 күн бұрын
እውነት የያዛችሁ ወገኖቼ በርቱ፡፡ እነሱ ሰበር ሰበር ይላሉ በየቀኑ፤ ይብላኝ ለዚህ የዋህ ሕዝብ፡፡ ሣይረዳው ላይክና ሣብስክራይብ ያረግላቸዋል፤ እነሱ የሄን ዶላር ያግበሰብሳሉ፡፡ ይህ አልበቃ ብላቸው ወንድማማቾቹን ያጣላሉ፤ ያጋድላሉ፡፡ የአባቴ አምላክ ይሰባብራቸዋል፡፡ ንቃ የሀገሬ ሰው፤ እየተሳሰብን በልማቱ እየተጋገዝን ወደፊት፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! በጥላቻ የታወራችሁ ከዚህ መንፈስ ውጡ፡፡
@BetiyMulugeta
@BetiyMulugeta 4 күн бұрын
ሒድ ግማታም አንተነህ ምትመክረን?
@beyeneengda4719
@beyeneengda4719 5 күн бұрын
Messy is exposed he is completely againest FANO/Amhara & supporter of Eskinder.
@silehager7201
@silehager7201 4 күн бұрын
የዘመነ ዳርዳርታ አላማረኝም። እስክንድርን ለመግደል ነው።
@eyayuabrham7200
@eyayuabrham7200 5 күн бұрын
የኃንስ አለማየሁን ማን ገደለው ጠይቀው መሳይ
@Maleda-Net
@Maleda-Net 4 күн бұрын
ይልቃል ግን ዝምሎ ግብዝ ነገር ነው
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 5 күн бұрын
መሳይ መሳይ! አስረዳኝ ሲልህ ዝምብሎ አልመጣም ትላለህ?
@HelenzmariaZmaria
@HelenzmariaZmaria 3 күн бұрын
መቼም መቼም አታሸብፉም አዲሳአባ አዲሰአባ ወልቃይት ወለፈቃይትእና የኢሮሞን መሬት የኛነውነ የኛነው እዛው ትከርማታላችው እያማራችው ቅሩ መቼም መቼም አታሸንፉም የምትዋጉት መሬት ለመቀራመት ሰለሆነ አታሰብቡት
@dagimchannel8526
@dagimchannel8526 5 күн бұрын
በ 3 ቀን እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን እናስፈታዋለን ብሎ ከድሮን እስከ ታንክ ከመከላከያ እስከ ልዩ ሀይል እስከ ሚሊሻ ከዲሽቃ እስከ መትረየስ ይዞ ገብቶ የቀለጠው መከላከያ የት ገባ?😂
@YosefTeshome-h8c
@YosefTeshome-h8c 5 күн бұрын
😂😂😂😂 4 ኪሎ በሁለት ሳምንት ያላችሁትን ስትነግረን እንነገርሀለን ቀዳዳ ሌባ እና ሽፍታ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ አይጠፋም ስልጣን ግን አይይዝም ገባህ አንተ ቀዳዳ
@asbb105
@asbb105 4 күн бұрын
ምንም በል ምን ዘሜን ከአማራ ዘሜን ከንግስና መለየት አይቻልም።።።። ምንም አውጣ ምንም በል ምንም አያግዝህም🤷🤷🤷🤷🤷
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 4 күн бұрын
ዘሜ የአማራ ብሔርተኛ ነው። እውቀቱም አንደበቱም ወቅቱን የሚመጥን ነው። ልክ እንደ አሳምነው ፅጌ ጦሱ ገብቶታል።
@dinodire7576
@dinodire7576 4 күн бұрын
Mot le Junta Woyane ena telalakewochu bandawoch Victory to our Superb National Defense Forces
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 4 күн бұрын
ወይ ነዶ ! ሀገሬ የጅል መጨወቻ ሆነች።
@selamabebe7552
@selamabebe7552 5 күн бұрын
አሣፋሬ
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 5 күн бұрын
የጎጃሙ ንኩለር ታጣቂው ዘመኑ ባከነ መግለጫ ሰጡ ሰምታቹዋል የዃላ ቀር ልጅ ቆሞ ቀር
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 4 күн бұрын
እነዚህ ጎጃሜዎች ምን ነክቷቸው ነው እንደዚህ የሚያብዱት?? ኧረ ተው የእነ ዶክተር አምባቸው ደም ይከተላችኋል አይለቃችሁም።
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 5 күн бұрын
አይ ይልቃል ዘመነ ከሕዉሃት ጋር እንሠራለን ብሏል አቶሳሳት
@AynekuluBisenebt-fm5ui
@AynekuluBisenebt-fm5ui 5 күн бұрын
ጎበዝ ንቁ እንጅ መውደቅ መነሳት በትግል ውስጥ ተፈጥሯዊ ነው ይሁን እንጅ ያመናቸው ይመሩናል ያሻግሩናል ያልናቸው ከሃዲዎች እቤቱ ድረስ ሊያጠፉት ስለሄዱበት እራሱን ለመከላከል የቆመ ኃይል ነው ፋኖ ስለዚሁ የፋኖ ትግል እጀግ ፈጣን እና የተሳካ ከመሆኑም በላይ የአቢይን መንግሥት ፈርክስክሱን እየወጣው ነው በትግስት ህዝባችን ፋኖን በመደገፍ ወደፊት መገስገስ በቻ ነው ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ !!!!!!
@Tayebogale252
@Tayebogale252 5 күн бұрын
ቅዥታም 😂😂😂😂😂😂
@YohanseHmi
@YohanseHmi 5 күн бұрын
አይ አንተ ቀደደ መቀደዲ ትችልበተል ግን ከቦታ አልተንቀሰቀስክ ገደም ውስጥነህ
@thomasalene610
@thomasalene610 5 күн бұрын
You are denkoro zere banda
@EsmuEsmu-d2d
@EsmuEsmu-d2d 5 күн бұрын
አተ ጋላ ምን አባክ አስበህ እደሆነ ይገባናል እኛ አማራወች አንተ ሥለተቀደድክ ዘመነን አማራ አይጠላዉም
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 5 күн бұрын
አላህ አሸናፊ ያርግህ ዘሜ አላህ ይጠብቅህ
@JijiDesta
@JijiDesta 5 күн бұрын
Fesam neh shentam
@dawitadinew2123
@dawitadinew2123 4 күн бұрын
ዘሜ ለእለቱ አጣፍጦ ካወራ ሌላ ግድ የሚለው ነገር የለም መቼለት ደሞ ምስኪን ወጣት ፋኖዎችን ሰብስቦ ዱካ ላይ ተዘርፍጦ የፓለቲካ ክንፍ የጦር ክንፍ የሚባል የለም እኔ ሁሉንም ነኝ ሲላቸው ነበር
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 4 күн бұрын
አማራን የሚያጠፋው በቅርቡ ህዋሀት ነው ካልጨፈጨፋችሁ እመኑኝ እኛ ምንም አናቅም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 4 күн бұрын
ይልቃል በፓለቲካው የቆየሁ ነኝ ነው ያልከው አይይይይ አንተን ብሎ ደግሞ እንደአይንህ የተጠናበርክክክክክ ከብት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TsehayneshTilahun
@TsehayneshTilahun 4 күн бұрын
አይ ኢንጅነር ወላያይ እንደ እብድ በየጊዜው የሚዘላብድን ነው ሁለት ሳም ንት ጠበል መግባት ያለበት ::
@GaffateGondera
@GaffateGondera 5 күн бұрын
በትክክል
@eleninigussie7555
@eleninigussie7555 5 күн бұрын
ትክክል አንድ አማሪ❤❤❤❤❤
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 5 күн бұрын
ዘኔ ታጋዬ ጫካ አይደለህም ድሀ የአማራ ወጣት እያረጨረሰክ አታፍርም ወደመኝታ ቤቴ ገብቸ ነው የሸዳሁት
@selamabebe7552
@selamabebe7552 5 күн бұрын
ተዋግተሕ አታቅም ጫካ ነበርክ
@alimuhidin4430
@alimuhidin4430 4 күн бұрын
አይገርምም? ማና ማን አንድላይ እየሰራ… አንደሆነ በግልፅ እየነገሩን ነው
@Joel-t9r
@Joel-t9r 5 күн бұрын
Yilekal you think you are a great politician But you are childish, instead of Abiy you going to down, Abiy is a great leader beloved prime minister we are proud of him and we love him ❤️❤️❤️❤️
@BeNegashti
@BeNegashti 5 күн бұрын
Joel 19r who is childish yebeshasha arad or …
@Me-cy2un
@Me-cy2un 5 күн бұрын
Amarawen awaredut endedureoww eyfokerachehu tekeberachehu tenorru neber
@AlexMule-vj7we
@AlexMule-vj7we 4 күн бұрын
Yelekal wer telan esti zem bel
@atadesse
@atadesse 5 күн бұрын
Wey guuud
@dinodire7576
@dinodire7576 4 күн бұрын
Jawisa benchacha be 1 mukecha
@dagimchannel8526
@dagimchannel8526 5 күн бұрын
በ 3 ቀን እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን እናስፈታዋለን ብሎ ከድሮን እስከ ታንክ ከመከላከያ እስከ ልዩ ሀይል እስከ ሚሊሻ ከዲሽቃ እስከ መትረየስ ይዞ ገብቶ የቀለጠው መከላከያ የት ገባ?😂 አረ አፉልጉን የአብይን ወታደር
@zewedu7194
@zewedu7194 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ አንጂ የአብይ የሚባል ስራዊት የለም ድንጋይ ራስ
@YohannesGetaneh-km1ws
@YohannesGetaneh-km1ws 4 күн бұрын
በቃ ይቺን መፈፀም ብቻ እንድ ፋኖ ያኔ እሸነፋችሁ።።
@mamegelila
@mamegelila 4 күн бұрын
መሳይ ሀብታሙ የሰደበህ ስድብ ትክክል ነው
@BeNegashti
@BeNegashti 5 күн бұрын
Please amhar and hune.
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 4 күн бұрын
ትክክል ኢ ይልቃል
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 5 күн бұрын
እንጅነሩ አሜራካ ዲፓርት ሳያደርግህ ወደ አገርህ ግባ። ዲፓሬት ከተደረግህ ወደ አሜሪካ መሃድ አትችልም። የሰው ምት ውድቀት የምትመኝ ጨለምቸኛ ለዶክተር አብይ የተመኘከው ለአኔተ ያድርግልህ
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 4 күн бұрын
ይሄንን ጦርነት አልመሰለውም አብይ ማንም ከምንም አልቆጠራቸውም ጃዊሳውን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 5 күн бұрын
አማርኛ ተናጋሪ ጎጃሜ አማርኛ ተናጋሪ ጎንደሬ አማርኛ ተናጋሪ ወሎዬ እንጂ አማርኛ ተናጋሪ ሁሉ አማራ አይደለም ሲባል ሰማሁ
@dawitadinew2123
@dawitadinew2123 4 күн бұрын
"እሱ ዘፈን ቀርቶ ሌላ ዘፈን መጥት" ሁሉንም ሰብስበህ አማራ ብለህ ለ50አመት ስትፈጀው ቁምስቅል ስታሳየው ያኔ አማራን ፈጠርከው አሁን አታለቃቅስ
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 4 күн бұрын
እብድ ነው ይሄ ሰውዬ ከኩሽና ሳይወጣ ትንሽ ቀረን የመጨረሻ ይለናል ድንጋይ ውለድ አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AlexMule-vj7we
@AlexMule-vj7we 4 күн бұрын
Aser ene bey atebel ebakeh zem bel
@ማህደርይከፈት
@ማህደርይከፈት 4 күн бұрын
ሁላችሁም ለአንድነት ለማጠናክር ሥሩ??????።
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 4 күн бұрын
እይ እነዚህ የሰዉ ደምሕየጠማቸው ሀኲሙን ገደሉ ደግሞ ማንን ይሆን የሚገሉት ።
@BeNegashti
@BeNegashti 5 күн бұрын
Zemene kase anbesa Amhara yeneka zeme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 5 күн бұрын
ዝሜ እስክንድርን አትመን:: እሱ ያለበት ሹተላይ ነው::
@atadesse
@atadesse 5 күн бұрын
Bermuda 🇧🇲 Triangle 🔺️ አዘረተ
@tomasfaf3147
@tomasfaf3147 4 күн бұрын
Tewen eninurbet sewen nuro wudnet asmerotal enante yzerefachihut yibekal menchik
@dinodire7576
@dinodire7576 4 күн бұрын
Banda Jawisa was fired from Blue/Semayawee pary which doesn't exist anymore. BEZERACHEHU AYEDRES KKKKKK
@TEBERHE1
@TEBERHE1 4 күн бұрын
Ene YlQal fertitew America kegebu behuwala Yamaha wetatn ascheresu.
@tilahunegn
@tilahunegn 3 күн бұрын
I think this is old, manipulated to make sense. Messy should challenge with copyright
@gosaalemu
@gosaalemu 4 күн бұрын
ZEMAN EDA LAMADA WESHA SALKA DAWIT EGE SER WEKEH MAYATA BANTA AFRKGN DAWIT BDERGE GEZA YERDTA MASTBABRYA HALFI YNABERA SEW NEW BWEKTU AMRA SERABE SENDA SHATO KISSUN YADELABE SEW NEW
@amdenega
@amdenega 2 күн бұрын
engineer yilkal tikiklegna akuam yalew dink tagay new berta
@emunman
@emunman 5 күн бұрын
Miricha yelem erduni, shabya terulin 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 3 күн бұрын
ሻለቃ ዳዊት የዶላር ግሩፐ ሰብስብ ትግል የለም 😂😂😂😂
@wakshumshiferaw883
@wakshumshiferaw883 4 күн бұрын
Ke tplf OLF, Shabiya?
@denekedemissie7514
@denekedemissie7514 4 күн бұрын
ግንባርህ ይፍረስ። ሥራችሁ አስተሳሰባችሁ ህልማችሁ መግዳል ነዉ። ጥላቻ እንጂ ሀሳብ የላችሁም።
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 4 күн бұрын
መሣይ የሚያቀርበው ቀልዳቀልድ ነው ጥያቄ ሆኖ አይደለም እኔ ይገርመኛል መሣይ አሣዛኝ ነው
@YosefTeshome-h8c
@YosefTeshome-h8c 5 күн бұрын
ምድረ ዝቃጭ
የሚሰማው ከባድ ነው     February 10, 2025
9:40
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 2,7 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ሻለቃ ዳዊት የትግሉን ሚስጥር ዘረገፉ     January 12, 2025
20:28
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 97 М.
ይህንን ጉድማ ስሙት (ሙሉ)
18:19
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 20 М.
ኑ ይህንን ጉድ ስሙ    February 8, 2025
17:34
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 27 М.