KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በውድ የሚሸጠው ምርጡ የፀጉር ቅባት አሰራር ለብዛትና ለእድገት best hair growth oil home made
11:57
ምርጥ የ Rosemary ቅባት ለፀጉራችን እድገትና ጥንካሬ አዘገጃጀት/ how to make best Rosemary oil at home for hair growth
13:16
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
요즘유행 찍는법
0:34
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
ምርጥ የቅርንፉድ ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት ለፎሮፎር ለሚነቃቀል/ Best Clovs oil for massive hair growth
Рет қаралды 1,167,093
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 594 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@meskitube16
3 жыл бұрын
ብዙ ብር አውተን ከምንገዛ ሁሉንም እቤት መስራት የምንችለውን የ hair growth oil የፀጉር ማሳደጊያ ቅባቶች እያየን የምታገኙትንና የተስማማቹ መርጣቹ ትጠቀማላቹ ለሁላችንም ሰላምና ፍቅር ጤና ያድለን አሜን💖💖💖
@በእምኒጌታቸው
3 жыл бұрын
መስኪ ውዴ በዛኛው ቪድዮስ ስር ጥያቄ ፅፌልሻለው እባክሽ ውዴ መላ በይኝ
@በእምኒጌታቸው
3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ተናድጃለው ትናትና sofnfree ክሬም ተቀብቼ አስራ አምስት ደቂቃ ነበረ መቆይት የነበረበት እና በስራ ምክንያት ሀያ ደቂቃ ሆነብኝና ስታጠበው ግን ፀጉሬ ተበጣጠሰብኝ በጣም ነው ያለቀስኩት ጥሩ ሰጉሬ ይለሰልሳል ብዬ ብቀባው ጭራሽ ተቆራረጠ ሳበጥረው በጣም ይረግፋል እንዴት ነው ማስተካከልና ወደ ቀድሞ ሁኔታው የምመልሰው እባክሽን እርጂኝ ፀጉሬን በጣም የምወደው ፀጉሬ ሲጎዳብኝ በጣም ነው የተከፋውት ። #@bimne # ይሔ ቴሌግራሜነው እባክሽን ማርያን በጣም ነው ያለቀስኩት ትናት
@rejebmedia7078
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ በሰው ሀገር ያላቹ እህትና ወንድሞች ። ውድ ቤተሰቦች ምርጥ እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ስለትዳር ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ጎራ በሉ
@eldasamson4128
3 жыл бұрын
Konjiye tanx damo challengu endat endetemecheg photo lemelak hula chekuyalew Gn meski tube bye f. B. Lay gebche alagegehushm please mn ladreg
@forgotemail594
3 жыл бұрын
እሺ የኔ መልካም 💗 መስኪ ጥያቄዬ ተመልሷል 😘😘😘🙏
@Abdumediam
3 жыл бұрын
ዋዉ ወይፀጉር ሴትልጂ ውበቷ ፀጉሯና ፀባዩነው የተመቸው በላይክ ይግለፅልኝ
@meditube1065
3 жыл бұрын
ሀቅ ነው አብዱ
@Abdumediam
3 жыл бұрын
@@meditube1065 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ መድየ
@umuahitube9900
3 жыл бұрын
በትክክል
@lovyouetobiyamamaya6993
3 жыл бұрын
ata.duriya..demo.yesat.sgur..tiketatelaleh.😆
@ነጂባሁሴን
3 жыл бұрын
እኔ ሁለቱም የለኝ ምን ተሻለኝ
@Habibahabiba1990.
3 жыл бұрын
መስኪዬ የፀጉርሽ ጥቁረቱ ብዛቱ ቁመቱ የፊትሽ ጥራቱ ትህትናሽ ሁሉ ነገርሽን ነው የምወድልሽ ገና የሮዝመሪውን ዘይት ሳልሰራ የቅርንፍዱን አመጣሽልን በጣም ነው ማመሰግንሽ @ሼር 🥰
@sofiya6409
3 жыл бұрын
ውብናትኮ መስኪዬ
@mesratledetu1985
3 жыл бұрын
Enem betam wedddddddd new yemrgat😍😍💚💛❤
@selamafomya9716
3 жыл бұрын
Wdddddddd new yaderekush 1wer honegn kagegnehush temechtognal hulum berchina aberchign yena wdddd
@neimahassen1827
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በይ /በል
@sofiya6409
3 жыл бұрын
@@neimahassen1827 ማሻአላህ ብለናል ነኢሞ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መስኪዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን ማማዬ ❤️❤️❤️❤️
@lubabakemal1787
3 жыл бұрын
Enameseginalen
@kalkidankali8116
2 жыл бұрын
ፀጉሬ አጭር ቢሆንም ብዛቱ እና ወዙ በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል።እና መስኪ አመሰግንሻለሁ አንችን ሰምቶ ያልተጠቀመ አለ ብዬ አላስብም
@betiyohannes587
3 жыл бұрын
የኔ መልካም ሰው ስለምታስተምሪን ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ ናይላንም ያሳድግልሽ
@hanaezra1876
3 жыл бұрын
መሥኪ በጣም አመሠግናለሁ የኔ መልካም ሥፈልገው ነበር ፡፡ነይላን አይኔ እየፈለጋት ነበር ድምፃን ብቻ ነው የሠማሁ ፡፡የኔ ተናፋቂወች ሠላማችሁ እደምድር አሸዋ ይብዛ
@hanisahayradinyoutube3859
3 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንቆ እናመሰግናለን እኔ አሁን ልሰራ ነው መዳም እራሱ ወታልኛለች ክክክክክ ምርጥ አጋጣሚ ደሞ አሰራሩ ቀላል ነው 👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🥇👌🏻
@user-dh7xe1oe2s
Жыл бұрын
ምን ለዉጥ አገኜሽ
@hanaahemed4134
2 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው የማመሠግንሽ የሩዝ ወሐው እና የሙዝ አቀባቡን ትልልልቅ ለውጥ አችቻለሁ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ቅን በጣም ቅን ሴት ነሽ
@RahmahRahmah-qd5hh
11 ай бұрын
እንደት አድርገሽ ተጠቀምሽ ወደ በስንት ጊዜ ለውጥ አየሽ እህቴ በቅንነት ንገሪኝ
@hirutkekeba5768
3 жыл бұрын
መስኪዬ የምታሳያቸው ሁሉ በጣም ጥሩዋች ናቸው ከኬሚካል ነፃ የሆነና ተፈጥሮውን ያለቀቀ ነው ግን መጠቀም ያለብን ማታማታ ከሆነ ከስንት ሰአታት በሃላ ነው መታጠብ ያለብን አሁን የሽንኩርቱ የሮዝመሪው እና የቁሩፉዱ ምንያህል ሰአት ተጠቅመን እንታጠባለን እኔ እንደውም ወልጄ ስነሳ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ደግሞ በጣም የወደድኩሽ ሁሉንም አሰራሩንም አጠቃቀሙንም ግልፅ ሁነሽ በማሳየትሽ በጣም ተወዳጅ ነሽ አቦ እደማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@AsmaMunni-hh2rw
8 ай бұрын
በርችልን እህታችን እንሞክረዋለን እኔ ታሁን ቀደም ከቅባት ዉጭ እራሴላይ ምንም አይነት ነገር አዉጥቼ አላቅም አሁን ይሄን የምታሳይንን ሁሉ እሞክራለሁ እያንዳንዱ❤❤❤❤
@hiwitube5781
3 жыл бұрын
ወየው መስኪ በጣም ቆንጆ እና ሁሌ ጠቃሚ ነገር ስለምታካፍይን አመሰግናለሁ በርቺ ጥሩ ነገር ነው ፀጉርሽ ከብዛቱ ከለሩ በጣም ቆንጆ ነው እርግጠኛ ነኝ የተፈጥሮ ከለር ሁሌ ውበት አለው በርቺ ካንቺ ብዙ ጠብቃለን💚💛❤
@ahah5176
3 жыл бұрын
መስኪ እኔ አንቺ የምትሰሪያቸውን በሙሉ በምታሳይን መሰረት እየሰራሁ ስጠቀም የሚገርም ለውጥ አጊንቻለሁ አመሰግናለሁ ይሄንንም ሰርቼ እየተጠቀምኩት ነው ጥሩ ለውጥ አለው ተባረኪልኝ
@tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ ተቀብተን መታጠብ ግደታነዉ ቢቆይ ችግር ያመጣል
@Rakb553
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ የኔማ የፊቱ ተይው ደሞ ይነቃቀላል እና እንዳልሽው እሞክረዋለሁ🙏🙏🙏❤
@HappyAstronomicalModel-ze2zq
Жыл бұрын
መስኪ ለጠንካራ ፀጉር ይሆናል
@tsigebekena6817
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይልንንንንን የኛ መልካም ሰው መስኪ በስራሽ ሁሉ እግዚአብሄር ይዳሽ በርቺ
@weynikitchen
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ገግልፅ አገላለፅ ጋር እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስክዬ እሞክረዋለሁ ናይላዬንም ባርኮና ቀድሶ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ውድድድ👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@ferdose.ahmed.uarasoliewad692
3 жыл бұрын
እኔ በእውነት ነው ያምልሽ ቅበቶችን አቃላቅዬ በጣም አድጎወል ፀጉሬ ሞክሩት
@صفيبنتآدم
Жыл бұрын
ምድን ቅባት ጋ
@woineabreha4510
3 жыл бұрын
መስክዬ ጥሎብኚ እወድሻለሁ አንች መከተል ከጀመርኩ 2 አመት ሆኖኛል ፀጉሬም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይመሥገን ከቻልሽ የፊት ማስኮችን ሥሪልን 🙏🙏🙏
@አባሰልYoutube
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተጠቀሙት እኔም ሞክቴው በጠም ነው የተመቸኝ ብዙ ለውጥ አግቻለሁ
@yanitahokunabasemihtaxaraw7951
3 жыл бұрын
እሽ ግን ከተቀበን ቦሃለ እንተጠበው ወይስ እነቆየው
@azizainternational9719
3 жыл бұрын
ተቀብተን መተዉ እችላለን
@tanamedia1
3 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
@tanamedia1
3 жыл бұрын
@@Yemenzwerkyoutube1930 Amen
@haimanottsegaw2617
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉድ
@samrik8678
3 жыл бұрын
Mesikye betam amesgnalehu tseguren tadegshilgn
@ferafera850
3 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታች አዛኚቷ ማርያም በዓል አደረሰሸ በእናትነቷ ፍቅሯ አተለየን🙏ናይላን ሳሚልኝ ሰወዳት❤ እናመሰግናለን በረቺ
@abebebethelehem2731
3 жыл бұрын
መስኪዬ ባለፈው ጠይቄሽ ነበር የኔ በጣም ነው የሚነቃቀለው ግን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ነው መበጣጠስ ሳይሆን መነቃቀል ነው ሙሉውን ተቆራርጣ አይወጣም ይሄ ለኔ ፀጉር ይስማማኛል መስኪዬ አመሰግናለሁ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪ ፀጉሬ ተበጣጥሷል እሞክረዋለሁ❤
@YeshiYouTube-p7i
3 жыл бұрын
መስኪ እኔይ እየተጠቀምሁት ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ ከዛሬ ነገ ስርተሽ አሳያቸዉ እልሻለሁ እያልሁ አልመች ብሎኝ ነዉ በጣም በጣም አሪፍ ነው እኔ በጣም ነዉ የተመቸኝ. በተላይ አረብ ሀገር ላላች አሁን ሙቀት ስለሆነ እንዳያሳክካችሁ ተጠቀሙት ብጣም አሪፍ ነው
@ዶንኪ
3 жыл бұрын
እሺ እኔ በጣም ነው እሚያሳክከኝ ሞክረዋለሁ
@BetselotShewangizaw
8 ай бұрын
ፀጉሬ በጣም እየተሻሻለ ነው በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ
@የአራህማንባሪያ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ እስኪ ከግባር ለሚሸሽ ፀጉር መፍትሄ (መድሀኒት) ካለሽ ንገሪኝ??
@saradawit
3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ አሰራርሽ ልዬ ነው ጥሩ ብለሻል በቤት ውስጥ ይሄንን የመሰለ መስራት ከተቻለ ለምን እንገዛለን እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@fafihabeshawit9322
3 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን እስኪ እሞረው አለሁ ፀጉሬ በጣም ነው የሚነቃቀለው
@Sara-ok8ri
3 жыл бұрын
era enm gira gebtognal zem bilo yeneqaqelal 🤔🤔
@emmyemmy6947
2 жыл бұрын
መሰኪ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አብዛኛው ዮቱቨር ላይ የምናየው በውሀ ቁርፉዱን በውሀ አፍልተው ብቻ በመረሰጨት መሠራት የሚሉትስ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን ዛሬ እሰራለሁ
@-hibsttube9779
3 жыл бұрын
መስኪየ የእኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን❤🙏 ሰላምሽ ይብዛ!
@ኤደንደጀን
3 жыл бұрын
እውነት የሆነች ልጅ ነግራኝ ተጠቅሜው እንዴት እንደጠቀመኝ እናመሰግናለን መስኪ ትክክል ነሽ
@ስደተኛዋነኝየኡሚናፋቂ
3 жыл бұрын
እስከ ስንት ደቂቃ ተቀባሺው
@ኤደንደጀን
3 жыл бұрын
@@ስደተኛዋነኝየኡሚናፋቂ ተቀባሁትና ተኛሁ ስነሳ ስራ ስጨርስ ታጠብኩት ልክ ፀጉርሽን ልትታጠቢ ስትይ ሁሌም ተቀብተሽ መታጠብ ባትታጠብውም ግን ምንም አያረግ አይጎዳም ባለሽ የፀጉር ዘይት ስሪው እኔ የሰራሁት በነጭ ሽንኩርት ዘይት እና በዘይተ ዘይቶ ነው እህት
@zekiyatemam7901
3 жыл бұрын
@@ኤደንደጀን አልገባኝም
@meseryebuzeman.21
3 жыл бұрын
እመቤቴ የአሰብነውን ሁሉ ትሙላልን🙏🙏🙏
@manafiseha4164
2 жыл бұрын
ኮኮና እና ኦሊቮ ዘይቱን በፈቶ ብታስቀምጥሊኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ቀጥይበት
@RabiaHussen-yg6lh
11 ай бұрын
ሠውናት እንደናተ ምንም አትሞላም የአለማት ጌታ የሖነው አምላክ ነው ሀሣብን የሚሞላው ሠው እንደት ሠውን ያመልካል ኧረ አስገንዝቡ
@AlemituAnjulo
4 ай бұрын
Ichi manechi amilaki nat woysi sewu
@Kasanesh-h7g
4 ай бұрын
የኔውድ በፈለግነው ቅባት ማረግ እንችላለን ❤❤❤❤
@hiruitseyamrigin9405
3 жыл бұрын
የኔ እህት የጥቁር አዝሙድ ዘይትም ስሪልን አንቺ እምታስተምሪውን እከታተላለው ብዙ ተጠቅሜአለሁ ባለሽበት እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@ሂዋን2
3 жыл бұрын
በሉ ሰብ አድርጉኘ
@nelakuegb2186
3 жыл бұрын
Hiruit betesbe enhune weda
@bantbba1515
3 жыл бұрын
👍
@rihanaasss373
3 жыл бұрын
በጣም.እናመሠግናለን.የኔዉድ.የሩዝመሪ.ያልሽው.አልገባኝም.ግልፅ.አርግልኝ
@ethiopiailoveyousomach214
3 жыл бұрын
እንዳው መሥኬየ ማማ በቃ የኢትዮ ሤት ማለቴ የመዳም ቅመሞች ባለፀጉር ልታረጌን ነው በርች ማማየ❤🇪🇹
@luloooo4505
3 жыл бұрын
መስኪ ቆንጅዬ ጸባየ ሸጋ ነሽ አገላለጽሽ ደስ ይላል እኔ ዘግይቼ ነው የተቀላቀልኩሽ የምትሰሪው ቅባችች ለስንት ግዜ ተቀብተን ይቆያል ጸጉራችን ላይ?
@aynaddisedema7770
3 жыл бұрын
መስኪ ፍቅር ስወድሽ የአንችን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርሁ ጀምሮ ጸጉሬ በጣም ነው ያደገልኝ ግን እየተነቃቀለ ነበር ባለፈው የቅርፉዱን ዘይት ተቀብቼ ነበር መነቃቀሉ ቀነሰልኝ
@HelenHadush-rn4qr
4 ай бұрын
እኔ ምለው መስክየ ለፀጉሬ ቅባት እንዴት ልምረጥ አንደተስማማኝ በምን ላረጋግጥ place ንገሪኝ 🙏🙏🙏
@ነፃነትጎንደሬዋ
3 жыл бұрын
ስላም መስክዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ ማንም ሳይቀድመኝ ቦታ ልያዝ በርች!
@rukiyaabdella4793
2 жыл бұрын
መስኪዬ የሮዝመሪ ቅባት አሰራር አምልጦኛል እና ብደግሚልኝ ከይቅርታ ጋር
@marthatilahun2086
3 жыл бұрын
እውነት ነው!! እኔ ከሌላ ሰው አይቸ ተጠቅመ እጅግ በጣም ጥሩ ነው! የእኔ ፅጉር በጣም ይበጣጠስ ነበር እና ይነቀል ነበር ከዝያን ቁሩፉዱን መጠቀም ከጀመርኩኝ ቦኃላ አቆመ መነቀልም ሆነ መበጣጠስ!!!
@yeashiamesow9829
3 жыл бұрын
አረ የኔም እንዳለ ተነቅሎ አለቀ በእዉነት በጣም እያሳሰብኝ ነው በጣም ነው እሚነቀለው እስቲ እሞክረዋለው ግን ማንኛም ቁርፍድ አይሆንም የግድ የሶ አይነት መሆን አለበት
@tigistabera9669
3 жыл бұрын
ምች የለዉም ፀሃይ ቢነካን
@asterabate7743
2 жыл бұрын
ታጥበን ብቻ ነዉ ወይንስ ሁልጊዜም እንደማንኛዉም ቅባት መጠቀም እንችላለን እህት?
@alemworkshiferaw8618
3 жыл бұрын
መስኪ ዬ በጣም ሀሪፍ ገለፃ ነው- --ፀጉሬን መከባከብ አልወድም እና የግባሬ ፀጉር ተሰባበረ፣ በራ አወጣ አሁን እሱን ለማስተካክ ከሙያ አንፃር መፍትሄ ካለሺ
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
3 жыл бұрын
ሠሰኪየ የጥቁር ቅመም (የአበሶዳ)አሰራር አሳይን💞💞💞
@እንደናት
2 жыл бұрын
እህትየ. መላ. በይኝ. ጠጉራ. ከሥሩ. በጣም ይነቃቀላል. እሩዝ መሪ እና. አለን መሥመር. እጠቀማለሁ ግን ለዉጥ የለዉም
@skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689
3 жыл бұрын
ምስኪ እሞክረዋለሁ ጎበዝ በርቺ ግን ምስኪ ፀጉር ዘውዱ የሚያወፍር ነገር ንገሪኝ
@fathahiyarashad9455
3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ተባረኪልኝ የኔስ ያዝ ለቀቅ አደረጉት የስደት ስራ አይ ሙቀቱም አሀቀ ፀጉሬ
@ሶፊሁሉምያልፍል
3 жыл бұрын
መሲ አላህ ይጠብቅሽ ቅን ሰው ነሽ
@skbeligadhafilemanitkeshi8787
3 жыл бұрын
Hi meski endet nesh betam ney mwedsh stasredim des tialesh ena enzi kbatoch ke kbe bnadergew endet yhonal
@tigistyemekaellij2866
3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም መሲ ቆንጆ የምትሠሪያቸው ሁሉ ምርጥ ነው ተባረኪ
@TejeBasaw
Жыл бұрын
እህቴየፀጉርሻምፖምጥሩእሚባል ከመበጣጠስእሚታደግካለአጋሪኝ ስወድሽ
@ayoubaayoub7215
3 жыл бұрын
Wooooooooooooooow betam arif new betam wed nachw semonun yemtasayin oils salmesgensh alalfem sis
@eiduseidu8404
3 жыл бұрын
መስክዬ እናመሰግናለን
@asterdemerew4282
3 жыл бұрын
Meskiye enamesginalen shebet yemikenisem kale serelin ebakish
@uptodateuptodate7975
3 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ የኔ መር ተበረኪልኝ መስክዬ የጡቁር አዝሙዱ ሰረታሽ አሰዬኝ ዬኔ ዉዲዲዲዲ ከልብ ነው ሚወድሽ♥♥❤❤❤😘😘
@syiugruddhj2014
3 жыл бұрын
የኔ ውድ ትለያለሽ እኮ የኛ እህት እኖድሻለን የመዳም ቅመሞች እናመሰግናለን ሁቢ
@selamworku3790
2 жыл бұрын
መስክዬ በጣም ብሎኞል !! መጠቀም ጀምረን ግን መች መች ነው መታጠብ የምንችለው?
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
3 жыл бұрын
የማዳምን ነብረት እኔ አውድሜያለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ እጂ የምር የወይራዘይቶን ኦልባዋን እሩዟን የጥብስ መጥበሻ ቅጠል ነበር እሱንም ካሮቶን ሽኩርቷን እረ ኡኡ ምኑቅጡ አሁንደግሞ ቁሩፍዷቀረኝ እግራወጣስልልኝ ይሄም አይቀረኝ ስሰራው 😊😁 ግደግሞ በዛውለወክ የራስምታት በሽረኛ ሆኛለሁ የሆነቅባት እደዚህ እቤት አዘጋጂቼ በጣም ሽታው ሀይለኛነበር የዛኑቀነወ እራሴንወኝይሄው ከዛነወወድህ ያመኛል
@zynot-t8x
2 ай бұрын
እንደኔ😂😅😢
@MusaratMusaratt-gy6vn
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ማምዬ ተባርክልኝ❤❤❤❤
@kidistendale3869
3 жыл бұрын
መስኪ መልካም ስው እናመስግናለን የካሮትስሪልን
@fantubirhanu6288
3 жыл бұрын
meskiye endt nesh eketatelishalew gin yene tseger miyadg tsegur aydelem etretu chigir yelebignim gin filefitu tesebabrual
@ቃልኪዳንአቢቢየሸዋልጂ
3 жыл бұрын
ጃማይካ ብላክ ኦይል እና ካስተር ኦይል አሰራር አሳይን መማርያም👏
@birktisolomon4196
2 жыл бұрын
meskiye yene tsegur beetam sis ena achir new mn tmekrignalesh benatish ngerign
@ነኢማቢንትሙሀመድ
3 жыл бұрын
እየተጠቀምኩት ግን የሮዝመሪ ቅጠል ጨምሬበታለው ችግር አለው እንዴ ? እናመሰግናለን በርቺ ውዴ 😍😍
@meskitube16
3 жыл бұрын
ትችያለሽ
@ነኢማቢንትሙሀመድ
3 жыл бұрын
@@meskitube16😍😍❤🙏
@toybaschanal4685
3 жыл бұрын
ሮዝ መሪ ቅጠል የሚባለው የምን ቅጠል ነው??
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
@@toybaschanal4685 ስጋ መጥባሸ ነው
@toybaschanal4685
2 жыл бұрын
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ እሺ አመሰግናለሁ🥰🌹
@SEIDADEM-i9m
2 ай бұрын
ዘይን ዘይቱኑንና ቁርንፍዱን ማዘጋጀት ፈልጌ ነበር ሺታየለውምደ ለከግንባርሥ ለሸሸፀጉር ይጠቅማል
@አማራነቴኩራቴነውK
3 жыл бұрын
መሲየ ለስት ደቂቃ ነው የምናፈላው❤
@lomitube3873
2 жыл бұрын
maskiye yene wub ihite fatari yetabiksh abizeto yebarkish betam melkam Ena teru sew nesh ameseginalewu lanchi yansal Lela Kal binor noro lanchi neber yene enat betaaaaaaam new miwedesh makebiresh emebete ke kifu Hulu yetebikish yene tsegure lay bicha adelem yeserashiwu hulum hiwote lay new beteley bizu nageren keyireshal ejig betam ameseginalewu kiberilegn selam le hagerachin❤🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yishakbekele1162
3 жыл бұрын
ባንቺ ምክር ጸጉሬ እንዴት እንዳደገ ኑሪልን
@rahemajamal6562
3 жыл бұрын
የኔ እናት ምን አርገሽዉ ነዉ ያደገ እኔ እኮ እምቢ አለኝ ወይ ብልጭ
@mekidesmemire9602
3 жыл бұрын
Meskiye yn konjio tsegure avocado 🥑 muze enikulale etekemalew kemejemeriyaw teru honuwal gin betam yiderikal min libelishe shibo beyiwe miyaleseliseligne neger kale🙏🙏🙏😍
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አዳምጨ እንደገና እኮምታለሁ🏃♀️
@roza1781
3 жыл бұрын
መስኪዬ አንቺ የምትሠሪልንን ተጠቅሜ አሁን ፀጉሬ በጣም ረጅም ሆኖለኛል ፈጣሪ ይባርክሽ
@maheryourbro6832
3 жыл бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ከወለድኩ 6ወሬ ነው ፀጉሬ ብነካሁት ቁጥር ከስሩ እየተነቀለ ነው በዛ ላይ ዱቄት ሆነ መላ ካለሽ ውዴ
@እዚኣብሔርጓሳይየይእዩ
2 жыл бұрын
ሁሉን ለመጠቀም ግዜና ቦታም ይጠይቃል አረብ ሃገረ መኖር ከባድ
@diboratilahun2875
3 жыл бұрын
አብሽን ለፀጉር እንዴት እንጠቀመው pls ንገሪኝ
@merondaba1635
3 жыл бұрын
Hi. Meski eskitnegrish eskeza Enem abishen yemitekemewun lakaflish biye new. 1 shorba mankiya Abish ena 1 shorba mankiya eruz debalike bewuha kekiye fechiche tinesh kibat chemire ekebawuna belastik shefigne le 3 seat akoyiche etatebalehu. Lelaw degimo be kibat ekawusit yaltefeche tire abish chemire elayu lay olive oil chemire zefzifew abishun salaweta endezaw endale hule etekemewalehu. Betaam tiru lewut agignichebetalehu.
@kumeoromiya4019
3 жыл бұрын
አብሺ የተፈቼ ነው አንዴ ቆንጆ ?
@merondaba1635
3 жыл бұрын
@@kumeoromiya4019 Ayy yaltefechewun tirewun ke eruzu gar ketekekele behuwala new abiro yemifechew.
@salamsere6403
8 ай бұрын
መስኪየ ዘይቴ ዘይቱሁን ( ኮኮናት) ኦይል ሸበት ያወጣል እያሉ ነው ንገርኝ እህቴ🙏
@ተስፈኛዋህይወት
3 жыл бұрын
መስክ የምግብ የወይራ ዘይት ይሆናል??
@meskitube16
3 жыл бұрын
ይሆናል 100% olive oil ከሆነ ጨው ነፃ መሆኑን እይው
@ekrutube2532
2 жыл бұрын
Meski ዬ በምታምኒው ፈጣሪሽ ይዘሻለሁ ለሚጨማደድ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ ፀጉሬ ረጅም ነው ግን አጭር ነው የሚመስለው ስለሚጨማደድ ተኩሽው ይሉኛል ሁሌ ተተኩሶ የማይሆን ነገር ሁኖብኝ ነው ብተኩሰውም ያልቃል እረ መላ ካለሽ
@hayatyusuf9870
2 жыл бұрын
የቅርንፉድ ቅባቱን ተቀብተን ባንታጠብ ችግር የለውም እንዴ?
@HayatMohammed-y3b
8 ай бұрын
ውደ መዳም የምትገዛውን ቁርፍድ እደት መለየት እችላለሁ ጫው መzኖሩንና አለመኖሩን በኪስ የታሸገ ነው የምታመጣው ፅሁፍ የለውም ውደ
@enat5573
3 жыл бұрын
ግን ልንታጥብ ሰንል ነው የመንጥቅመው ውይሰ ሁሉ ግዜ ችግር ይልውም
@RR-ib2nb
3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@TejeBasaw
Жыл бұрын
አንድጥያቄልጠይቅሽከመለስሽልኝ ሻምፖናኮንዲሽነር ከመበጣጠስእናጭብርርከማለት እሚድንካለ ንገሪኝስወድሽ
@kwkk6984
3 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አናይ የምፈልገው ነበር አሰራሩን
@Ts-hy1pr
9 ай бұрын
የተልባ ቅባት አሰራር አሳይኝ የኔ ኤሄት
@samirasham6811
3 жыл бұрын
በርከት አድርጎ ሰርቶ ውጭ ላይ ቢቀመጥ ችግር አለው ?
@ዜድነኝኡምረያን
3 жыл бұрын
እነመሰግነለን የሩዝ ማሪ በአረብኛ ምተቁ ንገሩኝ ስሙን ስወደቹህ
@ዜድነኝኡምረያን
3 жыл бұрын
@Mother 🌍 thank you
@ፍቅርበፍቅርኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
አውነት ነው የኔ ምልካም ❤️😍😘
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን መስኪየ ተባርኪ ቢውል ቢያድር ችግር የለውም ፀጉራች ላይ መልሽልኝ እህቴ
@meskitube16
3 жыл бұрын
ምንም አይሆንም ደረቅ የእንጨት ዘር ስለሆነ ምንም አይሆንም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ሸ
3 жыл бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለሁ እህት
@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ
3 жыл бұрын
@@meskitube16 እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም አሪፍ ነዉ ዋዉ 💐💐💓💓💓💓💖💖💖
@zamzam1395
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@fatiseid8050
3 жыл бұрын
የኔ ቆይጆ ያችን ቪድዮ ካየሁ ጀምሮ ፀጉሬን የሩዝ ዉሀ እየተጠቀምኩ በጣም ለዉጥ አለዉ ርዝመት ጨመረ የሚነቃቀለዉ ቀረ ግን ራሴን በጣም ያመኝ ጀመር ስቀባ የሩዙን ዉሀ
@Feyoribelay
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ የኔ ቆንጆ ❤️
@rahmarak313
2 жыл бұрын
Ok
@ebro2203
2 жыл бұрын
መስኪ ለወንዶች የሚሆን አሰራሩን አጠቃቀሙን በደንብ ብታስረጅን ለሳሳ ና ገባገባ ላለ ፀጉር መፍትሄ ብትነግሪን
@jerryjojo2954
3 жыл бұрын
Meskiye betam sibeza chewa set nesh wedshalew ehte
@tseddyethiopiawit1171
3 жыл бұрын
መስኪዬ አሳቅሽኝ ሞላ እናቴ አልዋሸሽም ማለት ነው ትለኛለች ስትይ ክክክ😍በጣም ቆንጆ የቅርንፋድ ዘይት ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ መስኪዬ🥰🥰🥰👌👌👌
@VipA04e
7 ай бұрын
በማርያም ፀጉር እሚያሳድግ ምድነው ንገሩኝ
@abayneshmisgnaw9265
3 жыл бұрын
የማዲያት ማጥፊያና ስሪልን
@አለምየዳዊትልጅ
3 жыл бұрын
እው በእውነት
@hayatapp8428
3 жыл бұрын
ኪያር ለሁለት ከፍለሽ ውሃውን ተቀቢ ለማድያት ምርጥ ነው
@zekiyatemam7901
3 жыл бұрын
@@hayatapp8428 ኪያር ውሀ አለው እንዴ
@michaelmiki8402
3 жыл бұрын
Meski ye selam tAnan nAki ykun yene konjo Entay kbleki dele mesleki nleslasa xegri men nedrge Ebakshe ngerni yene konjo
@cucinaitalianaa
3 жыл бұрын
ተባረኪልን እሕታችን ❤❤
@yamrotatalay4845
7 ай бұрын
መስኪዬ እናመስግን አለሁ እህቴ የሆነ ጥያቄ ነበር እርጉዝ ነን የቅርፍድ ውሀ እና ቅባቱን እሩዝ ሜሪ ቅባትም ብጠቀም ችግር አለው እደ ያው ስለወለድሽ እውቀቱ አለሺ ብየ ነው
@yorusalemmulubrhan3987
3 жыл бұрын
Yene konjooo Thank you so much 🇪🇷❤️
@SamHubi-t5w
10 сағат бұрын
መስኪዬ ልንታጠብ ስል ነው ወይስ?
@ድንግልአማላጄ-ጀ6አ
3 жыл бұрын
የኔ ማር ዉድድድ በክርስቶስ ፍቅር እመቤቴ ትጠብቅሽ 💕💕
@serkalemhabtam7849
3 жыл бұрын
Yene konjo edemtmelshilgni tesfa aregalew tsegure beyekenu ehua yunekawal kesrayega yeteyayaze selehone ena betam yibetatesal krchuf yilan betam new yemibetatesew mn large?
@KidistMulugeta-vu5tg
Жыл бұрын
ፀጉሬን በጣም ያሳክከኛል እስኪ ምክርሽን ....
11:57
በውድ የሚሸጠው ምርጡ የፀጉር ቅባት አሰራር ለብዛትና ለእድገት best hair growth oil home made
Meski Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
13:16
ምርጥ የ Rosemary ቅባት ለፀጉራችን እድገትና ጥንካሬ አዘገጃጀት/ how to make best Rosemary oil at home for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 897 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
21:30
ረኣዩ በሉ ውፉይ ምስ ኪሮስ ጥቓ ኤርትራ/ ከደት ከደት ብርጌድና ከምዚኣ እናበለት ዓሰብ ቐረበት ኣተወት
Neshnesh Tv
Рет қаралды 9 М.
21:00
የሩዝ ውሀ አመቱን ሙሉ ተቀብቼ ያየውት ትልቅ ለውጥና ትክክልኛ አጠቃቀም Rice water 💦 fast crazy hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
23:53
ተአምረኛው የፀጉር ማሳደጊያ ውህድ በ2 ነገሮች ብቻ ለፀጉር እድገትና ልስላሴ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 858 М.
13:04
የፀጉር ቅባቶች ለፈጣን እድገት , ለሚበጣጠስ, ለተነቃቀለ እንዲሁም ለሸሸ ፀጉር ( hair oil for fast hair growth & hair fall )
HEALTH BY DR BEZI
Рет қаралды 49 М.
13:37
ይሄን የሚገርም የፀጉር ውህድ ሞክሩት በጣም ምርጥ ነው ለብዛት ለእድገት ለሚነቃቀል// best hair growth home made treatmen
Meski Tube
Рет қаралды 660 М.
28:08
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 55)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 148 М.
13:33
ሁሉንም ጥቅም በአንድ የያዘ ምርጥ ለፀጉር እድገትና ብዛት ለቆዳ / best all in one hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 468 М.
9:17
ቆዳን ለማቅላት¶ ማድያት ለማከም በምግብ ሽታ እና በፀሐይ ለጠቆሪ(ለተበላሽ) በ1 ቀን ለውጥ ምታዮበት//get Amazing result in 1 day
TG WE TUBE ቲጂ ዊ ቲዮብ
Рет қаралды 22 М.
10:02
ምርጥ የሽንኩርት ውሀ አሰራር ለሳሳ ፀጉር ለፈጣን እድገት ለብዛቱ// how to make best onion juice for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
12:01
ለፎረፎር ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 290 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН