22092014 በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል? አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም። ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!! እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence. One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine. Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries. Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries. “የተጋጨ ኢሊት እንጂ የተጋጨ ሕዝብ የለምytU=።” ... ጥሩ ግንዛቤ እና ጥሩ አባባል። ... ... ... ኢትቪ ካዘጋጀው የውይይት ስብሰባ ላይ ከተገኙ አንድ ተሳታፊ ንግግር ላይ የተወሰደ።”