መስፍን ኃይለየሱስ (ጠጆ)፣ ሜላት ገሊላስ፣ ደሞዝ ጎሽሜ Ethiopian film 2020

  Рет қаралды 159,171

Addis Films

Addis Films

3 жыл бұрын

Ethiopian movie about history and knowledge

Пікірлер: 175
@yohannesmekonnen3576
@yohannesmekonnen3576 3 жыл бұрын
ይሄን ፊልም አንድ ጊዜ ብቻ ማየት በቂ አይመሰለኝም ቆይ እመለሰበታለሁ ። ለጊዜው ግን ደራሲውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@kidimengs5134
@kidimengs5134 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዘረኝነት ስልችት ያለው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 ай бұрын
“ኢትዮዽያ ፆም ላይ ነች “ ድነቅ አባባል። እገዚህአብሄር ፋሲካዋን ያሳየን። 🤲✝️☪️🤲
@enatkeya300
@enatkeya300 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏🙏
@emnet1125
@emnet1125 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፊልሞች ትውልዱን እራሱን እንዲያውቅ ይረዳዋል 👍
@nebiyumeherete7485
@nebiyumeherete7485 Жыл бұрын
Very well said 👏
@user-km8fp2ov2o
@user-km8fp2ov2o 3 жыл бұрын
ምርጥ ፈልም. እህተ ሁሌም ሀገሪኛ ፈልም ነው የምትሰራው ቂጡን የጣለ አርቲስት ነኝ ባይ እርቃን ማየት ሰልችቶኝ ነበር. እህተ በርቺልን ሁላችሁም
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 3 жыл бұрын
እስኪ አይዞሽ በሉኝ የሻሸመኔ ልጅ ነኝ ሻሼን አነደዷት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈራው😭
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 3 жыл бұрын
የሻሸመኔ ወጣቶችን ጠይቂ
@mesiyejesus494
@mesiyejesus494 3 жыл бұрын
ayizoshi ehite Egizabiher Ethiopia n yibark
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም የርግልን🙏
@yutb1050
@yutb1050 3 жыл бұрын
የሻሻመኔ ና የነጌሌ ልጅ ነኝ ለማለት ሼም ኢዞኛል አፍራለሁ በሰሞኑ ድርጊት
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
አይዞሽ ያሳዝናል
@keepongoing4541
@keepongoing4541 3 жыл бұрын
I love this movie. Second time watching it. Peace to Ethiopia! 💚💛❤️
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 3 жыл бұрын
የሁሉ በእመብርሀን በእውነት የሚገርም ፈልም እናመሠግናለን እደዚህ አይነት ፊልሞችን ያብዛልን ብዕርህ ይባረክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mickytube7363
@mickytube7363 2 жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም ደመወዝ ጎሽሜ በናትህ ደግመህ ደጋግመህ ስራ ሁሉንም ፊልሞችህን አይቻለሁ አሁንም ውስጥህ ትልቅ የቀረ ነገር ያለ ይመስለኛል አውጣና አሳየን እባክህ
@rootsflex9331
@rootsflex9331 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ ከተሰሩ ከምርጦቹ ፊልም ውስጥ ማስቀምጠው ዘመን ተሻጋሪ የማይሰለች ፊልም።❤
@rubelrubel3896
@rubelrubel3896 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጌዜ ፊልም በጣም በተመስጦ ስመለከት እንደት ደስ ይላል
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አርዱኝ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል
@ekramabebe5233
@ekramabebe5233 3 жыл бұрын
ወይኔ አቺ ልጅ በኮመት ፈተና ቢሆን ፊልም ሰሪ ትሆኚ ነበር ኮመትሽ ሁሉም ቦታ ይህ ነው ምኞትሽን አላህ ያሳካልሽ 👍
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 አመሰግናለሁ የኔ ልዩ
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
@@ekramabebe5233 አሜን አሜን አሜን እህቴ የኔ ጣፋጭ እህት ውድድድ አመሰግናለሁ የኔ ልዩ አዎ ትክክል ነሽ ሁሉም ፊልም ላይ ኮሜት ማስተዋቂያ አመልክቻለሁ ችግሩ የሚረዳ የለም እህት ሁሉ ሰው ዘመድ ዘር ቢሄር ይመርጣሉ ለዛም ይመስለኛል ማንም ሊረዳኝ አልቻሉም
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለምድራችን🙏🙏 አገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ዞሮ መግቢያ ቤቴ😢😢
@selamyemariyamlij9763
@selamyemariyamlij9763 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እና በአሁን ሰዓት ኢትዮጲያን የሚያቋሽሽ ሰው ባልሰማ ደስታዬ ነው ግን ፊልም ነው ብዬ እፅናናለሁኝ ቸሩ መዳኒዓለም ለሀገራችን ምህረቱ ይላክልን አሜን።
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ በአባይ ግድብ ሙላት የተደስተው አንድነት ፍቅር ሀገራችን ላይ ይስፈን ጠላት ደስ አይበለው ዘረኞችን ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን ፍቅር አንድነት እምነት በልባቸው ይስፈን ሠላም ለ ኢትዮጵያ ህዝቦች
@smsm4755
@smsm4755 3 жыл бұрын
ተሞልቶ ሲጨረስ ነው ደስታችን እውን የሚሆነው
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
@@smsm4755 እንደጀመርነው እንጨርሰዋለን ተብሎል መደሰት ነው እሚሻል
@bezabezi3888
@bezabezi3888 3 жыл бұрын
መቸ ተጀመረ ገና ማክሰኞ ነው የሚጀመረውኮ እናቴ
@adisb5125
@adisb5125 3 жыл бұрын
Yemir btam new des yalgn! Mechereshawn degmo egziyabeher yawukal!
@sineyeyoutube3301
@sineyeyoutube3301 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ደስ ብሎናል ደስታዬ ወደር ዬለውም
@emebatyemaryamlji5020
@emebatyemaryamlji5020 3 жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ሰላም ና ፍቅር ይበልጣልና ለውድ ሀገራቺን ለምየ ለኢትዮጵያሰላምና ፍቅር ይሁንልን የሀገር ሰላም የሚያሳስበው እኔ ኢትዮጵያዊ እጂ እኔ አማራ እኔ ኦሮሞ አንባባል ኢትዮጵያ ትቅደም
@ganemollatune3384
@ganemollatune3384 3 жыл бұрын
ሀገር ፈጣሪ ዪጠበቅሺ እነደነ በእስደት ያላቹ 👍👍በእሰላም ለሀገራችን ፈጣረ ያበቃቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
It’s so good it’s so great, a dream that I was lost...I really got it and enjoyed...thank you!!!
@nahom2815
@nahom2815 3 жыл бұрын
ሁለት ጊዜ በተመስጦ አየሁት አሁንም ደገምኩት ደስ ይላል አይሰለችም ።
@birhanuchalla3510
@birhanuchalla3510 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያ ፌልም ሰሪዎች አገኘች ። የተሳካላቸው ባለሙያዎች ደራሲ , ተዋናዮቹ, ካሜራ ማን, ድምፅ እና ሙዚቃ በሙሉ በጣም ጉሩም ሥራ። ማንነታችን በራሳችን የተንፀባረቀበት ምንም የባዕድ ኮፒ ፔስት የሌለው የሚያኮራ ማንነት የሚያሳይ ፌልም ነው።
@woyniatlakloge4351
@woyniatlakloge4351 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ,,,,,, ሀገራችንን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛት አሜን!!!
@maruchekol3335
@maruchekol3335 3 жыл бұрын
የሚመጣው በጣም አስፈሪ ነው ትክክል አባባል ::::: ምችት ይበልሽ ሜሊ
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሀገርኛ ፊልም እናመሰግናለን
@user-fb5il4qs2c
@user-fb5il4qs2c 3 жыл бұрын
ቆይ ምድነው ኮማቾች የሂወት ታሪካችሁን ምዘከዝኩት ስለፊልሙ ኮምቱጂ
@jonathanb6829
@jonathanb6829 3 жыл бұрын
A++ movie, one of best Amaric movie of all time
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልናሀ ሀስተማሪኢ ነው
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን!
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😍 አምላኬ ሆይ ኢትዩጲያ ሀገሬን ህዝቦቿን ጠብቅልኝ ልቦና ይስጠን አጥፊ ትውልድ አንሁን😭
@user-lw9ow4iv4g
@user-lw9ow4iv4g 3 жыл бұрын
እህ ደሥ ይላል እዩት ጫጫታ የለጭፈራ የለ መሥከር የለ እፍ በተለይ የገጠሩ ፓርት በጣም ደሥ ይላል
@era7420
@era7420 3 жыл бұрын
demwez goshmee talaku ethiopiawiw sew betam adenkhalew my role model fetari ytebkih
@alulabruk7274
@alulabruk7274 3 жыл бұрын
Betam Arif film new. Kesint gize bohala rekahu. Gobez derasi, tewanay, director. Ahun silewedefitua Ethiopia tesfa agegnehu. endezih aynet ena tinat lay yetemerekozu film bemesrat tiwlidun mankat.
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 3 жыл бұрын
እውነት ከልቤ ያየሁት ፊልም ቃላቶቹ ጥርት ማለታቸው እና በሳል መሆናቸው በአጠቃለይ ለኔ ሁሉም የፊልሙ ይዘት ተመችቶኛል ደራሲው እና ተዋናዬቹ ሁላችሁም ለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@zed5924
@zed5924 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም በእየ እምነቱ ፈጣሪውን ይለምን ሁሉም ነገር የሚያምረው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው 😭😭
@saraendris1956
@saraendris1956 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ባህልን የሚቃኝ ገጠር ውስጤ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@semiraendris2077
@semiraendris2077 3 жыл бұрын
ውዶች የጥላቻ ወሬ የሚናገሩትን ሸር የሚያደርጉትን ሪፖርት እናዲርግ ሚዲያዊን ለመልካም ነገር እንጠቀም ሁላችነም ለሰላም እንቁም አላህ ሀገራችነን ይጠብቅልን!!!!!!!!
@endihnewmelkamu6517
@endihnewmelkamu6517 3 жыл бұрын
አሪፍ ና ትምህርት ሠጭ ፊልም ከሚባሉት ውስጥ አንደኛው ይህ ነው።
@saragach9525
@saragach9525 3 жыл бұрын
ስወደው ይሄ ፊልም
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
ባየው የማልጠግበው ሙቪ ነው ለአምስተኛ ጊዜ ሳው ገራሚ ነው
@user-ti3ni6df3r
@user-ti3ni6df3r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል👍👍
@user-mb6gg4rc2j
@user-mb6gg4rc2j 3 жыл бұрын
bxam arif new 😘😘😘😘😘
@fereyerodi1515
@fereyerodi1515 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ዋዉ ደራሲውን አደነኩት
@kiyame7365
@kiyame7365 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያን ጠላት ነቅለህ አውጣልን🙏 ዘረኛ በነ ጥበብ አጥፋው💚💛❤ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ዘረኛን እጸየፋለው💚💛❤🙏
@isaynomore1965
@isaynomore1965 3 жыл бұрын
Kiya Me Amen and amen 🙏🏾
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ወይም ምርጥ የህይወት መፅሀፍ እናመሰግናለን
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ያስተምራል
@hernandezwalcot8945
@hernandezwalcot8945 Жыл бұрын
Tebareku abo
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Betem deseye yemele felme now bertuu👏👏👏👏👏👏🇪🇹
@yashl4018
@yashl4018 3 жыл бұрын
ውውው ምርጥ ሥረ
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 3 жыл бұрын
ፈጣሪሆ አገራችን ሰላም አርግልን
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@helenyonas2475
@helenyonas2475 3 жыл бұрын
ድንቅ ፍልም።
@user-yy5yu3je5w
@user-yy5yu3je5w 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ እህት ወንድሞቸ ለዛሬዋ ልደታ ማርያም እናት ሀገራችንን ትጠብቅልን እፍፍፍፍፍፍፍፍ የምናየው እና የምንሰማው ግራ የተጋባውን ሁሉ ያስብልን አሜን ስብስክራይብ አድርጉኝ
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 3 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁልን ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👌👌👌 ውዶች ኑ አብረን እንሹፈው
@amenkimi272
@amenkimi272 3 жыл бұрын
ዘምድ ወድት እያመራነው እኔ ሚገርመኝ ሰው እንዴት እያሰበነው እኔ ግርም እንዴ ሰው ሀገሩን ትጥፋይላል ምንም ደሀ ብትሆን ሀገር ሀረርነው እወነት አመመኝ ሀገሬ ምስኪንኩናት
@zA-qd2tq
@zA-qd2tq 3 жыл бұрын
ምርጥነዉ
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ እግዚአብሔር
@samilove281
@samilove281 3 жыл бұрын
አሜን
@yetymoges2524
@yetymoges2524 3 жыл бұрын
It’s very nice movie,the story the actors everything is perfect .its looks like based on a true story.( የድሮ ኢትዮጵያን በትንሹ ያሳያል. ከየት ነህ ወዲት ነህ የማይባልበት ሁሉም የእብረሀም እንግዳ ነው)
@tatytaty5544
@tatytaty5544 3 жыл бұрын
በጥም ድስ የሚል ነው
@masdsshsu4330
@masdsshsu4330 3 жыл бұрын
ምርጥነዉቀጥሉበት
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
ገራሜ ፊልም በሀይሉ ዋሴ ምርጥ ስው
@bezabezi3888
@bezabezi3888 3 жыл бұрын
ውይ ሶደሬ አቃጠለኝኮ በየ መሀሉ ጡል ጡል እያለ ማስታወቂያቸው ውይይይ አሪፍ ፊልም ነው ከማስታወቂያው ውጭ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የጠጆ አድናቂዎች ኑማ
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 3 жыл бұрын
ሚሚየ በሂድኩበት ሚዲያ ሁሉ አገኝሻለው እሰኪ በዚህ ቅን ልብሸ ሰብሰክራይብ አድርጊኝ ማማየ 🙏
@konjetadane1475
@konjetadane1475 3 жыл бұрын
Uuuuffffff akka har'atuu filmiti gamade hin bekku.lapheen too akkan wan gadama seneti naa gamadee. Betam desilel taberaku.astemari nw nurulign ye agere Lijoche
@sisayabebe2919
@sisayabebe2919 3 жыл бұрын
ሀገራዊ ፊልም በርቱ
@TamilSelvi-ow8xv
@TamilSelvi-ow8xv 3 жыл бұрын
Wow🙏🙏🙏
@era7420
@era7420 3 жыл бұрын
be ethiopia film tesfa korchee nbr fetari ymesgen ahun eyeteshalee new migerm melk new yalew sle ethiopia tinsae,sle haymanot bcha bzu..
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ዘረኞች ማስተዋሉ ይስጣችሁ
@saeedrashed5637
@saeedrashed5637 3 жыл бұрын
ዋዉ
@robaabdisa6440
@robaabdisa6440 3 жыл бұрын
Degagema like mareg bechel badereku
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 3 жыл бұрын
አሪፍ ፋልም ነው ያላያችሁ እዩት
@dingelyemareyamlig9800
@dingelyemareyamlig9800 3 жыл бұрын
endezik ayente filem tariken yastemiralu
@gechtesfay1002
@gechtesfay1002 3 жыл бұрын
Betam enje
@temo6539
@temo6539 3 жыл бұрын
ፊልሙ ጡሩ ነው ግን ፍልስፍና ይበዘዋል ጡሩ አስተማሪ ነው የለንን መክሊት እለማወቃችን ብዙ ያደክመናል
@yehulumedia1794
@yehulumedia1794 3 жыл бұрын
በቃ ትርኪምርኪ ፊልምማየት ከጠላችሁ ይህንን ምርጥ ፊልም ተመልከቱ ብዙ ትማሩበታላችሁ ዳሩ ግን ይህንን አይነት ፊልም በብዛት እንዲስሩና የሀገራችንን ፊልም ኢንዱስትሪ ማሳደግ ይቻል ነበር ግን ፌም ሬድዮ ሲዘግቡ የሚውሉት ስለ ተራ ፊልሞች ነው ደራሲውንም አርቲስቶችንም አለማድነቅ እይቻልም
@rimatesfaye5329
@rimatesfaye5329 3 жыл бұрын
Yhen film zare lalkew bezer lmnbalaw Ethiopia
@rimatesfaye5329
@rimatesfaye5329 3 жыл бұрын
Tlk tmrt new bezer gn ankebelew
@user-ks4iy2co6r
@user-ks4iy2co6r 3 жыл бұрын
ሁለተኛ እያየሁት ነው
@user-rx4lo9ll8i
@user-rx4lo9ll8i 2 жыл бұрын
Is true we lost
@meseretteshome8777
@meseretteshome8777 3 жыл бұрын
Selem le hagare lejoch bemulu🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 3 жыл бұрын
ዘዋሪው እስቲ አቁምልን ሰላም እንበላቸው❤
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Betam dess yelal temert sechinew🤔
@yagezewdu6566
@yagezewdu6566 3 жыл бұрын
ደስ ሚል ታሪክ ነው ። እኔ ግን ጠብቄ የነበር ታላቆ ሴቲዮ ነበር ታሪኩን በቃላቸው ያቁት የነበር ብየ ነበር ፣እንድ ጥሩ እረፍተ ነገር ማይናገር ታመነ ሲሆን ከፍቶኛል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ፣ በጉልበታቸው ተማምነው የሰውን ልጅ ሚበድሉ ሁሉ በፈጣሪ ሀይል ጉልበታቸው ይማማ!
@user-qp6mz6ke9w
@user-qp6mz6ke9w 3 жыл бұрын
ድስ እሚል ፊልም ያብዛችሁ ማስተዋል ይስጠን
@temo6539
@temo6539 3 жыл бұрын
የኢንግሊሽ ትርጉሙ ግን በጣም ብዙ ስተት አለበት ህዝብን አታሳስቱ አርቲስት የህዝብ ነው ለህዝብ ዶሞ አትዋሹ ለሆዳቹ ብቻ አትንሩ ለሆድም ለ ህሊናም ምግብ ያስፈልገዋል
@tringohmariam6430
@tringohmariam6430 3 жыл бұрын
Yemr endezi aynet film des ylal yefilmu res gn mndn new
@joanierouse4919
@joanierouse4919 3 жыл бұрын
Hi
@robelbegashaw8738
@robelbegashaw8738 3 жыл бұрын
Ethiopiawi film
@hilinawoji6673
@hilinawoji6673 3 жыл бұрын
Betam konjo hagern bahelen ethiopiywnet yewekel film endi new gobz bemerabawiyan siyasekotkut aymcegem yeny Gen temcetogal be hagery legoce yemcacu
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
አቃቢ ግን ሁልግዜ ስተውን እርጋ ብሎ ነው እሚተውነው ደስ ይላል
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 3 жыл бұрын
አዲስ አይደለም
@enataneureliyzelalimcell6786
@enataneureliyzelalimcell6786 3 жыл бұрын
nat Telikiki Enda ?
@solomontadese7325
@solomontadese7325 3 жыл бұрын
ዋጄ (ደራሲ) በጣም ትችላለህ
@samisenay
@samisenay 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ እስቲ subscribe ተባበሩኝ በማርያም🙏😋
@zainab1682
@zainab1682 3 жыл бұрын
እሽ
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 3 жыл бұрын
እሸ አንችም ተባበሪኛአ
@senduberhe4445
@senduberhe4445 3 жыл бұрын
እሺ
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 3 жыл бұрын
ቆንጅ ነው እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 3 жыл бұрын
እር ምን ልታዘዝ ተዋናያን መጡ
@robelvalencia
@robelvalencia 3 жыл бұрын
KZbin ነው ወይስ Church ግማሾቹ ይመርቃሉ ግማሾቹ ደሞ አሜን ይላሉ ስለ ፊልሙ አታወሩም አለቅላቂ ሁላ
@user-qj3ty9ot9d
@user-qj3ty9ot9d 3 жыл бұрын
ውነት ብለሃል አጎቴ
@ritamarli1070
@ritamarli1070 3 жыл бұрын
Ehulum film lay comment slefilm eko aysetum yemr
@ajtv495
@ajtv495 3 жыл бұрын
እተቾያሙዘኪለጂሞካእል
@Redarmy1074
@Redarmy1074 3 жыл бұрын
😍🤩🥰🇪🇹🥰😍🤩👌😂🤣
@sofanetsofanet306
@sofanetsofanet306 3 жыл бұрын
ሳደሬዎች በናታችሁ ክፈሉ አትበሉ አባይ ይክፈላችሁ ፌልሙን ቶሎቶሎ ልቀቁልን
@amenkimi272
@amenkimi272 3 жыл бұрын
እኔ ዘረኛ ያስጠላው እኔማ ወደላይነው ያለኝ
@robaabdisa6440
@robaabdisa6440 3 жыл бұрын
Lederesetu balebat geber yegebawal
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 ай бұрын
አቤት ኢትዮዽያዊ ፊልም ❤ ከምርጥ ተዋናንያን በጥራትና በብስለት የተሰራ ። አልገባንም እነጂ እኮ ኢትዮዽያ ሚስጥር ሰለሆነች ሚሰጠሯም በዙው በግዕዝ ተፅፎ የተቀመጠ ሰለሆነ ብሎጦቹ ለነጭ ሌቦች የራሳችንን ቋነቋ ጥለን በነሱ ABCD አፋችንን እነደነፈታ እያደረጉን ነው ። ለምን ትውለዱ ታሪኳንና ሚሰጥሯን እነዳይረዳ ። ፩) መፀሃፈ ሄኖክን ሰርቀው ይሄው መድሃኒት እየሰሩ ለኛው መልሰው በ$ ይሸጡልናል ፪) ከ አማራ ክልል ውጪ በግዐዙ ፊደል እነዳይጠቀሙ ከላይ በገለፅኩት የነሱ ፊደል እነዲያነቡና እነዲፅፊ ( ፊደላቸውን እነጂ ጥበባቸውን ቢሞቱ አያሳዩመ) ፫) በዘር በክልል ከፋፍለው ለጥቂት ሆድ አደሮች ሃገራቸውን እነዲሸጡ ያውም በፈርፋሪ እያባበሉ ????? የሄው ትልቋን ኢትዮዽያ ለማሳነስ ይጥራሉ ። የ ኢትዮዽያ ህዝብ መች ይሆን ከ እነቅልፍህ የምትነቃው???
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 40 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 32 МЛН
ሀ...ሴት ሙሉ ፊልም HaSet full Ethiopian film 2021
1:07:13
የኛ ሰፈር  ሙሉ ፊልም Yegna Sefer full Ethiopian film 2020
1:37:20
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 648 М.
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
Сможет ли заключенный выжить 🧐
1:00
He WANTED to HELP her 😱🩹🤣 #shorts #khamitovy #martaandrustam
0:20
Marta and Rustam
Рет қаралды 12 МЛН
🐵 Chimp's Hilarious Office Food Pranks 🍔🔥#funnyanimals #cartoon #prank
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 8 МЛН
То чего мы все боялись в детстве
1:00
Dad Play with me ⚽️😆 Funny Scene 😂
0:18
boxtoxtv
Рет қаралды 52 МЛН