መስቀል በዓልን በጀርመን ከተማ በደማቁ አከበርን

  Рет қаралды 47,758

FSF Family

FSF Family

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ይህ ባንዲራ አዲስ አበባ ብቻ ነው የተከለከለው💚💛❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ለምድነው የተከለከለው ወይኔ ኢትዮጵያ ግን ወደየት እየሂደነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ከ3አመት በላይ ተከበሮ የተከለከለዉ በአብይ ዘመን ነው በተለይ ዘንድሮ
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
በዚህ በአህያ ዘመን እማ ሀገርችን ጨለማ ውስጥ ናት
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
እረአለ አይናችሁ አያይምእዴ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
​@@hapitamahmad8755አላየህም እንዴ የለበሱትን እንኳን ቀምተዉ አንድ ላይ ተሰብስቦ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ጀርመን ውስጥ የሂ ሁሉ ሀበሻ አለ ማለት ነው ደስ ሲል ማርያምን እኔ ቤተክርስትያን ያለ አይመስለኝ ነበር
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ Жыл бұрын
ወገኖቼ ኢትዮጵያም እኮ ተሰዳለች በገዛ ሀገሯ ለይ ባንዲራዋ ይቃጠላል በሌላ ሀገር ለይ ደሞ በነፃነት ከፍ ብላለች ስለዚህ ሀገራችን የክብር አርማዋን ይዛ ኢትዮጵያ ተሰዳለች 😢😢😢😢
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 Жыл бұрын
በውጭ ሃገር የመስቀል በዓል በክብር እየተከበረ ሃገራችን ላይ እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይያዝ እና ማንኛውም ክርስቲያ አረንጓዴ ፣ቢጫ፣ ቀይ የሆነ የሃገር ባህል አልባሳት እንዳይለብስ እየተደረገ በሃገራችን ላይ ሁለተኛ ዜጋ ሆነን በማክበር አሳልፈናል፡፡ እናንተ ጋር እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን በውጭ ሃገር እንደዚህ መከበሩ በጣም ደስ ይላል፡፡ እንኳን አደረሳችሁ፡፡
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
ስውዳችሁ ሳምሪዬ ነጠላሳትለብሽ ❤❤❤ቀሚሱም ነጭቢሆን ❤
@HanaDejen
@HanaDejen Жыл бұрын
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ፊሎን አባ ይችን እኔነኝዴ ያጠመኳት ማርያም ሲሉ ደስ እዳለኝ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ወይ ሃገሬ በሃገርሽ ባንዲራሽን ለማቆሸሽ የመጣብንን ስይጣንን በመስቀል ሲኦል ክተትልን🙏
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ያመት ሰው ይበለን የሐገራችንን ትንሳኤ ያሣዬን ቸሩ አምላካችን 🙏
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እልልልልል ኣሜን(3) እንካዕ ን ኣብሮ ኣደረሰን❤❤
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤😢😢😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ሳምሪዬ ነጠላ መልበስማ መቼም አትርሺ በተረፈ እኛም ዛሬ ነው ያከበርነው ቤሩት ያመት ሰው ይበለን❤
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ✝️ ግን እንዴት ሳምሪ እንደዚህ ነጠላ ሳትለብሺ ካለ ወትሮሽ 😔😥
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል💚💚💛💛❤❤❤
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii Жыл бұрын
Amen Akun Aderasa Baxam Des Yilal Egaziber yimasegan❤❤❤❤❤❤
@ethopiya3841
@ethopiya3841 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማሮች ስወዳችሁ
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!!እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!❤❤❤ ፕሮፋይሌን በመጫን ስወዳቹ አበርታቱኝ
@meseretteshome1793
@meseretteshome1793 Жыл бұрын
temesgen
@hannateshager1282
@hannateshager1282 Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤ኢርandአትዮ
@hhvg8451
@hhvg8451 Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ፍርወቺ
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ሳምሪ ነጠላ ልበሽ❤❤❤
@ayinalemgirma532
@ayinalemgirma532 Жыл бұрын
Mino samiray naxal lemin alebsishim🥰🥰🥰🥰
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 Жыл бұрын
wow dase yelale enekwane adaresachu genae sameri lamena naxala alabeshima
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ለመስቀሉ!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹👍🏽🍁
@ObsanFayesa
@ObsanFayesa Жыл бұрын
አይለያቹ 🥰
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Жыл бұрын
አሁን ምን ሚሉት ነው ያለ ነጠላ 🙄🙄🙄
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
መዘነጡ መሰለኝ ክክክ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Happy cross meskel celebration guys
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደስ ሲል
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 Жыл бұрын
enkan aderesachihu yene wudochi ❤❤❤❤❤❤❤
@AberashiMisitafa-zt2eh
@AberashiMisitafa-zt2eh Жыл бұрын
በሰማአም😢😢ስልጤና ነፀላ ማደሪገ ተከለከለ ኢደ ሰምሪ
@Peza-m8y
@Peza-m8y Жыл бұрын
የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ሳምሪ @ ፋኒ @ ፊሎዬ ቆንጆ አዳሙ ቆንጆ... ባጠቃላይ በ አለም ዙሪያለምትገኙየክርስትና... እምነት ተከታዬች... እንኩዋን አደረሳችሁ ... አገራችን ኢትዮጵያ... ስላምዋ.. ይመለስላት አሜን..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@kamelamuhammed6341
@kamelamuhammed6341 Жыл бұрын
ማሸአላህ የኔ ቆጅ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም
@ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም Жыл бұрын
ባለማህተቦቹ
@mbd8317
@mbd8317 Жыл бұрын
መልካም በዓል
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
የአመት ሠው ይበለን አሜን
@Ldyagsahw
@Ldyagsahw Жыл бұрын
ሳምሪዬ ታምራላች ግን ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋ ነጠላ ልበሽ. ፖሊስ እህቴ
@zufanmiheretu9425
@zufanmiheretu9425 Жыл бұрын
Samereye konjo netlsh?
@ዩቲዩብ-ፈ8ኀ
@ዩቲዩብ-ፈ8ኀ Жыл бұрын
አንቺ ሳምሪ ልጠላሽ ነው አቋም ይኑርሽ ታውቂያለሽ አንቺን መሆን የሚመኙ ይኖራሉ ክብርሽ ጥንካሬሽ ደስ ይል ነበር አሁን ግን እየተወዛውዝሽ ነው ቤተክርስቲያን ባዶ ፀጉር እንደማይኬድ ላንቺ አይነገርሽም ለዚህ አውቆ አጥፊ ነሽ
@gltube4471
@gltube4471 Жыл бұрын
ለመስቀል ክብር ካለሽ ፀጉርሽን ሸፉነሽ ነጠላ ለበሺ አጉል ሰልጣኔ መላላጥ አያስፈልግም
@aklwold7696
@aklwold7696 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ይለች መሰለህ
@gltube4471
@gltube4471 Жыл бұрын
@@aklwold7696 ያዉ ነዉ የመስቀል በአል እየተከበረ ሰለእምነት አይደለም ልትል ነዉ
@ሶልያናምስክሬነሽ
@ሶልያናምስክሬነሽ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ 🌻የሳምሪ ቤተሰቦች በሙሉ 🥰መልካም ዘመን ይሁንላችሁ 🥰
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
💚💛❤🤲🤲🤲
@selam194
@selam194 Жыл бұрын
ሳምሪዬ ቆንጆ ነጠላውስ??????
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች❤❤❤❤
@janethmohammad722
@janethmohammad722 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
💚❤💛💛💚💚💛💛❤❤
@kuliburu5771
@kuliburu5771 Жыл бұрын
Baga itin si gehe ❤❤❤❤❤❤
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
አሜን፫
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 Жыл бұрын
እፍ በቤቱ ያፅናችሁ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ቤንጃችን❤❤❤❤
@arhibukokitube6239
@arhibukokitube6239 Жыл бұрын
ስዎዳችሁ ❤❤❤ ሳምሪ ነጠላ ❤❤❤❤
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 Жыл бұрын
ሳምሪ ምን አለበት ነጠላ ብትለብሽ አመስቀል አይደል 😢
@meazamulugeta9074
@meazamulugeta9074 Жыл бұрын
ቅዱስ በአል ላይ እንኳን እባካችሁ አንርሳ መሸፋፈኑን ለሁሌም ነበር ግን ጣልነው ልብሱን።
@yemenzwerktadese
@yemenzwerktadese Жыл бұрын
እንኳን እብሮ አደረሰን ግን ሰሳምሬ ነጠላ ለምን አለበሽም
@ZxcWert-de5er
@ZxcWert-de5er Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hophad3783
@hophad3783 Жыл бұрын
ማርያምን እንደዚህ በጥንካሬ ስታከብሩ ደስ ይለኛል ምክንያቱ አብዛኛዉ ዩቱበሮች የእምነታቸዉ ቪድዮ ለመልቀቅ በስንት መሸማቀቅ 😔እንደዛ አይነቶቹ ደሞ ቱ አለኩም ሌላዉ ትርፍ ነዉ👌
@alamdebalkek841
@alamdebalkek841 Жыл бұрын
Netelawen yete teleshew newe yemetashewe ?
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@pawi14
@pawi14 Жыл бұрын
fani selkehin laklegne vedio lelaklh
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እሄ ሀሁሉ ነበረ እነጨኝ ሳናየው
@alxble6165
@alxble6165 Жыл бұрын
ሳምሪ ነጠላ ለምን አለበሽም😢
@lideyahayile5617
@lideyahayile5617 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 Жыл бұрын
ደስስስስስስስ❤❤❤❤❤
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
ሰታምሩ❤❤❤❤
@helloteam2606
@helloteam2606 Жыл бұрын
Netela yeleshim lilakilish ke Ethiopia
@selamshale5549
@selamshale5549 Жыл бұрын
Kesatesh betam yasetelale betwafri yeshalshal
@ሶልያናምስክሬነሽ
@ሶልያናምስክሬነሽ Жыл бұрын
ታምራላቹሁ❤❤❤❤
@aster7876
@aster7876 Жыл бұрын
ነጭ ቀሚስ አተሽ ነው ግን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
ኧረ ነጠላም በለበሰች
@hophad3783
@hophad3783 Жыл бұрын
ዉዶች😘😘😘😘😘
@kidistmenaassefa1960
@kidistmenaassefa1960 Жыл бұрын
#1
@iui44i22
@iui44i22 Жыл бұрын
😢❤❤❤❤
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
Enqne aderesachu 😊😊
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ Жыл бұрын
የከርሞ ሰው ይበለን
@pawi14
@pawi14 Жыл бұрын
vedio serchalhu le FSF family samrin serprayse aderglgne vedio lelakleh family negne
@fsffamily9263
@fsffamily9263 Жыл бұрын
0968727221
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha Жыл бұрын
ሁሉም ነገር መልካም ሆኖ ሳለ, አንች ግን "መስቀልን ለማክበር የሄድሽ ሳይሆን" የሆነ ኤግዚቢሽን ልትጎበኝ የሄድሽ ነው የምትመስይው.🤦🏽‍♀️ ፀጉርሽን ሸፍነሽ ነጠላ ክንብንብ ብለሽ ብትሄጅ ምን ነበረበት😏
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ Жыл бұрын
ቆይ ሁሉም አገሪ የኣማራ ባድራ አለ ግን 4ኬሎ ብቻነው ክልልክሉ😄😄😄
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
እዛው አረጋዴ ብጫ ክለክል ነው እንዳይለው😂😂😂😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
እሚችሉ ቢሆን አያረጉትም ብለሽ ነው
@abebewolde7632
@abebewolde7632 Жыл бұрын
የ 💚❤💛 ጥበቧን መሸሽ ጀመራችሁ እንዴ fsf'ዎች?
@HawaAlmamun
@HawaAlmamun Жыл бұрын
German mibal ketema ylm 😂
@HawaMohamed-e6m
@HawaMohamed-e6m Жыл бұрын
ኦሮሞ ግን ብአል የላቼዉም እንዴ ኤረቻ ብቻ ነዉ 😂😂
@btbt4487
@btbt4487 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selam194
@selam194 Жыл бұрын
ሳምሪዬ ቆንጆ ነጠላውስ??????
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@alamsahigh2826
@alamsahigh2826 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@getibegum8411
@getibegum8411 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tegist345
@tegist345 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
ዘ-ኤርትራ ብ ኣወል ስዒድ / THE- ERITREA BY AWEL SAID
1:25:50
የፊሎ ልደት ተቀወጠ !!
16:45
Fani Samri
Рет қаралды 243 М.
🛑ቤዚን አፈቅራታለው ንገርልኝ ተቀበለችው😱
25:35
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 67 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 439 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29