መስቀሉን አስረግጠዉ ታቦቱን በጉልበት አስገቡት @NEGASHMEDIA

  Рет қаралды 23,754

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 361
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 13 сағат бұрын
መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነው የሚያፅናን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም🙏🙏🙏 በአንደበታችን መስክረን በእግራችን አንረግጠውም 🙏🙏
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Ethiopia928
@Ethiopia928 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ድካምህን አገልግሎትህን የነፍስ ዋጋ ያርግልህ ክፉ አይንካ ለእውነት እንደመሰከርክ በህይወት ይጠብቅህ
@yemanegebrezghi5458
@yemanegebrezghi5458 2 сағат бұрын
በትክክል ብለሃል።
@zeritoayele4259
@zeritoayele4259 10 сағат бұрын
ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እውነት ነው ሁላችንም አዝነናል ይህን ሁሉ ዓመት የረገጥነው ሁላችንም እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን በጣም ይከብዳል::
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 13 сағат бұрын
በጣም ነው የማዝነው እንደኔ ልባችሁ የደነደነ አባቶች ልቦናን ይሰጠን ።የመሽ ቢመስልም ነገ ይነጋል።
@MulushewaDuresa
@MulushewaDuresa Сағат бұрын
ቅዱስ ስላሴ ታግሰውናል አሁን ግን መስቀሉ ያለበትን ቦታ አይተን ካላነሳነው የሚመጣውን መቅሰፍት የደብሩ አስተዳዳሪ እንደሚቀበለው አልጠራጠርም። ፈጣሪ ሆይ የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው።
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 11 сағат бұрын
ነጋሽዬ ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ!!! እባክህ ሪስህን ጠብቅ ጊዜው በጣም ነው የሚያስፈራው!!!!😢😢😢😢😢
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 сағат бұрын
አዎ ጊዜው አሰፈሪ ነው ቢሆንም ግን ሰለእውነት ሰለመሰቀሉ እውነትን መሰክሮ መሞት መታሰር ፅድቅ መሆኑን አንዘነጋውም
@fiqadunado2515
@fiqadunado2515 13 сағат бұрын
ውድ ወንድሜ ነጋሽ ሰላም ላንተ ይሁን የእምነት አባቶቻችን እኮ ካዝና አይነካ እንጂ ምርት ቢንቀጠቀጥ የሰው ልጅ መከራ ቢበዛበት ታሪክ ቢጠፋ እምነት ቢጠፋ ግድ የላቸውም ካዝና ሲነካ ማቅ ቤተክርስቲያን አለበሷት እኛንም ልጆቿን አለበሱን ምድር ስትንቀጠቀጥ ፀሎት እንኳን እንፀልይ አላሉምንም ይቅር ይበላቸው ይቅር ይበለን ።
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw 11 сағат бұрын
ፐርሰንት ፐርሰንት ብቻ ቤተ ትክነቱ ገንዘብ ብቻ
@EndalekachewTesfaye
@EndalekachewTesfaye 11 сағат бұрын
ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@andualemdesu34
@andualemdesu34 12 сағат бұрын
You did big history dear Negash. Thank you so much!
@muludemse4459
@muludemse4459 14 сағат бұрын
ምዕመኑን በምንም አይነት ቃላት እና በመሽለጥለጥ ልታሳምኑት አትችሉም ።እረኛ እና አባት ተብዬ ተኩላዎች የክርስቶስ ተቃዋሚ የሳጥናኤል ልጆች እግዚአብሔር በአደባባይ አወጣችሁ ።እግዚአብሔር ይፍረድ።
@duliti7133
@duliti7133 Сағат бұрын
አናነግስም
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 9 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ አመሰግንሀለሁ ብርታት ይሁንህ ።
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 10 сағат бұрын
ክብር መስቀል ነው ጥቁር የሚያስለብሰው ካሁን ጀምሬ እለብሳለሁ 5ሰዐት ሙሉ በጌታችን ቀመድኃኒታችን ክብር ደም የታጠበ መስቀል ነው ። መስቀል ክብር ነው ።አሁንም መስቀልን እስኪያነሱልን ድረስ መስቀል እንለብሳለን።
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 сағат бұрын
ከመሰቀሉ ከእውነት ጋር እቆማለሁ ነጋሸዬ እንቁው የተዋህዶ ልጅ አንተንም ወንድሜ አርአያንም በመሰቀሉ ያበርታልን ያበርታን እሰከ ሞት ዘንዶው ይወድቃል በክርሰቶሰ መሰቀልም ይቀጠቀጣል ፍርዱም ከሰማይ ነው ከርሳሞች እንደቀለዱበት አይቀርም ቤቱ ይፀዳል
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ5ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ5ሐ 32 минут бұрын
ቃል ህይወንያስማን ወንድማችን😢😢😢 ልብ ይስብራል እንዴነው መስቀል የሚያሳልሞን አባቶች የረገጦት ከዚህበላይምንአለ😢😢😢💔💔💔
@tigistzegeye2971
@tigistzegeye2971 2 сағат бұрын
ቃለ ቀርን ሚዲያ ነጋሽ ሚዲ ያ ደረጄ ዘወይንየ እና ሌሎችም አብዝታችሁ ድምጽ ስላሰማችሁልን የመስቀሉ ባለቤት አብዝቶ ይባርካችሁ🙏 የምር በርቱ ከሚመጣ መቅሰፍት ይጠብቃችሁ🙏 የምር ግን እየሆነ ያለው እጅግ ልብ ይሰብራል! እንዳልከው ዛሬ ነው ማቅ መልበስ😭😭😭😭
@genetaredo7255
@genetaredo7255 11 сағат бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 14 сағат бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር እኮ ያላውቅነውን ያውቃል ዛሬ ግን አዝኛለሁ 😢😢😢😢😢😢
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 13 сағат бұрын
ወይ መድሃኒአለም እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 12 сағат бұрын
አቤቱ የሆነብንን አሰብ እግዜብሔር😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MTube-l9s
@MTube-l9s 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@WubeBaysa
@WubeBaysa 13 сағат бұрын
የኛ አባት መድሐኒያለም ነው የነሱን ስራ የእጃቸውን በእወነት አንገታችንን አንዳስደፉን አይቀርም ሐዘናችንን አሱ ይመልከት በሄዱበት ሁሉ ይረገጣሉ መስቀሉን ረግጠዋልና አሳማዎች በሙደየ ምፅዋት አንድ ሳንቲም አታስቀምጡ አኛ ሳይኖረን አጠገብናቸው አነታቸው ነው
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 12 сағат бұрын
❤😢👏 Right We wait answer from our God(lord)
@Rakb553
@Rakb553 11 сағат бұрын
እውነት ነው ወንድማች ጋዜጠኛ ነጋሽ ቅድስት ሥላሴ የመስቀሉን ሐይል ይግለጡ በእውነት ለኛ ብሎ በቀራንዮ አደባባይ ብዙ መከራ የተከፈለበትን ቅዱስ መስቀል በቤተ መቅደስ ውስጥ ወለል ላይ አድርጎ መርገጥ በጣም ቅጣት ያመጣል የዳንበት ልጅነት ያገኘንበት አንገታችን ላይ የምናስረው ውበታችን ነው እናም እግዚአብሔር ሐይሉን ያምጣ 🤲🤲🤲💒💒💒😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Сағат бұрын
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም አሉ አውቀው ዝም ያሉትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን😢😢😢😢
@haimanotabebe5472
@haimanotabebe5472 Сағат бұрын
አቤቱ፡እግዛብሔር፡ ሆይ፡ሕዝብሕን ፡አድን፡ ርስትሕንም፡ባርክ፡የምናየው፡የምንሰማዉ፡ ሁሉ፡ ከብዶናል።
@tigistdesta-z5m
@tigistdesta-z5m Сағат бұрын
ለእውነት እንደመሰከርሕረጅም እድሜ ይስጥሕ
@Altaye61388
@Altaye61388 14 сағат бұрын
እነዚህ ጳጳሳት ተንዬውቹ ምን እየሠሩ ነው? ውድ ነጋሽ እንተ ስለቤተክርስቲያን በምሬት እየተናገርክ የሃይማኖት መሪ ነን የሚሉት ግን ልባቸው ተደፍኖ ክርስቶስን ብንቀት ላይ ናቸው:: እነዛህን አባቶች አትበላቸው አባት ስላልሆኑ
@EshetuNegash-q2v
@EshetuNegash-q2v 27 минут бұрын
ነጋሽ ምነው ?አባቶችን ከመስደብ ብትቆጥብ ጥሩ ነው አንተ ያራስክን ድርሻ ብቻ ተዋጣ አባቶችን ሰድበህ ለሰዳቢ መናፍቃን አትስጥ ችግር ነው ያልከውን ሁሉ የቤተ ክርስቲያን ገመና ማውጣት ሃይማኖተኛ አያሰኝም በስራሚክ ዲዛይን የተደረገ መስቀል ተረገጠ በማለት መምህራንን እና አባቶችን ባትሳደብ ጥሩ ነው ክርስቶስ የሌለበት ቤት ስትል ምን እያልክ እንደሆነ አስተውል እባክህ ከዚህ የበልጠ ምንፍቅና የለም እድማጭህ ነበርኩ ዛሬ ግን አዝኛለሁ
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 13 сағат бұрын
ወንድማችን የመጨረሻው ዘመን ነው ያቅምህን ለተዋህዶ ድምፅ ሆነካል ግዴታህን ተወተአል እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ ዝም ማለት ግን ተገቢ አይደለም ሁላችን ልንጮህ ይገባል አባቶቻችን ግን ልቦና ይስጥልን እንፀልይ 😭😭😭
@ኢትአአ
@ኢትአአ 8 сағат бұрын
መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መሰቀል የነፍሳችን መድሀኒት ነው፣ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን፣ ያመነውም እንድናለን ድነናልም። እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!! እግዚአብሔር መልስ አለው ፍርዱም አይጓደልም። አቤት ድፍረት እንኳን ሰምተነው ሳናውቀው ለ81 አመት እና በላይ መከራችን ብዛቱን የምናውቀው ነው። አውጣን ይቅር ይበለን ማለት ነው!!! አምላክ ሆይ እውነተኛ የሃይማኖት አባት ስጠን!!! ኦርቶዶክሳውያን ዝም አንበል አባቶች የተባሉት ዝም ጭጭ ቢሉም እኛ በፀሎት በየቤታችን እንበርታ። የመስቀሉ አምላክ ይፍረድባቸው።
@fikrugebretsion6594
@fikrugebretsion6594 12 сағат бұрын
የቤቱ ባለቤት ፍርዱን ይስጥ !!!
@TigistMengste
@TigistMengste 10 сағат бұрын
አይዞን ወንድሜ እ/ሔር ለሁሉም መልስ አለው ፍርዱን ከእሱ እንጠብቃለን እንጅ በምድር ላይ የወከላቸውማ ቀሚስ ለባሽ ካድሪ ሆድ አደሮች ናቸው ለሁሉም እባካችሁ አርአያም አንተም እራሳችሁን ጠብቁ ጊዜው እንደእናንተ ላለው አይሆንም አሁንስ በጣም አዛሉን መልስ ቶሎ ይስጠን ኦህ ።
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 12 сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሚ ነጋሺ🙏🙏🙏💚💛❤️ የ
@DagmMoti
@DagmMoti 15 сағат бұрын
አምላክ ሆይ በምህረትህ አስበን🙏🙏🙏
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 7 сағат бұрын
ነጋሽየ በዝህ ዘመን እኮ እውነተኛ አባቶች ስላለለን እግዚአብሔር በጅራፍ እየገረፈ እስከሚያስወጣቸው ይብሉ ለገዘብና በገንዘብ የተሾሙ ብቻ ናቸው አገልጋይ ተብየዎች ጥቅት እውነተኞች ይኖራሉ ግን በሆዳሞች ተውጠዋል ስጀምር ጥቅማቸው ብቻ ስነካ ህዝብ ይቀሰቅሳሉ ለህዝቡ ደንታም የላቸው
@Seleshi-y6h
@Seleshi-y6h 13 сағат бұрын
አይዞሕ በርታ በላቤቱ ያውቅበታል እግርዳድና ስንዴው ይለያል ዓም ክርስቶስን ሰቅላለች ሑሉም ነቅቷል በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshmebat
@Yeshmebat Сағат бұрын
እባካችሁ ግራ አታጋቡን ቆይ ምን ጉድ ነው እንደት ሊረገጥ ይችላል በቤታችን ውስጥ❤❤❤❤
@ዘመዳቲዩብ
@ዘመዳቲዩብ 2 сағат бұрын
ወንድማለም ሰላምህ ይብዛ እነዚህ ሰዎች ምአት ሊአመጡብን ነው በእምነት ጉዳይ ህፀፅ ካለባቸው አባቶችም ቢሆኑ ይወገዳሉ ህዝብ ሊአስቆማቸው ይገባል
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ5ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ5ሐ 32 минут бұрын
እማምላክትጠብቅክወንድማችን
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 13 сағат бұрын
በርታ ነጋሽ እግዚአብሔር ከእንተ ጋር ይሁን እንድ ቀን ይፈርዳል ጌታ የውጪውን እምነት እያራመዱ ነው
@Fikremaryam-q5d
@Fikremaryam-q5d 14 сағат бұрын
ፈጣሪ አንድ ቀን ይፈርዳል ነጋሺ በርቱ እውነት ከናንተ ጋ ነው(ነገሺ ፒርሚድም አለ ከሰህሉ ገር አለ የህም ሴራ ነው አብረህ አንሰው ሁሉ ይውቅ) ሴጀመር ህይጸው ችግር አለብት
@gw9551
@gw9551 52 минут бұрын
ነጋሽ እባክህ እነርሱ ያውቃሉና ተዋቸው
@abidbersina9437
@abidbersina9437 8 сағат бұрын
Wendem. Egziabher kenante gar yehun 🙏🙏🙏
@BemenetAmare
@BemenetAmare 13 сағат бұрын
በአባቶቼ አፈርኩ
@yefatewa2155
@yefatewa2155 7 сағат бұрын
መምህራን፣ ቀሳውስት፣፣ ካህናት፣፣ጳጳሳት፣ የሰንበት ተማሪዎች፤ መዘምራን፣ ሲኖዶስ አባላት በተለይ አቡነ አብርሃም እና አቡነ ማቲያስ የተባሉቱ ሁሉ ለሃይማኖታችን ማፈሪያዎች መሆናቸውን አየን። ክርስቶስ የተሰቀለበትን አዋርደዋልና ይዋረዳሉ።
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 12 сағат бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!!! ወይ ዘንድሮ!!! ያባቶችን ልብ ለልጆች የልጆችን ልብ ለአባቶች የተባለው ተንቢት ነው የደረሰው ወንድሜ ነጋሺ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 7 сағат бұрын
እባካችሁ ፃድቅ መስላችሁ እሳት ኣታጋግሉ ቸሩ መድሀኒኣለም በህልማቸውም ይሁን በሆነ ታኣምር ጌታ ይመልስላቸዋል ክብሪት ኣትጨምሩ እግዚኦ እግዚኦ ማለት ይቀላል
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 3 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሥለሴ ዝምታ ለሁሉም ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጠብቀን ፈጣሪ ዓላማ አለው !!
@HirutGeleta
@HirutGeleta 2 сағат бұрын
እኔ የምለዉ አባቶች እኳ ወደዉ አይመስለኝም በዉስጥ ተይዘዉ ይሆናል እጂ እደኔ እዴት ዝም ይላሉ ግራ የሚገባነዉ ለአተም ፈጣሪ ይጠብቅኸ
@frehiwotzeleke5578
@frehiwotzeleke5578 8 сағат бұрын
አባቴ በመጨረሺ ግዜ ለቤቱያቆመህ ቃለህዪወትን ያሰማልን 💕💕❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💕💕💕❤️❤️❤️❤️
@bitaniyawoldeyes4107
@bitaniyawoldeyes4107 11 сағат бұрын
አሁን እህተ -ማርያም ስለ እነዚህ አባቶች ያለችው በትክክል ልክ ነው ። እኛ የምናስቀድመው ስላሴ ፈጣሪያችን ነው ።እነርሱ እንደሆነ ድፍረታቸው ልክ አጣ ።የኢትዮጵያ አምላክ ሳይውል ሳያድር ፍርዱን ይስጥ።
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 11 сағат бұрын
አቤት እግዚኦ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ነጋሽዬ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን:: አባቶቻችንን ልቦና ይስጣችው::
@masaratadano7066
@masaratadano7066 8 сағат бұрын
😂
@znashbetemaryim6916
@znashbetemaryim6916 14 сағат бұрын
ሀይሉን እግዚአብሔር ይግለፅ
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 14 сағат бұрын
እገዚኦ ለኩሉ አለም
@AmssaluDeresse
@AmssaluDeresse 15 сағат бұрын
ክብር ይሥጥ አምላክ
@Maggyabata
@Maggyabata 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@DJik-l5s
@DJik-l5s 9 сағат бұрын
Mine libele betam betam azenalhu
@She12-e5t
@She12-e5t 9 сағат бұрын
ወዳጄ ጋዜጠኞ ነጋሽ ልክ እኔም እዳንተው ምእመኑ በጠቅላላ በመስቀሉ የምናምን እነሆ ጥቁር ለብሰን የኃዘን ቀን ህዝብ ይተባበር :; ሌላው ሲኖዶስ ጥቁር ይለበስ ብሎ ያዘዘን ዛሬ ደግሞ ምእመኑእራሳችን የጥቁር ቅን ለማድረግ እናውጄ :: ሌላው ብጥቅላላ ማስተማርና መቆርቆር የነበረባቸው ሊቀጳጳሳቱና ፓትሬያሬክ አቡነ ናትናኤል ነበሩ ሌላው ይህን ግዚ ብፁ አቡነ ጳውሎስ ቢሆኑ ኑሮ እንድሳጥናኤል ነበር ህዝብ የሜወርድባቸው ግን እሳቸው ቢኖ ኑሮ ብጥበብ ይፉቱት ነበር : አይ ሞት ስንቶቹን ስልኃይማኖታቸው ይተሰውትን ትመለከቱት ይሆን ???
@ababawudde9698
@ababawudde9698 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል የማይቀር ነው ዝም ሲል የማይፈርድ መስሎናል ይፈርዳል✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️😢😢😢😢😢😢
@tinebebshumete6459
@tinebebshumete6459 Сағат бұрын
ሰላም አግዚአብሔር ይብዛላችሁ የሆነው ሁሉ በጣም ያሳዝናል
@menbereteshome7571
@menbereteshome7571 14 сағат бұрын
Thank you
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 9 сағат бұрын
በምን መልኩ የበፊት ሊሆን አይችልም.አሁን የተሰራ ነው.
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል 44 минут бұрын
እውነት ነው ወንድሜ የዱርዬ መሰባሰቢያ አደረጋት ድምፅ የግድ ነው ሰይጣን ምንግሰት በየግዜው አጀንዳ ይሰጠናል ነቅሎ ይጣልልን መድኃኔዓለም መልሱን ስጥ አይቀርም ደግሞ
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 10 сағат бұрын
አሜን ሳናይ ከሆነ አላየንበትም ካየን ግን ማስተካከልናመስቀሉን ማንሳት ነው።
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Сағат бұрын
ውድ ተዋህዶዎች እስኪ ሁላችሁም ወላጆቻችሁን ወይንም አያታችሁን ወይንም ጎረቤትም ይሁን በዕድሜ ትልቅ ሰው ጠይቁ በአፄ ሀይለ ስላሴ ጊዜ እንኳን መስቀል ሊረገጥ የሁዳዴ ፆም በድፍን አዲስ አበባ በየሙዚቃ ቤትም ይሁን በየመጠጥና ምግብ ቤት ከበገና ዘለሰኛ መዲና ውጭ መዝሙር እንኳን አይከፈትም ነበር። እንኳን መስቀል ተነጥፎ ሊረገጥ ይቅርና አሁን ሌት ተቀን ስታነጥፉ አድራችሁ በአፄ ሀይለ ስላሴ ጊዜ ብላችሁ መዋሸት ዋናው ጉዳይ ግን እርሱ አይደለም አሁን ግልፅ ነው መረገጥ የለበትም ይነሳ ነው የምንለው።
@MesiKedir
@MesiKedir 27 минут бұрын
አምላከ ቅድስ ሚካኤል ፉርዱን ይስጥ 😢
@BAbdullah-do8eg
@BAbdullah-do8eg 3 сағат бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@AW-go3su
@AW-go3su 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ነገሮችን በዚሕ መልክሰለአስረዳሕን
@genzebmolloa5907
@genzebmolloa5907 6 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ በዚህ ዘመን መኖሬ አመመኝ እባክህ አምላኬ አይነ ልቦናችን መልስልን ህረ ኡዑዑዑዑዑ ለማን አቤት እንበል
@arayaghiwot4796
@arayaghiwot4796 10 сағат бұрын
Tebarek wendme
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 7 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይርዳን።
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 8 сағат бұрын
ዎዎዎዎዎዎ ነብሴን ኣደራ እመቤቴ ኪዳነምሕረት ኣደራ ለምስኪኑ ህዝብ😢
@MeseretBogale-pm4ke
@MeseretBogale-pm4ke 11 сағат бұрын
ሳይታወቅ አሰረገጡን ያለን ያሉ አባቶች ደግም በምንጣፍ ሸፍነው እረገጡት በእግዚአብሔር መዘባበት ሀሀሉም አባቶች አዝኛለሁ ሁሉም ዛሬ የተገኙት ሁሉ የመስቀሉ ጠላቶች ናቸው ዛሬ ውሰጤ ተቃጠለ
@JoInsights
@JoInsights 13 сағат бұрын
Negash le orthodox dimts silehonken Enameseginalen.......Ebakih ahunm endatakom meskelu eskinesa dires......egziabher yirdah😭😭😭😭😭
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 14 сағат бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 10 сағат бұрын
እኛ ለቸሩ መድኃኔ አለም እንናገራለን እናለቅሳለን ።ቸሩ መድኃኔ አለም ይፈርዳል።
@YemaneBirhanu-v8l
@YemaneBirhanu-v8l 12 сағат бұрын
አሸን ክታባቸዉን አብዝተዉ ቀሚሳቸዉን አስረዝመዉ በከበሬታ ወንበር ላይ መቀመጥ የምትፈልጉ ክርስቶስን ደግማችሁ የዘመናችን ቀያፋዎች ወዮላችሁ ዋጋ ችሁን ታገኛላችሁ እግዚአብሔር አይዘበትበትም 😭😭😭😭
@Resynikrstyane
@Resynikrstyane 5 сағат бұрын
በኮሪደር ልማት ሰው ከታላላቅ ኣድባራት ተነሳ በመስቀል ምክንያት ሰውም ወደ ሥላሴ ቤ/ክ ኣይሄድም በዛ ምክንያት በደርግ ግዜ የተፈለገ ነገር ቤ/ክ ወደ ሙዝየምነት ይቀየራል ትልቅ ሓሳባቸው እንወቅ ኣውቀን ብትሕትናን በኢኮኖሚ በመንፈሳዊ ንጠንክር እንጂ ኣባቶቻችን ያታሰሩበት ቃልኪዳን ኣላቸው ጌታ ይርዳቸው እኛ በጸሎት ኣንተዋቸው!
@TurungoJima
@TurungoJima 12 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@aynalemkassa1897
@aynalemkassa1897 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይሁነን በጸሎት እንትጋ😢😢😢😢😢😢😢
@LamlmeLamlme
@LamlmeLamlme 14 сағат бұрын
ልክ ነክ ምን ያርጉ አባታችን ምን ላይ እንዳሉ እግዚአብሔር ነው ሚያውቀው
@Altaye61388
@Altaye61388 14 сағат бұрын
ማድረግ ያለባቸውማ የተሾሙበትን የርግዚአብሖር ሥራ እየሠሩ ለመስዋእትነት ማቅረብ ነበረባቸው:: ነጋሽና ሎሎችም ሄቀኛ ጋዜጠኞች የራሳቸውን ህልውና አደጋ ላይ ጥለው ለእውኑት እየጮሁ አይደለም እንዴ? እነሱ ግን የማይገባቸውን ቆብ አድርገው መስቀል ይዘው ይሽሞነሞናሉ:: እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 14 сағат бұрын
💚💛❤🙏​@@Altaye61388
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 9 сағат бұрын
ምንም፣ላይ፣አይደሉም፣፣መድፍም፣መትረየስም፣ቢመጣ፣መንፈሳዊነታቸው፣ለፈጣሪ፣እስከሆነ፣ነብስም፣ስጋቸውም፣ለሱ፣ነው፣ቃልኪዳናቸው፣፣
@KalMedia-qc7ug
@KalMedia-qc7ug 13 сағат бұрын
አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በሉን በምህረትህ አስበን የእውነት ዛሬ በጣም አዝኛለሁ 😢
@fanayeweldesilasie6917
@fanayeweldesilasie6917 14 сағат бұрын
እኛ ዬሱ ፍጡር ነን እግዜአብሔር ቀን አለው ይብላኝ ለሰወቹ
@FirewSirgsirewi-h3u
@FirewSirgsirewi-h3u 4 сағат бұрын
መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነው። መስቀሉን አሱልን መስቀሉን ለመርገጥ ቤተመቅደ መገኘት ከቶ አይገባንም። መስቀሉ ይነሳልን።
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 Сағат бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሬ.ይቅርርር.በለንንን
@AsterTsega-n6y
@AsterTsega-n6y 12 сағат бұрын
ሕግዝሐብሔር ይጠብቃችሁ
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 8 сағат бұрын
እግዛአብሔረ ይፈረድባቸሁው .ለዛውም ሰላሴ ይፈረድባችሁ .እንዴት ይሆናል.ዛሬ ነበረ ጥቁረ መልበሰ..አገራችን በመከራ የሚሰቃየው .
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥህ ሌላ ምንም አንልም በቃ🥲🥲🥲
@EndalekachewTesfaye
@EndalekachewTesfaye 11 сағат бұрын
ማንም ይስራው ማንም መስቀሉ በታየ ስዓት በቶሎ ማንሳ ት ይበጃል ይቅር ይበላቸው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 5 сағат бұрын
ሲጀመር ነጋሸ እነሱ ምን ያርጉ እኛ እራሳችን አንድ አልሆንም ሁላችንም በአንድ ድምፅ ብንቀር ጥሩ ነበር ልፍሰፍሶችነን እኛ ኦርቶዶክሶች ሰለሀይማኖታችን በጣም መበርታት አለብን አንልፈሰፍ
@ermias-e2f
@ermias-e2f 13 сағат бұрын
ነጋሽ ነገሩን ከሴራ አስተሳሰብ ነፃ በሆነ መንገድ ተመልከተው።ከፋፋዮች መሀላችሁ አሉ።
@BekluRegassa
@BekluRegassa 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 12 сағат бұрын
እንደኔ እንደኔ ሳስበው አባቶቻችን ላይ ፍዝዝ ድንግዝ እንዲሉ የሆነ አዚም ተረጭቶባቸዋል እንጂ በጤናቸው አይመስለኝም 😢 የሆኑ ቡድን ጠንቋይ ደብተራ ክፉ ውለውባቸዋል 😢 ልብ ብላቹ ካያቹዋቸው ፈዘዋል ምንም ነገር እንዳያረጉ በክፉ ታስረዋል 🤔🤔 የድንግል ማርያም ልጅ ይሄ የውስጥ ጠላት አጋልጠው አሜን
@abidbersina9437
@abidbersina9437 8 сағат бұрын
ወንድሜ አባቶች ቢኖሩን ኢትዮጵያ እንደዚህ አትታመ ም ነበር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይታደገን ይቅር ይበለን 😭😭😭🙏
@dinkuseleshi1999
@dinkuseleshi1999 13 сағат бұрын
በእውነት ነገሮችን ማባባስ አመፅ የሚመስል ነገሮችን ማቀጣጠል ተገቢ አይመስለኝም በተረጋጋ ሁኔታ ጉዳዩን ከአባቶች መጠየቅና መረዳት ያስፈልጋል ስለመስቀሉ መረገጥ ከእኛ በላይ እነዚህ አባቶች ሳይገዳቸው ቀርቷል ??? እርግጠኛ ነኝ መልስ አላቸው መረጋጋት ያስፈልጋል በዚህ ምክነያት ያልተፈለገ ነገር መቀስቀስ አይገባም !!!!!!
@tadyosgetnet5350
@tadyosgetnet5350 12 сағат бұрын
መስቀል ለመርገጥ ምንም ማብራሪያ የለውም
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 12 сағат бұрын
ይሄ ማባባስ አይደለም ለሐይማኖት መቆርቆር ነው !ሰው የሠራውን ሰው ራሱ ለያስተካክለው ይችላል ግፋ ቢል የሚወጣው ገንዘብ ነው ለዚህ ምእመኑ ሳናውቅ በመርገጣችን ንስሐ ገብተን ከዚህ ወዲያ እንዳይረገጥ ሁላችንም ከየኪሳችን አውጥተን ብናሰራ ምንኛ ህዝቡ በተደሰተ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@yilma4711
@yilma4711 12 сағат бұрын
ወንድሜ ነጋሽ አይዞኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞኝ
@EThioLife-i4x
@EThioLife-i4x 8 сағат бұрын
የመጨረሻው ክህደት መሰቀል መርገጥ ነው እኔ እንጃ ብቻ ቃላት የለኝም መሰቀል አንገቴ ላይ ነው የማስረው እንጅ እንዴት ከእግር ጫማ አደርገዋለሁ እንደ እኔ ብቻ ቅድስ እግዚአብሔር ሁላችንም ልቦና ይሰጠን
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 13 сағат бұрын
አባቶቺ ላይ የየዋህነት ስተታቸው እግዚያብሄር ያንሳላቸው ምእመናን አይናቸውን እያየ መስቀሉን እየረገጡ ከማስቀደስ ከቤተክርስቲያን አጥሩ ውጪ ያስቀድሱ አንዳቺን ለቤተክርስቲያኑን ብለው የሚቀበሉት ምፅዋት አስራት መስጠት ማቆም አለብን
@AseWoru
@AseWoru 14 сағат бұрын
ያሳዝናል በእውነት መስቀል ኃይላችን ነው እያልን እስካሁን እየረገጥነው እግዚአብሔር ይታረቀን
@KiyaEshetu-v8p
@KiyaEshetu-v8p 11 сағат бұрын
ere ebakachu ere ebakachu wedeyet enehide gera geban eko
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 10 сағат бұрын
እኔ የምለው ግን ከምንግስት ጋር የተነካካ ስው በውስጥ ይኖራሉ ባይ ነኝ ምክንያቱም ብፁ አባታችን ብዙ ጊዜ ሲታፈኑ ይታያል ከሳቸው ይበልጥ ሌሎቹ የበላይ ሆነው ይታያሉ ብንግግራቸው ።
@HirutGeleta
@HirutGeleta 2 сағат бұрын
ትከከል የኔም ሀሳብ የኸ ነዉ አትፍረድ ነዉና እደቸርነቱ
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 12 сағат бұрын
ነጋሽ መስቀል ህይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል ቤቶችን ነው ጠብቅ እባታችን ቅድስት ስላሴ ያያሉ ይፈርዳሉ እኚህ መስቀል ያስረገጡ የረገጡ በማን እኚ አባቶች እንደሚረገጡ ታያያለክ እድሜ ይስጠን ብቻ ቅድስት ስላሴ ይፈርዳሉ
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН